ምጥ ይዞኝ ስቃዩን መቋቋም አልችል ስል ግደይኝ ብዬ ለመንኳት።ባለ ታሪክ ቤተልሄም አዳሙ...የመጨረሻ ክፍል...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 209

  • @semiramiftah1513
    @semiramiftah1513 9 місяців тому +23

    ብዙ ሴት እህቶች ከዚህ ታሪክ ልንማር ይገባል ሁሉም ሚያምረው በሀላል ነው

  • @FirhiwotSultan
    @FirhiwotSultan 9 місяців тому +56

    ሰዎች ምንም እንኩዋን ቢጥላችሁ ወድቃችሁ እንዳትቀሩ ተጠንቀቁ❤❤❤ አንች ግን ትለያለሽ አሁንም እመብርሀን ትጠብቅሽ❤

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 9 місяців тому +22

    እውነት ለመናገር በዚህ ህይወት ውስጥ የሚያልፉ ልጆች በጣም ነው እሚያሳዝኑኝ ምክንያቱም እናት አባት የተቀበለውን የአካባቢ ማህበር ረሰብ ያለው የወሬ ጥማት አይጣል ነው

  • @FatimahAbdellah-js1is
    @FatimahAbdellah-js1is 9 місяців тому +5

    ገን ጎበዝ የሠዉ ልጆች ሥንባል ለቅድሥትቱ ማርያም ለለእየሡሥ እናት ዲቃላ ወለድሽ ብለዋታል በት አይዞሽ የሠት ጀግና በያት ህይወት ይቀጥላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dagmawitberhanu
    @dagmawitberhanu 9 місяців тому +24

    ጀግና ሴት ነሸ ሰው ፊትን ያያል እግዚአብኤር ልብን ያያል ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ስናይሸ ዝም ብለን ሳናውቅ አስተያየት ለምኖሰጥ በፍርዶ ወንበር ለምኖቀመጥ ትልቅ ትምህርት ነው በርቺ የእኛ ሴታሴት

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
    @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ 9 місяців тому +25

    ሰው ግን ልዮ ፍጥረት ነው ቲክቶክ ላይ ስስቅ ስታዝናናን ይሄን መከራ ያሳለፈችኮ አመስልም። ግን ለበጎ ሆኖልሻል ፈጣሪ ይመስገን ።❤እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ❤

  • @Enat363
    @Enat363 9 місяців тому +7

    እሚገርም እሚደንቅ ታሪክሽን ነው ያካፈልሽኝ የኔ ጠንካራ የኔ ቆንጆ በእውነት ጀግና ነሽ❤❤❤❤በርችልኝ ከዚሕ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኔ ውድ እመቤቴ ማርያም ሁለት ታድርግሽ, ማለቤትሽም በእውነት ጥሩ ሰው ነው ተባረክ, ማሕበረሰቡ ግን በጣም ከባድ ነው😢😢 ማስተዋሉን ይስጠን,

  • @tigSha
    @tigSha 9 місяців тому +35

    አሁን አብሮሽ ላለው አጋርሽ ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @workaferahuabebe9523
    @workaferahuabebe9523 9 місяців тому +7

    መድሀንያለም ይከተልሽ ጀግና አባት አለሽ እናት እናት ናት አሁንም መንፈሳዊ ህይወትሽ ይጠንክር ፈጣሪ ይወድሻል

  • @Haregi849
    @Haregi849 9 місяців тому +30

    በጣም ጠንካራ ሴቶች ከዚች ልጂ ተማሩ ከተሳሳቱ ብሀላ ማልቀስ እና መልፈስፈስ ምንም አይሰራም

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 9 місяців тому +25

    ምስጥ ብየ ሰማሁሺ ክፍል ሁለት ስጠብቅ ከች አልሺ

    • @AdanchDefi
      @AdanchDefi 9 місяців тому

      Endani.neshi😅❤

  • @belayneshgeleta9672
    @belayneshgeleta9672 9 місяців тому +12

    ጎበዝ ነሽ በጣም የሚገርም ጥንካሬ!!!! አሁንም በርቺ👍👍🤞

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 9 місяців тому +8

    ጀግና ሴት ነሽ❤እወድሻለሁ እግዚአብሔር ሰላምን እረፍትን ደስታን ፍቅርን ጨምሮ ይስጥሽ እፎይ የምትይበት ሕይወት ይሁንልሽ።በርቺ።

