Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እደዚህ ፊልም መጨረሻ ያመረ አላየሁም መጨረሻው በጣም ነው ደስ እሚለው ደግሜ እያየሁቴነው❤❤❤😊
ደግሜ ደግሚ ለሶስተኛ ጊዜ ነው የማየው
same here
ያምራል ፈረሐትና አስሊ❤❤❤
በጣም ምርጥ ፊልም ነው አይቸዋለዉ እዩት ትወዱታላችሁ 👏👏👏👏👏
ርእሱ ንገሪኝ
@@rozagidena2425 siyah beya ask
አማረኛ የለውም?
Ishi😅🥰
NC hxp p🇨🇼🇩🇿🇪🇨🇪🇪🇪🇪🚘💒🏯💒⛪
እኔ አሁን አሁን የሀገረችን ፉልም እየስጠለኝ ነው ለምን አትሉኝም በቱርክ ፊልም ፍቅር ታለክፍየለሁ እኔ ብቸ ነኝ ወይስ እንደ እኔ የተለካፈ አለ 😄😄😄
አረ እኔም😜😅😅😅😂😂
Me too 😅
እኔም በኡነት የሃገር ፊልም ኣይቸ ኣላውቅም የቱርክ ፊልም ከጀመርኩ ባሃላ ማለት ነው
እኔም 🙄🙄
Kkkkkkእኔም
ይሄን ፊልም በጣም ከመውደዴ የተነሳ ለ3ኛ ጊዜ እያየሁት ነው ተመልከቱት ትወዱታላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ላሀይ ነው ድጋሜ😢😂😂
እኔም ወላሂ😅😅😅
እኔ ለሁለተኛ ግዜ እያየሁት ነው
you cat
እኔም የምር ሁለተኛ እያየሁት ነዉ 😢😢😢😢
አሁን ሁለተኛ ልደግመው ነው ይህን ድሪማ😩አየ አለመታደል እደት ብየ በቱርክ ፊልም ታወርኩ😥😥🥺
😅😅😅ኢኔም
እኔም😢😂😂😂😂
እኔም😂
መጨረሻዉግን ስት ነዉ ዉዷ❤?
እኔም😂😂😂
ማነው የሆነ ሰው ያየ የፍቅር ነገር እሚለው የፊልም ርዕስ ላይ ያለውን የከማል ጓደኛ ደስ ሲል
ያላለቀ ፍቅር ላይ ነው ዛሂር
@@hadramoussa837 አዎ ዛሂር
አወ ዘሂር
የፍቅር ነገር ክፍል 50አይለቀቅምደ
ይሄን ድራማ ደግሜ ጀመርኩት በጣም ደስ የሚል ነው
Me too 🥰🥰🥰
Me too
እኔም ደጋግሜ አየዋለሁ አይሰለቸኝም
ውዴ እስከ ስንት ክፍል ነው ንገርኝ አለቀ ገና
@@rukyayesuf4010 ማሬ ስንት ክፍል አለው ተከታታይ ነው ያለቀ ነው በፈሪሃ ና እሚር ተጠምዴ ነብር እስኪ ቦታ ልቀይር ብየ ነው
በጣም ቆንጆ ፍልም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ደስ የምል ድራማ ነው ደግሜ እያየሁት ነው
ማእበል ይለቀቅ የምትሉ
እኔ
ይለቀቅ
እረ ይለቀቅ
ማእበል መቆረጥ የለበትም እኛ የቤተሠብ ፍቅር ማጣት ማግኘትን የምታስተምረን ትምህርት ቤታችን ጀሚሌና እናት ሀፊሴን መጨረሻቸውን ሣታሣዬን መቆረጥ አንፈልግም ድርብ ማጋችሁን ለሸማኔዎች ተውላቸው
ከትንሽ ፓርት በኋላ ከዚህም ፍቅር ይይዝሻል
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እናመሰግናለን እና እባካችሁ ማዕበልን ልቀቁልን ብዙ ክፍል አለው ይለቀቅ plis 🙏
Nio
💛የፈርሃት እና የአስሊ💖 አጫጭር ቪዲዮዎች 1. ua-cam.com/video/_126nY9OzHA/v-deo.html2. --የፈርሃት እና አስሊ አጭር ቪዲዮ ክፍል 8💕ua-cam.com/video/cERG1tuhmAs/v-deo.html3. --የፈርሃት እና አስሊ አጭር ቪዲዮ ክፍል 40💕ua-cam.com/video/bSJUX5yjSxk/v-deo.html
እኔም ድራማውን ከመውደደ ብዛት ድጋም እያየሁ ነው።
እኔም😊😢😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
እኔ ም❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊
ተመልካችን አክብሩ ማእበል ምእራፍ አንድ አልቆ ከሆነ በስር አት ምእራፍ አንድ አልቋል ብላችሁ መቸ እንደሚቀጥል፡ማሳወቅ አለባችሁ ብዙ እያቋረጣችሁ የተዋችሁት አለ አይን መቀለጃ አደለም
አንተ ጅል ይቀጥላል ማለት ምን ማለት ነው? እሱም ይብራራልህ ወይስ ትምህርት ቤት እናስመዝግብህ?
