I never paid attention about the details of the book and the song. However, listening to this analysis gave me the opportunity to have a quick glance about the core element of the book and the corresponding messages of Teddy's song. I think both Teddys are great in their respective professions. We all need to be proud of them.
This man's heart, like his eyes, is blind. Who the hell is he to agree or disagree the music of Teddy Afro? Does he have the moral to talk about Teddy Afro? He focuses on the literal meaning of soul. This is his ignorance! This man wants to be popular at the expense of Teddy Afro's music.
You are so great ቴዎድሮስ ፀጋዬ. I appreciate your suggestion in every aspects. I want to listen you everyday Gobez betam mnfelgat Ehiopia ante mtfelgatn new 100%! I am really fan of ቴዲ አፍሮ!
Appreciation for both Teddies .. According to my ordinary opinion; Tewdros Tsegaye is such a critic with a unique insight,God bless him! (Except I wish him more neutrality which match his intelligence ) Teddyafro's extraordinary creativity repeatedly set his own artistic benchmarks that it is difficult to understand his works with known standards .I think Teddyafro is the kind of person whose artistic and personal height is yet to be sorted & valued in the generations to come .
ቴዲ አፍሮ፡ ከዚህ በኃላ የዘፈን አልበሞቹን ሲሠራ፣ የቴዎድሮስ ጸጋዬ ቅድመ ግምገማ/ህየሳ እንዲኖረውና፡ ፍጹም ሥራ እንዲኾን እመክራለው፡፡ Yes, let Tewodros Tsegaye be a consultant to Tewodros Kassahun- Teddy Afro. I hope, if we Ethiopians reconcile and create lovely companion between These Two Giants of The Generation.
Your were critical about his album cover ,you didn’t say anything about this music specifically ,why change now , you were mocking with your partner or co host regarding his album cover :)
ይህንን የመሰለ ከብሩህ አእምሮ የሚፈልቅ ጥዑም ሥነ ፅሁፋዊ ሂስና ትንተና ደግመን ደጋግመን እንሰማ ዘንድ ቴዲ ረጅም እድሜና ጤና እንመኝልሃለን ። ተማሪዎች እያለን በዚህ ደረጃ አንተን ለመረዳት አለመቻላችን ይገርመኛል።
ቴዴዬ ጎበዝ ነህ። ድምጽህ ንግግርህ አማርኛህ ሁሉ የረቀቀ ነው። ተባረክልኝ አባቴ።
ቴዲዎች ምርጥ ናቸው የዘፋኙ የታወቀ ነው
የጋዜጠኛውን የሰላ አእምሮን( sharp mind)
አለማድነቅ አይቻልም::
የሚደንቅ አሰተያየትና ዕይታ ነዉ ፡፡ በርታ በርታ ወንድሜ ፡፡ ቴዉድሮስም ቢሆን እኮ ሰዉ ነዉ ፡፡
ጀግናው ወንድማችን ቴዎድሮስ ፀጋየ እግዚአብሔር ይባርክህ
እይታህ ጥሩ ነዉ ዝም ብሎ ከመድነቅ ቴድ ብዙ የመስራት አቅም ያለዉ ጎበዝ ድምፃዊ ስለሆና እንደ ስህታት የሚታዩቱን መናገር የበለጠ አሻሽሎ መስራት እንድችል ያደርጋል።
ቴዲ ውስጤ ነው እሱ የሚያክል የለም
አለቃ { ዶክተር} ቴዎድሮስ ፀጋዬ ኑርልኝ ብዙ አስተማሪ
ኑርልኝ!!!!
ሀሳብ በእዉቀት ሲሰጥ ደስ ይላል
I like both of you guys nothing wrong with this explanation. God loves you so do we! LOVE ETHIOPIA & ETHIOPIANS!
💚💛❤️🙏🏼ቴዲ አፍሮ የፍቅር, የአንድነት, የታሪክ አስተማሪ ግሩም የሆነ ስነምግባር ያለው ምርጥ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ ነው 💚💛❤️🙏🏼ማንም ምንም የማያወጣለት እንከን የሌለው ጀግናችን ለወጣቱ ጥሩስነምግባር ያለው የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ነው💚💛❤️🙏🏼
ደግሜ 2024 እየሰማሁት ነው። የሚገርም እይታ::
ምንም ይሁን ምን ማንም ይሁን ማን አየገባኝም ግን ያ ሰው በሰዐቱ የሚያደርገው የሚናገረው ነገር ትክክል ከሆን ሰውዬውን ከመደገፍ ወደ ኋላ አልልም ስለዚህ በጣም ደግፌሀለው ። ምክንያቱም ሳስበው የነበረ ስለሆነ
I love both teddy period both amazing
I never paid attention about the details of the book and the song. However, listening to this analysis gave me the opportunity to have a quick glance about the core element of the book and the corresponding messages of Teddy's song. I think both Teddys are great in their respective professions. We all need to be proud of them.
