ኩዚ ጉኒ ክፍል 1 | Kuzi Guni episode 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • ኩዚ ጉኒ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kuzi Guni everyday @10:00PM Kana UA-cam channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የUA-cam ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official UA-cam Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

КОМЕНТАРІ • 641

  • @ቢቲየማርያምልጅ
    @ቢቲየማርያምልጅ 11 місяців тому +294

    ያማች ኮቸቫሊ ያለው ድራማ ይለቀቅልን የምትሉ እጃቹ ወደላይ 👍👍👍👍👍

    • @Arkearttechnical
      @Arkearttechnical 10 місяців тому +4

      በተለይ (Miracle in cell.7) የሚል እብድ ሆኖ የተሰራበት ያማች please 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢

    • @seblemelese2599
      @seblemelese2599 10 місяців тому +2

      አለን

    • @daggaming3335
      @daggaming3335 10 місяців тому

      Lej

    • @Fyeritsegay
      @Fyeritsegay 10 місяців тому +2

      የኡነት እኔም ሳቁ ናፍቆኛል😢😢

    • @BezawitAsfaw
      @BezawitAsfaw 10 місяців тому +1

      ✋✋✋

  • @Haben-Love
    @Haben-Love 11 місяців тому +166

    ደቂ ሰባት ካብ ሃገር ናብ ሃገር ይሸጋገሩ ኣነለ ካብ ቃና ናብ ቃና ፅቡቅ ጅማሮ ይግበረልና እሰከ (👍ወቅዑኒ እሰከ😁😁😁😁

    • @Funnyanimalvideos_123
      @Funnyanimalvideos_123 11 місяців тому +2

      😂😂😂

    • @samerahpp2018
      @samerahpp2018 11 місяців тому +3

      ብይንአይ መሰሎኒይ ነሩ😂😂😂😂

    • @HgdNdbd
      @HgdNdbd 11 місяців тому +3

      ኩላትና የና 😂😂😂😂😂

    • @HgdNdbd
      @HgdNdbd 11 місяців тому +3

      ኩላትና የና 😂😂😂😂😂

    • @hgdndinhujv428
      @hgdndinhujv428 11 місяців тому +2

      አይዞሺ እንጊዲ ምን ይደረጋል ብለሽ ነዉ😂😂

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 11 місяців тому +32

    ቃና እንደጀመረ ሀይስኩል ሆኜ አይረሳኝም በተከታታይ ዛራና ቻንድራ ጥቁር ፍቅር ኩዚ ጉኒ የውበት እስረኞች ወጥመድ እና ቅዳሜ እና እሁድ ደግሞ ስም እና የነ ሮዚአባቴ ፊልም መቼም መቼም አይረሳኝም ያኔ የትርጉም ፊልም ገና እንደጀመረ ስለነበረ ህዝቡ ሁሉ በየቤቱ ፍጥጥጥጥ ብሎ ያይ ነበረ❤

    • @TsionZed
      @TsionZed 11 місяців тому +4

      እኔ ደሞ 5ተኛ ክፍል ነበርኩ😅

    • @natiialex-iz6fk
      @natiialex-iz6fk 10 місяців тому

      me too@@TsionZed

    • @Hayat-vm6ne
      @Hayat-vm6ne 10 місяців тому

      እኔ6😢😢😢😢😢

    • @genihabesawit
      @genihabesawit 10 місяців тому

      8ተኛ ክፍል ነበርኩ 😢

    • @semirayesuf1139
      @semirayesuf1139 10 місяців тому

      እንድት ነው ይሄሁሉ move አይትሽ ለትምህርት አንቅፋት አልሆንም (

  • @ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ
    @ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ 11 місяців тому +93

    ኩዚ ጉኒ ምርጥ ድራማ ነው አይተነዋል ደግመን እናየዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tiz59905
      @tiz59905 11 місяців тому