እሄ ፊልም እንዴት አባቱ ደስ ይላል
ይላለቀ ፍቅር ላይ የከማል ጎደኝ አለ ምርጥ ወንድም ሆኖ መተወን ይችላል የተቀማ ሂወት ላይ የኤፍሱንአፍቃሪ ።አለበት ሂወት ትቀጥላለች አንዱን ስንጨርስ ሌላ ይመጣል።
የኛ ሰፈር ላይም ሃቀኛ ጠበኛ ሁኖ ይሰራ ነበር
አወ።።አሉሁለቱም
ምርጥ ድራማነው እኔ ባረበኛ አይቻዋለሁ ውዶቸ እዩትማዕበል ይመጣሉ ምእራፍሁለት እስከዛ ካልጠበቃችሁ በአረበኛ አለላችሁ እዩት እኔ እስከመጨረሻው አይቻዋለሁ በአረበኛ
ባረብኛ ፈልጌ አጣውት ውዴ
ምንድነው ርዕሱ
ድርና ማግ ባረበኛ ምንድን ነው ስሙ
مسلسل الحب اسود ابيض
የኔጀግና ፈረሀት ስወደው ♥️♥️😘
ኡፍ ማዕበል ተሎ ልቀቁልን እባካቹ ጀሚሌ እና ሶኖር መቴ ሱሊማን እና እሱማን በጣም ነው የናፈቁኝ
❤❤❤❤ፈረሀት &አሲል😊😊
ማነዉ ድርና ማግን ለሁተኛ ገዜ ያየ በጣም ይመቸኛል
ደስይላላል ቀጥሉበት😘😍
ጀም ምርጥ ሰው ነው ወድምነት ያምርበታል ደሞ
አደራ እኛ የምንፈልገው ፌልም እንጂ መፀሀፍ አይደለም ደሞ ምዕራፍ 2 ፣3 እያላችሁ ልባችንን አንዳታድርቁት ። በቃ ባንዴ ጨርሱልን ።
hhhhhh
ክክክክ
ማአበል ይቀጥል please
ማዕበል ብዙ ይቀረዋል እባካቹህ ልቀቁልን
Yiketlal teblual tebki
ይቀጥላል ተብለዋል
betekeke
Barebga eyew
ይሄ የጀመረዉ ሲያልቅ ጠብቂ
ማነውእደኔፈረሀትንየሚወደውእስካሁታየሁትቃናየሱይበልጣልይመቸኛልየምትሉ❤❤❤❤❤❤
ደስይላልቀጥሉበት❤❤❤❤
ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ 20 ሳብስክራይበር ብቻ ነስ የቀሩኝ ወጎኔቸ።🙏🏼💜 🇪🇹
Haaaaa God help him🙏
Asy
ዋውውው ገና ከመጀመሩ አስለቀሰኝ ምርጥ ፊልም ነው
አትይኝም 😂😂😂😂 ታድለሽ
@@frehiwotasefa5445 🙄🙄🙄የምር የፈረሀት የልጅነቱ ታሪክ እኮ ነው ያስለቀሰኝ 😭😂😂😂
በጣም ጣፋጭና ልዩ ፊልምነው እድሁም ትምህርትነው ባረበኛ እስከመጨረሻው አይቻዋለሁ
ሊንኩን ላኪልኝ ውዴ
@@merry8649 awo laklni plshi sistu
አረ ገና አላለቀም በአረቤኝ
ፈረሀት በኔ ነው የወጣው ልክ እንደኔ ነው የምትሉ 👍👍👍😎😎😎👍😍