ትችቱ ትክክል ነው!!
ሰብለና በዛብህ በህይወት እያሉ ገዳም ልትገባ አትችልም ብትገባምኳ ገዳም መግባቷ ሊለያቸው አይችልም ያማ ቢሆን በዛብህም በድንግልና መኖር ያለበት የስለት ልጅ ነበር
ዘፈኑም በመሰለው ተሰርቷል
2ቱም ቴዲወች በየሙያችሁ ጎበዞች ናችሁ በርቱልን
ቴዲያችን በእውነት ይሄ ትችት ጠቃሚና ድጋፋዊ ትችት እንጂ ሌሎች ፖለቲከኞች እንዳወሩትና ነገሮችን እንደለመዱት አሻንፎ በሚያይ መንፅራቸው እያዩ ሁሉን ነገር ከብሄር ጋር ለሚያጣብቁት ሳያውቁትም ሆነ አውቀው በዚህ በዘር ፖለቲካ ተዘፍቀውወዲያ ወዲህ ለሚዋዥቁት ተምረናል ባዮች አላዋቂ ደካሞች ለፖለቲካ መግዣቸውና አመቺ መስሎ በታያቸው ሰአት ሊጠቀሙበት የሞከሩት ደካማ የመጫወቻ ካርድ ከመሆን አልፎ ትዝብት ውስጥ የሚከታቸው እንጂ በቴዲ አፍሮ ላይም ሆነ በቴዲ ርእዮት ላይ ምንም የሚያመጣው የስብእና ሆነ የአስተሳሰብ ለውጥ የለም እናም አርፋችሁ ተቀመጡ ልንላቸው እንወዳለን ቴዲ አፍሮን ደሞ እንወደዋለን አድናቂዎቹ ነን ይሄ ማለት ግን ፍፁም ስህተት የሌለበት ነው ማለት አይደለም እናም ይሄ ትችት ቴዲ አፍሮ ራሱን እንዳፈትሽ የሚያደርገውና ለበለጠና ለማይደጋገም ዜማዊም ሆነ የአዘፋፈን ስልቶች እንዳይዳረግ ትልቅ ማሳያ እንደሆነ እንደሚገነዘብና ጠቃሚ ትችት እንደሆነ እንደሚረዳ እርግጠኛ ነኝ ወደፊትም በበለጠ ስራ እንደተለመደው እንደነአቦጊዳ ይህ ቀረሽ የማይባል ስራዎችህ ወደፊት ይበልጥ እንደምታስደምመን ተስፋ እናደርጋለን ሁለታችሁንም እንወዳችሗለን በሙያችሁ ሁለታችሁም ለዚች ለእማማ ኢትዮጵያ ቀናዊ አስተሳሰብም ሆነ ስራዎቻችሁ እናመሰግናችሗለን አዲስ አበቤነት ይለምልም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ደንቆሮ!ቴዲ አፍሮ እንደ አንተና መሰሎችህ የጎሳ ፖለቲካ ወይም ስለሌላ ውስጥ አልገባ የግድ ካልገባ ብሎ መደናቆር መን የሚሉት ነወ
🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕
አሪፍ እይታ ነው ቴዎድሮስ ፀጋዬ በጣም በጣም ጥሩ ነው
Ted bless you 💚💛❤🌹🌹🌹👏👏👏
ይሄ ምርጥ ሂስ ለቴዲ አፍሮ ብቻ ሳይሆን ወደፊት የእሱ ደረጃ ላይ ለሚደርሱት ጭምር ነው...