      ስንት ሳአት ነው የሚጀምረው

    • @susunenfiker5193
      @susunenfiker5193 11 місяців тому

      Alyme😎😎

    • @hanahana8273
      @hanahana8273 11 місяців тому +1

      😂ምን መሄጃ አለን አዎ ደግመን እናያለን😢😢

    • @yemaryam654
      @yemaryam654 11 місяців тому

      Koy letsmdedut nw enday awo das yelm deram nw gn yekayer sent felm eyal mnden nw andu lay tebek malt ho🤨🤨

    • @asa7410
      @asa7410 11 місяців тому

      ወይኔ ማድማዜል ለልይላ አለች 😊

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 11 місяців тому +105

    የስደት እህቶች ያልታሰበ እንጀራ የነፃነት ንሮ ፈጣሪ ይስጠን አገራችንን ሰላም ያርግልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @mekyamekya3437
    @mekyamekya3437 11 місяців тому +173

    እናየዋለን ይለቀቅ ደስ የሚል ድራማ ነዉ

  • @ethiopia-d8e
    @ethiopia-d8e 11 місяців тому +69

    የንስር አይን ቢደገም እስካሁን ከአየሁት አንደኛ ፊልም

  • @MekdeseMadidoMeja
    @MekdeseMadidoMeja 11 місяців тому +15

    ከ 8. ዓመት ብሃል ድጋሜ አየሁት ቡዙ ትዝታ አለብኝ በጣም ምያስጠላ ትዝታ እና ደስ ሚል 😭😭😭😭አበዝኛው ግን ምይስጥላ ትዝታ አለብኝ 🥺😭😭

    • @AlMas-ji4zs
      @AlMas-ji4zs 10 місяців тому +1

      እኔም ከስምንት አመት በቧላ ድጋሜ አየሁት የኔ ትዝታማ ከ 8 አመት በፊት ከቤተሰብ ጋ ሆኜ በነጻነትና በደስታ በሰላም ነበርሁ አሁን ግን😢በስደት እስር ላይ ነኝ ድራማውን ሳየው የዛኔ የነበርሁበት ትዝ አለኝ

    • @MekdeseMadidoMeja
      @MekdeseMadidoMeja 10 місяців тому +1

      @@AlMas-ji4zs አይዞሽ ዉዴ 🥺🥺🥺🥺ያልፋል ሁሉ 😭😭😭😭😭😭

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 11 місяців тому +55

    ጥቁር ፍቅር፣የንስር ዓይን፣ወጥወድ እና ሌሎች የድሮዎቹን ልቀቁልን

  • @dhheh9433
    @dhheh9433 11 місяців тому +13

    በዚህ ድራማ ትዝታ ያለበት እስቲ 2009 ማታ መብራት ጠፍታ ካላየሁት ትምህርት እቀር ነበር ጧት ለማየት😮😊

  • @Ngsitabrha
    @Ngsitabrha 11 місяців тому +37

    የለቀቂልን ምረጢ ነው በቃና ታይቶ ይተጨረስ ስለ ሆነ ቶሎ ቶሎ ሊቀቁልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fetawitaboa-i1i
    @fetawitaboa-i1i 11 місяців тому +210

    ወይኔ ሽንቁር ልቦችም ይደገምልና❤❤❤

  • @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
    @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ 11 місяців тому +66

    ይቀጥል የማይሰለች ድራማ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tectina6188
    @tectina6188 10 місяців тому +2

    ምን አይነት ትውስታ ነው ? የዛሬ አያድርገው እና ከምሽቱ አንድ ሰአት እስከ ሁለት ሰአት ጊዜዬ የኩዚ ጉኒ ነበር ኩዚ legend ነው ገራሚ ትወና ገራሚ ጀብደኝነት ገራም ታሪክ ገራሚ ትዕይንቶች መቼም ማይረሳ ወንድማማችነት እና ጓደኛሞች እንዲሁም የቤተሰብ ፍጥጫዎች የታዩበት ምርጥ ታሪክ ያለው ፊልም ❤❤❤
    What kind of memory is it? Don't do it today and from one o'clock to two o'clock in the evening it was Kuzzi Guni. Kuzzi is a legend. Amazing acting. Amazing adventure. Amazing story. Amazing scenes. A movie with a great story that never forgets brotherhood and friends and family Stories.❤❤❤