Yes 😋😋😋
ማዕበልን መጨረስ አለብን እባካቹ ቀጥሉልን አደራ
እኔምየማእበልመጨረሻነዉየናፈቀኝ
ማእበል ምእራፍሁለሀት ይለቀቅልን ገና ብዙ ታሪክ አለው።
አስሊ ምርጥ. ዱክተር. ምርጥ. እህት. ምርጥ. ሚሰት. ፈረሀትን. ከአውሪነት. ወደ ሰው ቀየረችው
እነሡንለማግኘትቱርክመሄድአለብን
የምፈልገው ነገር ሳላገኝ ቀሪቼ ኣውቃለሁ😢❤በራስ መተማመን መማር 😮ራስን ማወቅ መውደድ መመስረት ማሳደግ መለወጥ ማክበር ..❤
"ቃሉ እንደሚለው ቀኝህን ለሚመታህ ግራህን ስጠው፡፡" የትኛው መጽሀፍ ላይ ነበር እንደዛ የሚለው? መቼስ የቱርኮች ላይ አይደለም፡፡አይ ቃናዎች ማቀራረብ ስትውዱ፡፡ የራሳችሁ ያልሆነ ንገር ምንም አያረግላችሁም፡፡ ፊልሙ ላይ እንደዚህ አይነት ንግግር በጭራሽ አልተጠቀሙም፡፡🤣🤣🤣🤣🤣
የእስሳት ሀኪም ነኝ አላለም😂😂😂😂😂
በጣም ቆንጆ ነው❤❤❤
አሁን ገና ምርጥ ፊልም አመጣቹ
እባካችሁ የህንዲ ፍልም pepanah የምል ይቀቅልን የምትሉ
ወቸ ጉድ አለ ጣሰዉ በቃ ቱርኮች ከአይምሮአችን እዳይወጡ እዳይረሱ እዛዉ እዛዉ ላይ ይጭኑብናል አይደል ጀሚሌ ዛሬ ማታ የለችም አይይ
ኪኪኪኪ ወለ ኒሞሪ አረጉን እኮ 😂😂😂😂👍👍👍
አረ ምነው ቸኮላችሁ ይህን ለማሳየት ያኛው ሳያልቅ
ቃናዎች በጣም ነው የተበላሻቹት አንዱ ሳያልቅ አንዱ መጀመር ትገርማላቹ!!
ትክክል😢😢😢😢😢
ማበል ልታቋርጡት እዳይሆን በጣም የሚያሳዝን ቦታ ላይ ልታቋርጡት ነው ወይኔ
ትንሽ ክፍል ነው
አቤት ኮሥታራ ቆፍጣና ወንድ ሥወድ በቱርክ ቋንቋ አይቼው ተመችቶኝ ሣለ ተቋርጦ ቃና ላይ ሥለ ተለቀቀ አመሰግናለሁ
እኔ የምለው ማእበል ምን ላይ ሊጀመር ነው ማለት ይህ ማግ ምግ እያላችሁ ያመጣችሁት እስኪያልቅ ልንጠብቅ ነው እረ በህግ አምላክ ተው ልቀቁልን
👍😂
ምን አልባት ሺሚያ ሢያልቅ ይጀምሩ ይሆናል ግምት ነው 😍
የጀሚሌን ቤተሰቦች የናፈቀ ማነዉ 😭
ሳህር የካማል ጓደኛ ምርጥ ሰዉ ነው
ደሰ የሚል ይመሠላል
Betam
እኔምለው ልክ እደዚ አይነት ታሪክ ያለው ጥሩ ፊልም ንገሩኝ የቱርክ ፊልም ይሄን ፊልም ሳይደብረኝ ነው ያየውት ንገሩኝ ምርጥ ፊልም እጠብቃለው !!!!
