በጎረቤት ሀገር ኬንያ / ሀኩና ማታታ !
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- #kenatigar #naticomedy #natiabraham
ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - / official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham
ድንቅ ጊዜ በኬንያ ተጋበዙልኝ !
ውድ ቤተሰቦቻችን official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
መደወል ከፈለጋችሁ +251929018354 ታገኙናላችሁ !
ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን !
Feta malet new yet abatu❤❤❤
10:50 good info thanks i will visit kenya soon❤❤❤
John 3 አማ - ዮሐንስ
36: በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
ጉረቤት ኬንያ ነዳጁ ብቻ የኢትዮጵያ ሁለት እጥፍ ነው አባቴ ፡ እምዬ ኢትዮጵያ ማን እንዳንቺ 🇪🇹❤
In Kenya1lit (1.4$) ~ (1.2$) ችፍቼ in Ethiopia 😊
ፈራህዴ ናትዬ አይዞህ ተው ሆዳችንን አታጮህ ግን ይሻልሐል ለማንኛውም ሠላምክ ይብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉
Natiye, I wanna travel with you 😊
yemir rezortu yabede new ymechish Natisha
ናተሻ ምንፅር ና ካፍያ ይስፈልግህ ነበር ለማንኛውም ይመችህ🎉🎉🎉🎉
Kenya ke africa hageroch selam yalat hager nech
ናትዬ ፍቅር ይመችህ
የሰው አገር ታደንቃላችሁ አገራችሁ ላይ ሲሰራ ትጮአላችሁ ማድነቅ ተማሩ የራሳችሁን አገራችን ብዙ ያላየናቸው እያለን ከማየት የውጭ ናፋቂዎች ነን አብዛኞቻችን ልመድ አሁን አገራችን የሚሰራውን የአገር ለውጥ ብትችሉ ከጎን ሆናችሁ አግዙ ለውጡን ካልቻልን በዝምታ እንተባበር ኢትዮጺያዮ ትበልጣለች ግን የአሳብ ደሀዎች ይበዛባታል አንድነት አይል አለው አንድ እንሁን 🗣️💯🙏😇🇪🇹
ወ/ሮ ኪኪ በኔ ላይ አልደረሰምም ብለሽ መረዳት የጎደለሽ አትሁኝ ማንም በመሰራቱ የሚከፋ አይኖርም ሆኖም ለህዝብ ማሰብ ይጎለዋል በቂ ጊዜ ሳይሰጦቸው ነዋሪውን በሃዘኑ ላይ ማዋከብ የሄድበት ቦታ ትራንስፖርት የለው ልብስ እንደምንም አጥበው የሚያሰጡበት ቦታ የለም ሽሮ በርበሬ ማሰናጃ ቦታ የለም እና በዚህ ዘመን በኑሮው ውድነት እንዴት ነው የሚኖሩት ? በርካታዎቹ የሥራም የመኖሪያም ቦታቸውን ነው ያጡት በተጨማሪ ኑሮን ለማሸነፍ ብለው ቤታቸውን ከፍለው አከራይተው ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ገባያቸውንም ቤታቸውንም ሲያጡ ተከራዩ ምን ውስጥ ይገባል በተለይ ለደሃው የማያስብ ያልታሰበበት መሆኑ ነው የሚያሳዝነው እንደው ካልተረዳሽው ብዬ ነው የአገሩን መልማት የሚጠላ የለም 🤔🤭🤓 ✌️
Gobez ❤❤
Natiyeyyee please please be geta please natiy be geta Enem abreh fillm lsra please aserang
ነቲሻ ባጠም እኖድሀለን ጂምግባልን ደሞ ጂምካገበህ ይባልጥ እኖድሃለን🎉🎉🎉
Nati Nama Waaqayyoo galatoomi!
ይመችህ ናቲ
Beef በ ዶሮ አሪፍ ምርጫ
Oceanu eshi bakeh Oceaniye😂😂
ደስ የሚል ጊዜ አሳልፈሀል የጮህክበትንም ፓርት አሳየን😂
Thankyou Naty Yarada lej!! ❤
Great
❤❤❤wow feta bele abooo
Dehina nehi nati? Jib endayibelahi tinikake adrig. Chaka bizu newu
Thanks.
Wow❤
🙂😃😍😘
ከመቼ ጀምሮ ነው ኦሽን የሚገደበብ😂😂 ዠሚገደኮ ተንቀሳቃሸ ውሀ ነው
How much do you pay for the room
ይሄ የቢች ቢች አለበዛም ወዳ አይደለም የራቀችህ😂
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ ❤
ሀኩና ማታታ🎉
What is your purpose of your travel
0:41 😂
konjo kekele nachaw kkk
ስንት ፈጀ?
👍
Frist 🎉
👌💖
ሞፍራ እኮ ሱማሌ ነዉ ተበላሽ
አይንሽ እንዲ ነበር እንዴ ብሮ
Eski chagirognal gicegn
የቢች ቢች 😂 ማንን ለመንካት ነው
Eyaweknew 😂🤣
የራሱን ወደብ ለምኖ ሰጥቶ ጎረቤት ሀገር የሚርመጠመጥ ብቸኛ ህዝብ ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው !!! ሌሎች ሀገሮች እግዚያብሔር ከታሪክ አተላ ከውስጥ ነቀርሳ ይጠብቃችሁ። 🙏
Ye ethiopia Hizeb gen atbey this happened shit ethiopia politics no Ethiopian people
የመጀመራ ኮሜት እኔነኝ❤❤❤
አፈር