ማን ይሆን ትልቅ ሰው? Wekesawin le getachew asefan aboy tsehaye biyagara lamnew ichil neber....alama yalew kefafay new
ማር እስከ ጧፍ በጣም ቆንጆና በሳል ስራ ነው።ይህ ነው ማለት ግን ቴዲ ጸጋዬ ተሳስቷል ማለት አይመስለኝም ማለትም ቴዲ አፍሮም ሙዚቃውን በጻፈበት ቴዲ ጸጋዬም ሙዚቃው ባደመጠበትና ባየበት መንገድ ለየራሳቸው ትክክል ናቸው።
እንደኔ አተያይ ቴዲ ጸጋዬ እንደጠቀሰውና በታሪኩ ውስጥ እንደቀረበው የበዛብህ ገጸባህሪይ ተገድሎ ህይወቱ ካለፈ ቴዲ አፍሮ በዛብህን ምናባዊ በሆነ መንገድ መሳሉና ግጥሙን መጻፉ ትክክልና ጥበባዊ ተገቢነት ያለው ነው። ምክንያቱም አንድ ሰው ከሞተ በኋላ የሚከናወንን ነገር የማየትም ሆነ የመስማት ዕድል አይኖረውምና ነገር ግን ቴዲ አፍሮ መተቸት ካለበት ሊተች የሚገባው በዛብህ ህይወቱ ከማለፉ በፊት ወይም በህይወት ሳለ ያደረጋቸውን ነገሮች የታሪክ ቅደም ተከተል ሳይጠብቅ ዘፈኑን ካቀረበ ብቻ ነው።ያንን ደግሞ መጽሃፉን አንብቦ ከሙዚቃው የግጥም አፃፃፍ ይዘት ጋር በማነጻጸር መዳኘት የሚችለውና ያለበት አድማጩ ነው ብዬ አስባለሁ።
ቴዎድሮስ እጅግ ምሁራዊና ገንቢ ሂስ መስጠትህ በጣም ጥሩ ነው ግን ቴድ አፍሮ ያየበት ሌላ አንግል ይኖር ይሆን መልሱን ከሱ እንጠብቅ እንደዚህ ገንቢ እስተያየቶች እንዴት ይናፍቅል መሰዳደብ ግን እራስን ያሳንሳል
Nice critics Tedi Nice speech
ይሄ እኮ ጥበብ ነው፣ሳይንስ አይደለም ቴዲ አፍሮ ፖየቲክ ላይሰንስ አለው፡፡ባልቻም አባታቸው ሳፎ መሆኑ ለቴዲ አፍሮ አይጠፋውም አንተም ሂስ የመስጠት መብት አለህ ግን የቴዲን ተሰጦና አድናቆት አይቀንሰውም ቴዲ አፍሮ በብርሃን ሳይሆን በጨለማው ወቅት የተገኘ፣ሕዝቡን ሀገሩን ወዳድ ጀግና ነው!!፡፡
በብዙ ሴራ የተሞላ ተንከሲሳዊ ፀጉር ስንጠቃ
በደንብ የተመልክተኸው መስሎኝ ነበር ገነ የነበረኝን አድናቆት ውሃ በለው። መሰሪነትህንም ተረደሁና ልታፍር ይገባለሃል! ከቴዎድሮስ ጭራሽ ያልጠበቅሁት ስለሆነ አትፍረዱብኝ። 13:01
ምርጥ ሂስ ነው
Teddy betam temigerem his new ! Le Miketelw sera yetekmewal bey asebalhu. Bereta !
I love you so much. Your such a brilliant journalists.
TEDY AFRO, BRAVO ANCHACHA HACHEW 💚💛❤️🙏👍
ቴዎድሮስ ፀጋዬ አመለካከትህ በሁለት ስበቶች የተሞላ እንደተወጠረ እና መወሰን እንዳቃተው ለሚመጣው ማን ይበጃል በሚል መንታ ሀሳብ የተወሰደ ነገር ግን ወደ ማንነትህ በማዘንበል ግን ደግሞ ከወዲህም ካለው እውነት ጋር በዘር ስበት ላለመጣበቅ የምታደርገው ፍጭት እንዳለብህ በምታደርጋቸው የጋዜጠኝነት ስራህ አስተውያለሁ።
ሀገርህን እደምትወድ አልጠራጠርም እውነተኛ እንደሆንክም አልጠራጠርም በምታደርጋቸው ቃለ መጠይቆች መጠየቅ ያለብህን የምትጠይቀውን ሰው የመመለስ ወይም ያለ መጠየቅ መብቱን አክብረህ ሚዛናዊነት ጠባቂ ነህ።
ግን ፈፅሞ እንዳይነሱ የማትፈልጋቸው ነገሮች አሉ ለምሳሌ ጥቃተ ሰሜን እዝ፣ ማይካድራ፣ በጦርነቱ የተካሄዱ የምእራብውያን ጫና ወዘተ...።
የማትደራድረባቸው ነገር አሉህ አዲስአበባ እና የኢትዮጵያ ህገ መንግስት ክስረቶች።
ያለህን ክህሎት አልክድም ይበልጥ እነዚህን ነጥቦች አሻሽለህ ና።
እኔ እንደሚታየኝ ከጀርባው በፃፈው መግለጫ የራሱ ምናብ ከሆነ እንዲህ ቢሆንስ ብሎ አቀረበው የሀሳብ መነሻው ነው ፍቅር እስከመቃብር ለምሳሌ ገዳም የገባና የሞተ አንድ ነው።ሰብለን ከገዳም ላለማውጣት የገዳሙን ሕግ ክብር የጠቀ ነው።የግድ በሕይወት እያሉ መጋባት የለባቸውም ከገዳም አውጥቶ ሊያገባት መህድ የለበትም እንደኛ በሐይማኖት የታሰረ ሀገር ገዳም ስትገባ እሱም ገዳም ገብቶ ወይም ሳይገባ ሌላ ሴትም ሳያገባ ቢያልቅ ከርእሱ ጋር ሊሄድ ይችላል።ይህን በዚህ መልክ ቢታይ ጥሩ ነው ሌላው ለሀገራችን የታሪክ ዝንፈት በርግጥ ታሪክን በደንብ ባላውቅም እውነተኛውን የሀገራችንን ታሪክ የታሪክ ዝንፈት ካለው ሊወቀስ ይገባል ምክንያቱም ታሪኩ ለባለ ታሪኩ ሊሰጥ ይገባል።በምክንያት መተቸት ሆነ መደገፍ ተገቢ ነው።ሁሉም በቅን ልቦና ሊሆን ይገባዋል
ውሀ ማይቋጥር ትችት ነው:: አንተ አሜሪካ ቁጭ ብልህ ስለ ኢትዮጵያ ማውራት በምትፈራበት ጊዜ ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖረ(ኢትዪዽያ ማለት እንደወንጀል በሚቆጠርበት ጊዜ) ያለምንም ፍርሀት ኢትዮጵያን ከፍ አድርጎ ይጮህ የነበረ ብቸኛ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው::💚💛❤️
እስኪ ሀኪም ይይህ
i wish to all love and joy. God blessed
ቴዉድሮስ ጸጋዬ እንደ አይኑ ልቡ የጠፋ እብድ ነው !!