  • @TigistTerefe-b7j
    @TigistTerefe-b7j 9 місяців тому +5

    በጣም ጠንካራ ነሽ በዉነት ተሰብሮ አለመቅረትን ተምራለሁ በርቺ እህታችን❤❤❤❤

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 9 місяців тому +53

    የኛ ህዝብ የራሱ እያረረበት የሰው ቤት ያማስላል
    ቲጂ ትቅረብልን የምትሉ👍👍

  • @mimishajohn1540
    @mimishajohn1540 9 місяців тому +17

    ቤቲ አንቺ እናትም አባትም ስላሉሽ ከነጉድለትሽ ተቀብለው እንድትወለጂ አገዙሽ እኔም በአንቺ እድሜ እያለሁ እንደዚህ ሆኜ ነበር ግን እናትም አባትም ስላልነበረኝ እንዲወጣ ተደረገ ዛሬ ጥሩ ትዳር አለኝ ግን መውለድ አልቻልኩም በብዙ ሀዘን እና ፀፀት ውስጥ አለሁ ፡ትናንትን መመለስ አይቻልም

    • @enataiemwondimunatali9390
      @enataiemwondimunatali9390 9 місяців тому +3

      አይዞሸ ትወልጃለሸ እንደዚህ አይነት አንዳንዴ ይፈጠራል ኦሮቶዶክስ ከሆነሸ ሰውሯ ማርያም ሂጂ ብዙ ልጅ ያጡ ወልደዋል እድሜዬ ትልቅ ነው ጓደኛም የለኝም ትዳርም የለኝም

    • @maraki3310
      @maraki3310 9 місяців тому

      አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ ሲፈቅድ እናት ትሆኛለሽ።

    • @dinkitudxb3308
      @dinkitudxb3308 9 місяців тому +3

      አዝናለሁ እዲወጣ ላደረግሽው ልጅ ፈጣሪሽን ይቅርታ ጠይቂው ውዴ እሱ በእጥፈ ይባረክሽል እኔ ንፁ ሁኔ አደለም እደች አድረጌለው ግን ፈጣሪ ይቅር እደሚለን ሰለማምን ነው ተባረኪ እወድሻለሁ ❤

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 9 місяців тому +1

      የአላህ እህቴ አላህ ይወፍቅሽ የሚሳመውን ልጅ ❤😢

    • @sifanwodajo
      @sifanwodajo 9 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢ayizo wude uufff

  • @thewisdomtube7325
    @thewisdomtube7325 9 місяців тому +2

    ማመን አልቻልኩም የምር በጣም ጀግና ሴት ነሽ ያን አይቶ ፈጣሪ ትልቅ የህይወት አጋር ሰቶሻል ስላወቁሽ ደስ ብሎኛል ።

  • @sewasew
    @sewasew 9 місяців тому +22

    ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
    ለታመመ ጤንነትን
    ላላገባ ትዳርን
    ላልወለደ ልጅን
    የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራቸው ያብቃልን።
    አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
    አሜን🙏🙏🙏

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 9 місяців тому +5

    እንዴው ግንየ ባገኝሽ እንዴት የልብ የልቤን ባዋየሁሽ ትንፍስ ያደርጋል ተመስገን አውሮፓ መውለድ መታደል ነው አባት ካለ አለ ከሌለ ለምን ማን የሚል ጫና የለም እኔ ባለቤት ቢኖረኝም ሁለት ልጆች ስወልድ ከጎኔ አልሆነም ማግባትም በጓደኝነትም መጥፎ ወንድ ቢሂወታችሁ አይግጠማችሁ እህቶች አንዳንድ ወንድ አለሁ ብቻ እንጂ ለምን እንደሚኖር አያውቅም

