Aymeslegnm yehone negerun eteraterewalew mn aynet sew new le smu amara new gn be eyandandu programu gn ye tgrayn tornet sayanesa ayalfm eko yhe normal adelem day to day sihon beza tornet bltsgna bcha adelem yabedewum yatefawum egnam nen gn ahun yalewun tornet ke snt ande kalhone ayanesam eski asbew ye ahunu new emibs weys ye alefew ene ende emasbew sewuyew tplf new
@@getachewyosef2103 Lie will never love Truth, so its expected that you hate him. I have never heard him praise TPLF, he always support and defend the people. But i don't expect you to understand this, cos you're victim of HATE
ያየሰውየ የአንተ ጽምፅ በጣም ያረጋጋኛል ተመስጨ ስለምሰማህ ይመስለኛል
Ethio Form በርቱልን እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርክ 🙏❤❤😘
enem yaregagagnal
ሆዳም ባንዳ
እንኳን ደስ አለህ
የወያኔ ተከፋይ ሆዳምነው
ኢትዮ ፎረም ውስጤ ነው❤❤ድል ለፋኖ❤❤❤
ጀግናዉ ዘገቢ
@@MesfinAyene
የወያኔ ተከፋይ ሆዳም አማራ ነኝ ባይ ነው
Aymeslegnm yehone negerun eteraterewalew mn aynet sew new le smu amara new gn be eyandandu programu gn ye tgrayn tornet sayanesa ayalfm eko yhe normal adelem day to day sihon beza tornet bltsgna bcha adelem yabedewum yatefawum egnam nen gn ahun yalewun tornet ke snt ande kalhone ayanesam eski asbew ye ahunu new emibs weys ye alefew ene ende emasbew sewuyew tplf new
@@MesfinAyene
ተከፋይ ሆዳም ነው
ያየስው እናመስግናለን !!ትንታኔክ ከእውነት ጋር ስለሆነ በተደጋጋሚ ቢደመጥ አይስለችም በርታ !!
የአማራ ህዝብን በማንቃት ከፍተኛ የፖለቲካ መቀት ፈጥረው የነበሩትና ድምፅ ለማግኘት ከፍተኛ እድል የነበራቸው አብኖች ለምን ይሄንን እድል አሳልፈው ከTPLF ጋር አንሳተፍም አላሉም የሚል የደንቆሮ ትንታኔ ትክክል ሊሆን አይችልም ብሮ። የጠራቸው ግለሰቦች እንኳን ሙሉ ፓርላማው ፀጥ ሲል በገሀድ ሲሞግቱ የሚታዩ ውጤታማ ተወካዮች ሆነዋል ምንም እንኳኝ ፓርቲው ቢነቅዝም። ስለዚህ ሁሌ በወቅቱ የነበረውን የአብን አቋም የሚተችበት ምክንያት ከአጉራሾቹ አልባሾቹ ከመታዘዝ አንፃር እንጂ ከሐቅና ከህሊና የመጣ አይደለም🤞
ምን አይነት በሳል የልብ አድርስ ትንታኔ ነው ያዬሰው ሺመልስ እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤
😊
💚💛❤ ወንድማ ችን እንኳንም በሰላም መጣህልን ድል ለታሪክ ባለአደራዉ ለአማራ ፋኖ
ውንድሜ በርታ ሰለ እውነት መኖር መታደል ነው
ለየትኛው እውነት ? የወጣበትን ማህበር ሰብ ከድቶ ላሰርተ አመታት የወያኔ መሪዎች አገልጋይ ሆኖ ለሆዱ ያደረ ሰው እንዴት ነው ለእውነት የቆመ የሚባለው??
አብይ አህመድ አሊ """ገና ምን አይተ አዓም ይፀየፍሀል"""😢😢😢😢
ተፀየፉት እኮ ምን ቀረው!
