“የአዲስ አበባ ወጣቶች ማስጠንቀቅያ ለአሜሪካ” | ADWA | አደዋ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 288

  • @messya7125
    @messya7125 4 роки тому +23

    የኔ አባት የእድሜ ባለፀጋ ኖት ጤና ይስጦት ወጣቶች በርቱ።

  • @sarondawit9462
    @sarondawit9462 4 роки тому +34

    ያገሬ ልጆች ስታምሩ 🙏 እንኳን አደረሳቹ ክፉ አይንካቹ ምርጦች 💚💛❤

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 4 роки тому +66

    የአዲስ አበባ ልጆች ከዘር የፅዱ ሃገር ወዳዶች ናቸው አቦ ሰላማችው ይብዛ proud to be Ethiopia 💚 💛 ❤

    • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
      @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 4 роки тому

      ትክክል

    • @ethiopiaconcernme4658
      @ethiopiaconcernme4658 4 роки тому

      አድዋ ድል ያደረገው ኦሮሞ እና ደቡብ ህዝብ ነበር፤ ያኔ አማራው አዝማሪ እና ደብተራ ነበር ! ጀግናው አይሳደብም አያወራም

    • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
      @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 4 роки тому

      @@ethiopiaconcernme4658 አትሳሳት (ቺ) የአድዋ ድል እኔ እስከማቀው ወይ ካነበብኩት ብሔር ዘር የሚባል የለም። አሁን የፈጠራቹት ወሬ ነው

    • @sarahana7929
      @sarahana7929 4 роки тому

      Taka Holla እናንተ ደግሞ እኛ ብቻ እምትሉት ነገር በዛ ሲበዛ በዚ ዘመን በኦሮሞነታችን ያፈርንበት ጊዜ ነው ታሪክ ለምን አታነብም አትማርም የኛ ኬኛ ከማለት አሁን እንደዚ ተብሎ ተፅፋል እንደኛ የተብላሉ ኢትዮጲያውያን አይደሉም ለአንድ ሃገራችው ሁሉም ሆ ንሎ ወቶ ነው ነፃነትን ሰተውን ዛሬ አንተም መሰሎችህም በየሚዲያው የምትዘባርቁት አቦ ወደዛ ተደበቅ እውነቱን ልንገርህ ከአዲስ አበባ ልጆች ልንማር ይገባል ደቡብ አካባቢ እውቀት የሚባል ዜሮ ወሬና ጉራ ብቻ

    • @anthonyloveanthonylove2159
      @anthonyloveanthonylove2159 4 роки тому

      Taka Holla If you think it’s Oromo and debub who wan the battle, where is the celebration in Oromia region then? Westerns they celebrate the defeat of Hitler.

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 4 роки тому +20

    እመቤቴን የሆነ ኃይል በውስጤ ተሯሯጠ 🇨🇬💚💛❤🇨🇬

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    እውነት ለመናገር ባበይ ግድብ ቀልድ የለም ግብፅ አሜሪካ እጃቹህን ሠብስቡልን እንኑርበት ምነው ሀገሬ ኢቶጵያ ምቀኘዋ በዛ 😭

  • @heleema25kqw58
    @heleema25kqw58 4 роки тому +16

    ሥታምሩ ፀዴ እኮናቹ ሸገሮች ክፋ አይንካቹ የሀገሬ ልጆች አባባም እድሜና ጤና ይስጦት ለአመቱ በሠላም ያድርሣቹ ፍቅር ያሸንፋል

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 4 роки тому +3

    አባባዬ ረጅም እድሜ ይሰጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም ❤️

  • @salambelete1298
    @salambelete1298 4 роки тому +3

    አባቴ እደድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ነፍፍፍ አመት ኑሩልን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 роки тому +5

