Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የበገና ዝማሬው በጣም የተለየ እና እጅግ አስደናቂ ነው በዚሁ ቀጥሉ 👏👏👏👏
አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባላቤት #የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክብር ይመስገን #የዳዊት ልጅ #ጌታየ ኢየሱስ #ክርስቶስ ሆይ ኃጥያትየ ይቅር በለኝ በዕድሜና በጤና ያቆይልን መምህሮቻችን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የከርሞ ሰው ይበለን❤
ለአመቱ በሰላም ያድርሰን የዛሬ አመት ጎንደር እንዳከብር እግዜር ይርዳኝ
የልብ አምላክ የነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት በረከቱ ይደርብን❤❤❤
ያመት ስው ይበልን
አሜን አሜን አሜን።
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ዳዊት አምላክ የእኛም አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
እግዚአብሄር ይህንን ጉባኣኤ በእውነት ይባርከው። የሀገርም የቤተ-ክርስቲያንም መሪዎች የሚወጡበት ይሆን ዘንድ እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጣችሁ።
Kale hiywot zemare melakiten yasemalen amen
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እንኳን ለቅዱስ ዳዊት በአለእረፍት እና ለዝክረ ቅዲሣን አመታዊየ ክብረ ብአል በቸርነቱ አደረሣችህ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!! መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰላም ለአመቱ ያድርሰን የልብ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ፍቅሩ ጥበቃው አይለየን አሜን በእውነት
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አገልግሎታችሁን ሰማያዊ ያደርግላችሁ ዘመናቺሁ በቤቱ ይለቅ ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልንለዝማሬዉ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ከቁጥር አትጉደሉበን!!!!✝️✝️✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ቃለ ህይወትን ያስማልን አምላክ ቅዱስ ዳዊት ይጠብቅልን መምህር ❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በስመ አብ በወለድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማችሁ አደራ እስክመለስ ድረስ ብዙ ኮሜንት ቢበዛም ሳትሰላች አንብበው ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን ለእህት ወንድሞቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ የቅዱስ አባቶቻችን በረከት ይድረሰን ይድረሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመሰገን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለወንድሞቻችን ለእህቶቻችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ አሜንአሜን አሜን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌼🌼🌼🌼🌼💐💐💐💐💐💐💐💐አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ጌታሆይ ስለቅዱሳኑ ብለህ ኢትዮጵያን ማርልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen Amen Amen enqon abro adrsen Kale hiwot Kale berket yasemalen 🙏🙏🙏
ቃለ ሒወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን ንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ተመስገን፤ ተመስገን፤ ተመስገን ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይሁን፡ እንኳን አደረሳችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን እንኳን አብሮ አደርሰን መምህር
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እንኳን አደረሰን ቃለ ህይወትያሰማልን
Amen 🙏🏾
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር!የ 2016 ይላልሳ ግን የ 2017 አይደለምዴ???
አሜን!
🙏
ምኞቴ ነው 1 ቀን አብሬ ማክበር
የበገና ዝማሬው በጣም የተለየ እና እጅግ አስደናቂ ነው በዚሁ ቀጥሉ 👏👏👏👏
አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባላቤት #የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክብር ይመስገን #የዳዊት ልጅ #ጌታየ ኢየሱስ #ክርስቶስ ሆይ ኃጥያትየ ይቅር በለኝ በዕድሜና በጤና ያቆይልን መምህሮቻችን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የከርሞ ሰው ይበለን❤
ለአመቱ በሰላም ያድርሰን የዛሬ አመት ጎንደር እንዳከብር እግዜር ይርዳኝ
የልብ አምላክ የነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት በረከቱ ይደርብን❤❤❤
ያመት ስው ይበልን
አሜን አሜን አሜን።
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ዳዊት አምላክ የእኛም አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
እግዚአብሄር ይህንን ጉባኣኤ በእውነት ይባርከው። የሀገርም የቤተ-ክርስቲያንም መሪዎች የሚወጡበት ይሆን ዘንድ እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጣችሁ።
Kale hiywot zemare melakiten yasemalen amen
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እንኳን ለቅዱስ ዳዊት በአለእረፍት እና ለዝክረ ቅዲሣን አመታዊየ ክብረ ብአል በቸርነቱ አደረሣችህ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!! መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰላም ለአመቱ ያድርሰን የልብ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ፍቅሩ ጥበቃው አይለየን አሜን በእውነት
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አገልግሎታችሁን ሰማያዊ ያደርግላችሁ ዘመናቺሁ በቤቱ ይለቅ ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን
ለዝማሬዉ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ከቁጥር አትጉደሉበን!!!!
✝️✝️✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