ጠቁመኝ ለኔም
እስከመጨረሻው አይቸዋለሁ ያሳዝናል ደስም ይላል
Eda Mabel regime filme atlkakwe yeslchale
ፒተር የናፈቀቻችሁ የት አላችሁ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ፍረሀት አስላን የኔ ነው😅😅ባትጋሩኝዶክተሯ የኔ ውድ 😘አሲል😍
አለችትዴ
@@medimedi9712 ስበትክፍል35ይቀጣል
@@medimedi9712 cc do gf
ፈረሀትን እደኔ የሚወደዉ ❤❤❤👍👍
ጥሩ ይመስላል እስቲ ይታይ ግን ማዕበል በመቋረጡ ቅር ብሎኛል😌🤨
መቼ አይተህው የው የበቀል ታሪክ ነው የሚሆነው
Betam meret drama nw atesesetebetem
@@እሥላምዲኑሠላምያርብሙሥሊ እሽ ባያምርም እናየዋለን ጊዜ ማሠለፊችን ናቸው
@@hadramoussa837 😥😥😥አፈኢኔም
Ere tegelagen enji
So many peoples are not in love with this movie please kana try to post another movie the movies you post are the same
በጣም ደስ የሚልይመስለናል ግን ለምንድነውመጀመረያማዕበልያለጠረሳቹ አኔበጉጉትልምትነው
አጀማመሩ ምርጥ ፈልምነዎ
መቼም መአበል ምዕራፍ ሁለት እስክትተረጉሙ ይመሰለኛል ይህንን መሀል ያስገባችሁት መአበል ደስ የሚል ትምህርት ያለው ነው አታቋርጡት
ማእበል እደት ላይቀጥል ነውደ ሽሚያ እንኳን ነድም ሲድን የኔም የድራማው ፍቅር አብሮ ጠፋ እውነቴን ነው
እኔም ..ሽሚያ ከነዲም መዳን ቡሀላ ተንዛዛብኝ
እስማማለው ድሮም የሼኒዝ ክፋት በዝቶ እጅ እጅ ብሎኝ ነበር :: እሱ ድኖም ምንም የተለየ ነገር የለም ይባስ ጭቅጭቅ ብቻ ሆነ እዳውም ባቋርጡት ይሻል ነበር
Wow kemabel ehe yshalal 💖💖💖
Mne?! No
ምርጥ ፊልም ነው አይቸዋሉሁ
ያ ፈርሃት የሚባል ልጅ ተመቸይ በጣም
እኔም❤❤😊
ማእበል ለምድነው ዛሬ ያልተለቀቅልን ገና እኮ ነው ምኑን ቆጥርውት🙄🙄🙄🙄🙄🙄
😂😂😂
እንጠብቃለን ብቻ እንዴሺንዝአይነት ሰይጣን እንዳይኖር ማፊያ ይመስላል ማፊያውስጤነ ወላ🙆😂😂😂😂😂
👍👍👍😂😂😂😂💯✅
አይደለም በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ
ክክክክክክክ
ዋው ስንት ጊዜ እንደደጋገምኩት በዩቱብ ተተርጉሞ በእንግሊዝኛ አይቼዋለሁ ድንቅ ፊልም ነው
P/s title?