እንኳን በሰላም መጣህ ያየሰው❤❤
ይመቻቹ 👍👍
#ኢትዮጵያ ተጋበዘች በትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ማን እንደሆነ ማረጋገጫ ሰው ተጋበዘ #አማራ አሸንፏል ማለት ይሄ ነው።#አማራ 💪💪💪🇪🇹
እንዴ ኧረ ወዴት ወዴት? ይሄ እኮ ነው የናንተ ችግር 😅
አይይይ እንደው ዘንድሮ😢
የናንተ ችግርስ😂😂😂😂አብይ እኮ ተጠርቶ ነበር መሄድ ስላልፈለገ ነውእንጅ😂😂😂😂😂@@tsehairedda1085
chid Fukara hula
እንዲ አይነት ሰው ነው ለኢትዮጵያ ነጻነት እንቅፋት የሆነው። እድሜ ለእናንተ አምባገነን መነግስት ምን ይሆናል
ተባረክ ትንታጉ ጋዜጠኛ❤❤❤
እንካን በሰላም መጣህ ያየሰው ❤❤❤❤
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
congra ethio form 1 million subscribers 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
The day i started following etioforem ❤
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሃገራችን ሠላም ይስጠን ፣ አንድ ያደርገን።
Waaqayyoo biyyaa keenyaa nagaa, tokkummaa haa keenuu.
አሜን
ኢትዩ ፎረም ከማንም ፖለቲከኛ በላይ ብልፅግናን አፈር ከመሬት ያላወሰ ትልቅ ሚዲያ ነው። ያየሰው በርታ የዜና ሰአት ግን እንደበፊቱ ቀን ላይ ቢኖር መልካም ነው።
ባንተ ቤት ግን ህዋትን ከደሙ ንጹህ አድርገህ ነው አደል እምታየው🤔🤔🤔🤔🤔🤔
TPLF IS DIFFERENT THAN ALL ETHIOPIAN POLOTICS , WHAT I TOOTING ABOUT ,???
በምዕራባውያን ስለተቋቋመ ነዉ?@@matthewassefa1925
በጻፍሁልህ ጻፍልኝ🤔🤔
@@matthewassefa1925 ከTPLF ውጭ ሌላ ፓርቲ መች ነበር እንዳለ ፍርስርሱ አውጥታችሁ መሰለኝ 27 ዓመት የመራችሁት የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢህአዴግን አንፈልግም ብሎ በ1997 ዓ. ም ሲያምጽ እንዴት እንደተረሸነና እንዴት በታንክ እንደተረገጠ ማንም አይረሳውም ።
የወያኔ የጡት ልጆች እነ ያየሰው ። ጥሩ ታቀርባላችሁ
አንተ የጡት እናት ሁነኝ ብለህ ስትሉምነው እኮ እምቢ ብሎህ ነው እንዲህ የምትንዘፈዘፈው ። ወያኔ የናትህ ጡት ንው አይገኝም በዳዴ ብትሄድም 😅 ከአብይ እኩይ አግዛዝ ጋር ወደፊት የሚል መፈክር ይዘህ ከሗላ ቂጥህን በአለንጋ መጠብጠብ ነው ደህናው ኦህዴድ ካጋጠምህ ነው ለዚያውም ፥ አለበለዛያ ኮሬ ነጌኛ ነው ።ዋ 😅
ታድያ ምን እዚ ምን አባህ ትሰራለህ
ወደ ሉሲፈራውያኖቹ ሚድያ ሂድ እዚህ ለሰይጣን አይመችም
@@henokhaile7391
ደነዝ ወያኔ
መቼ ነው ወያኔ አማራን የውረረበትንና ያደረስውን ጭካኔና ጉዳት የምትተነትነው ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ግን ወገንተኛ ነህ
በየቀኑ እየጮኸ ነው ያየህሰው ዘር የለውም እግዚአብሔር አይነ ህሊናውንና አይነ ልቦናውን ንፁህ አርጎ ነው የፈጠረው አንተና መሰሎችህ ጎጠኞች ስለሆናችሁ ሰው ሁሉ በናንተው ልክ ትለኩታላችሁ