  • @astrastar9279
    @astrastar9279 9 місяців тому +11

    ባጭሩ የሴት ልጅ ፈተና ይሁን ለበጎ ነው ብቻ

  • @አፀደማርያምነኝየክርስቶስ
    @አፀደማርያምነኝየክርስቶስ 9 місяців тому +12

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 9 місяців тому +9

    ግን የሚለው እዚህ የምትሰሙትና የምታነቡት ያላቹው ሂወት እንደዛ ነው ተጠንቀቀ ከማንም ወንድ ግኝኝነት ይቅርባቹ ሰው ኩፉ ሆነዋል የሄ ሁሉ የሆነ ደግሞ የፈጣሪ ቁጣ ነው ሙስሊም ክርስትያን ኣትባባሉ ጾሎት ናርግ ግዜው ከፍተዋል

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 9 місяців тому +10

    ሴቶች ጀግና ሁኑ ወድቃችሁ ቀርታችሁ ጠላታችሁን አታስደስቱ። ሴት ሆናችሁ ሴትን የምታንቋሽሹ ልብ ይስጣችሁ አሳፋሪ ናችሁ ።

  • @MartaNegash-pc8jf
    @MartaNegash-pc8jf 9 місяців тому

    ጀግና ነሽ እውነት በርቺ ፈጣሪ ከዚህ የሚበልጠውን በረከት ያሳይሽ እናመሰግናለን ❤

  • @genetalemu9217
    @genetalemu9217 9 місяців тому +21

    ምነው ቀድሜ ያንችን ታሪክ ሰምቸ ብሆን ብዬ ተመኘሁ 😢እኔም አንድ ታሪኬን ላጫውታቹሁ አሁን ላይ ግን ይቆጨኛል 2010ላይ ፍቅረኛ ነበረኝ ከዛ በፍቅር ትንሽ እንደቆየን ወደ አረብ ሀገር ለመምጣት ፓስፓርት አወጣው ከዛም ፓስፓርቴንና የምርመራ ውጤቴን አብሬ ላኩት ከዛም በላኩት በሳምንቱ ምርመራ አረኩ መልሸ ከዛ እርጉዝ ነሽ አሉኝ እኔም ምን ይዋጠኝ ከዛም ቤተሰቦቼ አጓቶቸ ምን ይሉኛን እያልኩ ተጨነኩ እድሜየም 17 ነበር ደግሞ እንዳልወልደው የቤተሰቦቼ ቁጠባ ነበረባቸው እሱን ማን ይዘጋዋን ብየ አሰብኩ ከዛ ለማስወረድ ወሰንኩ ግን በጣም ከባድ ነበር 😢ፒዛውም በሁለት ወሩ
    መጣ ከዛም ወደ ስደት መጣሁ ከመጣሁ አሁን 6 አመት ሊሆነኝ ነው ግን ወልጀ ለእናቴ ሰጥቻት መጥቸ ቢሆን እያልኩ ይቆጨኛል በወቅቱ ምንም አልመሰለኝም ነበር ልጅም ሰለነበርኩ አሁን ያ5 ዓመት ልጅ ይኖረኝ ነበር😢😢😢 በፆለታቹህ አስቡኝ ሀገር ገብቸ ለንሰሃ እንድበቃ 😭

