"ስጋት አይገባኝም" Tesfaye Challa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 423

  • @bela5535
    @bela5535 2 роки тому +25

    ኢየሱሴ ባንተ አፍ ትርጉም አለው ተራ ጩኸት አይደለም። ተባረክ!!!

  • @belayalboro7230
    @belayalboro7230 Рік тому +25

    I am an Orthodox Christian , but i used to listen ur mezmur ..bc they are powerful and more from Bible ...and u have Golden voice ...stay blessed

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 2 роки тому +139

    የልጅነት ትዝታዬ መዝሙሮችህ አቤት ጌታ በመዝሙሮችህ ስንቶች ክፉ ቀናቶችን አፁናንተዉ እንዳሳለፉኝ ተባረክልኝ በብዙ

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 роки тому +29

    ደሞ ላለቅስ ነው ለምንድነው መዝሙር ስሰማ እንባዬ ሚፈሰው 😥😥
    ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ተባረክልኝ ቃል የለኝም 🙏

  • @elilhagos9952
    @elilhagos9952 2 роки тому +174

    Tesfaye chala Old Gold!!! I remember you in Asmara 98 you served us, very anointed person!! God increase your strength in Jesus name.

  • @bizubekele7737
    @bizubekele7737 2 роки тому +34

    ተስፍሽ እንዴት እኮ እንደምወድህ ! ከ20 ዓመት በፊት በጌታ አዲስ በነበርኩ ጊዜ በጣም ታንጬበታለሁኝ " መዝሙሮችህ ለእኔ ሁሌም አዲስ ናቸዉ እንደ ህፃን ልጅ እሆናለሁኝ አንዴ በእንባ ሌላ ጊዜ ደግም እየሳቅሁኝ ነዉ የማዳምጠዉ። እግዚአብሄር አምላክ ብርክ ያርግህ እንወድሃለን ልዩ ስጦታችን ነህና !!!

  • @comcelll4200
    @comcelll4200 2 роки тому +50

    ስጋት አይገባኝን ያባቶቼ አምላክ,አሁንም ወደፊትም ያኖረኛል ያሻግረኛል አሜን 🙏🙏🙏❤❤ ይረዳኛል አምነዋለው ❤❤🙏🙏🙏❤

  • @Herman4j
    @Herman4j 2 роки тому +38

    ገና እንደከፈትኩት ነው ነብሴ ፍስስ ያለችው የእውነት ቃል በውስጡ ስላለ 🥰 ሀሌሉያ

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 Рік тому +7

    ክርስቶስ እርሱን እንዳዉቀዉ አንተን ተጠቅሟል 🙏 እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ባንተ ኢየሱስን ከሀይማኖት ስርአት በጅምላ ከማምለክ አልፌ በግሌ አዉቄዉ ቀምሼዉ ወድጄዉ አርፌበት እየኖርኩ ነዉ።ባንተ መዝሙሮች አድሮ ያገኘኝ አምላክ ዘመንህን ከነቤተሰብህ ይባርክልኝ ተስፍሽ

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka9679 2 роки тому +56

    Tesfiye, a father singer, we are comforted and uplifted for decades with your heavenly songs. This song is one of those songs that are encouraging to remind us of our God who is
    faithful through ages. We always love, celebrate and honor you. Grateful for the grace working up on your life and ministry.

  • @zebeneayele824
    @zebeneayele824 2 роки тому +17

    ተስፍዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ዝማሬዎችህ እግዚአብሔርን መውደድና በፊቱ ራሴን ዝቅ እንዳደርግ፣ ሚስጥሬን በነጻነት እንድነገረው... አድርገውኛል።
    ረጅም እድሜ፣ ጤናና ጸጋ ይብዛልህ!!

  • @saragirma3927
    @saragirma3927 2 роки тому +39

    ከነ ወዙ ክብሩ የቆየ ህይወት ያለው አመታትን ያስቆጠረ ድንቅ ዝማሬዎች ተባረክ!!

