ለምድርም ዝናብን ያዘጋጃል መዝሙረ ዳዊት ፻፵፮፥፰ በመምህር ዘላለም ወንድሙ@wongelezelalemmedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 51

  • @RMetica
    @RMetica 3 місяці тому +8

    የኛ ትጉህ መምህር እንኳን ደህና መጡልን ቃለህይወትን ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰመያትን ከነመላ ቤተሰቦ ያዋርስልን አኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን በእዉነት ረጅም እድሜ ያድልልን አሜን ፫🙏🙏🙏🙏

    • @felseta1
      @felseta1 3 місяці тому +2

      አሜን፤ ቃል ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መምህር ፡ መንግስተ ፡ ሰማያትን ፡ ያዋርስልን። እኛም ፡ በተማርነው ፡ ሰላሳ ፣ ስልሳ ፡ እንዲሁም ፡ መቶ ፡ ያማረ ፡ ፍሬ ፡ እንድናፈራ ፡ ቸሩ ፡ መድሐኒያለም ፡ ይርዳን ።☦️✝️

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 3 місяці тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @Endalk754603
    @Endalk754603 3 місяці тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን ቅዱስ ቃሉን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    "ለምድርም ዝናብን ያዘጋጃል" በቅዱስ ቃሉ የሕይወትን ውሃ የሰጠን አምላካችን ጌታችን መድሐኒታችን መድሐኔዓለም እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን❤🙏 አሜን🙏 "እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ውሃ ይመጣል"❤🙏 ድንቅ ትምህርት ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 3 місяці тому +1

    መምህር አንተም እኮ በቃሉ ዝናብ ነፍሳችንን አረካሀት ይህንን የመሰለ ትምህርት ለፍሬ ያድርግልን አንተንም የቅዱሳን አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋ በክብር ላይ ክብርን ይጨምርልህ የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 💒ቃለ ህይወት ያስማልን 💒ፅጋውን ያድልልን💒

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 3 місяці тому

    ቃለሕይወት የአሠማልን 🙏 መምህር
    ከልብ አመሠግንሃለሁ ዘወትር ለምትመሠጠን የወንጌሌ ትምህርት
    እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏😍

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    "የእግዚአብሔር ቃል እንዳይርበን ነው እንዳይጠማን ነው"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @millionseyfu4665
    @millionseyfu4665 3 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    "ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ስበኩ"

  • @medhanitkenaw6074
    @medhanitkenaw6074 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጥበቡን ያብዛሎት

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 3 місяці тому +2

    🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    "የዝናብ ውሃ የታየብሽ የእውነት ዳመና አንቺ ነሽ❤❤❤🙏"

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 3 місяці тому

    ወንድማችን መምህር ዘላለም የተዋህዶ እንቁ ልጅ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን ።

  • @Fenan-vq8qk
    @Fenan-vq8qk 2 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @rigbeamare1971
    @rigbeamare1971 3 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    "አድርገህልናልና እናመሰግንሃለን"

  • @Chrissfi
    @Chrissfi 3 місяці тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @engidaworkwube2497
    @engidaworkwube2497 3 місяці тому +2

    መምህራች ፡ ቃለህይወትን ፡ ያሰማልን ፡

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 3 місяці тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    "የተጠማም ይምጣ የወደደን የሕይወትን ውሃ ይጠጣ"

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 2 місяці тому

    amen amen amen kalehyowet yasemalen memeheracene ❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    አልልልልልልልልልልልልልልል

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 2 місяці тому

    ላይክ እና ሰብሰክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ።

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 3 місяці тому +2

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen memeher ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    አድሎ የሌለበት አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤🙏

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 3 місяці тому +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን!❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    "እርሱ በበጎዎችና በክፉዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በሐጢያተኞችና በፃድቃኖችም ላይ ዝናብን ያዘንባልና"

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 3 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Місяць тому

    Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 3 місяці тому +1

    Kale hiywot yasemalen memehrachin amen

  • @MartaSewadagn
    @MartaSewadagn 3 місяці тому

    Amen Amen amen

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 місяці тому

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    "አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    "ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ ፥ የሰማይም ጠፈርየእጁን ሥራ ያወራል ቀን ለቀን ነገርን ታወጣለች፥ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ትናገረለች። ነገር የለም መናገርም የለም፥ ድምፃቸውም አይሰማም።"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    "እናንተ የእግዚአብሔር እርሻ ናችሁ"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    "በምድርም ለተዘራው ዘር ዝናብ ይሰጣል ከምድርም የሚወጣው እንጀራ ወፍራም ይሆናል"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    "እስትንፉሱ በአፍንጫው ያለውን ሰው ተውት እርሱ ስለምን የቀጠራል"

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 3 місяці тому +5

    የመምህር ትምህረት በጉጉት ነው የምንጠብቀው

    • @RMetica
      @RMetica 3 місяці тому +3

      በጣም ረጅም እድሜ ይስጥልን በእዉነት 🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @beliye1227.
    @beliye1227. 3 місяці тому

    ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 3 місяці тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