    • @WoinshetYnuo
      @WoinshetYnuo 9 місяців тому

      አይዞሽ ውዲ

    • @Yየአባቷልጅ
      @Yየአባቷልጅ 9 місяців тому

      አይዞሽ እህት ለንስሀ ያብቃን

    • @danadishethyobia250
      @danadishethyobia250 9 місяців тому

      አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ❤

    • @Tiruf1219
      @Tiruf1219 9 місяців тому

      አይዞሽ ልጅነት ነዉ 😢ፈጣር ለንሳሃ ያብቀሽ ያኔ እህት🙏

    • @Elham-gw7gm
      @Elham-gw7gm 9 місяців тому

      አይዞሽ እህቴ 😢😢😢

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 9 місяців тому +8

    ወደፊት እንጂ ወደኋላ የለም በርቺ

  • @HaferaHelil
    @HaferaHelil 9 місяців тому +10

    በጣም ጀግና ሴት ነሽ

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 9 місяців тому +1

    what a story !She is really a very strong lady ...Bravo Beti you did it🎉🎉🎉

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 9 місяців тому +6

    ቤቲሻዬ የኔ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ😮❤❤❤

  • @Zaren938
    @Zaren938 9 місяців тому +8

    ቤቲዬ የእኔን ሕይወት ነው የተናገርሽው የኖርሽውም። ለካ እንደ እኔ የሆነ ሌላ ሰውም አለ 😢😢😢😢

    • @MeskiTeref
      @MeskiTeref 9 місяців тому +1

      እኔም፡ያለ፡ፍኩበት፡ነው፡ያልፍል

    • @GhGh-b8y
      @GhGh-b8y 9 місяців тому

      ውይ ይቅር ይበላቺሁ

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
    @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 9 місяців тому +2

    ማረያምን የያዘ ፈተናውን ያልፋል አይዞሺ የእኔ ጠንካራ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tube-ic6dd
    @tube-ic6dd 9 місяців тому +4

    የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም ሆኖ ግን ባል ሳናገባ ልጁ ሰንወልድ እሚስደቡት ነገር በጣም ያናዳሉ

  • @MilkiHire
    @MilkiHire 9 місяців тому

    ጀግና ሴት ነሽ አንደኛ ወተሽ መናገርሽ በራሱ ጀግና ያስብልሻል ሁለተኛ ደሞ ሁሉንም አልፈሽ እዚህ መድረስሽ ቀላል አይደለም እመቤት ትቅረብሽ ለቤተሰቦችሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸዉ

  • @merongirma6247
    @merongirma6247 9 місяців тому +4

    አቤት እናት ያለው መታደሉ!

  • @redietnesre7187
    @redietnesre7187 9 місяців тому +1

    በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ መፈተንሽ ለበጎ ሆነልሽ ለኛም ትምህርት ሆንሽን በርቺ

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 9 місяців тому +2

    You are strong and lucky too. In our early age most of us make a mistake but the worst thing is because of that silly mistake our life changes up side down. You’re luck because God gave you a very supportive family and partner to survive from your failure. Stick with your family .

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 9 місяців тому +2

    ያልፋል አልሃምዱሊላህ 😭😭😭😭እናቴኑሪልኝዛሬልጀ13አመትኋናትከበድጊዜነበርዛሬላይሁሉምያልፍላታልአላለኝምእናቴቃልአስገባችጠንካራእንደኋንአልሀምዱሊላህዛሬትደርየለኝምግንኢሻአላህወደፊትአሁንስደትነኝዛሬሁሉምእሧጀግናናትይሉኝ😢😢😢እኔአላህተጠጋገቸአልወደኩምሁሉምይልፋል😢😢😢😢

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o 9 місяців тому

      ጀግና

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 9 місяців тому

      አወንሁሉምያፋልአመሠገናለሁ

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 9 місяців тому +2

    እድት ልጅ የ13 አመት ልጅ አርግዛ. ከ16 አመት ወድ ልጅ ነዉ. እና. ልጅቱን ከቤት አብረዋታል. ብለዉኝ. ልቤ አልቻለም 😢😢😢😢. በዝህ. እድሜ. የት እዴምደርስ አላቅም. አሳዳጊዋን. ደዉይ. ታይ እባክሽ ሳይሆን ነበር. አሁን ታጠገቦ ሁን ብላት እቢ አለች ምን ይሻላል 😢😢😢

