እስከ ሞት ድረስ የታመንክ ሁን የዮሐንስ ራእይ ም. ፪፥፲ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • ወኩን መሃይምነ እስከ ለሞት
    እስከ ሞት ድረስ የታመንክ ሁን
    የዮሐንስ ራእይ ም. ፪፥፲
    በመምህር ዘላለም ወንድሙ
    #ቅዱስ ጴጥሮስ
    #ንግስ
    #ቅዱስ
    #ቅዱስ ጴጥሮስ ስብከት
    #የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ስብከት
    #ስብከት
    #wongelezelalemmedia
    #orthodox
    #ethiopian_orthodox_sibket
    #eotc
    #ethiopia
    #ንስሐ
    #ዘላለም ወንድሙ
    #ወንጌለ
    #ስብከት
    #viralvideo
    #viralvideos
    #ethiopia
    #viral
    #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Orthodox Tewahido Church #EOTC #ስብከት #መዝሙር #ንስሐ መዝሙር

КОМЕНТАРІ • 32

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 Місяць тому +4

    ለመምህር ዘላለም ወንድሙ ቃለ ሒወት ያስማልን !!! ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ያገልግሎት ዘመናቸውንም ያብዛልን !!! እራይ የሆንስ ም 2 ቁ 10 (( እስከ ሞት ድረስ የታመንክ ሁን !!! የሒይወት አክሊል እሰጥሕ አለው !!!)) የሚለውን የወንጌል ቃል በማንሳት የእግዚአብሔርን ቃል አሙልተው !! አስፍተው !!! አመስጥረው አስተምረውናል !!! እሳቸው የዘሩት የሒይወት ቃል መልካም የልብ እርሻ አግንቶ ሰላሳ እና ስልሳ እና መቶ ያማረ የንስሐ ፍሬ ይሰንጥ ዘንድ የአምላካችን የመዳሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ፈቃዱ ይሑንልን !!!

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 Місяць тому

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሀዋርያትን ፀጋና በረከት ያድልልን መንግስቱን ያውርስልን እኛም ሰምተን የምንለወጥ ያድርገን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому

    አሜን🙏አሜን🙏አሜ🙏
    የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏" እስከ ሞት ድር የታመንክ ሁን"የሐዋርያቶቹ የቅዱስ ጳውሎስና የቅዱስ ጴጥርስ የሌሎቹም ቅዱሳት በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏የቅዱሳን ሐዋርያቱ በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q Місяць тому

    አሜን ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ❤❤❤

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 Місяць тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AllApp-fk5vq
    @AllApp-fk5vq Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ያስማልን መምህር❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
    እስከ ሞት የምንታመን እውነተኛ ክርስቲያን አድርገን ጌታ ሆይ

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @millionseyfu4665
    @millionseyfu4665 Місяць тому

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Місяць тому

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen Hagerachin Ethiopian Yitebikeyin ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @NhomNhood
    @NhomNhood Місяць тому

    በእውነት ለመምህራችን ለዘላለም ወንድሙ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን የሚሰብኩንን የሚኖሩ (በፆም በፀሎት በተጋድሎ)ድንቅ መምህር ናቸው ለአገልግሎት በተጠሩበት ሁሉ ይሄ ይደረግልኝ ያ ካልተደረገልኝ ሳይሉ በተለይ በየክልሉ ጉባኤ በሞቀበት ብቻ ሳይሆን እስከ ጠረፍላሉ ጭቁን አብያተ ክርስቲያን (ደብር) ድረስ በመሄድ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የሚያገለግሉፈጣሪ ለቤተክርስቲያናችንና ለምእመናኑ የሰጠን ድንቅ መምህራችን ናቸውና እሱ በእድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን አይቀይርብን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልንአሜን

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Місяць тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Місяць тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 Місяць тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን!❤❤❤

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 Місяць тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን💒
    ቃለ ህይወት ያሰማልን💒 እንኳን አብሮ አደረስን💒

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alemayehutadesse8231
    @alemayehutadesse8231 Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Місяць тому

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መምህር ዘላለም ወንድሙ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣

  • @Samrigirma4062
    @Samrigirma4062 Місяць тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @MartaBiru
    @MartaBiru Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን❤
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር!

  • @user-de2ub3fx1g23
    @user-de2ub3fx1g23 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому

    "እግዚአብሔር ከኛ ጋር ከሆነ ማን ይችለናል"

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd Місяць тому

    Amen memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @iamgrateful8691
    @iamgrateful8691 Місяць тому

    KALE HIWETEN YASEMALEN

  • @user-de2ub3fx1g23
    @user-de2ub3fx1g23 Місяць тому +1

    ልልልልልክልልልልልክክክልልል❤😂❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @timur-4894
    @timur-4894 Місяць тому

    አሜን ፅናቱን ይስጠን 💚💛❤️

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd Місяць тому

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому

    "የተጠራችሁለት ለዚህ ነውና ክርስቶስ ደሞ ፍለጋውን እንድትከተሉ መከራን ተቀብሎለችኃል"