Ere empuwaya yehone drama new❤
ማእበል ካልተለቀቀ በብዙ ስልኮች ሳብስክራይብ እርግጥ ነበር አነሳዋለው
Yiketlal teblual eko
@@birukbelayneh5759 አወ ግን ያዘገዩታል እንድሁ እንደጓጓን ብናይ ጥሩ ነበር
@@መኪወሎየዋ-ቀ7ነ esus tru neber andu film eskiyalk metebek linoribin new
ዘህርየ የኔ የኔ ፀባየ ሰናይ በጣም ነው ምወድህ
በጣም አሪፍ ነው
በ2017 የታዬ በጣም አሪፍ ድራማ ኖ ዋው እኔ በጣም ነበር የወደድኩት እናመሰግናለን ቃና❤✌️
ይቅርታ በአረብኛ ስሙን ታውቂዋለሽ? ካወቅሽው እባክሽ
እንኳን ወደ ድር እና ማግ በሰላም መጣቹ ።ማዕበል እንኳንም ያለቀ ዘግናኝ ፊልም ነበር ።
በጣም ደሰትላላቹ
በጣም ምሪጥ ፊሊሚ
ይሄን የቱርክ ፊልም እያየሁ ሰው ማመን ከብዶኛል
ተንኮል እኮ ነው ስራቸው የቱርክ ፊልም
ቆይ ተመልካች አይከበርም ማለት ነው🤔🤔🤔 ማዕበልን ቀጥሉልን መች አለቀ ገና ምንድነው የምትቆራረጡት ነገርም ኤጭጭጭጭ🙄
ምዕራፍ አንድ አለቀ ሌላ ቀን ይጀምራል
Filmu betam temechtognal😘😘😘
ዚህርበጣምምርጥሰው
ማነዉ እደእኔ ፈረሀትን አይቶ ይኸንዲራማለማየትየጀመረ❤😂
እኔ ❤❤❤❤❤😂😂😂
ያልታበሰ እንባ በየት ነው እማገኘው እባክህ እንደ ድርና ማግ በስርአቱ ላክልን
ወይኔ እሄ ፊልም ደስ ሲል ባረበኛ ጀምሬው ነበር ግን አቋረጥኩት
አወ ጀምሮ ነበር
ንገሩኝ ስሙን
እርሜለቃናአገሬሁኝያላየሁትየለም
በአረብኛ አይቼው በ አማርኛ ሳየው ድምፃቸው ያስቃል 😂😂
Barbhi kaysu likun lakilhi waynmi rsun plshi
ልክ እደኔ
አያስቅምአችደነዝ
በጣም 🤣
የሠራሀትአድናቁወቹየትነቺሁ❤❤
አሪፍ ይመስላል...ግን ሽሚያም ሲጀምር አሪፍ መስሎን ነው አሰልቺ የሆነብን ሲቆይ..
አፌ ቁርጥ
ሸሚያ ጀምሬተዉኩት አሠልቺነዉ
ድጋሚ እያየሁት ነው 😅❤😊
ፍረሀት የለበሰው ጃኬት ያምራል ለባሌ ለገዛለት እያሰብኩ ነው 10። በጣም ነው እምወደው እደዚህ ያለ ጃኬት ግን ደግሞ ፈራሁ ባሌን ቢቀሙኝስ ቢቀርበት ይሻላል
😃😃😃😃😃😁😁🤣🤣🤣🤣
እረ ወይኔ በሳቅ ክክክክ
🤣🤣🤣
ሀሀሀሀሀሀ
እኔምወድጀዋለሁ
የቱርክ ድራማ ሽጉጥ ማምረቻ ነውደ
🤣🤣🤣🤣🤣I die
🤣😂🤣😂👍
አወ
የሄን ፊልም ደግም ደግሜ አየሁት 4ግዜአየሁት
በማአበል መትክ ነዉ ብላቹሁ እዳታስደብሩን እዳዉም የሚምረዉ ማአበል ከዚህ በሀላ ነዉ እባካቹሁ ጨሩስልን
New torogmi itopiya dirama best🇪🇹🇪🇹✅️🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰✅️👍
Dirama torgmi itobiya ispkig yu layk yu besti dirama gud gord🇪🇹✅️🤓❤️🙏
የቱርክ ድራማ ያለሽጉጥ አይሰራም😟
እኔም እያልኩ ነበር ቀደምሽኝ 😂😂😂
Wooow ዛሬ ይለቀቃል እናመሰግናለን 😘
ኡፍ ዘኪር የከማል ጓደኛ ምርጥ ሠው እኳን ደህና መጣህ
wow.naaiishi❤❤❤❤❤
ማእበል ናፍቆኛል ልቀቁልን
ያምራል
የከብትአኪምነኚ😁😁😃ተመችቶኛል
Same lol
4ኛዬ ነው ብሮ
Enema le 7 gize eyayehute new😂😂😂😂😂
ኣሪፍ ፉልም ነዉ ግን እንዳትቋሩጡት እባካቹ ጨሩሱልን
እደዚህ ፊልም መጨረሻ ያመረ አላየሁም መጨረሻው በጣም ነው ደስ እሚለው ደግሜ እያየሁቴነው❤❤❤😊
ደግሜ ደግሚ ለሶስተኛ ጊዜ ነው የማየው
same here
ያምራል ፈረሐትና አስሊ❤❤❤
በጣም ምርጥ ፊልም ነው አይቸዋለዉ እዩት ትወዱታላችሁ 👏👏👏👏👏
ርእሱ ንገሪኝ
@@rozagidena2425 siyah beya ask
አማረኛ የለውም?