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 9 місяців тому +2

    አልሃምዱሊላህ ስለሁሉም ነገን ከዛሬ የተሻለ ያድርግልኝ

  • @wonshetmokonnen
    @wonshetmokonnen 9 місяців тому +1

    ብዙ ትምህርት ይዟል። በተለይ ለሴቶች የሕይወት መለማመጃም፤ ማራገፍያ አንሁን ። ማህበረሰብ ሲባል አገር ውስጥ ብቻ አይደለም የአለም ተጽዕኖ አብዛኛው ሴት ላይ ነው። አሁን ከዝች ልጅ የምንማረው ወሳኝ ነገር ከውድቀቷ መነሳቷ ነው። ትዳርሽን ይባርክልሽ አሁንም።

  • @MartaChane
    @MartaChane 9 місяців тому +1

    የምር ጀግና ሴት ነሽ ተሠብረሽ አልቀረሽም ለኔ ብዙ ነገር ነው ለኔ በሂወቴ ጀግናየ ነሽ

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 9 місяців тому +6

    እነኛ ዲቃላ ወልደሽ ታቅራሪያለሽ ያሉሽ እናት ልጃቸው አገባች? ወይስ ገደል ገባች? በርቺ አንቺ ጀግና ነሽ🎉

    • @SemSherif
      @SemSherif 9 місяців тому

      Gedel gebache 😂😂😂😅😅😅

    • @amlightg8614
      @amlightg8614 9 місяців тому +1

      አደራ እነዛ ጓደኞችሽን የት እንደደረሱ ቲክቶክ ላይ አሳውቂን

  • @betelehemassefa1038
    @betelehemassefa1038 9 місяців тому

    ጎበዝ ነሽ በጣም የሚገርም ጥንካሬ!!!! አሁንም በርቺ

  • @አላህከሪም-ዸ6ፀ
    @አላህከሪም-ዸ6ፀ 9 місяців тому +2

    የእኔም ታርክ ነው የእኔ እህት ጠንካራነሽ😢❤❤❤

  • @mekidelawitmesfin2734
    @mekidelawitmesfin2734 9 місяців тому

    የተማረ ያልተማረ ላለችው መልካም ስብእና ፈጣሪ ሲሰጥ እና መልካም ቤተሰብ ሲያሳድግ የሚገኝ ነገር እንጂ ማስተርስ ማናምን አይሰራም

  • @hanaabebe2012
    @hanaabebe2012 9 місяців тому +2

    ewenet nwe egziabher mekera bekash eskilsh leka tifetegnales ewenet beanchi temarkugn emebet twedshalsh tebareki

  • @zelealemakele3686
    @zelealemakele3686 9 місяців тому

    ህታችን ጀግና ሴት ነሽ ወልዶ የሚሮጥ ወንድ መቁረጥ ነበር ህበረተሠባች መቼ ነው ከንደዚህ አይነት ነገር የሚቆጠብ

  • @TaybaYaMam-t8k
    @TaybaYaMam-t8k 9 місяців тому +2

    የኔልዩ ጀግና ሴትነሺ ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @LilisLilis-bh5cl
    @LilisLilis-bh5cl 9 місяців тому +2

    gobez &tekara leje nesh kerii.zemenesh demoo yfker yehunelesh yasbeshewun aEGZIABIHER yasakalesh