  • @GamerUniverseHQ
    @GamerUniverseHQ 10 місяців тому +8

    ይመቻቹ ቃና በጣም አዝገውን ነበረ በብር እና በቴሌግራም ቀጥሉበት እንደዚ የድሮ የቃና ፕሮግራሞችን ልቀቁልን

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 2 місяці тому +1

    የዋህ❤ሩሁሩህ😢ግን ጠንካራ ጀግና❤ለሰው መስዋእት ሰው ወዳጅ😢የማይቀና ❤የማይወዳደር 😢በጎ ኣሳቢ ምርጥ ፀባይ ፍቅሪ❤የቤተሰብ ኩራት ደስታ❤የሰው ደስታ ሰኬት የሚያስደስተው❤በጣም በራስ መተማመን ጠንካራ ደፋር❤

    • @merhawitmerhawit7920
      @merhawitmerhawit7920 2 місяці тому

      ቡዙ የማይጨነቅ ደፋር❤በጣም በራስ መተማመን ምርጥ ፀባይ❤75 %ጥዑይ25%ሕማቅ ፀባይ😮ደጋዊ ኩሉ ነናይ ባዕሉ❤

    • @merhawitmerhawit7920
      @merhawitmerhawit7920 2 місяці тому

      ምን ለመስራት 😢ኣሰብክ ምን ኣሰብክ በጭንቅላትህ❤ሰው ወዳጅ የዋህ ምርጥ ፀባይ❤

  • @fetihaaa
    @fetihaaa 10 місяців тому +9

    OMG THANK YOU FOR UPLOADING KUZI GUNI. IVE BEEN WAITING FOR SO LONG!

  • @ራህማይቱብ
    @ራህማይቱብ 10 місяців тому +14

    እናያማች ይደገሙልን የምትሉ 👍👍😁🙈

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 11 місяців тому +34

    እባካችሁ ቃናዎች በፍጥነት ልቀቁልን !!❤❤❤

    • @eman6877
      @eman6877 10 місяців тому

      Kkk lemin wede turik atihejim muluwun eko telekal bekana alelachuh ke zih befit tayital

    • @ሓማል
      @ሓማል 10 місяців тому

      ​@NateChristian-ee5kp😅😅😂😂

    • @kestedemena280
      @kestedemena280 10 місяців тому

      Niki kiki

    • @الحَمْدُِلله-ح6ح6ي
      @الحَمْدُِلله-ح6ح6ي 10 місяців тому

      ​@NateChristian-ee5kp😂😂😂😂😂

    • @hayatadela
      @hayatadela 10 місяців тому

      ​@NateChristian-ee5kp😅😅😅😅

  • @ekayemihret3056
    @ekayemihret3056 11 місяців тому +7

    ድጋሜ ላላየዉ ሰዉ ጥሩ ፊልም ነዉ ተከታተሉት

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 10 місяців тому +7

    ኩዚ ጉኒ በጣም ደስ ይላል ሲሉ ነበር እስኪ እንየው

  • @aulathaula1616
    @aulathaula1616 10 місяців тому +9

    ቤተስቦቸን አስታውስኝ ይሄ ዲራማ ተስብስበን እናየው ነበር የዛሬን አያርገውና እዲሜ ለስደት😢😢

  • @AliAli-nk4re
    @AliAli-nk4re 10 місяців тому +8

    ያላለቀ ፍቅር ይለቀቅልን በፈጠራችሁ ልቀቁት❤❤

  • @marey882
    @marey882 10 місяців тому +11

    የራስ ምርኮኛ ይደገመልን 😘

  • @RodiRodi-b7k
    @RodiRodi-b7k 10 місяців тому +4

    ይእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ከረጅም ግዚ በኃላ ስላየሁት❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 11 місяців тому +15