ያዬ መቼም እንተንበምን ቃላት እንደምገልፅህ እየቸገረኝ ነው ።የዚህን አጭበርባሪ አስመሳይ መሪነኝ ባይናየእሱን መንጋዎች የዛሬ ተቃዋሚዎችን ተንከሲስ ስራቸውን እንዲህ ግልጥልጥ አድርገህ አንብበው ።ተባረክ ክበርልን ጀግናዬ❤❤❤
ይመችህ
ዋው ያዬ✅✅✅✅✅
ያየ ሰው ትገርማለህ ትለያለህም ተሰጥኦ ከእግዚአብሔር ሲሰጥ ይህ ነው በእውነት ይህ እንጭጭ ሰውየ ሳይበላህ ለዚህ መብቃትህ በእውነት የእመቤታችን ጥበቃ ይገርመኛል አንተስ ባለውለታህ ፈጣሪህን ከልብህ አስበኸውና አመስግነኸው ታውቅ ይሆን? ያየሰው አንተ በዚች ምድር የኖርከው 20% ብቻ ነው 80% ስለሚቀርህ ፈጣሪህን ለማመስገን ለደቂቃ አትርሳ በጣም እወድሃለሁ ኢትዮጵያዊው ጎንደሬውና አድናቂ ወንድምህ
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
በጣም እየጠበኩህ ነበር
እውነተኛ ትንታኔ 👍
ያይየ ያንተ ብቃት ሁሉም ተነግርለሀት ያልተነገረህ ቢኖርህማ ፈልጌቢገኝ እድለኛ ነኝ ቢየ ራሴ ላስደስት ነበር በቲበለ በቲ ያይየ ኑርልኛ እድሜና ጤና ይስጥህ።
መደመር የለም
መገነጣጠል ነው::
የትግራይም ሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ ስንዴ ሳይሆን
ባንተ ዘመን አፈር እየበላ ነው::
አትቀባጥር:
እግዚሐብሔር የተከበረች አገራችንን እንዳዋረድክ
ያዋርድሀል ::
ሕዝብን ለወንበራችሁስትሉ እርስ በርስ እንዳስጨፈጨፋችሁ
ዋጋችሁን ታገኛላችሁ::
ምነው ይህን ዘረኛ ባታቀርብብን::
ድል ለኢትዮጲያ ሕዝብ
ሞት ለዘረኞቹ ብልግናዎች::
😅😅😅
ያየስው እናመስግናለን !!ትንታኔክ ከእውነት ጋር ስለሆነ በተደጋጋሚ ቢደመጥ አይስለችም በርታ !!
ያየስው እናመስግናለን !!ትንታኔክ ከእውነት ጋር ስለሆነ በተደጋጋሚ ቢደመጥ አይስለችም በርታ !!
ይመችህ😊😊😊
ያዬሰው💪 አብይና ፓርቲውን ራቁቱን ነው ያስቀረኸው💪👌
Thank you EF
Ethio Forum ❤
ያየ ሰዉ ጀግናችን ተባረክ የድሆች ቅቤ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Yayesw is Amhara nw juntaw
አለም ላይ አንተን የሚተካ አይደለምኮ ባለህበት ሙያ አንተን የሚመስል ሰው የለም በርታልን ያየ የኛ ሱስ አበበም ያየም በቃ በርቱልን
ልክ ነው ግን ህዋትም የሰራው ስህተት መሸሸግ ግን አይቻልም ።
እዚ ቤት የህወሃት ስህተት አይወራም።
ምን ኣገባህ ከዚ ውጣ@@abuhaile6517
@@abuhaile6517 ራሳቸውን ችለው ሃላፊነት ለመሸከም የማይፈቅዱ ሰነፎች: ህወሓት ስህተት ሰርቷል ተብሎ ከታመነ ስሙም ከተነሳ : ጥሩ መደበቂያ ጉድጓድ አገኙ ማለት ነው
🤣
ትክክል ሕወሃት የሰራው ስህተት ለትግራይ ህዝብ በድሎ ለቅራቅንቦ ህዝብ ሲያገለግል ከርሞ ተመልሶ ምስኪኑን የትግራይ ህዝብ ማስበላቱ ነው ።ይህ ከሃዲና አርዶ በላ ህዝብ በህወሃት ላይ ሳይሆን በትግራይ ህዝብ ላይ ለፈጸመው "ጄኖሳይድ"የዘር ማጥፋት ለዘልዓለም ሲያነባ ይኖራል ብልጽግና ከእንግዲህ ሺ ዓመት ይንገስ ብለናል ።በተለይ አማራ የእጁን እያገኘ ነው ።በላይ ነሽ አመዴ እንዴት ናት አሜክስ ።
@@lanteTV1 እውነት ነው! እያንዳንዱ ሃላፊነት መውሰድ አለበት!