    በረቱ እኛም ባለኖበት ባዕድ ሀገር አሜሪካ ድምፃችንን እያሰማን ነው።

  • @sarasamer824
    @sarasamer824 4 роки тому

    የኛ የኢትዮጵያ ልጆች ፍቅራችን በጣም ነው እሚያምረው ሰላማችን ይብዛ ፍቅር አንድነትን ሰላምን ያብዛልን

  • @alo2428
    @alo2428 4 роки тому +5

    ሁሌም ደስ ይበላችሁ ሁሌም ሳቁልኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን ጠላታችንን ከምዲርገፅ ያጥፋልን. ።

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት

    በስማም ወጣቶች በጣም እየጠነከሩ ነው ተመስገን ማንም ምንም በሀገሩ አይደራደርም ለዛውም ኢትዮጵያ አባቶቻችን እድሜ ጤና ይጨምርላችሁ እልልልልልል

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 4 роки тому +1

      የአዲስ አ ልጆች ድሮም ጠካራ ናቸዉ ከዘር የጸዱ ንፁ ኢትዮጵያ ዊ

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 4 роки тому +1

      አወ መጠንክር አለብን ግድ ነው ሁሉም ነገር ባገር ነው አገር ከለለ ዘርኝነት የለ ዱረየ ነት የለ

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 4 роки тому +1

      የድስ አበባ ልጆች በርቱ

  • @simegnishanegagre6620
    @simegnishanegagre6620 4 роки тому +1

    ለአባታችን እድሜ ይስጥልን ..... ደሞ ሲያምርባቸው ደስ ሲሉ.... የአዲስ አበባ ልጆች የኢትዮጵያ ወዳጆች አሁንም ያብዛችሁ

  • @xciteali30
    @xciteali30 4 роки тому

    እናመሰግናለን 😘😘😘🇲🇱🌹😍ነፍጠኛና ፋኖ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ አሜን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому

    ውይ አባታችንእረጅም እድሜ ይስጦት በውነትበዚህ እድሜ ወኔት የሀገር ፍቅር

  • @ቲጂየማርያምልጅ-ጀ2አ
    @ቲጂየማርያምልጅ-ጀ2አ 4 роки тому +5

    እንዴት ደስ እንደምትሉ አባታችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እኔ እምለዉ ግን አማራ ብቻ ነዉ ኢትዮጵያን የሚወደው ይገርማል አድዋላይ ግን ሁሉም ብሔረብ ነዉ ህይወቱን የሰዋዉ ታዲያ ለምንድን ነዉ ታሪክን የምታደበዝዙት አማራ ብቻ ነዉ የታሪክ ጀግና ማለት ነዉ መታደል ነዉ

    • @tebejatesfaye5254
      @tebejatesfaye5254 4 роки тому

      Amarigna chigir now inaate lamichilu botaa saxitan madagfi now wanawu

    • @anthonyloveanthonylove2159
      @anthonyloveanthonylove2159 4 роки тому

      ቲጂ የማርያም ልጅ Amhara becha new Adwa stadium yemolaw?

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 3 роки тому

    ውይ አባብዬ ደስ ሲሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔ ጀግና💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @እሙየድንግልልጅወለተገብር

    እፉፉፉ የአድስ አበባ ወጣቶች ፍቅር ናችሁ እኮ ደስ ስትሉ ሁሉን ታደምቁታለችሁ የኢቲዮጵያ ድምቀቶች ናችሁ እግዚያብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @zumalicioussmith8502
    @zumalicioussmith8502 4 роки тому +3

    ለአባታችን እድሜ ጤና ይስጣቸው ደስ ሲሉ 😍😍

  • @almazyemer4435
    @almazyemer4435 4 роки тому +4

    Wow love you all so beautiful Ethiopia💚💛❤

  • @tittit6523
    @tittit6523 4 роки тому +5

    ዋው ማማራቹ እንኳን ለ124ኛው የአድዋ በአል አደረሳቹ በጣም ነው ምታምሩት ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹ በአባይማ ማንም አይደራደርም

  • @nanithomas6441
    @nanithomas6441 4 роки тому +4

    እንኳ አደራሳቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @yeshiayelemelaku9177
    @yeshiayelemelaku9177 4 роки тому +4

    ተባረኩ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን እገራችንን ህዝባችንን መራችንን እብይን ይጠብቅልን