ሰው መሆንህን አትዘንጋ አይን መጥፋት፣እግርመቆረጥ፣ የመሣሰሉት ጉዳት ድንገት ይከሰታል ሰለዚህ ፍጡር በሆነ ሰውነትህ አትኩራ
Tewodros Tsegaye ካንተ በላይ ያወቀ ይግደለኝ ።ታዲያ ደንቆሮዎችን አይመለከትም!
ሁሉን አውቃለሁ ባዩ ቴዲ ፀጋዬ ፣ እንዲየው በሞቴ አስተሳሰብህም ጭምር ነው እንዴ የታወረው ! ? ? ?
እንዳበደች ውሻ የማትለክፈው የለህ ፤
የተመረዘ ጭንቅላት ! የተበደለ ሰውነት ።
የነመለስ ዜናዊ የእባብ ርዕዮት በጭንቅላትህ ሰርፆ አልላቀቅህ አለህ ።
እስቲ ፈጣሪህን "አስተሳሰቤን እንደ ሰው አስተሳሰብ እንዳስብ እርዳኝ " ብለህ ለምነው ፤ ይረዳሃል ።
ሲበዛ የተበደልህ ነህ ።
በትክክል በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ሂስ።
አሁን በዚህ ሰአት ይህንን በመልቀቅ ለቴድሮስ ፀጋዬ ያለንን ፍቅር የሚቀንሰው መስሎ ከታያቹ ተሳስታችኋል ምክንያቱም ቴዲ በርዬት ሚዲያ ካደረገው ጀግንነት ይሄ ምንም ነው።ቴዲ ማለት የአብይን ጭንብል አስወልቆ ኦዲፒን ራቁቱን ያስቀየረ ጀግና ነው
ኢትዬጵያዊ ነኝ true
ኢትዬጵያዊ ነኝ libe siwir weyane new....minew getachew asefan alketeketem...zeregna ibab new
Ahun sayhon 2017 lay yewerede new
Leba nehe
Fu bro
ይድረስ ለቴዲ ፀጋዬ! እንደምን አለህ! ቴዲ አሁንተገኝና ባለፈው ቴዲ አፍሮን ስታብጠለጥል የነበርከው ህዝብን ለመማፀን የመጣህ! ሰወችን ሂስ ለመስጠት 40 ገፅ ትፅፋለህ ሂስ ለመቀበል አትፈልግም! አልፎም የሚተችህን ህዝብ ትወርፋለህ! ካስታወስህ ቴዲ አፍሮ ጥበብን ገደለው አበላሽው ብለህ አንተን ብቻ በሚመችሀረ ስታቀናብረው ተው ቴዲ ስትተች በዚህ መልኩ አደለም ስንልህ እንደተማረ ሰው በፀጋ መቀበል ትተህ! " ስለማንም ደንታ የለኝም " ብለህ ከብዙሀኑ ህዝብ ቀለህ ከውስጣችን ወጣህ! ! ቴዲ ፀጋየ እባክህ አስተውል! ታላላቅ ሰወችን ክብር በማሳጠሰት LTV ቤተልሄም ታፈሰን ስተመስል በውስጡ አምርሮ ቴዲ አፍሮን በመጥላት አጫሉ ውንዴሳን ትመሳሰለቸዋለህ!!! ቴዲ ፀጋየ ተው ብርቅየ የአይን ብሌናችን ንፁህ ኢትዮጵያዊ ቴዲ አፍሮን የነቀፋ ዝናብህን አባራልን!! የግል ችግር አለባችሁ እንዴ መቼም ጨጨሆ ብለህ ካልዘፈንህ አትለውም!!!!!! ሰሞኑን ውስጥህን ባናቅም እንደ ጠ/ሚ ኢትዮጵያ በሚል እምታወራቸው ካልካድከን እየተከተልንህ ነው! እምጠቃቅሳቸው መፀሀፎችም ጥሩ ናቸው!! አሁን አገርሽቶብህ ቴዲ አፍሮ ላይ መጠህ ፊጥ!!!! በአዲስ አበባ ላይ ና በኢትዮጵያ ባለህ አቋም ሁላችንም ከጎንህ ነን! !! ባለፈው የኢሳቱ ሲሳይ አጌና ከነበረበት የትግል አቋሙ ባልተጠበቀ ሁኔታ ወርዶ/ወድቆ አንተን