  • @hopeGod2023
    @hopeGod2023 4 години тому +1

    Jesus is Lord❤❤❤ይረዳኛል አምነዋለሁ::❤

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 роки тому +22

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @YilfashewaGebriel
    @YilfashewaGebriel 2 місяці тому +3

    ሀዋርያ ጳውሎስን የምትመስለኝ ለኔ ቢቻ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @azid.6355
    @azid.6355 2 роки тому +20

    Tesfiye one of my favorite singer! Your songs have never faded away. I still listen to the old ones and get blessed every time. Zemeneh yebark.

  • @asterbelhu6349
    @asterbelhu6349 2 роки тому +6

    ውዱ ወንድማችን ጌታ ከሞት ውስጥ አውጥቶ እንደገና ለእኛ እንድዘምር እድል ስለሰጠህ ይክበር ለዘላለ ያ ሁሉ ደም ፈሶህ ምንም ኦርጋንህ ሳይነካ መትረፍህ ለዚህ ነው❤️❤️🙏🏾🙏🏾

  • @antenehgebre-selassie9349
    @antenehgebre-selassie9349 2 роки тому +4

    ተስፍሽ የ ዛሬ 28 ዓመት ገደማ "ስጋት አይገባኝም" የሚለውን መዝሙር ገና እንደተቀበልከው ሰሞን ስትዘምርልን ትዝ ይለኛል! የመዝሙሩ መልዕክት ዛሬም ለሚሰማው ሁሉ ትርጉም አለው። ጊዜህን ሰውተህ እንዲህ ባለ መልክ እንደገና ስላገለገልከን ጌታ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Місяць тому

    ይሄንን መዝሙር ስሰማ የቤቴል መካነየሱስ የbible study የህብረታችን ፀሎት አምልኮ ተዝ ይለኛል ተባረክ ተሰፋዬ

  • @jhaabera215
    @jhaabera215 2 роки тому +7

    ጉልበቱ ነው ለሁሉም ነገሬ እየሱስ ክርስቶስ !!!!!!!

  • @mihretfeysa25
    @mihretfeysa25 2 роки тому +4

    ከልጅነቴ ጀምሮ ነዉ ያንተን መዝሙር ስስማ ያደኩት ዛሬም መዝሙሮቹ ሁሉ ጌታን ያስናፍቃሉ ሁል ግዜ አዲስ ናቸው አይጠገቡም ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ እንወድሃለን

  • @kassahunbekele2508
    @kassahunbekele2508 2 роки тому +3

    ተስፍሽ በዝማሬ ፀጋው የባረከህ ጌታ ይባረክ። ባንተ ዝማሬ ብዙሃን ጌታን አግኝተዋል። ቀሪው የአገልግሎት ዘመንህ ገና ይበልጣል።

  • @negedemoges1003
    @negedemoges1003 4 місяці тому +2

    ኢየሱስ ከእኔ ጋር ስለሆነ አልፈራም።

  • @Dimket509
    @Dimket509 2 роки тому +10

    አቤት ፀጋ..!!
    አቤት መቀባት😍❤❤

  • @teddyamuma3240
    @teddyamuma3240 2 роки тому +4

    ድንቅ ዝማሬ። እግዚአብሔር ይባርክህ ተስፍሽ።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +2

    ተስፍሽ የተባረክ ወንድሜ ድምፅህ ዛሬም ያው ነው መታመኛህ ይለምልም

  • @DerejeAlemayehu-h5c
    @DerejeAlemayehu-h5c 3 місяці тому +2

    ለነፍሴ መድሀኒት ኢየሱስ 😭❤❤❤

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r Місяць тому

    አሜን ወንድማችን በነገር ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
    አንተ ከጌታ የተሰጠህን በረከታችን ነህ
    ተባረክ

  • @getahuntadesse2011
    @getahuntadesse2011 2 роки тому +7

    ወይ ጉደ ይገርማለ ድምጽህን ስሰማ በጣም ልቤ ሀሴት ኣደርገች!!! ዘመንህ ይባርክ!!!