  • @santafeleke3110
    @santafeleke3110 4 роки тому +14

    እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለ ላ ትሁንላችሁ እኳን አደረሳችሁ

  • @እትዮጵያሀገሬፍቅርናት

    የኛ ጀግኖች የእትዮጵያ አንበሳ አይለየቸሁ

  • @kanjokanjo4777
    @kanjokanjo4777 4 роки тому

    ያረብ ድል ለኢትዩጵያ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @kidesteshetu3968
    @kidesteshetu3968 4 роки тому +1

    እድሜውን ከጤና ጋር ይስጦት አባቴ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 4 роки тому

    የሰላም አምላክ ሰላማችሁን ያብዛው አ.አበቤዋች ደመ ንፁህ ለሀገር ለወገን የምትኖሩ ማንነትን ውለታን የማትረሱ ናችሁ

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 4 роки тому +1

    አረ አባቴ ተመቹኝ ረጅም እድሜ ይስጥልን
    የሀገሬ ልጆች ስታምሩ ታኮራላቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤩🤩🤩🤩🤩

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 4 роки тому

    ሀገሬ ልጆች ተባረኩ

  • @ywedemenafake5060
    @ywedemenafake5060 4 роки тому

    አባቴ እድሜ ይስጥልን ፍቅሩን ያብዛልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በማይቀለደው አንቀልድም ወድሞቸ ሰታምሩ በርቱልን አለን ባባይ ቀልድ የለም

  • @mekdlakristigirma9965
    @mekdlakristigirma9965 4 роки тому +1

    አባትዬ እድሜ ጤና ለናንተው ይሁን

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 4 роки тому

    የሸገር ልጆች ምንጊዜም ኑሩልን ሀገሬ እንጅ ዘሬ የማይል ኢትዮጵያዊ ነው

  • @abegagoodson6057
    @abegagoodson6057 4 роки тому +3

    Thank you My natives
    This is the manifestation of nationality and sovereignty of proud Ethiopians !!

  • @mymy2257
    @mymy2257 4 роки тому +7

    ጌታ ይረዳን በምደረ በዳ ሁነ ን ለአባይ ግድብ ዋጋከፍለናል ግድብ የኤትዮጵ ብቻ ነዉ በረቱ ወገኖቼ ክፎ አይንካችሁ ተባረኩ

  • @ናርዲየናትዋልጅ
    @ናርዲየናትዋልጅ 4 роки тому

    እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን❤❤❤❤❤

  • @ethioacat4641
    @ethioacat4641 4 роки тому +7

    ጎበዝ የምን ብድር ብድር ለኛ አይመጥነንም ! ወጥር ሀበሻ አባይን በብራችን እንገድባለን

  • @salambelete1298
    @salambelete1298 4 роки тому +9

    አለባበሳቺሁ ሁሉ ሲደላ ሸገሮቺ ፍቅር እኮ ናቺሁ😘😘😘😘😘

  • @mesfinwubshate3934
    @mesfinwubshate3934 3 роки тому

    የኔ አባት አንደኛ ጤና ይስጦት ጀግና

  • @marymary5944
    @marymary5944 3 роки тому

    ትክክል

  • @አልማዝs
    @አልማዝs 4 роки тому

    በጣም ድስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠቃችሁ አደር ፉከር ብች እንድይሁን

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 4 роки тому

    እንኳን አደረሰ የእማማ ኢትዮጵያ ውድ ልጆቿ ስታምሩ🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 4 роки тому

    አንደኛ እግዚአብሔር አለ ሁለተኛ ሰው አላት ምድራችን

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 4 роки тому +1

    ምርጧችዬ ውድድድድድድ❤️😘 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞች 🙏🙏💚💛❤️

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ

    ዉዶች ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እያሀ ያመናል በለዉ👌 ……………💚💛💖

  • @ኢያ
    @ኢያ 4 роки тому +1

    እግዚያብሄር ከክፉ ፕጠብቃቹ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 4 роки тому