ትራምፕ አብይን አይወደውም
1)አሜሪካንን ታሪክ አልባ ጎረምሳ ብሎ ዘልፏል
2-BRICKS ን ተቀላቅሏል
3-ጸረ ክርስትና ቡድን ነው
እርሡም ቢሆን አለኝ የሚለው ታሪክ በራሡና በአህዴድ ጓደኞቹ እንደተናገረው ከአሜሪካ ያነሠ 150 ዓመት ብቻ ነው
ያየሰው በጣም ጥሩ ታቀርባለህ ያማራን ጉዳይ ግን ...... ለማንኛውም ይህንን አብይ የሚባል አሳዳጊ የበደለው ደንቆሮ አረመኔ እንዳንተ ያወቀውም ያጋለጠውም የለም።
ሰላም ያዬ በርታ ጀግናችን
Hello hello ethio forum welcome yayesew shimlse abebe bayu all ethio forum family selamachu yebza hullem❤❤❤❤❤❤❤❤
አብይና የኦሮሞ ብልፅግና ይወድማል ኢትዮ ፎረም በርቱ
የመጀመርያ ኮማች ነኝ❤❤❤❤
እኔ ቀድሚያለሁ😮
you are unique dear journalist
ትግራይን አና ሕዝቧን አንዲህ ላንኮታኮተ ህወሓት አንዴት አንዲህ ዘላለማዊ ጠበቃ ትሆናለህ ለጥፋቱ በድርሻህ ተጠያቂ ትሆናለህ
That is why I hate this guy. He uses others' mistakes to make Woyane correct. Woyane was the source of all evil in Ethiopia.
Ye pp comment 😂😂 ewunetun watut that's fact 💯
@@YohannsAlemayo
Pp is your ass , and this guy u defend is an out right TPLF PIMP
የአብይ አር
@@getachewyosef2103 Lie will never love Truth, so its expected that you hate him.
I have never heard him praise TPLF, he always support and defend the people. But i don't expect you to understand this, cos you're victim of HATE
አፍህ ይባረክ❤❤
As long as God is with us, all is well!
ያየሰው ትንታኔክ በጣም ነው የምወደው በርታ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
ቁሻሻ ዘመን!ባለ ሚዲያዎች ውሸታሞች የወረደ የአመራር ስርአት እና በእብድና ውሸታም መሪ የምትመራ አገር በጣም ሚያሳዝነኝ በዚህ ዘመን ያለነው ወጣቶች ነን በዚህ ኑሮ ውድነት ተንፏቀን እድሜያችንን ምናቃጥለው በርግጥም እድለ ቢሶች ነን 😓 ለማኖኛው እንደናንተ አይነት ሚዲያ ያብዛልን👍
😢😮😢😢😢😅
ያየ ሰው እኛ ተገሩዎች እንወድሃለን❤❤
ዘገባችሁ ሁሉ አንድን አካል ታሳቢ ያደረገ ብቻ አይ ግርድና¡¡¡
WOW! the Best Journalist❤❤❤❤ YAYE!!!❤❤❤
አንድ ሚሊዮን
አድማጭ ዝንጥ በሉ
ኤትዮ ፎሮም
ውሰጤ ነው
የዚህ ሪፖርት ዘጋቢ ስምማነው he is more than excellent reader 🙏
ኢትዮ ፎርም ዉስጤ ነዉ።ዘገባህ ጥሩ ነዉ ግን ወደ ወያኔ ዘንበል ትላለህ;ዋናዉን የያዝክበት መንገድ 👍👍👍👍
ደንቆሮ ማሃይም😂😂😂
Ewnetm denkoro😂
ወያኔ ክትፎ ቤት እሚል ደምበጫ ከተማ ተከፍተዋል ሂድና እዛ ምግብ ብላ
Mn aregachu? Beka sew hasabun megles aychlm malet new?
