Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አራዳ ዴሊ ሚዲያች ብሬክ አቦ ይመችህ እንደዚህ ዜናውን ፈትፍተህ ታጎርሰናለህ እናመሰግናለን
ብሬክሳችን እኛም ደስ ብሎናል እንኳን ታገደሲያሳቸው ነው የኦሎፒክ መሪነን የሚሉ ጥጋበኞች እንዲጋለጡ ማረግ አለብን
Arada liki inde simuwa newu ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መታገዱ ጥሩ ነው በነካ እጃቸው ቢያስወግዷቸው ደግሞ በጣም ይመቸኛል
ኡኡኡኡ ብርሃኑ እባክህ በኮኒደር ልማት ዙሪያ እውነት አዘል አደለም ?? ብልፅግናን መደግፍ ነው የሚሆነው።
ስለ ኮንዶሚኒየም ቤት ጠይቁልን ይሰራሉ አይሰሩም ለከቲባ አዳነች አራዳ ዴሊዎች መልካ ግዜ
በጎጆ ብሪጅ ሀውሲግ ቤት እሰራላቹሀሁ ብሎ ተዘርፈና ድምፅ ሁኑን
Kebotah tenesteh na kondeminyem gza mebal Kasa new?
እረ እባክህ ከኩሽና ዉጣና በስቱዲዬ ዉስጥ ዘግብ
የሸገር ከተማ ኮርደር ልማት ሙሉ በአንድ ጊዜ ልሰራ ይሁን ካሳ ይከፈል አይከፈል አይታወቅም ይህ ምን ልበል ይችላል?
😂አንተ ሰው ምርጥ ነህ ምንም አያያዝህን እንዳትቀይር እቺን ፕሮግራም በሳምንት እስከ ሶስት ብታደርሰው ወርቅ ነው 😂
Ene yebella lij negne lemen tewashalhe? Ayelhum betam dengetwale tew ......yalelnwun atawera
እጨብጫቢ
የአገር ሀብትም ተመዝበሮ ዉጤትም ጠፍቶ አንገታችንን ደፍተን የኦሎምፕ ኮሚቴ አባል ሆኖ ከመቀጠል አሸብርን አሰወግዶ የመጣዉ ይምጣ
መንግስት በኦሎምፒክ ኮሚቴ አካሄድ ለይ ያለው አቋም ምንድነው? ስለ ጉዳዩ መከታተልና ፈር መስያዝ መንግሥት ነው ወይስ እነ ሃይሌ ናቸው?አትሌትክሳችን መታወቂችችን ነወ እኮ ።ኦሎምፒክ ኮሚቴው የሚሰጠው መግለጫዎች የማን ይነካኛል ወይም ምን ታመጣላችሁ አስተሳሰብ አይነት ነው መንግሥት በሁኔታው ጣልቃ ገብቶ አትሌታችንን ከውድቀት ያድንልን።
አራዳ ትንሽ ቀስ ብለህ ብትናገር ጥሩ ነው ዜና እንደሚያነብ ታሯሩጠዋለህ በተለይ በሳምንት አንድ ቀን የምታቀርበውን ቀስበል
ኢትዮጵያ በዘመኗ ከነበሩት ጥቄት ድንቅ መሪዎች ውስጥ የዶክተር አብይን መንግሥት የሚስተካከል የለም:: የድንቆች ድንቅ መሪ ነው::
አብይ አህመድ ኢትዮጵያን በማፈራረስ የሚስተካከለው የለም!!
Bekete nehe
አይ ደራርቱ የመጨረሻ ጊዜሺን ኢትዮጵያንና ህዝብሺን፣ በማገልገል ፋንታ ወደ ውርደት ታበሳጫለሺ ።
አራዳ ዴሊ ሚዲያች ብሬክ አቦ ይመችህ እንደዚህ ዜናውን ፈትፍተህ ታጎርሰናለህ እናመሰግናለን
ብሬክሳችን እኛም ደስ ብሎናል እንኳን ታገደሲያሳቸው ነው የኦሎፒክ መሪነን የሚሉ ጥጋበኞች እንዲጋለጡ ማረግ አለብን
Arada liki inde simuwa newu ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መታገዱ ጥሩ ነው በነካ እጃቸው
ቢያስወግዷቸው ደግሞ በጣም ይመቸኛል
ኡኡኡኡ ብርሃኑ እባክህ በኮኒደር ልማት ዙሪያ
እውነት አዘል አደለም ?? ብልፅግናን መደግፍ ነው የሚሆነው።