    የኛ ሰፈር ይደገምልን pleas 🙏

  • @galwejerat-p1k
    @galwejerat-p1k 10 місяців тому +10

    ሰብ ሓድስ ህይወት ይጅምር ኣነ ክዓ ድድሕሪ ሓድሽ ፊልም ቱርክ ይዞር ተጋሩዋይ😢🤣🤣🤣

    • @SaraA-cl1kt
      @SaraA-cl1kt 10 місяців тому +1

      ዋላ አነ😂😂😂

    • @genihabesawit
      @genihabesawit 10 місяців тому

      ሓዱሽ የኮነይ ቀደም ነይሩ እዩ ዓዲ ከለና 2009 2008

    • @mezerberha5269
      @mezerberha5269 10 місяців тому +1

      ዋላ አነ😂😂😂😂❤

  • @zul6644
    @zul6644 11 місяців тому +14

    መንታ ገፅን ልቀቁልን እስቲ ይለቀቅ ምትሉ በlike

  • @fafi16119
    @fafi16119 11 місяців тому +6

    ሁለተኛ ላየውነው ደስ የሚል ድራማነው ኩዚ ጉኒ🎉🎉🎉

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 10 місяців тому +6

    ዋው የመግቢያ ሙዚቃው እራሱ ልዩ ነው !

  • @madi2644
    @madi2644 11 місяців тому +5

    ጥቁር፡፡፡፡ፍቅር፡፡፡፡፡፡እናዛራ፡፡፡፡ቻድራም፡፡፡፡ይለቀቅልን

  • @YoftaheAbera-i7r
    @YoftaheAbera-i7r 9 місяців тому +2

    የበቀል መንገድን ልቀቁልን😢😢😢. ይለቀቅ የምትሉ በላይክ

  • @goldenscreen3091
    @goldenscreen3091 10 місяців тому +6

    እንደ እናት ይደገምልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 10 місяців тому +6

    እባካችሁን ሽቁር ልቦችን እንደገና ልቀቁልነ😢❤❤❤

  • @AminaMustefa
    @AminaMustefa 11 місяців тому +15

    የነስር አይን ድራማ ይለቀቅልን ❤❤❤❤❤❤ የነስር አይን ድራማ ይለቀቅ የምትሉ ላይክ አድርጉ ❤❤❤ምርጥ ድራማ ነው

    • @saleemaassen7129
      @saleemaassen7129 11 місяців тому

      ቴሌግራምላይአለ

    • @ethiopia-d8e
      @ethiopia-d8e 11 місяців тому

      የንስር አይን አንደኛ ነው በትክክል

    • @ethiopia-d8e
      @ethiopia-d8e 11 місяців тому

      ​@@saleemaassen7129ቴሌግራም ምን ላይ ነው

    • @AminaMustefa
      @AminaMustefa 11 місяців тому

      @@saleemaassen7129 ውዷ ቴሌግራም የሌለንስ ደግሞ ከሚደብረኝ ነገር ቴሌግራም ላይ ፊልም ማየት ስጠላ

    • @AminaMustefa
      @AminaMustefa 11 місяців тому

      @@ethiopia-d8e አዎ ምርጥ ነበር

  • @RodiRodi-b7k
    @RodiRodi-b7k 10 місяців тому +2

    ይእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ከረጅም ግዚ በኃላ ስላየሁት

  • @ፍንዳታዋነኝየወሎዋሸጋ
    @ፍንዳታዋነኝየወሎዋሸጋ 11 місяців тому +5

    ኩዚ ጉኒ የምር ምርጥ ፊልም ነው ወድደዋለሁ 🥰🥰🥰🥰🌹🌹

  • @makbelnegash5554
    @makbelnegash5554 5 місяців тому

    still watching this movie in 2024

  • @HikramSultan-k9h
    @HikramSultan-k9h 11 місяців тому +20

    እፈልጋለን ኢለቀቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @faizahussen3140
    @faizahussen3140 10 місяців тому +8