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 9 місяців тому +1

    እኔን ሕውት እዳች ነው አሁን ግን እግዚብሔር ይመሰገን ልጅም 14 አመት ሆናለች እኔም ሰደት ነኝ እሱን ለማሰደግ

  • @Thutttttt
    @Thutttttt 9 місяців тому +14

    የኛ ማህበረሰብ ከባድ ነው የራሱን ኑሮ አርፎ አይኖርም

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 9 місяців тому +1

    ወድቆ መነሳት ቢከብድም ግን ከጨለማ ጀርባ ብራሀን አለ ጠካራ ያደርጋል ወደፊትጂ ወደሆላ የለም

  • @sebleamare3269
    @sebleamare3269 4 місяці тому

    ገንዬ በሰል ያለ ነገር ብታቀርቢ ጥሩ ነው አሁን የዚች ልጅ ታሪክ ምንድነው እሚያስተምረው እንቶ ፈንቶ please

  • @Aman-z8l9o
    @Aman-z8l9o 7 місяців тому

    ጀግና እናት ነሽ በርች እግዛብሔር ይርዳሽ

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 9 місяців тому +4

    የኔም ታሪክ ናት ይቺ

  • @tmakteshale6566
    @tmakteshale6566 9 місяців тому +1

    ብርቱዋ ያገሬ ልጅ !!!! ጎበዝ በርቺልኝ የኔ ውድ!!!!

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 9 місяців тому +1

    እመአምላክ በሰላም ትቅረብሽ ባለቤትሽን ሳላደቀዉ አላልፍም ❤❤

  • @Mohammed-ez5fw
    @Mohammed-ez5fw 9 місяців тому +12

    እኔም እረጉዝ ነኝ እመቤቴ እድትረጅኝ😢😢😢

    • @shimelesBesher
      @shimelesBesher 9 місяців тому +2

      እመብርሃን ትቅረብሽ አይዞሽ❤❤🎉

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 9 місяців тому +1

    የምር ጠካራሴት እግዚአብሄር ይጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 9 місяців тому +2

    ኑሮሽን የምትኖሪው ባለቤቷ እራስሽ ስትሆኚ ሰው ለምንድን ነው የሰው ኑሮ የሚኖረው ? የዘንድሮ ጏደኞች ጉዶች ናቸው ሴት ልጅ ብትወልድ ምን ችግር አለው ? ቆንጆ ሴት አታለቅስም ይህ ቡሊንግ ነው እናቷም ጏደኛሽም ከጏደኞችሽ ጋር ስማቸውን እንዳትጠሪ ከሃገሪቱ ባንክ የዘረፉትን ያጋለጡ መሰላቸው እንዴ ? እነዚህ ናቸው ሃገር ተረካቢ ትውልድ እግዚኦ መጨረሻችሁ ምን ይሆን ህግ አስፈፃሚ ያለበት አገር ቢሆኑ ይከሰሱ ነበር አንድ አባባል አለ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ፊደል የቆጠረ ቆንጆ ሴት በምጥ ላይ ልሙት ተብሎ ይመኛል እንዴ ነውር ነው ንስሃ ግቢ እግዚአብሔር መሃሪ ነው ይቅር ይበልሽ ይቅር ይበላችሁ ጏደኛ ምረጪ ከባለጌዎች ጋር አትግጠሚ ትምህርትሽ እና ትምህርትሽ መውለድ ማንም አያገኘውም ልጅ በልጅነት አይዞሽ ቆንጆ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር ይረዳሻል ልጅሽም አነጋጋሪ ይሆናል አይዞሽ ይህም ያልፋል !

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 8 місяців тому

    ገኒዬ በርች የኔ ትሁት ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 8 місяців тому

    ማህረሰባችን ላይ ሁዋላ ቀር አስተሳሰብ ማስወገድ ያልተቻለ ነገር ቢኖር ይሄ ነው በጣም ያሳዝናል መጨረሻሽ ይመርልሽ 🙏🙏😢😢😢😢

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 9 місяців тому +2

    የኢትዮጵያ ማህበረሰብ😢😢😢 ከባድ ነው።

  • @megnotmisganaw9185
    @megnotmisganaw9185 9 місяців тому +1

    😥😥😥😥😥😘😘😘😘❤❤❤አቤት የሴትልጂ ፈተና🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 9 місяців тому