ፈረፍ ስላደረገህ ለሱ መልስ ከሆነ ከወረዱት ጋር አትውረድ ጥሩ ምሳሌ የምትሆን መማር ማሰረተማር የምትችል ኢትዮጵያዊ ነህ! ከቻልህ ዓለምፀሀይ ወዳጁ ፈርታ የተወችውን የእትጌ ጣይቱ ሀውልት አዲስ አበባ እንዲገነባ የበኩልህን አድርግ! በመጨረሻ አንተ ብዙወችን እንደምትበልጥ የሚበልጡህ ብዙወች እንዳሉ እመን! ሰላም ይብዛልህ ሁለታችሁም ቴዲወች እንወዳችሇለን !!!!
😂😂😂😂
ሁለቱም ቴዲዎች ጀግና ናችሁ
ቴዎድሮስ ጸጋየ የአብይን ጭንብል የገፈፈ ጀግና
አብያችን ምንም ጭንብል የለውም የገፈፈው የራሱንድብቅ ካድሬነት ነው አብይ ነው የቴዲን ጭንብል የገፈፈበት ለውጥ ባይመጣ እውነተኛውን ቴዲ ሳናውቀው እንደወደድነውና እንዳደነቅነው እንቀር ነበር
ትክክል ብለሀል ቴዲ እውነት ነው😊
ቴዲ የምትናገረው ማንም ሊያምንህ አይችልም ቴዲን በጣም ትጠላዋለህ አሱ ዘፋኛችን ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያችን ሀውልት ነው አንተንም ይሁን ቴዲን ማንም እንዲነካብን አንፈልግም ቴዲ በመከራ ያለፈ በአንተም ጭምር የተሰደበልን ባለው ችሎታና የጥበብ ሰውነቱ ስድብ የተቀበለልን ነውና አባካቹ እጃችሁን ከሱ አንሱ !!
ቴዎድሮስ የሙዚቃና የታሪክ ባለሞያዎችን ጋብዘህ የሚሉትን ብታሰማን ሚዛናዊ ይሆናል ለማንኛውም ቴዎድሮስ የምትባሉ ሠዎች የዋዛ አይደላቹሁም
This man's heart, like his eyes, is blind. Who the hell is he to agree or disagree the music of Teddy Afro? Does he have the moral to talk about Teddy Afro? He focuses on the literal meaning of soul. This is his ignorance! This man wants to be popular at the expense of Teddy Afro's music.
በጣም ነው የሚገርመው አተን ብሎ አቃቂር አውጪ ባዶነክ መጀመሪያ ስለምትተቻቸው ነገር በደብ ስማ ምን እዳለ በዛብህ በህይወት ኖሮ ቢሆን ነው የሚለ ነው ከስር አብብ ሙዚቃው እዳለቀ
ወደነዋል አስተሳሰብህን ሰው የተሰማውን ማለት መብቱ ነው
ሁሉ ምድጃ ላይ ጣዱኝ ማለት አበዛህሳ!!!
ቴዲዬ ሰው ነው ማንም ፐርፈክት የለም ደስ ነው የሚለው ቅን ስለሆነ ስሱደሞ ያለበት ምክንያት አለው ሁለታችሁንም እንወዳችዋለን
ትክክልነህ ወጣቱ ቴዲ ንፁሁ አማራ
You are so great ቴዎድሮስ ፀጋዬ. I appreciate your suggestion in every aspects. I want to listen you everyday Gobez betam mnfelgat Ehiopia ante mtfelgatn new 100%! I am really fan of ቴዲ አፍሮ!