Ishi😅🥰
NC hxp p🇨🇼🇩🇿🇪🇨🇪🇪🇪🇪🚘💒🏯💒⛪
እኔ አሁን አሁን የሀገረችን ፉልም እየስጠለኝ ነው ለምን አትሉኝም በቱርክ ፊልም ፍቅር ታለክፍየለሁ እኔ ብቸ ነኝ ወይስ እንደ እኔ የተለካፈ አለ 😄😄😄
አረ እኔም😜😅😅😅😂😂
Me too 😅
እኔም በኡነት የሃገር ፊልም ኣይቸ ኣላውቅም የቱርክ ፊልም ከጀመርኩ ባሃላ ማለት ነው
እኔም 🙄🙄
Kkkkkkእኔም
ይሄን ፊልም በጣም ከመውደዴ የተነሳ ለ3ኛ ጊዜ እያየሁት ነው ተመልከቱት ትወዱታላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ላሀይ ነው ድጋሜ😢😂😂
እኔም ወላሂ😅😅😅
እኔ ለሁለተኛ ግዜ እያየሁት ነው
you cat
እኔም የምር ሁለተኛ እያየሁት ነዉ 😢😢😢😢
አሁን ሁለተኛ ልደግመው ነው ይህን ድሪማ😩አየ አለመታደል እደት ብየ በቱርክ ፊልም ታወርኩ😥😥🥺
😅😅😅ኢኔም
እኔም😢😂😂😂😂
እኔም😂
መጨረሻዉግን ስት ነዉ ዉዷ❤?
እኔም😂😂😂
ማነው የሆነ ሰው ያየ የፍቅር ነገር እሚለው የፊልም ርዕስ ላይ ያለውን የከማል ጓደኛ ደስ ሲል
ያላለቀ ፍቅር ላይ ነው ዛሂር
@@hadramoussa837 አዎ ዛሂር
አወ ዘሂር
የፍቅር ነገር ክፍል 50አይለቀቅምደ
ይሄን ድራማ ደግሜ ጀመርኩት በጣም ደስ የሚል ነው
Me too 🥰🥰🥰
Me too
እኔም ደጋግሜ አየዋለሁ አይሰለቸኝም
ውዴ እስከ ስንት ክፍል ነው ንገርኝ አለቀ ገና
@@rukyayesuf4010 ማሬ ስንት ክፍል አለው ተከታታይ ነው ያለቀ ነው በፈሪሃ ና እሚር ተጠምዴ ነብር እስኪ ቦታ ልቀይር ብየ ነው
በጣም ቆንጆ ፍልም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ደስ የምል ድራማ ነው ደግሜ እያየሁት ነው
ማእበል ይለቀቅ የምትሉ
እኔ
ይለቀቅ
እኔ
እረ ይለቀቅ
ይለቀቅ
ማእበል መቆረጥ የለበትም እኛ የቤተሠብ ፍቅር ማጣት ማግኘትን የምታስተምረን ትምህርት ቤታችን ጀሚሌና እናት ሀፊሴን መጨረሻቸውን ሣታሣዬን መቆረጥ አንፈልግም ድርብ ማጋችሁን ለሸማኔዎች ተውላቸው
ከትንሽ ፓርት በኋላ ከዚህም ፍቅር ይይዝሻል
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እናመሰግናለን እና እባካችሁ ማዕበልን ልቀቁልን ብዙ ክፍል አለው ይለቀቅ plis 🙏
Nio
💛የፈርሃት እና የአስሊ💖 አጫጭር ቪዲዮዎች 1. ua-cam.com/video/_126nY9OzHA/v-deo.html
2. --የፈርሃት እና አስሊ አጭር ቪዲዮ ክፍል 8💕ua-cam.com/video/cERG1tuhmAs/v-deo.html
3. --የፈርሃት እና አስሊ አጭር ቪዲዮ ክፍል 40💕ua-cam.com/video/bSJUX5yjSxk/v-deo.html
እኔም ድራማውን ከመውደደ ብዛት ድጋም እያየሁ ነው።
እኔም😊😢😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
እኔ ም
❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊
ተመልካችን አክብሩ ማእበል ምእራፍ አንድ አልቆ ከሆነ በስር አት ምእራፍ አንድ አልቋል ብላችሁ መቸ እንደሚቀጥል፡ማሳወቅ አለባችሁ ብዙ እያቋረጣችሁ የተዋችሁት አለ አይን መቀለጃ አደለም
አንተ ጅል ይቀጥላል ማለት ምን ማለት ነው? እሱም ይብራራልህ ወይስ ትምህርት ቤት እናስመዝግብህ?