Tegre ke lebnet ena ke sedeb lala atawku demo Amhara media ley meteh tesadebaleh
Our voice ❤❤❤
1Million subscribers,Congratulations
ግባ በለው አሃሃሃ ግባ በለው ገዱን ግባ በለው አሃሃሃ ግባ በለው ፋኖን ግባ በለው...
ኢትዮ ፎረም ❤❤❤🎉🎉
ኢትዮጵያኖች ስራቸውን አጣጥለን አውቅና ያልሰጠናችው ድንቅ መሪ ከሳችው በፊት ምናልባትም በቅርብ ጊዜ አንደሳቸው ያለ መሪ ላናይ የሚያሳዩን አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ከሰሩት ድንቅ ሜጋ ፕሮጀክት ጋር ትዝታ ቢሆኑም አውቅና በአሜሪካ ማግኘታችው የበል የሚያሰኝ ነው ኢትዮጵያ የሚያሻት አንዲህ ያሉ ሰዎችን ነውና
ሃይለማሪያም ይህ ደንቆሮ ደደብ እሱ ለገንዘብ ተስገብግቦ ለዚህ ወራዳ እንጭጭ ስልጣኑንባያስረክብ ኖሮ ወይንም ይህ ወንበዴ ሀገር አፍራሽ በሰራው ሴራናወንጀል ከግብራበሮቹ ጋር በህግ ይጠየቁ ፈርም ሲባል አልፈርምም ብሎ ለተኩላዎች እጅ ላይ እንድትወድቅ ያደረገ ድንዙዝ ምን እሱ የሰራው ፕሮጀክት ነው እድሜ ለህወሓቶች። እነሱ የሰሩት ስራ ነው ።ባይመሰገኑም ።
Yayesew is textbook example of journalism
እውነተኛ ሚዲያ ❤❤ ከምር ሸ
1000 ፋና ዋጋቢስ ነው
😂 በህፃን እምትመራ ብቸኞ አገር 🇪🇹
አንቺው ታመጭው
አሜሪካ ካላበድ ከአብይ የአውሬው ንጉስ ጋር አይቀጥሉም።
አላወቃችሁም እነጂ እግዚአብሔር ከሃያላኑ በላይ ነው።
🎉🎉🎉በርታ
always giving analysis from only tigrians elites stand of view, very biased media, didn't deserve the hype
Ethio forem ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
You are amazing 👏 thank you
❤Eth❤Forum!
4ኪሎ እካባቢ በድግሪ ሰልሸየሰ……ዋዉ መተንተን ትቸላለህ በርታ👌🏾👌🏾👌🏾👏🏾👍🏾👍🏾….
የናንተ ድርቅና ከአብይ ይብሳል አሁንም የኢትዮጵይህዝብ ከናንተ ራስ አይወርድም
ምክንያት?
Proud of you ethio forum. ❤
ያየሰው ሳልሰማህ ማደር አልችልም
Excellent analysis! Down, down Abiy!!!
Besimeam tichelalek yaye🎉🎉🎉
ከማንም ከምንም በላይ ተመራጭ ሚዲያ 💪💪💪
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ
ያየሰዉ ትችላለክ❤
ታዲያ ያሸነፈ ኃይል እንዴት እንደቅጠል ረገፈ??? እንዴት ትጥቅ ፈታ??