ተመቸኸኝ ፡ ቴድሮስ ፡ ፀጋዬ ፡ 100% ፡ ትክክል ፡ የኔ ፡ ልበ ፡ ብርሀን ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ተመኘሁ ፡ የኔ ፡ ውድ ፡
እውነት ነው እኔ ከ ጉድ ሰራሽኝ ከአቦጊዳ እና ከያስተስርያል ውጪ ሌላው አይጥመኝም ካንድ ግዜ ባላይ አልሰማቸውም ይድሮውን ግን ቀኑን ሙሉ ብሰማው አይሰላችኝም
ሀሳብህ ገዢ ና አሳማኝ ነው እንዲህ በምክንያት ሀሳብ ና ሂስ ማቅረብ ታላቅነት ነው
እያነፈነፍክ ነገር ፍተል ብቻ ጌታ ምህረት ያርግልህ።
እንኳንስ ነገር ጥጥ መፍተልም እኮ ዕውቀትና ክህሎት ይጠይቃል፡፡
ትክክል ጋዜጠኛ ቴዲ አፍሮ ለምን ተተቸ ለምትሉ ደንቆሮዎች እንኳን እሱ ማይክል ጃክሰንም ይተቻል መንጋዎች
Techet eko yasadgal
😂😂😂
ትክክል ወድ አዳድ ሰወች ቴዲ አፈሮን እደ ጌታ አድርገው እሚያውት ሰወች አሉ ለዛ ነው እሚቀላመዱት ጋዜጠኛው ትክክል ነው የተናገርው ቴዱ አፈሮ ተማንም የበለጠ ዘፈን አልዘፈነ
Mickel mindinew 666
100% ፡ true ቴድሮስ ፡ ፀጋዬ ፡ የአነጋገር ፡ ችሎታህ ፡ በጣም ፡ አደንቃለሁ ፡ፍፁም ፡ የእውነት ፡ ሰው ፡ ነህ ፡ በርታ ፡ ለኔ ፡ አንደኛ ፡ ነህ ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ተመኘሁ ፡
Appreciation for both Teddies ..
According to my ordinary opinion;
Tewdros Tsegaye is such a critic with a unique insight,God bless him! (Except I wish him more neutrality which match his intelligence )
Teddyafro's extraordinary creativity repeatedly set his own artistic benchmarks that it is difficult to understand his works with known standards .I think Teddyafro is the kind of person whose artistic and personal height is yet to be sorted & valued in the generations to come .
የግድ እምበር ተጋዳላይ መዝፈን አለበት
ባለህ ጠቅላላ እውቀት አደንቅህ ነበር ነገር ግን በቴዲና ቀደም ሲል አልፎ አልፎ በምትጥላቸው መርዛማ ፀረ -ኢትዮጵያዊ አስተያየቶችህ ምንጫቸው ያንተን ትክክለኛ በማር የተለወሰ መርዛማነትህን ፍንትው አድርጎ ያሳያል
ከትችት:አንፃር:ምንም:ማለት:ይቻላል:ፀጉርንስ:ለመሰንጠቅ:ሙከራ:ይደረግ: የለ?ቴዎድሮስ:ካሳሁን:ኢትዮጵያዊ:ነው::
ማን ሱዳናዊ ነው አለህ ?
ይሄ እውነት እንጅ ጸጉር ስንጠቃ አይደለም
ቲዱ ማለት የኢትዮጵያ ቀርጥ ቀን ልኝነው
ስለ ቴዲ አፍሮ እምትነካካው ራስህን ከፍ ከፍ ለማድረግ መንጠራራት እና እንደ እሱ ከፍ ከፍ የሚየደርግህ ሳይሆን ከፊትህ የማይታይህ ገደል ውስጥ ስለሚከትህ ለቀቀ አድርገው፡፡ ቴዲ ምርጥ ኢትዮያዊ እንጂ እንደወይኗ ልጅ አሸርጋጅ አይደለም፡፡ በቃ ለቀቀ ለቀቀ አርገው፡፡
ልብም አይኑም ከታወረ ሰም መንቀፍ እነጂ ሌላምን ይጠበቃል
Endezih ayinet tichit eyale Ethiopia wust endet mesrat yichalal?
ወይ ይሄ ሰውይ ጤነኛነው አረ ተረጋጋ በጣም አወኩ አልክ ሰው ከመዝለፍህ በፊት እራስህን እወቅ እራስህን አስተካክል ብዙልልህ አልፋልግም ጌታ ልቦነህን ያብራልህ ይቅር ይበልህ
tedy merte journalist.
ውስጠ ወይራ ምላሰ ገጀራ ቴዴ ኢትዮጵያ ብሎ ባይዘፍን ኖሮ ትዝአይልክም ነበር
doma
ያልከውንም ልትል የፈለከውን ማለት ትችላለህ ።ለእኔ ግን ሀሳብህ ትችትህ ውሀ አያነሳም ።ስራው ሙዚቃ እንጂ መፀሀፍ አይደለም ክፍተት አይኖረውም አልልም ።የግጥሙ ብስለት ዜማው ሀሳቡ አድማሰ እይታው በሀገራች ሙዚቀኞች ብዙ ያልተለመደ በአብዛኛው ቴዲ ጋር የተለየ ነው
Tenkolegna selehonk bebekule alwedihim
ቴዲ አንተ ሁሉንም መተቸት
አቅሙ አለህ አንተን እሚተች
ግን አይፈጠርም ። ኑርልን
ታቦት ይሰራለት?!