እሄ ፊልም እንዴት አባቱ ደስ ይላል
ይላለቀ ፍቅር ላይ የከማል ጎደኝ አለ ምርጥ ወንድም ሆኖ መተወን ይችላል የተቀማ ሂወት ላይ የኤፍሱንአፍቃሪ ።አለበት ሂወት ትቀጥላለች አንዱን ስንጨርስ ሌላ ይመጣል።
የኛ ሰፈር ላይም ሃቀኛ ጠበኛ ሁኖ ይሰራ ነበር
አወ።።አሉሁለቱም
ምርጥ ድራማነው እኔ ባረበኛ አይቻዋለሁ ውዶቸ እዩት
ማዕበል ይመጣሉ ምእራፍሁለት እስከዛ ካልጠበቃችሁ በአረበኛ አለላችሁ እዩት እኔ እስከመጨረሻው አይቻዋለሁ በአረበኛ
ባረብኛ ፈልጌ አጣውት ውዴ
ምንድነው ርዕሱ
ርእሱ ንገሪኝ
ድርና ማግ ባረበኛ ምንድን ነው ስሙ
مسلسل الحب اسود ابيض
የኔጀግና ፈረሀት ስወደው ♥️♥️😘
ኡፍ ማዕበል ተሎ ልቀቁልን እባካቹ ጀሚሌ እና ሶኖር መቴ ሱሊማን እና እሱማን በጣም ነው የናፈቁኝ
❤❤❤❤ፈረሀት &አሲል😊😊
ማነዉ ድርና ማግን ለሁተኛ ገዜ ያየ በጣም ይመቸኛል
ደስይላላል ቀጥሉበት😘😍
ጀም ምርጥ ሰው ነው ወድምነት ያምርበታል ደሞ
አደራ እኛ የምንፈልገው ፌልም እንጂ መፀሀፍ አይደለም ደሞ ምዕራፍ 2 ፣3 እያላችሁ ልባችንን አንዳታድርቁት ። በቃ ባንዴ ጨርሱልን ።
hhhhhh
ክክክክ
ማአበል ይቀጥል please
ማዕበል ብዙ ይቀረዋል እባካቹህ ልቀቁልን
Yiketlal teblual tebki
ይቀጥላል ተብለዋል
betekeke
Barebga eyew
ይሄ የጀመረዉ ሲያልቅ ጠብቂ
ማነውእደኔ
ፈረሀትንየሚወደው
እስካሁታየሁትቃና
የሱይበልጣል
ይመቸኛልየምትሉ❤❤❤❤❤❤
ደስይላልቀጥሉበት❤❤❤❤
ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ 20 ሳብስክራይበር ብቻ ነስ የቀሩኝ ወጎኔቸ።🙏🏼💜 🇪🇹
Haaaaa God help him🙏
Asy
ዋውውው ገና ከመጀመሩ አስለቀሰኝ ምርጥ ፊልም ነው
አትይኝም 😂😂😂😂 ታድለሽ
@@frehiwotasefa5445 🙄🙄🙄የምር የፈረሀት የልጅነቱ ታሪክ እኮ ነው ያስለቀሰኝ 😭😂😂😂
በጣም ጣፋጭና ልዩ ፊልምነው እድሁም ትምህርትነው ባረበኛ እስከመጨረሻው አይቻዋለሁ
ሊንኩን ላኪልኝ ውዴ
@@merry8649 awo laklni plshi sistu
አረ ገና አላለቀም በአረቤኝ
ፈረሀት በኔ ነው የወጣው ልክ እንደኔ ነው የምትሉ 👍👍👍😎😎😎👍😍
Yes 😋😋😋
ማዕበልን መጨረስ አለብን እባካቹ ቀጥሉልን አደራ
እኔምየማእበልመጨረሻነዉየናፈቀኝ
ማእበል ምእራፍሁለሀት ይለቀቅልን ገና ብዙ ታሪክ አለው።