  • @tsigetesfaye1847
    @tsigetesfaye1847 2 роки тому +3

    በጣም ነው የምወድህህህ በቃ መዝሙሮችህህህ ለእኔ ዘመን የማይለውጣቸው የማይወርዱ የሚያፅናኑ ናቸው!ይሄማ መዝሙር ልጠግበው አልቻልኩም ገና ስሰማው እንባ ይቀድመኛል መንበርከክ ያምረኛል በብዙ ተባረክልኝ ዘመናቶችህ ነገር ሁሉ ይለምልምልህ

  • @mahieliyas6235
    @mahieliyas6235 2 роки тому +3

    ሁሌም ዝማሬዎችህን ስሰማው ያለ እግዚአብሄር እርዳታ ሰው በራሱ ምንም ሊሆን እንደማይችል እረዳለው በብዙ ተባረክ

  • @Tamagn
    @Tamagn 2 роки тому +11

    ይረዳኛል አምነዋለሁ ❤️❤️❤️❤️
    one of my favorite
    More blessings dear,

    • @enu539
      @enu539 2 роки тому

      Teme.......

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 2 роки тому +1

    ጌታ ይባረክ የረዳኝ ያገዘኝ አይቻለው እኔ ምስክር ነኝ ዘመንህ ይባረክ ከልጅነት ጀምሮ እየሰማሁ ያደኩት ያንተ መዝሙሮች ሁሉም ተወዳጅ ናቸው እንደ እናንተ ያሉትን ጌታ ያብዛልን ቃል የለኝም በጣም እንወድሃለን ተባረክልን

  • @yeshitadesse5498
    @yeshitadesse5498 2 роки тому +3

    ተስፋዬ ጫላ ወደ ኃላ ዞር ብዬ ጌታ ተሸክሞ ያሳለፈኝን ዘመን አስታወስኩ ጌታ አንተንም ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክ 🙏🙏

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 2 роки тому +2

    ይረዳኛል አምነዋለሁ፣🙏አሜን ታማኝ ነው ኢየሱስ በህይወት ዘመኔ ሁሉ Glory🔥 Glory🔥Glory❤Glory❤Glory🔥
    ይህን መዝሙር ደጋግሜ ነው የሰማሁት ግን ምንም
    አይጠገብም ተስፍሽ ዝም ብለን ለምልም❤❤

    • @zebeneayele824
      @zebeneayele824 2 роки тому +1

      ተስፍዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ዝማሬዎችህ እግዚአብሔን መውደድና በፊቱ ራሴን ዝቅ እንዳደርግ፣ ሚስጥሬን በነጻነት እንድነገረው... አድርገውኛል።
      ረጅም እድሜ፣ ጤናና ጸጋ ይብዛልህ!!

  • @FuadHussen-j8k
    @FuadHussen-j8k 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ተስፋ እንደሚሆን ያወኩበት ድንቅ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ስጋት አይገባኝም እኔስ በኢየሱሴ
    አንድ ቀን ካለሁበት ከህይወት ውድቀት እና ካለሁበት ውጣ ውረድ አንድ ቀን ወድ መምህሬ ኢየሱስ ከተፍ ይላል

  • @christintadele1767
    @christintadele1767 2 роки тому +10

    You are such a blessing for us all. We love and respect you dear brother. More blessing up on you.

  • @HelenAyalew-m5m
    @HelenAyalew-m5m 2 місяці тому

    ቋንቋዉን አልችልም ግን የጌታ መንፈስ ያለበት መዝሙር በመሆኑ እጅግ እጅግ በጣም ተባርኬበታዉ የኔ ወንድም ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ ተባረክልኝ እሰይይይይይ

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 2 роки тому +3

    እንዴት ደስስ ምል መዝሙር ውስጥን ምያረሰርስ።
    ጌታ ይባሪኮት

  • @adonaynebiyou2900
    @adonaynebiyou2900 Рік тому

    ተስፍዬ ያንተን መዝሙሮች ስሰማ የልጅነቴ ኢየሱስ ይናፍቀኛል እባክህ ይህን መልካም ድምፅ ጌታን በደንብ አምልክበት አትጥፋ

  • @yahwayapps7947
    @yahwayapps7947 2 роки тому +5

    Tesfish I just can't express how your ministry affected me spiritually. When I was at elementary school,I have never eaten after school meal before I play your cassette, i always used to do that. your songs are something else.