    የኛ አባቶች ጀግና ናቸው

  • @ከሰችግርማ
    @ከሰችግርማ 4 роки тому

    ሀገር ስተምሩ 💚💛❤️🇪🇹ፈጠር እትዮጵያ ይጠብቃት

  • @ቲጂየማርያምልጅ-ጀ2አ

    የኔ ጀግኖች የኔ ልዩዎች የኔ እንቁዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ላባታችን

  • @jaferfichago2854
    @jaferfichago2854 4 роки тому

    ሁን ያለው ይሆናል አብሽር ወገኖቼ አላህ ሁሉንም የማድረግ ሀይል ስልጣንና ችሎታ አለዉ ስለዚህ በአላህ እንመካ በያላችሁበት ዱዓ አርጉ ሀገራችሁን የሚቶዱ ከሆነ።

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 4 роки тому

    ዋው

  • @gentgent4327
    @gentgent4327 4 роки тому +1

    ጎበዞች ቀልድ የለም በአገር ።።።።አገር ከሌለ እኛም የለንም

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶቼ

  • @mekdesfikir8468
    @mekdesfikir8468 4 роки тому

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናቴ እምዬ ኢትዮጵያ💚💛❤የጠላሽ ይጠላ ከሲጅቤ ሀጅበሙ በየኮ

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 роки тому

    እልልልልልልልልልልእኑርልአባታችን

  • @ትግስትአሸናፊ
    @ትግስትአሸናፊ 4 роки тому +3

    ኑሩልን 💖💖💖💖

  • @ዚዙዘሀበሻ
    @ዚዙዘሀበሻ 4 роки тому

    የኔ ጀግኖች አባይ የኛ ነች ማንም አይነካንም አንድ ነን በርቱልኝ

  • @fatimakarimi5792
    @fatimakarimi5792 4 роки тому

    እለ እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል

  • @astertegaye1245
    @astertegaye1245 4 роки тому

    ደስ ስትሉ ናበለው ናበለው ውርደት ካማረው እምዬ ምኒልክ ስምህ ሲወደስ ይኖራል እስካለም ፍፃሜ የአፍሪካ ኩራት አባታችን ምኒልክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን (3)

  • @enyishzewudu3625
    @enyishzewudu3625 4 роки тому

    ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 4 роки тому

    አባቴ እድሜና ጤና ይስቶት።ያገሬ ልጆች ኳራውባቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል።

  • @muluzerefu7480
    @muluzerefu7480 4 роки тому

    አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @mikomiko7798
    @mikomiko7798 4 роки тому +13

    ወገኖቸ ከጥቁር ጣልያን ባንዳ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ 😍

  • @saraAa-sw6wl
    @saraAa-sw6wl 4 роки тому

    የኢትዮጵያ ወጣቶች ምንግዜም ለአሀገራቸው የቆሙ ፈጣሪ ፀሎታቹን ያሞላልን

  • @fhjjvjk1456
    @fhjjvjk1456 4 роки тому

    Waawwwww masha allhh

  • @SaraSara-ot4zt
    @SaraSara-ot4zt 4 роки тому +5

    በርቱ ኩራታችን እናንተማ እያላቹማ በአባይ ጉዳይ አንሰጋም መሰዋት አንሆናለን

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 4 роки тому

    Jah bless Ethiopian brother and sister

  • @ስናይትገነትምንዱባይS

    እስይ፣የኔጀግናውች፣እንኳን፣አደርሳችሁ፣ለአድው፣ባህልብርቱልን፣አባታችን፣እድሜና፣ጤናውትን፣ይስጥልን⛪⛪⛪⛪⛪👍👍👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 4 роки тому

    የእምዬ ሚኒሊክ ልጆች💪💚💚💚💛💛💛♥♥♥

  • @fikergelanew2132
    @fikergelanew2132 4 роки тому +16

    ማስጨረስ ይፈልጋሉ ፀልዩ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይረዳናል

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy 4 роки тому

      God will help you when you do your part that's why he created us Men kind. Your comments it's looks like for animals.