    የገረመኝ ነገር ይሄን ሁላ እያሣለፈች እዛው ኢንቨርቲ ነው የጠበሰችው አየ ሴት ጓደኞቿ ፍርዳቸው ነው ደግመሽ እዳታመጭ ማለታቸው ዙሮ ከዛው ነች።

  • @Hiyabselam
    @Hiyabselam 9 місяців тому +1

    Yene hiwet tarika yemeslal 😢

  • @nanishitaye7450
    @nanishitaye7450 9 місяців тому +2

    ጀግኒት በርቺ❤❤❤

  • @GenetAlemayehu23
    @GenetAlemayehu23 9 місяців тому +2

    alem lay yalachihu ehitoche gin denanachihu behiwotachihu wusit mn eyasalefachihu nw ayzoachihu❤

  • @TsehayYilma-c4r
    @TsehayYilma-c4r 9 місяців тому +4

    የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ሲያስጠላ

  • @Mohammed-ez5fw
    @Mohammed-ez5fw 9 місяців тому +6

    ይችን ልጅ ቲክቶክ አይቻታለሁ ልበል

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er 7 місяців тому

    እኔ አችም ቢሆን ሁለተኛ ወድ አልቀርብም ኧር ሰው ስንቱን ፈተና አሰልፈሽ ሌላ ፈተና ደግሞ ውይ

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 9 місяців тому +1

    በርቺ እግዚኣብሔር መልካም ነው ❤

  • @FisonEden
    @FisonEden 9 місяців тому +2

    ጀግና አልፈሽ ሄደሻል ❤❤❤❤❤

  • @AdanechTamene
    @AdanechTamene 9 місяців тому +74

    እስኪ አፈምሱኝ ቅመሞች ያቱብ ልስራ

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 9 місяців тому +2

      ሸቃሊትነሺ አደል እኛ ለኛማ😂😂 አልታደልንም

    • @AdanechTamene
      @AdanechTamene 9 місяців тому +1

      @@askaldesie4791 አዎ ማስተርስ አለኝ በሽቃላነት

    • @Weyni21
      @Weyni21 9 місяців тому

    • @ስማአቷአርሴማእናቴ22
      @ስማአቷአርሴማእናቴ22 9 місяців тому

      ብዱሩን መልሽ አድርጌሻለሁ

    • @ስማአቷአርሴማእናቴ22
      @ስማአቷአርሴማእናቴ22 9 місяців тому +2

      ግን ምናለበት ስብስክራይብ ማድርግ አይከፈልበት የስው አሳዳጊ ብቻ ከምንሆን እርስበርስ ብንተጋገዝ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 9 місяців тому +1

    አዳድ ፖሮግራም ማየት እፈልግና በሙዚቃው ምክንያት እተወዋለው ከባድ ነው ሙዚቃ የማሰማበት የትኛ ፖሮግራም ይሁን❤

    • @SemSherif
      @SemSherif 9 місяців тому +1

      Zena 😂😂😂

    • @SemSherif
      @SemSherif 9 місяців тому +1

      Aleleshe 1fana zena 2 Etv zena 😅😅😅

    • @emuyahya9351
      @emuyahya9351 9 місяців тому

      @@SemSherif
      Kkk ሌላው ደምስሩ ነው ሙዚቃ ማለት ነው
      አስተማሪ ህይወት ነው ያሳለፈችው ልጅቱ

    • @SemSherif
      @SemSherif 9 місяців тому

      @@emuyahya9351 ✌️

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 9 місяців тому +1

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት❤❤❤

  • @Galane-nr3pz
    @Galane-nr3pz 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤barchii,geta,basalt y