    የበቀል መንገድን ልቀቁልን❤❤❤❤❤

  • @edenwelde236
    @edenwelde236 11 місяців тому +17

    ጥቁር ፍቅር ይለቀቅልል ውበት እስረኞች አሳዪን ቃናዬች

    • @milli12354
      @milli12354 11 місяців тому +1

      ወይኔ ጥቁር ፍቅር በተለይ❤❤❤

    • @sultan23-e1n
      @sultan23-e1n 10 місяців тому

      ​@@milli12354በ ቴሌቪዥን ማየት ነው የምንፈልገው

  • @TigestTesfaye-q4g
    @TigestTesfaye-q4g 10 місяців тому +2

    ኩዚ ጉኒ ካየሃቸው የቱርክ ፊልሞች አንደኛ ነው❤❤🎉🎉🎉

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 11 місяців тому +10

    የኛ ሰፈር ይለቀቅልን

  • @FatimahAlhabshi-tq8jn
    @FatimahAlhabshi-tq8jn 11 місяців тому +6

    አይቸ ጨርሸዋለሁ ያምራል እይውትት ኬምራ ❤❤❤❤ኩዚ ❤❤❤

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 10 місяців тому +9

    ጥቁር ፍቅር ልጂቷ እና የቆዩ የሜክሲኮ ድራማዎችን ልቀቁልን🙏

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 11 місяців тому +4

    የታየዉን ከመዲገም ክፍል ሁለትን ብትለቁ ጥሩ ነበር እኔ አላይም አቃጣይ ሰዉ የበዛበት ነዉ ለኮሜንት የመጣሁት

  • @AnwarMan-mx8hh
    @AnwarMan-mx8hh 11 місяців тому +10

    አረ ሙሉውን ልቀቁል እናየዋለን

  • @cufhir9001
    @cufhir9001 11 місяців тому +2

    ሊደገምነዉ ዋዉ ግን መጨረሻዉን ስለማቀዉ አያጓጓኝም ለመድገም ደስ አይለኝም

  • @rahwahabesha1268
    @rahwahabesha1268 11 місяців тому +22

    ተጋሩ ኣለና ዶ 🙋‍♀️

  • @HahaYsyshs
    @HahaYsyshs 11 місяців тому +17

    የፍቅር ነገርን ከክፍ 50ጀምራችኹ ልቀቁልን

  • @EmanMuhammad-f5w
    @EmanMuhammad-f5w 11 місяців тому +8

    በጣም ደስ ይላል ፍቅር ከበቀልንም ልቀቁልን❤❤❤

    • @AminaMustefa
      @AminaMustefa 11 місяців тому +2

      አዎ ይለቀቅ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ljhoyahmad6904
    @ljhoyahmad6904 11 місяців тому +6

