ዐቢይ ማን ነው? ሰበር ትንታኔ! ከሱማሊያ እስከ ሱማሊላንድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @nanny3146
    @nanny3146 День тому +9

    Abichu great hero Ethiopians leadr may god protect him from any danger amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @bety2338
    @bety2338 День тому +12

    Thank you Hasab meda🙏
    እኛ ግን ደግ ደጉን እናወራለን!
    አዲሱ ትውልድ ሀሳብ ነው ሜዳው👌

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 10 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤ታባራክ፣ዎዳፍት፣❤❤❤❤❤

  • @abubekeryusuf6493
    @abubekeryusuf6493 9 годин тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ እኔ እውቅና ሰጥቻታለሁ ጀባ በላት እውቅናውን

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 День тому +5

    ኢትዮጵያን የነካ መጨረሻው መዋረድ ነው !!!

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 День тому +3

    ተባረክ አንተ ኢትዮጵያዊ ንገርልኝማ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 День тому +5

    ሰላምህ ይብዛ ጆዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 16 годин тому +1

    ታላቋ ኢትዮጵያ ታላቁ ጀግናዉ ታታሪዉ መሪ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nanny3146
    @nanny3146 День тому +3

    Selam inquwan dehina metah great young man great Ethiopians media berta yarada lij 😊😊😊😊😊

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 День тому +3

    Hasab Meda , you’re the the media , that I joyed Lessening too.
    🇪🇹☝️✌️

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 День тому +2

    በሀሳብ ሜዳ ሀሳብን ማንሸራሸር እና ወደ እውነት በማውረድ ኢትዮዺያዎን ከእውነት ጋር መራመድን ብቻ የመተባበር ሰብአዊነት ነው። ኢትዮዺያ ሁሌም ሰላሟ ይብዛልን ክጅ ዮሀኒሳችን ክበርልን ተባረክ💪🙏🏾🇪🇹

  • @WasihunAlemayehu-o5r
    @WasihunAlemayehu-o5r 9 годин тому

    Great Analysis ! Keep going !

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 22 години тому +1

    Dr Abeye is Ethiopias prime minister the the very best leader our country has ever had , genuine , intelligent,smart, well educated dawn to earth ,polite , who makes Ethiopia first and proud . Because of Dr Abeye Ethiopia 🇪🇹 has excelled in so many ways. Thank you Dr Abeye and god bless you

  • @GutaHabib-t1k
    @GutaHabib-t1k 19 годин тому +2

    አቢይ በፈጣሪ ፍቃድ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትንሳኤ ሲባል የተላከ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጃችን ነዉ፡ ብዬ አምናለሁ፡፡ እኔ በግል ስራ አጥና ተራ ዜጋ ነኝ ፡፡ ዶክተር አቢይን የሚደግፈዉ ግን በግል የጠቀመኝ ነገር ኖሮኝ ሳይሆን በሀገሪቷ ላይ እያመጣ ያለዉን ለዉጥ በማየቴ ለቀጣይ ትዉልድ የሚተርፍ ትልቅ ተስፋ የወደፊት ኢትዮጵያን አሻግረን እንድናያት ስላደረገን የሰላምና የብልጽግና ተስፋ በመሰነቀቅ ነዉ፡፡

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 День тому +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 День тому +2

    ጆኒ ፣ " የቆጥ አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች" የሚለው አባባል በሶማሊያ የሚያጋጥም ይመስለኛል

  • @alemheaven
    @alemheaven День тому +2

    Good evening Jooo🎉🎉🎉🎉❤❤❤🇨🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jemaneshsaid7254
    @jemaneshsaid7254 День тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MirtuSaW8890
    @MirtuSaW8890 День тому +4

    እስክትጨርሰው ድረስ ካንቴ ጋር ከመቆየት ሌላ አማራጭ አለን?ቁምነገር፣ መረዋ ድምፅ ፣ ቅኝት!!!

