Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መቼም ተወደደም ተጠላም ታመነም አልታመነምየዛሬው ፋኖ ወኔነትና ጀግንነት ከጥንትም ከፋሽስት ኢጣሊያ ወረራና ከዚያም በፊት በነበሩ የነገሥታት ታሪክ ውስጥ በውጭም ሆነ በውስጥ አገር አፍራሽ ሐይሎች በሚደረግ ብዙ ነፍስን በበሉ ጦርነቶች ማለትም የሕዝብ አራሙቻ በነበሩ ባንዳ ጠላቶች አገር ወዳዳድ አርበኞች ወኔ ጀግንነት ሰውን አክባሪነት በአጠቃላይ ሐይማኖተኛነትና ሕግ አክባሪነት ወዘተ አሁን ለምናየው በአለም ታይቶ የማይታወቅ ወደር የማይገኝለት የፋኖ ተጋድሎ አፍን በእጅ የሚያስይዝ የመናፍስት ውጊያ የተቀዳው ከጥንት አባቶቻቸው ወኔ ነውፋኖ የነጻነት አርማጌታ ይመስገን
ዜድ ወየ🎉🎉🎉🎉
መገንወሎ❤❤❤❤
aey wollo❤❤❤❤
ይድረስ ሠላምታዬ ለእህት ወንድሞቼ አልጠግባችሁ አልኩኝ በአይኖቼ አይቼ በጆሮ ሰምቼአቤት ውበታችሁ ጭፈራችሁ መሣጭልብን የሚነሽጥ ለብዙ ተመልካችሰውን ያስደስታል አካል ቁመናችሁበባሕል አልባሳት እንድህ ተውባችሁሁላችሁ አንድ አይነት በመሐከላችሁአጃይብ ያሰኛል አፈጣጠራችሁየወሎ ደም ገንቦ ለምለም ጽጌረዳእንድህ አድርጎ ነው አባ ሲፈጥራችሁ ከወሎዎች ጓዳከደጋጎች አገር ከነአይዋ ምድርከነቴጌ መነን ከራስ አሊ አገርእጅግ መቀደስ ነው ወሎ መፈጠርወሎ ገራገሩ ፍቅር ነው ደንበሩከፍቅር በስተቀር የለበትም እዳአብረን እንብላ ባይ ጠላት ሆነ ባዳይለምልም ሁልጊዜ የወሎ ማህፀንቆንጆ ቆነጃጂት የሚፈጥረውንጌታ ይመስገን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
💞💞💞💞💞
መገን ወሎ❤❤❤❤
ደምሪኝ
🎉🎉🎉🎉
Ay,welo
❤❤❤
መቼም ተወደደም ተጠላም ታመነም አልታመነም
የዛሬው ፋኖ ወኔነትና ጀግንነት ከጥንትም ከፋሽስት ኢጣሊያ ወረራና ከዚያም በፊት በነበሩ የነገሥታት ታሪክ ውስጥ በውጭም ሆነ በውስጥ አገር አፍራሽ ሐይሎች በሚደረግ ብዙ ነፍስን በበሉ ጦርነቶች ማለትም የሕዝብ አራሙቻ በነበሩ ባንዳ ጠላቶች አገር ወዳዳድ አርበኞች ወኔ ጀግንነት ሰውን አክባሪነት በአጠቃላይ ሐይማኖተኛነትና ሕግ አክባሪነት ወዘተ አሁን ለምናየው በአለም ታይቶ የማይታወቅ ወደር የማይገኝለት የፋኖ ተጋድሎ አፍን በእጅ የሚያስይዝ የመናፍስት ውጊያ የተቀዳው ከጥንት አባቶቻቸው ወኔ ነው
ፋኖ የነጻነት አርማ
ጌታ ይመስገን
ዜድ ወየ🎉🎉🎉🎉
መገንወሎ❤❤❤❤
aey wollo❤❤❤❤
ይድረስ ሠላምታዬ ለእህት ወንድሞቼ
አልጠግባችሁ አልኩኝ በአይኖቼ አይቼ በጆሮ ሰምቼ
አቤት ውበታችሁ ጭፈራችሁ መሣጭ
ልብን የሚነሽጥ ለብዙ ተመልካች
ሰውን ያስደስታል አካል ቁመናችሁ
በባሕል አልባሳት እንድህ ተውባችሁ
ሁላችሁ አንድ አይነት በመሐከላችሁ
አጃይብ ያሰኛል አፈጣጠራችሁ
የወሎ ደም ገንቦ ለምለም ጽጌረዳ
እንድህ አድርጎ ነው አባ ሲፈጥራችሁ ከወሎዎች ጓዳ
ከደጋጎች አገር ከነአይዋ ምድር
ከነቴጌ መነን ከራስ አሊ አገር
እጅግ መቀደስ ነው ወሎ መፈጠር
ወሎ ገራገሩ ፍቅር ነው ደንበሩ
ከፍቅር በስተቀር የለበትም እዳ
አብረን እንብላ ባይ ጠላት ሆነ ባዳ
ይለምልም ሁልጊዜ የወሎ ማህፀን
ቆንጆ ቆነጃጂት የሚፈጥረውን
ጌታ ይመስገን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
💞💞💞💞💞
መገን ወሎ❤❤❤❤
ደምሪኝ
🎉🎉🎉🎉
Ay,welo
❤❤❤