    የነስር አይን ይለቀቅ ልን

  • @zeendgh6576
    @zeendgh6576 11 місяців тому +6

    አገር እያለሁ አይቸው አለሁ የዛሬ አምስት አመት

  • @frdi_best7319
    @frdi_best7319 10 місяців тому +2

    እባካቹ ቃናዎች መንታ ገፅ ልቀቁልን

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 10 місяців тому +2

    በጣም የምወደውፊልምእኮነው❤❤❤እንኮንደገማችሁት

  • @abduweid
    @abduweid 11 місяців тому +4

    ይሄም ይለቀቅ ግን አዲስ ፊልም ጀምሩልን እባካችሁ

  • @RodiRodi-b7k
    @RodiRodi-b7k 10 місяців тому +2

    እናመሰግናለን በድጋሚ ስላቀረባችሁልን

  • @አልምዝ
    @አልምዝ 11 місяців тому +10

    በጣም ደስ ይላል ❤🎉

  • @mdvip2773
    @mdvip2773 11 місяців тому +6

    wOw younwa amazing zis move thank you kana ❤❤❤❤❤

  • @habhabshi8591
    @habhabshi8591 10 місяців тому +2

    የኛ ሰፈር ቢደገም 1 ጀምሮ❤❤

  • @uadh7751
    @uadh7751 11 місяців тому +2

    ኡንካን ደና መጣቹ እናመሳግነላን😊😊😊😊❤❤❤❤👍👍👍👍♥️♥️♥️💐💐💐🌹🌹🌺🌷😘🥰🥰👍🌷🌷

  • @ሱሱቲየባቦዋ
    @ሱሱቲየባቦዋ 11 місяців тому +6

    ልጅቷ ይደገምልን

  • @hanabekele804
    @hanabekele804 11 місяців тому +3

    የበቀል መንገድ ጀምሪልን plss❤

  • @zamzamail2115
    @zamzamail2115 10 місяців тому +4

    ዛራና ቻንድራም ይደገምልን😢😢😢

  • @obsaabdi5584
    @obsaabdi5584 11 місяців тому +9

    ምርጥ ነዉ እንደግማሌን

  • @Mastewal00
    @Mastewal00 11 місяців тому +5

    ዛራ እና ቻንድራ ይለቀቅ 🙏

  • @natnelkine
    @natnelkine 10 місяців тому +5

    ችኩር ይለቀቅ ሁላችሁም ላይክ ❤😊

  • @tilahunmenkir2042
    @tilahunmenkir2042 10 місяців тому

    ማስተላለፍ ካልቀረ እንደዚህ አንዳንድ አዝግ ሙሉ ክፍሉ የለ በራሱ ድምጽ ያዝገናል አቦ ይመቻችው

  • @production3969
    @production3969 10 місяців тому +1

    በህይወቴ ትምህርት ካገኘሁበት ትምህርት ይሄ ድራማ ነዉ ❤

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 11 місяців тому +3

    ሁለየ እፈልግ ነበር ባያት ሺክረን ቃናወቺ❤

  • @khalidBedriAhmed
    @khalidBedriAhmed 10 місяців тому +2

    Please tikur feqer badegami akerobukin Batam mewdaw taktataye film naw

  • @rahmetmohmmed4737
    @rahmetmohmmed4737 11 місяців тому +6

    ሽንቁርልቦችም ይለቀቅልን🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @hayutihayati1398
      @hayutihayati1398 10 місяців тому

      ያለፈ ፊልም ምሊሰራነው ሁለትሽሂ ስምንት አይተነዋል ይሄ ፊልም እራሱ ሁለትሽሂ አምስት ታይቷል

  • @asfd9681
    @asfd9681 10 місяців тому +3

    ለምን ፈሪሀ ክፍል ሁለትን አለቁትም

  • @ሠኒYOUTUbe
    @ሠኒYOUTUbe 10 місяців тому +2

    የሠው ደሥታ የሚያሥደሥታች እሥቲ ሥወዳቹ ደምሩኝ ፕሊሥ🙏 ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ለ🇪🇹👈 የመዳም ቅመማች እግዚአብሔር ያልታሠበ የማታ እጀራ ይሥጣቹ ይሥጠን❤❤ ፈጣሪ

  • @heesan7389
    @heesan7389 7 місяців тому +2

    ልብ ውልቅ ቃና 😊

  • @Mnte812
    @Mnte812 10 місяців тому +3

    ሽንቁር ልቦች ይደገምልን🙏🙏

  • @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
    @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ 4 місяці тому

    ቅመሞችየ ምርጥ ድራማ እንደሆነ ልጀምረዉ እንደ🎉❤❤🎉❤❤🎉❤❤🎉❤🎉❤

  • @HabenTewelde-t8g
    @HabenTewelde-t8g 11 місяців тому +4

    I will wait please ❤❤❤

  • @EmanMuhammad-f5w
    @EmanMuhammad-f5w 11 місяців тому +6

    ስፈልገዉ ስፈልገዉ ነበር❤

  • @seadi_
    @seadi_ 11 місяців тому +8

    የታየ ድራማ ከምትለቁ በዚ ፋንታ ሌላ አትለቁምደ😁

  • @Fikrealemu
    @Fikrealemu 10 місяців тому +1

    ምህረት የሚለውን ፊልም ከሰኞ እስከ አርብ አርጉልን

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
    @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa 11 місяців тому +3

    እረ በህግ ቃናወች ራሞ በዚህ ልቀቁት ኡፍፍፍፍፍፍ😢

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 11 місяців тому +5

    ወይኔ ጉድ ነው እኔ ሀገር ማግበቱን ራሰውት በቃናዎች ምክኛት 😢😢😢😢😂😂😂😂

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 11 місяців тому +4

    ዋውው በጣም ደስ ይማብል ፈልመ ነው💞💘❤

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 11 місяців тому +4

    ደስ የሚል ይመስላለ👍👍👍

  • @BEBITA-wf2ri
    @BEBITA-wf2ri 11 місяців тому +2

    tikur fikr yjemer emtlu👍

  • @Drfiraa99
    @Drfiraa99 10 місяців тому

    Thanks kana TV for uploading this masterpiece Turkish series to UA-cam by Amharic we are great full