Really
በስማም
ቴድሮስ ፀጋዬ እስኪ አንተ ገጥመሕ ዝፈንና ላዳምጥሕ አንተ ጥምብ ቴዲን ስትተች እውርነትሕን ተመልከት
አንተ በጣም ክፉ እና በጣም ተንኮለኛ ሰው
ነህ ተች ያወክ ይመስልሀል !!!!!!!!!!!!!!!!
I’m so surprised your so amazing I wish if I was blind you can see you the best good job 👍🙏👌
ዘፋኝ መንግሥት ሰማይ አይገባም ገላቲያ 5 ÷ 17
ኧረ ምንም በለው ምንም ከሰወች ፈጠራላይ ተነስቶ ረጅም ዝርዝር ሀሳብ መሰብሰብ ቀላል ነው ከባዱስ ይልቅ ርዕስ ማውጣት ነው ስለዚህ በቅድሚያ ለዝርዝር ሀሳቦቻችን ርዕስ ያወጡልንን ከኛ አነደሚበልጡን ሳንረሳ ከትችት ይለቅ የራስን ጀረጃ ማወቅ ለኔ
ገራሚ እይታ ነዉ
እባብን የልቡን አው ቆ እግር ነሳ ው በሆዱ እንዲሳብ አደረገው ፈጣሪ ቴዎድሮስ ፀጋዬን ጀዝባነቱን አይቶ ብርሀን ነሳው እውር አደረገው ግም አጋሜ የአእምሮ እውር የአይን እውር የአስተሳሰብ እውር ያመለካከት እውር የወዬ ኔ የቅዘን ጨርቅ የደብረፂዮን የጭን ገረድ ከመተቸት እሱ የደረሰበትን ደረጃ ለመድረስ ሞክር. ደደብ እውር
እር አንተ ዳሞ አበዛህ ቴዲ ምርጥ ሰው ነው
ምኑ ነው ጥሩ የሰው ልጅ ነብስ ከ ኣፈር እንደተሰራ የምያስተምር መጥሓፍቁዱስ ኣለ
አይንህ ብቻ ነበር ዕውር የሚመስለኝ ለካ ዐዕምሮህም ታውሮዋል አንተ ዲጂታል ወያኔ እንጂ የታሪክ አዋቂ አይደለህም በቴዎድሮስ ካሳሁን ጉዳይና በሌሎችም የኢትዮጵያ ታሪኮች ጉዳይ ላይ ለመነጋገር ዝግጁ ነኝ
ቴዲ አፍሮ፡ ከዚህ በኃላ የዘፈን አልበሞቹን ሲሠራ፣ የቴዎድሮስ ጸጋዬ ቅድመ ግምገማ/ህየሳ እንዲኖረውና፡ ፍጹም ሥራ እንዲኾን እመክራለው፡፡
Yes, let Tewodros Tsegaye be a consultant to Tewodros Kassahun- Teddy Afro. I hope, if we Ethiopians reconcile and create lovely companion between These Two Giants of The Generation.
በእኔ እይታ አሁን ያቀረብካቸው መከራከሪያወች የዘፈኑን ስህተት አያሳዮም
1 ዘፈኑ በቀጥታ የፍቅር እስከመቃብርን ቅርፅ ይዞ ስላልተሰራ ያን እንደዕርስ ባለመጠቀም ምናባዊ እይታው ሊገልፅ የሚችል ዕርስ ሰቶታል እንዳልከውም ደግሞ በሽፋኑ ላይ በዛብህ የሰብለወንጌልን ገዳም መግባት ቢሰማ ኑሮ በሚል እይታ እደተሰራ ገልፃል ቴዲ በምናባዊ እይታ ዘፈን ሲሰራ እሄ የመጀመሪያው አይደለም ለምሳሌ ጥቁር ሰው የሚለው አፄ ሚኒልክ ወደ አድዋ ሲዘምቱ ሲጣሩ ወይ ብየ ባልሄድ ኑሮ እኔ በሚል ሀሳባዊ ምናብ ነው የተሰራው
2ኛ ቀድመ እደገለፅከው መንታ ወድጀ የሚለው ዘፈን ኢትዮያዊን ባህል የማይገልፅ ከሆኑ በዚኛው ዘፈን ገዳም ገባች ሴት የራስ ለማድረግ መሞከር እንዴት ኢትዮጲያዊ ባህል ሆነ?