    • @fikergelanew2132
      @fikergelanew2132 4 роки тому +1

      @@me-fs4yy you see if you are animals you will just to be heuman you are killer we see you how you

  • @sosina65
    @sosina65 4 роки тому

    በውነት እግዚአብሔር ይህን ነገር ያመጣው የአገግችንን ህዝብ አንድ ለማድረግ ነው

  • @ባላገርዋብርቴእምየምኒልክ

    ዋው እድሜ ይሥጠወ

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 4 роки тому

    የአገር ልጆች ኮሪባቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ

    ክፉ አይንካብኝ💚💛💓💓💓💓💓💪💪💪💪💪💪💪

  • @gentgent4327
    @gentgent4327 4 роки тому

    አሰይ ሰታምሮ አይለያቹ

  • @malkammalkam5282
    @malkammalkam5282 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃቸቹህ😘😘😘😘

  • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ

    ዋውውው አባ

  • @fatimakarimi5792
    @fatimakarimi5792 4 роки тому

    የኔማርቺ

  • @woynishetwoynishet1238
    @woynishetwoynishet1238 4 роки тому

    ኢትዮጵዬ ፍቅር ነው የሚያምርባት አባቴ እረጅም እድሜና ጤና እንመኛለን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 4 роки тому +1

    የአዱገነት ልጆች የየት ሰፈር ልጅ ነሺ ነዉ ጥያቄቸዉ የዘር ቀልድ የላቸዉም ለገበሬ እንጅ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 роки тому

    ስታምሩ ዋው ትክክል እባይ ላይ ይመጣ ስው ብንይነችን መጣ ማለት ነው

  • @tesfansh9604
    @tesfansh9604 4 роки тому +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❣️❣️❤️❤️wow

  • @ywedemenafake5060
    @ywedemenafake5060 4 роки тому

    ማሻአላህ ወድሜቸ እደት እደምታምሩ ባባይ እማ ድርድር የለም ጠክሩ እንሞታለን እሰከመጨረሻው አረረረረረ

  • @faxumamohammad8345
    @faxumamohammad8345 4 роки тому +1

    Ethopia lezelalem tinur😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ተመስገንአምላኬ-ከ4ነ

    የኔ አባት😍😍😍ፐትራምፕ💪💪💪💪😷😷😷💪

  • @meklitregasa9130
    @meklitregasa9130 4 роки тому

    ደስ ሰትሉ

  • @hananalotibi4606
    @hananalotibi4606 4 роки тому

    እድሜ ይስጣችሁ

  • @danielerkalo7145
    @danielerkalo7145 4 роки тому

    ADWA 💚 💛 ❤

  • @monasona6097
    @monasona6097 4 роки тому

    ተመቻቹኝ ያገሬ ልጆች

  • @sewkefuegezabehermelkam7878
    @sewkefuegezabehermelkam7878 4 роки тому +2

    ababa 1000 amete nurulen big respect 🙏❤

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ 4 роки тому

    ደሰሰ ይላል

  • @tsegaysolomon8034
    @tsegaysolomon8034 4 роки тому

    Telek Abat nachew Kidus Egziabher Yakebrehe ✝️

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱስሚካ

    ስታምሩ

  • @hcighcig5821
    @hcighcig5821 4 роки тому

    አዲስ አበባ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😚😚😚😚😚

  • @ygbbynnhfvvfftgh4815
    @ygbbynnhfvvfftgh4815 4 роки тому

    This is the sprit of Ethiopia!

  • @Aysha-cm4zy
    @Aysha-cm4zy 4 роки тому +2

    አይዞአችሁ ማንም ነጫጭባ አይሞክረንም

  • @rechrech9057
    @rechrech9057 4 роки тому

    ውይ ስታምሩ

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 4 роки тому

    Egizabihr Ethiopian yitebik
    Tebareku!

  • @ወሎየዋነኝ-ኈ8የ
    @ወሎየዋነኝ-ኈ8የ 4 роки тому

    ኢትዩጽያና ህዝቦቿን አላህ ይጠብቃት