  • @Kidanamihret
    @Kidanamihret 9 місяців тому +4

    አይዞሽ በርቺ

  • @HanaTomas-hn3hf
    @HanaTomas-hn3hf 9 місяців тому +2

    ጎበዝ ነሽ ሤቶች ጉደኞችሽ ግን በስ መአብ

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 9 місяців тому +3

    Yan enati barchi ❤❤❤

  • @bereketsam
    @bereketsam 9 місяців тому +3

    fetari Ethiopian Selam yargln😍😍😍

  • @asmaismail373
    @asmaismail373 9 місяців тому +1

    an amazing story ur r strong girl yemir ....lenegeru le chigir bichegna maftehe metenker bicha nw

  • @ADDIS-s8w
    @ADDIS-s8w 9 місяців тому +1

    ሴቶችዬ ተጠንቀቁ ወንድች የአሲድ ሀብታሞች ሆነዋል ሌላው ክፋታቸው ሳይቆጠር እራሳችሁን ቻሉ ሰርታቹ ግቡ ወንድ አያስፈልግም

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 9 місяців тому +1

    አልሃምዱሊላህስለሁሉምነገን🎉🎉ከዛሬየተሻለ🎉አላህየሠጥሻል🎉በጣምጉበገዝጠንካራሴት

  • @Aman-z8l9o
    @Aman-z8l9o 7 місяців тому

    እኔም ቢነገር ካንቺ ያልተናነሰ ታሪክ አለኝ እህቴ ያለፈበት ስሜቱን ያቀዋል

  • @RedietMulugeta-f5q
    @RedietMulugeta-f5q 9 місяців тому +1

    የኔ ጀግና የማይታለፍ የለም

  • @amsalutsegaye2694
    @amsalutsegaye2694 9 місяців тому +2

    ጀግኒት ናሽ ❤

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg 9 місяців тому +1

    ክፍል 3 የለውም ለምን አለቀ😢

  • @GdenaAmha
    @GdenaAmha 9 місяців тому +1

    Koy ya hulu tarki yanchi new yemr gn mamn akatgn

  • @fentawhareg6012
    @fentawhareg6012 9 місяців тому +1

    ጀግና ነሽ

  • @MeseretHailu-gs2ym
    @MeseretHailu-gs2ym 9 місяців тому +1

    ሁሉም ያልፋል

  • @ስደተኛዋ-ነ6ጘ
    @ስደተኛዋ-ነ6ጘ 9 місяців тому +2

    በሁሉም ቤት ያጋጥማል አባቴ በጣም ሀይለኛ ነው ግን እህቴ ማርገዟ የታወቀው በ9 ወሯ ምጥ ሲመጣ ነው😅

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 9 місяців тому

      😂😂😂ማለት

    • @ስደተኛዋ-ነ6ጘ
      @ስደተኛዋ-ነ6ጘ 9 місяців тому +1

      @@NTTSUHWALE እረ ብዙ ነው ታሪኩ እሷም ማርገዟን አታውቅልሽ ዘጠኝ ወሯ ገብቶ ነው የታወቀው አያድርስ ነው🙈

  • @Fanosdebebe-z1g
    @Fanosdebebe-z1g 9 місяців тому +2

    ሥንት አይነት ፈተና አለ

  • @RehmaEdris
    @RehmaEdris 9 місяців тому +1

    የማያልፍ የለም አይዞሽ

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 9 місяців тому +1

    ቲክቶኮን ሳታስተዋውቁን!መልካሙን ባሎን ወላጆችዋን!እህቶንና የእህቶን ባል ታቅርብልን ይመስገኑ!

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 9 місяців тому +1

    Gagin😊nshi ye ewunti

  • @Habeshazt
    @Habeshazt 9 місяців тому +1

    Yerasishin UA-cam channel kifechi beti 😊

  • @mahidereseifu7014
    @mahidereseifu7014 9 місяців тому +2

    Jegna nesh adenkush

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 9 місяців тому +1

    yen konjo❤❤

  • @betieshetu4969
    @betieshetu4969 9 місяців тому +1

    ህልም ነው።እውነታ ነው.....?