እነማ?
ከአንተ ወገንም እንደቅጠል ረግፋል ልዩነቱ ለአንተ ከወገንህ ሞት የትግራይ ጥላቻ ይበልጥብሃል ።
የረገፈው ወገንህ የት ገባ ብለህም አትጠይቅ መተም ቢሉህ አይቆረቁርህም።
የርገፈው እኮ የናንተ ይበልጣል ያወ ስመንዘር የኛ ወድ ስለሆነ ነው እንጂ
በዚ ጦርነት ማንም ያሽነፋ የለም ግን እናንተ ታዝላቹ የጀመራቹሁት ጦርነት ይህው ጦስ ሆኖ ምስኪኑን ያማራ ገበሪ እይስጨፋጨፋቹሁት ነው ሰነፉች ዛሬም ማሽነፍ ከቻላቹ ቶሎ አራት ኪሎ ግቡ ወሪ ብቻ ።ከትግራይ ተነስቶ ደብረብርሃን የደረስው በድግምት ነው ታዲያ?
@@helinasiyum4062ቆንጆ መልስ
What an impressive and interesting detail it is!
Waaaw great news
Wow 👌
❤❤❤❤❤
አፍቃሬ ህውሃትነታችሁ ፍጥጥ ያለ ነው። በተወሰነ ደረጃ ገለልተኛ ለመሆን ብትሞክር ጥሩ ነበር።
Ke biltsigina ayishalim 🤔
ደግ አደረጉ እናተ አላቹ አይደል የአድሃሪ የጨፍጫፊ ናፋቂ. ህውሃት የሰላም አባት ባይናፈቁ ነው የሚገርመው.
አይ አማራ አረ ሰው ሁኑ
ደገ አደረገ ወጣ ከዚ ዝንብ
Gim le gim mn taregaleh ezi...etv fana eko new menderih eza hid
yaye❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🙏🙏🙏
ያዩ ትንታኔህ እና ገለልተኝነትህን በጣም ነው ማደንቀው ግን በአሁኑ ወቅት ወጣቱ መላው ህዝብ ተነቃንቆ መከፈል ያለበት መስዋዕትነት ተከፍሎ መደረግ ስላለበት ዘላቂ መፍትሄ ላይ ትኩረት ቢደረግ መልካም ነው። እኛ ወጣቶችም እድላችን ዘመኑ እያልን ከማላዘን እድሜያቸውን ጨርሰው በኛ ዘመን በሚጫወቱ ሆዳሞች ላይ አንዳች ስር ነቀል እርምጃና ለውጥ የማድረግ ሞራላዊና ታሪካዊ ኃላፊነት አለብን። መንገዱ ቢለያይም ከ60ዎቹ ትውልድ የሆነ ነገር መውሰድ ይኖርብናል!!! ጎበዝ ኧረ ካንቀላፋንበት እንንቃ !!!!!!!!
Ethio Forem. አገልጋዩ የህወኃት አህያ ነው። የእነሱን ልሀጭ በመላስ እድሜውን የሚጨርስ። ጥራጊ ።
Oh, your comment really demonstrates how far from the truth you are.