  • @Nebyatsweet-s7d
    @Nebyatsweet-s7d 11 місяців тому +2

    ኧረ ምን አረግናችው ሌላ የቱርክ ፊልም ጠፍቶ ነው ወይስ ተርጓሚ ጠፋ

  • @HikmaWeloyewa-o9r
    @HikmaWeloyewa-o9r 11 місяців тому +6

    የዛሬ 7አመት ደሴ ሆኘ ነበር ያየሁት😢❤

  • @hanan858
    @hanan858 11 місяців тому +7

    ይሄ ፊልም ኢትዮጵያ ሆኜ በቲቪ እከታተለው ነበር 👊🤗 አሁን ደግሞ ልድገመው እንዴ 🙃😉

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 11 місяців тому

      ቤታቹ ለይ ቲቪ እያለ ያሳው ሀገር 😂😂😂እኛ ቤት ቲቪ ቢኖር ሰደት ለልመጣው 😮😮😂😂😂ሙስታሂል 😢😢😢😢

    • @kiyya5763
      @kiyya5763 11 місяців тому

      😅😅😅😅 ikoo

    • @hanan858
      @hanan858 11 місяців тому

      @@ayishaatisha8475 ስደት የመጣሁት የራሴ ሀብት እንዲኖረኝ እንጂ ቤተሰብ ድሀ ስለሆነ አይደለም 🙃😉😉😁😁😁

    • @ኡሙሀዩቲነኝየስልጤዋ
      @ኡሙሀዩቲነኝየስልጤዋ 11 місяців тому

      ​@@ayishaatisha8475ሙስታሂል አለልሺም 😂😂😂😂😂😂😂

    • @A_l_M_A_Z_21
      @A_l_M_A_Z_21 11 місяців тому

      ​@@ayishaatisha8475😂😂😂

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 11 місяців тому +30

    ዛራ ና ቻንድራንም ድገሙልን

    • @mindaamindaa1579
      @mindaamindaa1579 11 місяців тому

      ተፈለጋችሁ በቴለግራም ላይ አለ

    • @Ethio215
      @Ethio215 11 місяців тому

      ​@@mindaamindaa1579ምን ላይ ነው ቴሌግራም ላይ

    • @MelatAlemayhu-xw1hp
      @MelatAlemayhu-xw1hp 5 місяців тому

      @@mindaamindaa1579please የተቀማ ህይወት ማግኘት እችላለሁ

  • @onelove1-y3v
    @onelove1-y3v 10 місяців тому +2

    ሁለም የድሮ ፊልም ይለቀቅ❤

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 10 місяців тому

    ከዚህ በፊት በቲቪ አይቸዋለሁ 👍👍👍👍

  • @Cenang34
    @Cenang34 10 місяців тому

    Thank you finally 🎉keep uploading this movie I love it

  • @ferhan_m
    @ferhan_m 10 місяців тому

    Kana tv betam tnx yalfelkubet bota alnberm ❤❤❤❤

  • @anshamohammedali791
    @anshamohammedali791 10 місяців тому +1

    የኛ ነገር የቱርክ አጃቢሆነን መቅረታችን ደሞሱስይሆናል

  • @DeborahAlex-jt6su
    @DeborahAlex-jt6su 2 місяці тому +1

    Hulet mnta gesochn lekekuln please 🙏🙏

  • @lifeinethiopia
    @lifeinethiopia 10 місяців тому +1

    በስማም ቤሉል እና ማድማዘል!

  • @Amina-vy4hz
    @Amina-vy4hz 11 місяців тому +3

    የታየ ከመዲገም ሌላ ልቀቁ ችጋራሞች😅

  • @rossross6520
    @rossross6520 11 місяців тому +2

    Wow betame arefe endatakuaretute❤❤❤