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 2 роки тому +1

    የተወደድክ ዘ/ተሰፍሸ ሁል ጊዜም ሰለሚያረሰርሱት ዝማሬዎችህ የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ ለምልምልኝ እወድሀለሁ።

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 2 роки тому +2

    የተባረክ ድንቅ ሰው።።አንተ በረከታችን ነህ!! ዘመንህ ይባረክልኝ❤❤!!
    ስጋት አይገበኝም😭❤🥰🥰

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu 4 місяці тому

    ተስፍየ በመዠሙሮችህ በጣም ተባርኬአለው ተጥናንቸአለው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ አገልሎትህን ይባርክ ተባርከህ ቅር በጣም እወድህ አለው❤ስጋት አይገባኝም እኔስ በየሱሲ!!!

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Рік тому

    ኑርልኝ ወንድሜ መዝሙርህ ህይወት ነው ተባረክ።

  • @AragawTema
    @AragawTema 4 місяці тому

    ተስፍሽ በጣም ደስ ብሎይናል ዘመንህ ይባረክ ዕድሜህ በጌታ ቤት ይሌቅ

  • @azmachkebede518
    @azmachkebede518 2 роки тому +3

    ውድ ወንድሜ ተስፍሽ ከልጅነቴ እየሰማሁት ያደኩት መዝሙሮችህ ዛሬም ድረስ እሰማለሁ እግዚአብሄር የቀረውን ዘመንህን በቅባቱ ክብር ይሸፍንልህ🙏

  • @Mesi235
    @Mesi235 8 місяців тому

    እየሰማሁ የምናፍቀኝ ያንተ መዝሙሮች ናቸዉ ዘመንህ ይባረክ❤

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 2 роки тому +2

    ዘመንህ ይባረክ በብዙ ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ!!!

  • @ReduAk-e8k
    @ReduAk-e8k 2 місяці тому

    ሰምቼው ማልጠግበው መዝሙር ተባረክልኝ❤❤❤

  • @menaf77
    @menaf77 2 роки тому +10

    Tesfaye welcome back with your golden Voice. You remind me serving us with anointed Mezmur during the revival time in Asmara. Very precious time

    • @victorious.5394
      @victorious.5394 2 роки тому +2

      God will restore everything in Asmera , it is not far where you gonna worship God freely.

  • @girmabekele8967
    @girmabekele8967 2 роки тому

    የልጀነቴን ድንቅ ጊዜያት አስታወስኩ ስዘምሬዉ የነበሬኝ የፀለቶት መንፈስ። ተስፊሽ ተባረክ ለላ ምን እላለሁ

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 2 роки тому +2

    ተስፍሽ እንኳን ብቅ አልህልን አንተ እኮ ለቤተክርስቲያን ድንቅ ስጦታ ነህ ተባረክ❤

  • @mesfinshelemeyilma6053
    @mesfinshelemeyilma6053 2 роки тому +1

    ተስፍሽ ተባረክ ንፍስን የሚመልሱ መዝሙሮችህ ሁሌ መባረኪያዎቼ ናቸው

  • @BIRUK05
    @BIRUK05 2 роки тому +1

    "ስጋት አይገባኝም" ተባረክ አባታችን የወንጌል አርበኛ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @nesanetdebebe4090
    @nesanetdebebe4090 Рік тому

    ሁሌም አድስ ዘመን ተሸገር መዝሙር ተባረክ

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 2 роки тому +8

    Stay blessed our beloved brother in Christ, always fly on the sky by out reaching the good news for the current generation and future too!!!

  • @demelashhailu5894
    @demelashhailu5894 2 роки тому +1

    ይህ አዲሱ ሲዲ ብዙ ሰዎች አያውቁትም ነገር ግን እኔ በጣም የተባረኩበት ነው።ተስፋዬ እግ/ር ይባርክህ !