ሁለቱንም ግለሰቦች ማንም አልጋበዛቸውም በዓለ ሲመቱ ወደተፈጸበትም አደራሽ አልገቡም እንደማንኛውም ሰው በደጋፍዎች ስታድየም ታድመዋል
ጆሮዎችና ዝርዝሮቹ ወይም አፍ እጅ እግሮች ሁሉ በሦሥት አካላቶቻቸው አንድ ፏፏቴዎቻቻው መጠመቅና ከእስራታቸው በአስቸኳይ መፈታት ይጠበቅባቸዋል።
🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈
ሕዝቡን መንጋ ስትለው መንጋ እንዲሆን ያደረገው የወያኔና የብአዴኖች ክፋትና ክርፋት ጭምር መሆኑን አትርሳ።
አላዛኝ መንጋ ነገር ዝቃጭ የሆንክ ፍጡር
TEPLF ሀገርን አላራከሰም ዲፕሎማት ኢኮኖሚውን ሁሉ ነገር በአግባቡ ሲመራ የነበረ መለስ ዜናዊ የሚያክል መሪ አለም ይደመምበት ነበር ሽፍታ ነበር ግን በነፃነት ትቀሳቀስ ነበር የአዲስ አበባ ልጅ መሀይምነታቹን ያሳያቹት 97 ለብርሀኑ ና ለልደቱ እንጂ ለነፃነት አልነበረም ብርሀኑ ነጋ ቀጥታ ወቶ ከሀገር ህዝቡን ከቁብ አልቆጠረውም ልደቱን እየሰደባቹ ቤርሀኑንነጋ ያደነቃቹ መሀይምች ናቹ
አንደኛው መንጋ አንተ ነህ
@@cnne5932 ማምለክ ትችላለህ። ሰው በዘሩ የሚገደለው፣ የትግራይ ህዝብ በዘሩ እንዲለይ ያደረገው ማን ነው። የትግራይ ህዝብ ለሀገር ያደረገውን አስተዋፆ በቁጥሩ እንዲሆን ያደረገው ማን ነው። ሀገርን ግን አልሸጠም፣ አሁን ላለው ዘረኝነት ግን መሰረት ጥለዋል፣ መቻል ነው እሳቱ ሁላችንንም አይለቀንም
ታላቁ መንጋ እንዴት ነህ 😂
ግፈኞችና ዘረኞች በእግዚአብሄር ሀይል ይጠፋሉ ፣ሀያላን ምናችንም አይደሉም ጁንታው የእጁን ነው ያገኘው፣ዘረኛ ፣የግል ዘረኛም በእግዜር ሀይል ይጠፋል
Thank you
Tplf media, still active after those inocent lives been sacrificed, and still manuplating Amharas
😂 እርግጠኛ ነኝ ቅልጥ ያልክ የአብይ መንጋ ነህ አሁንም ነህ ።
Great not to invite Abey ! Glory God ! Glory God ! Glory God!
I Love the way you said it
Ya tigray likoch ahuna gorarchan easkmamn chohu ftah lalwo hazab #tigray Akusam Muslim woman justice and equality
ይህ ጋዜጠኛ ምንኛ ሥር በሰደደ የህዋሐት ፍቅር የተነደፈ ነው በእግዚአብሔር !!!
በብልፅግና የተመረዘው አይበዛም ብለህ ነው ዘንድሮ።
Huletachum tkkl nachu
ያየሰው ጎበዝ ጋዜጠኛ መሆንህ አይካድም ነገር ግን ታዳላለህ ጦርነቱን ማን ጀመረው ሁሌ በማድበስበስ እውነትን መደበቅ ተገቢ አይደለም አቢይ እኮ ከህወሃት ውስጥ ነው የወጣው ህዝቡን ሰራዊቱን አባብሎ ወደ ተጋበዘው ጦርነት ይዞ ገብቶ እርስ በ እርስ ያጨራረሰ ያጨራረሱ እነሱው ናቸው አንደኛውን ወገን ብቻ ጥፋተኛ ማድረግ ለምን ?
Deg aregel
@@saraamagreedavid6763ተይ ባክሽ ዘንቢል ፣ ይሔን ስም ይዘሽ የተሻለ ብታስቢ ይገርመኝ ነበር። ዛሬ ዘዉ ብለሽ ወደ ሚድያዉ ገብተሽ አይከብድም ። አፌ አወራ ብሎ መበጥረቅ ይከብዳል። ሚመጥንሽ ሚድያ ፈልጊ ። ዳይ ለዚህ ሚድያ አትመጥኝም። ሚጣዬ።🤣🤣
Nice all
የሚጠበቅ ነበር