አስሊ ምርጥ. ዱክተር. ምርጥ. እህት. ምርጥ. ሚሰት. ፈረሀትን. ከአውሪነት. ወደ ሰው ቀየረችው
እነሡንለማግኘትቱርክመሄድአለብን
እነሡንለማግኘትቱርክመሄድአለብን
የምፈልገው ነገር ሳላገኝ ቀሪቼ ኣውቃለሁ😢❤በራስ መተማመን መማር 😮ራስን ማወቅ መውደድ መመስረት ማሳደግ መለወጥ ማክበር ..❤
"ቃሉ እንደሚለው ቀኝህን ለሚመታህ ግራህን ስጠው፡፡" የትኛው መጽሀፍ ላይ ነበር እንደዛ የሚለው? መቼስ የቱርኮች ላይ አይደለም፡፡አይ ቃናዎች ማቀራረብ ስትውዱ፡፡ የራሳችሁ ያልሆነ ንገር ምንም አያረግላችሁም፡፡ ፊልሙ ላይ እንደዚህ አይነት ንግግር በጭራሽ አልተጠቀሙም፡፡🤣🤣🤣🤣🤣
የእስሳት ሀኪም ነኝ አላለም😂😂😂😂😂
በጣም ቆንጆ ነው❤❤❤
አሁን ገና ምርጥ ፊልም አመጣቹ
እባካችሁ የህንዲ ፍልም pepanah የምል ይቀቅልን የምትሉ
ወቸ ጉድ አለ ጣሰዉ በቃ ቱርኮች ከአይምሮአችን እዳይወጡ እዳይረሱ እዛዉ እዛዉ ላይ ይጭኑብናል አይደል ጀሚሌ ዛሬ ማታ የለችም አይይ
ኪኪኪኪ ወለ ኒሞሪ አረጉን እኮ 😂😂😂😂👍👍👍
አረ ምነው ቸኮላችሁ ይህን ለማሳየት ያኛው ሳያልቅ
ቃናዎች በጣም ነው የተበላሻቹት አንዱ ሳያልቅ አንዱ መጀመር ትገርማላቹ!!
ትክክል😢😢😢😢😢
ማበል ልታቋርጡት እዳይሆን በጣም የሚያሳዝን ቦታ ላይ ልታቋርጡት ነው ወይኔ
ትንሽ ክፍል ነው
አቤት ኮሥታራ ቆፍጣና ወንድ ሥወድ በቱርክ ቋንቋ አይቼው ተመችቶኝ ሣለ ተቋርጦ ቃና ላይ ሥለ ተለቀቀ አመሰግናለሁ
እኔ የምለው ማእበል ምን ላይ ሊጀመር ነው ማለት ይህ ማግ ምግ እያላችሁ ያመጣችሁት እስኪያልቅ ልንጠብቅ ነው እረ በህግ አምላክ ተው ልቀቁልን
👍😂
ምን አልባት ሺሚያ ሢያልቅ ይጀምሩ ይሆናል ግምት ነው 😍
የጀሚሌን ቤተሰቦች የናፈቀ ማነዉ 😭
ሳህር የካማል ጓደኛ ምርጥ ሰዉ ነው
ደሰ የሚል ይመሠላል
Betam
እኔምለው ልክ እደዚ አይነት ታሪክ ያለው ጥሩ ፊልም ንገሩኝ የቱርክ ፊልም ይሄን ፊልም ሳይደብረኝ ነው ያየውት ንገሩኝ ምርጥ ፊልም እጠብቃለው !!!!
ጠቁመኝ ለኔም
እስከመጨረሻው አይቸዋለሁ ያሳዝናል ደስም ይላል
Eda Mabel regime filme atlkakwe yeslchale
ፒተር የናፈቀቻችሁ የት አላችሁ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ፍረሀት አስላን የኔ ነው😅😅ባትጋሩኝ
ዶክተሯ የኔ ውድ 😘አሲል😍