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 2 роки тому +1

    Amennnnnnnn በኢየሱስም ተናፈቀህ ነበር ተስፋዬ በድጋሚ ስላይሁ ደስ በሎኛለ❤❤😳You are belsddddddddddddd😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dawitworku3375
    @dawitworku3375 2 роки тому

    በጣም የምትወደድ የጌታ ሰው ተስፍሽ
    እንዴት የተባረክ ነህ

  • @hirutmekonen6039
    @hirutmekonen6039 4 місяці тому

    Aow. ለኢየሱስ ስም የማይታዘዝ የማይገዛ የለም ዘመንህ ይባረክ።

  • @ephremthomas3612
    @ephremthomas3612 2 роки тому

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አዎ ይረዳኛል አምነዋለሁ ትላንትናዬን ያሻገረኝ ጌታ ለነጌም እርሱ ተስፋዬ ነዉ አሜን

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 11 місяців тому +2

    Amen You are Blessed You look so Awesome Tesfaye I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song "ስጋት አይገባኝም" Sigat Aygebagnm Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @seblewongelbishaw1668
    @seblewongelbishaw1668 Рік тому

    አልጠፋም አውቃለሁ❤የኔ እና የኔ የሆኑ ሁሉ አይጠፉም። ይረዳኛል አምነዋለሁ።

  • @ejigumulatu5435
    @ejigumulatu5435 10 місяців тому +1

    Blessed Brother Tesfaye chala.

  • @minalutadesse2224
    @minalutadesse2224 2 роки тому +3

    Whenever I get start listening to your wonderful gospel songs whether I am healed or restored from the state of a hurting situations. God bless you more. You are our blessing. I love you!

  • @mesfintemesgen6011
    @mesfintemesgen6011 2 роки тому +2

    ተስፋሽ ስወድክ በብዙ ተባረክ

  • @berhanujiss8759
    @berhanujiss8759 Рік тому

    አሜንን በርግጥ ይረዳናል እኔም አይቻለሁ ተባረክ

  • @demissionmeskele8311
    @demissionmeskele8311 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እኔ በመዝሙሩ ተባሪከበታለሁ፡፡

  • @KumilachewLegese
    @KumilachewLegese 8 місяців тому

    ልብን የሚያረሰርስ መዝሙርህ ተስፍዬ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fikretomasofficial829
    @fikretomasofficial829 2 роки тому

    አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! ይረዳኛል አምነዋለሁ!!! ዘመንህ ይባረክ ተስፍሻ!!!

  • @asfawmeseret4607
    @asfawmeseret4607 2 роки тому +8

    Grew up listening to your spirit filled and anointed song! I just listen to your song again and again! I revive when I.....!
    Blessings 💖💖💖💖💖

  • @singerashenafizema6368
    @singerashenafizema6368 2 роки тому

    አቦ ዘመንህ ይለምልም እንዴት ድንቅ መዝሙር ነዉ

  • @yeiehd8dggsuegeu651
    @yeiehd8dggsuegeu651 2 роки тому

    እኔ ገና እዓን እያለው ሁሌም አባቴ ሲዘምር እስማ ነበር እኔም የማውቀው የመጀመርያ አፍ የፈታውበት መዝሙርነው ተስፋሽ ዘመንክ ይባረክ አድጌም መዝሙሮችክን ስስማ ልቤ ያርፋል እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንክ ይለምልምምምምምም

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx Рік тому

    የረዳህ ጌታን አመሰግናለሁ ወድም መዝምሮችህን ስስማ እባ ይቅድመኛል ።

  • @shalomkebede1221
    @shalomkebede1221 2 місяці тому

    አሜን ዛሬ በፍሎሪዳ ከባድ hericcan አለ ። እግዚአብሔር ይረዳኛል አምነዋለሁ በዚህ ውስጥ ሆነን እየሰማሁት ነው። ተባረክ!!!

  • @Liberty-cx4lz
    @Liberty-cx4lz Рік тому

    ይረዳኛል አምነዋለሁ ፡ ተስፍሽ ተባረክ።

  • @mesfin4j
    @mesfin4j 8 місяців тому

    ዛሬም ድረስ ድንቅ ዝማሬ ነው። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @haregbabi546
    @haregbabi546 2 роки тому

    ጌታ አንደረደን ምልክቶች ነን አንተም በጌታ ቤት ፍሬ እንደበዛልሕ ያየ የተበሰጨ ጠላት ብዙ ቢሞክርም ፈጽሞ አይከናወንለትም የከለለሕ የረዳህ ጌታ ይባረክ ጠባቂህ የተደገፍከው ታማኝ ነው በክንፎቹ ይጋርድሃል ወድሃለሁ ወንድሜ።