  • @ቃልየፍቅርሰው
    @ቃልየፍቅርሰው День тому +2

    አሜሜሜሜሜን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @ቃልየፍቅርሰው
    @ቃልየፍቅርሰው День тому +1

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 15 годин тому +1

    መደመር አዲሱ ትዉልድ ሀሳብ ነዉ ሜዳዉ

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 19 годин тому

    Abiy is simply a man who loves his country, a leader who loves his people, a soldier who defended his country, and awise man who changed our country, and a man of stellar example for our future leaders. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @bute5158
    @bute5158 День тому +1

    Ethiopia tawekewlch egame enowekewalen enwedewalen ❤❤❤

  • @lideteabteklegiorgis8528
    @lideteabteklegiorgis8528 17 годин тому

    ቢየ ኬኛ God bless you

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 15 годин тому

    ❤❤❤

  • @fanayewfasil5384
    @fanayewfasil5384 День тому +4

    Abeye Yejegenoche Jegena Ethiopiawe new

  • @SultanAbdukadir
    @SultanAbdukadir 14 годин тому

    እዉነት ብለሃል ወንድመ

  • @fiyradegu2309
    @fiyradegu2309 18 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 22 години тому

    ጆን ወጣት የነብር ጣት!!!በርታ፣በርታ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 22 години тому +1

    ውረድ አንውረድ አላዋጥንም!
    ፍልሚያ ከስቃይ አላዋጣንም!
    ሆ ብሎ ገድሎ መሞት ሳይዳዳው!
    ከእንግዲህ ብረት ገብስ ሆኗል እዳው!
    አዲሱ ትውልድ ሀሳብ ነው ሜዳው!😊🎉🎉❤❤🎉🎉
    የገባው ትውልድ 😊መጽሐፍ
    "በአሮጌው አቅማዳ አዲስ የወይንጠጅ አይቀመጥም" እንደሚል😊

  • @barahadvert6265
    @barahadvert6265 2 години тому

    ክበርልን

  • @asnimola77
    @asnimola77 21 годину тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 День тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤😅

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 22 години тому +1

    አገሪቱ የምትመራው በቤተዘመድ ጉባኤ ማለት ነዋ😂😂😂

  • @EmebetZewde
    @EmebetZewde 16 годин тому

    ጆኒ ጎበዙ

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 17 годин тому

    ሃይ ልጃችን እንዴት ነህ አላህ ይጠብቅህ ግን ባለ እራዩ መሪ ይችላሉ ይችላሉ በቁጭት ሀገርን ሊታደጉ የመጡ ለሀገራችን ከፍታ ያለእረፍት የሚደክሙ የሚታትሩ ከአላህ የተሰጠን ብርቅዬ መሪ ነው ግን አንዳንድ ቅል እራስ አልገባቸውም እኛ ምን እንላለን አላህ ልቦና ይስጣቸው ቆም ብለው እንዲያስቡ አላህ ይርዳቸው፡፡ እሱ ስልጣኑን ከአላህ ስለሆነ የተሰጠው አላህ ይርዳው ይስራበት እንቅፋት አትሁኑበት፡፡

  • @MeskeremDesalegn-e8e
    @MeskeremDesalegn-e8e 14 годин тому

    Ayishaà😂😂😂😂😂

  • @Zewdituet
    @Zewdituet 16 годин тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Jhon ,Today you are making me laugh like core Dawit ,good Observation

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 22 години тому

    አሽከርነትን የመረጡ ጎረቤቶች የሞተላቸዉን የከዱ እሩቅ ናፋቂ በቅርብ እዚያዉ እርስ በርስ ሰላም መረበሽም ይኖራል እና ኢትዮጵያን ገፍቶ የትም

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 16 годин тому

    ይሔ የቤተሰብ ጉባኤ ይተላለፋል እንደ እከክ በለኝ 😂😂😂

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 16 годин тому

    የዲሲ ግብረሀይል ሆኖ ዋነኛ የአቢቹ ተቃዋሚ ኢትዮጵያ መጥቶ ተዝናንቶ ሲመለስ አርብ እለት ኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ ሞተ የሚል ዜና ሰምቼ ገረመኝ ! ኢትዮጵያ መጥቶ ምን ሰርቶ እንደወጣ ማን ያውቃል??ፍርድ የእግዚአብሔር ነው!

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 18 годин тому

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @HafizaSid-z5o
    @HafizaSid-z5o 20 годин тому

    😅😅😅😅😅😅

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 15 годин тому

    ❤❤❤

  • @woldebekalo6044
    @woldebekalo6044 14 годин тому

    ❤❤❤

  • @biniyamlemma913
    @biniyamlemma913 11 годин тому