Tizitaw Samuel Mezmur Album#7 Werashu Weresen ወራሹ ወረሰን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 41

  • @teshome7693
    @teshome7693 12 днів тому

    ጌታ ሆይ እልልልልልልልልልል ቢባልም አይጠግብም አምላኬ እልፍ አእላፍ መላእክት በጠዋት በማታ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ የሚመልኩህ የጌቶች ጌታ የነገስታታ ነግሱ እየሱስ ጌታ ነው ያድናን ይታደጋል

  • @Eerdffffff
    @Eerdffffff 9 місяців тому +5

    መዝሙሮችህ በሙሉ እጅግ ደስ ይላሉ ወደድኳቸው
    ለወረሰኝ ለተቤዠኝ አምላክ ለኢየሱስ ክብር ይሁን

  • @desitajon9302
    @desitajon9302 9 місяців тому +3

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን 🙌
    ምክንያቱም ገና እዛ እያለ ነው የልብ አይኖችህን የከፈተው 🙏
    ፀጋው ይብዛልህ የተወደድክ ፓስተር ትዙ🙌🥰 We love you 🥰🥰

  • @habtikafl1194
    @habtikafl1194 9 місяців тому +3

    Aleluyah, elelelele. God bless you & your family pastor, your eye of your heart was open then. God with be you. Tebarek 🙏🏽💖

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 9 місяців тому +2

    ድንቅ ዝማርዮች ናቸው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ኢሳይ ተባረክ ትዜ ❤❤

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh 9 місяців тому +1

    የተወደድክ ፓስተር ትዜ አንተ የተባረክ ነህ ኮርተንብሀል ወንድማችን ከዚ በላይ ጸጋ ይብዛልህ ባንተ በብዙ ባርከናል አንተ ስጦታችን ነህ እንዴት እንደምወድህ ❤❤❤❤❤አንተና ያንተ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Melat_Melat
    @Melat_Melat 9 місяців тому +3

    አቤት እንዴት እንደሚባርኩ መዝሙሮቹ 😢😢😢 ጌታ ፀጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ ትዝዬ❤️❤️ በእንባ ነዉ የምሰማቸዉ የታደገህ ጌታ ለዘላለም ይባረክ እንወድሀለን በርታልን ❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 9 місяців тому +1

    ፓሥተር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርከክ እንፀልይልሀለን እንወድሀለን

  • @hiwotmekonnen8251
    @hiwotmekonnen8251 9 місяців тому +2

    ተባረክ ወንድማችን ♥️

  • @johnnybelay9198
    @johnnybelay9198 Місяць тому

    አይ ጊዜ ደጉ ገና ጉድ ያሳየናል የእመቤታችንን ቆርጠህ አውጣኸው?😢

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 9 місяців тому

    ተባረክ ወንድማችን❤በርታልን ስላተ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ🙏

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 9 місяців тому +2

    GOD bless you and your family pastor 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aw811
    @aw811 9 місяців тому +1

    በክርስቶስ ወንድም ለሆንከው ድምጸ መረዋው ትዝታው ሣሙኤል በአገልግሎትህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
    በመዝሙሮችህ እየተባረኩ ነው በሰማያዊ ሥፍራ እንደ ቅዱሳን መልአክት ዝማሬ ለበጉ መሥዋእት የመኣዛ ሸታ ያድርግል ዘንድ አፍህን የዜማ እቃ እንድሆንለት በጉ ይቀባህ
    ሐሌ ሉያ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 9 місяців тому +1

    ዘመንህ በዝማሬ የተሞላ ይሁን፣ ፀጋው ይብዛልህ!!!

  • @ferewkassu100
    @ferewkassu100 5 місяців тому

    ትዜ አብዝቶ እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋ ያብዛልህ❤❤❤

  • @muluayele8381
    @muluayele8381 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም ተባርከሀል በመዝሙሮችህ በትምህርትህ ተባርከናል

  • @Tamu-go4kq
    @Tamu-go4kq 9 місяців тому +1

    ፓሰተር ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ እንወድካለን ❤❤❤

  • @adimasu7266
    @adimasu7266 9 місяців тому +2

    Thank you Jesus!!!

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 9 місяців тому +1

    ፓስተር ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤❤

  • @degefuililogifatodegefuili8823
    @degefuililogifatodegefuili8823 7 місяців тому

    ተባረክ ፓስተርዬ በብዙ ተባረኬበታለሁ ❤😍😍😍😍😍

  • @biruk8736
    @biruk8736 3 місяці тому

    እማርካለው በጣም ደስ ይላል😊😊😊😊 ሁሌ ነው የምሰማው

  • @SalamuDamise
    @SalamuDamise Місяць тому

    ስውድህ ፓስተርዬዬ❤❤❤

  • @woyesawono8945
    @woyesawono8945 9 місяців тому

    Tizitaw be orthodox style nw miameribih,honestly speaking though I am a protestant.

  • @lakecdingeto3332
    @lakecdingeto3332 9 місяців тому

    ዋዉ ድንቅ መዝሙር❤❤🎉🎉 ተባረክ ትዝዬ😊

  • @Tamu-go4kq
    @Tamu-go4kq 9 місяців тому

    beruke nake paster❤❤❤

  • @nardosbeyene7375
    @nardosbeyene7375 9 місяців тому

    Amen geta abzto Tebarek wedmie

  • @BirukFantaye-kb7vi
    @BirukFantaye-kb7vi 9 місяців тому

    Tize tebareklgn beljnete ye Igziabher fkr endiadrbgn yaderegen yante mezmuroch nachew... ahunm teketatye nw msemah... kezih behualam ende Geta fekad be addis mezmuroch endemtbarken tesfa adergalew... tebareklgn🙏

  • @NuhaminSisay-bz1in
    @NuhaminSisay-bz1in 9 місяців тому

    Grame new kal Ena Tig bar segnagh

  • @bunobedelezonecomnication825
    @bunobedelezonecomnication825 8 місяців тому

    Tebarek Iyesus Yadinal

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 9 місяців тому

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @mimigirma2735
    @mimigirma2735 9 місяців тому

    Ameen geta abzito yibarkh

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 9 місяців тому

    Be blessed brother

  • @davenigussie3897
    @davenigussie3897 9 місяців тому

    Tebarek

  • @jesusismylife1777
    @jesusismylife1777 9 місяців тому

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @NuhaminSisay-bz1in
    @NuhaminSisay-bz1in 9 місяців тому

    Bitam BBB

  • @አይደለም
    @አይደለም 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Eerdffffff
    @Eerdffffff 9 місяців тому

    ❤❤

  • @tomasashenafi882
    @tomasashenafi882 9 місяців тому

    🙏

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንእልልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