  • @hawidemissie2466
    @hawidemissie2466 Рік тому

    ጌታ በዚህ መዝሙር ሁሌ ይባከኛል:: እሰይ እየሱስዬ እልልልል

  • @MuluAsefa-t6s
    @MuluAsefa-t6s 22 дні тому

    የኔ አባት እግዚአብሔር ዘመን ይባርክህ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 роки тому

    ተስፍሽ አቤት የልጅነት ትዝታዬ ደስ የሚለው ግዜ ልጅነት ድምፅክ ልዩ ምስጋናክ ልዩ ጌታ ይባርክክ ወንድሜ

  • @kidistalemayehu8148
    @kidistalemayehu8148 2 роки тому +3

    አሜን ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ

  • @seadaabdurahman829
    @seadaabdurahman829 8 місяців тому

    ጌታ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ ለምልም በእየሱስ ሰም አሜን

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 2 роки тому

    አሜን እንዲህ በመንፈስና በእውነት እግዚአብሔር የሚመለከው ስሜት ፈጣሪ ከሠጠን አንዱ ቢሆንንም ግን ልናመልከው የሚገባን በቅዱሱ መንፈሱ ሊሆን ይገባል ተስፍሽ ብዙ ትውስታ አለኝ ከአንተ መዝሙር ውስጥ

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Рік тому +1

    there Is no Such Hope Than God.
    Bless U Guys Amen Glory.

  • @lensaasfaw1713
    @lensaasfaw1713 Рік тому

    አዎን እሱን ተማመንኩኝ እውነት ነው የዘመርከው የሚረዳ የሚያግዝ ጌታ ኢየሱስ ❤በወጀብ በጭንቅ በአውሎ ነፋስ፡ ከመቃብር በሂይወት የሚያወጣ

  • @SemanBegashaw
    @SemanBegashaw Рік тому

    የማይነጥፍ ፀጋ ይገርማል ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንወድሃለን ተስፍሽ

  • @makedatesfayeduve1312
    @makedatesfayeduve1312 Рік тому

    How I wish to worship God with you again I remember I was very young in meken yesuse 5killo branch when you sing gospel song I was touched there already I was Sunday school student every Sunday, but you sing most of the time on Tuesday and Thursday afternoon service

  • @Lamla-s3k
    @Lamla-s3k Рік тому

    እግዝያብሄርይባርክህ፡ጌታን፡ሳላቅ፡መዝሙሮችህ፡እምወዳቸው

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 7 місяців тому +1

    Wow God bless you we all love ur mezmur.

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +2

    አሜን አሜን ያግዛል ይረዳል እግዚአብሔር

  • @solomongebeyehu5303
    @solomongebeyehu5303 Рік тому

    ወንድም ተስፋየ ጫላ
    ዘመንሕ ይለምልም

  • @zinabukufaofficial5808
    @zinabukufaofficial5808 Рік тому

    Singer Tesfish praising God for his endless blessings through your songs really at my childhood age I were listening to your songs and tearing. Stay blessed dear with all your beloved families

  • @lemma4223
    @lemma4223 2 роки тому

    የስጋም የመንፈስም ልጅነቴን ደግ ጊዜ የተመገብኩት የጠጣሁት የለበስኩትን ፀጋ ።ብዙ ክፋ ቀናቶቼን ባንተ ባኖረው ፀጋ ተሻግሬለሁ። ተስፍሽ በጣም ነው የምወድህ

  • @kitevans6058
    @kitevans6058 Рік тому

    We need more soldiers of God like you, wow what an amazing gospel song.

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 роки тому +8

    ተስፍሽዬ የኔ ተወዳጅ ገና ሳይ እየሮጥኩ መጣሁ 🥰❤️

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 2 роки тому +2

    Yes this is true hallelujah Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen yes yes yes bless you tesfsh

  • @GirumAlemayehuOfficial
    @GirumAlemayehuOfficial 2 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍ ኢየሱስዬ❤❤❤
    ይረዳኛል አምነዋለሁ።
    ተስፍሽዬ በጣም እወድሃለሁ ተባረክልኝ❤🙏

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 2 роки тому

    አብዝቶ ይባርክህ በጣም ብስማው ማይስለቸኝ መዝሙር ነው አሜን