ሁለታችሁም በአገራችሁ ኢትዮጵያ አትደራደሩም ከዛ ውጭ ቴዲም እንዳንተ ንግግር መስመር ያውቃል ጥልቅ አንባቢ ነው ።
ስለሙዚቅም ብዙ የመስራት አቅም አለው ።
አድናቆት ግን የግል አመለካከት ነው በሰው ትእዛዝ አይደለም አንተም እንዳልከው የምታደንቅለት ነገር አለ የምትተችበትም ነገር አለ ያ የግል አመለካከት ነውና
ነገር ግን ቴዲ ላመነበት ሟች መሆኑን በተደጋጋሚ አሳይቶናል እና ከንብ እንሳሳለታለን እንወደዋለን በፍቅር በሃዘንም በደስታችን አልተለዬንም እና።
ሁለታችሁንም አደንቃችኃለሁ።
በትታችሁ ስሩ ወደፊትም እላለሁ።
Yetesemawun yamenebetin meager ayasnewurim sidb Tru adelem
Thanks Tewodros Tsegaye is world class mind
Tewodros Lebe Brehan
የወፍ በረርሽቅኝት?
ዓይንስ በሯል።
ልብህም በሯል።
ምላስህ ይብረር!
ያላቅምህ ቴዲ አፍሮ ላይ ትንጠላጠላለ?
ግሩምአስተያየትነው
True got interesting points
አይ ቴዲ ያልሰራ አይሳሳትም አለች አያቴ እሱ ለፍቶ የሠራዉን ማረም በጣም ቀላል ነዉ እሱ ደግሞ በደንብ አርጎ ኢትዬጵያን ገልፁዋታል ስለዚሕ አንተንም እናርም ብንል ብዙ ስሕተት እናወጣልሐለን እና እሱ ገጣሚ እንጂ ግጥም ሆኖ አልተፈጠረም
የቀድሞው ዝናህ በቂ ይመሰለኛል ተጨማሪ ዝናን ለማግኘት በቴድ አፍሮ ስም ማሠብህ ወይም (you tube) ጥቅም ፍለጋ ከሆነ ለይ . ቴድ አፍሮ በ17 መርፌ -----ምንም ለውጥ አልመጣ ያለ ጀግና ነው
ኮመንት አታነብ እንጂ እንዴት እደቀዘንክ እነግር ነበር አቦ ዱዳ አግብተ ዱዳ ውለድ ከትችት ሌላ አታቅም እንዴ, ቴዶን ፍታው እዛ ፖለቲካ ላይ ተቦጫረቅ
ቀድማ ገዳም የገባችው ሰብለ አይደለች እንዴ? ገዳም ውስጥ መጋባት እደሌለ አስቦ በዛብህ መቆጨቱን በምናብ ሊያስቀምጥ መስለኝ ተጋብተው መኖር እንጅ እቅዳቸው መልኩሶ መኖር አልመሰለኝም በዛብህ በሰው ተደብድቦ እማሆይ ይርዱት ተብሎ ድንገት ለሰብለ ተሰጠ ከበዛብህ ይልቅ ሰብለ አምርራ ገዳምን መርጣለች ቴዲም ያንን ሊግልፅ መሰለኝ ቀድማ የገባችው ሰብለ ናት ገዳም ይህን ያህል ሙድ መያዝም ተገቢ አይመስለኝም ስህተት ሰራ ሊያስብል የሚችል!
ቴዲየ ኑርልኝ
አይነ ስውራን ልበ ብርሀን ናቸው ይባል ነበር አምላክ ይሄንንም ከልክሎሀል ወንድም በርግጥ አታየውም የምብፅፈውን ግን ደንበኛ ባንዳ ነህ አንተ እኔ በግሌ በጣም ነው የምታስጠላኝ የሰራዊት ጌታ ልቦናህን ያብራልህ
Good job, 👌
ቴዲ የሚለው ስም ይለያል
Thank God for creating Snake without legs
ባይሥማማህ ገደልግባ
ጥሩ ጆሮ ና ኣስተዋይነት ነው! ብዙ ኣዋቂ ቢኮንም የሰው ሓሳብ ሚቀበል እሱ *ጥበበኛ* ነው። *ቴዲ ኣፍሮ* ጥበብህ ኣያከራክርም ግን መቀበል ኣለብህ። *ልበ ብርሃን* እናመሰግናለን። ልብ ኣለማለታችን ነው።
Awekesh awekesh siluat dr. Abeye agoty new alech alu lol 😁😂🤣
አሁን ምንምብትል ቴዳንየመሰለ ጎበዝ የለም
Your were critical about his album cover ,you didn’t say anything about this music specifically ,why change now , you were mocking with your partner or co host regarding his album cover :)
ሰውየው የመመረቂያ ወረቀት እየፃፍ ከሆነ ለፕሮፌሰሮችህ ላከው እኛ በዘፈኑ ኢትዮጵያዊነትን ከፍ ስላደረገልን ይበቃናል