ዘርፌ ከቤተክርስቲያን ላይ ውረጂ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • መልስ# ተዋህዶ # ዘርፌ#

КОМЕНТАРІ • 512

  • @mrphone263
    @mrphone263 5 років тому +36

    ምናባቴ ላድርግህ ኡፍ እዴት ደስ ይላል ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ አቦ

  • @መስኩየተዋህዶልጅ
    @መስኩየተዋህዶልጅ 5 років тому +2

    እህቴ ዘርፈ ምትሰም ከሆኔ ያዋጠኛል ብለሽ የያዝሽው እምነት ተጓዥ እንጅ በሀይማኖቴ አትምጭብኝ ኦርቶዶክስ ባንች አላቆመችም ስለወጣሽም አትጎድልም አንች ማለት አንድ ግለሰብ ነሽ ተሳዳብወች ደሞ አትስደቧት ከፈለገች ፆታዋን ትቀይር ወንድማችን ደግሞ ቅዱስ አማኑኤል ይባረክህ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 5 років тому +1

    Aenjet ares wendem nurlgne egizhabir yebarkhe...can we have this weekly video kale Hiwot pls...

  • @ወለተሚካኤል-መ6ተ
    @ወለተሚካኤል-መ6ተ 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💛💚❤

  • @tesfahiwetgere301
    @tesfahiwetgere301 5 років тому

    እግዚኣቢሀር እድሜና ጤና ሰጥቶ ጸጋው ያብዛልህ እውነት ቃለሂወት ያሰማልን+++

  • @darbiuae5155
    @darbiuae5155 5 років тому +2

    Awoo wedime egna betekiristan tinurilin🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asmerahmer5449
    @asmerahmer5449 5 років тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ

  • @መሲየወሎልጅ
    @መሲየወሎልጅ 5 років тому +122

    እስከዛሬ በመዝሙር ግጥሞችህና በግጥም ነበር እማውቅህ ።በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።

    • @sarasara.3217
      @sarasara.3217 5 років тому +3

      Amen Amen Amen

    • @netutamene4518
      @netutamene4518 5 років тому

      ጀርባዋ ሙገሳ ስላልቻለች ተራ የልጅ ወሬ ነው እሷ የምታወራው እውነት ነው ሳታንኳኳ ገባች እንደዛው ተንደርድራ ምንም ሳትይዝ ወጣች ለሷ ቦታ መስጠት በራሱ ለዲያቢሎስ ቦታ መስጠት ነው እሷ ስለረከሰች ነው ስለረከሰ ነገር የምታወራው እንደተዋህዶ መፅሐፍ ቅዱስ የሚሰብክ የለም ተረት ተረት እያወራች ትኑር በቃ የድርሻዋን ይዛ ሔዳለች እንደይሁዳ ያገኘችውን አትበላም!!

    • @highgjgkg2611
      @highgjgkg2611 3 роки тому

      ከቻልክ ፊለፊቷ እይ አስረዳት

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 років тому +80

    በእናንተ በመምህሮቼ በጣም ነው ደስስስስ የሚለኝ ✟❤ ቸሩ መድሐኒአለም እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @ገኒዘመንበረሕይወት
    @ገኒዘመንበረሕይወት 5 років тому +33

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ክርስቶስ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ውድ ወንድማችን !!!

  • @tigst6985
    @tigst6985 5 років тому +8

    መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ትክክል ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ለአህዛብም ለመናፍቃንም መልስ አላት እኛ በቤቱ ያለነውን ማስተዋል ይስጠን ከቤቱ ለወጡትም በምህረቱ ወደ እውነተኛዋ ቀጥተኛዋ መንገድ ወደ ቤታቼው ይመልሳቼው አሜን ፫

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 5 років тому +16

    ቤ/ክርስትያን ጠባቂ መላእክት የማይሆናትን
    አሽቀንጥሮ ያስወጣላታል ::
    ሴት የእባብ ተቀባይ ናት. አዳምን ያሳተች አለምን ስውገሀነም እሳት የከፈተች ናት. ::
    ካለ ድንግል ማርያም ሴት ምህረት የላትም
    ምክንያቱምየየሱስ ስጋወ ደሙ የናቱ ነው.

  • @selamineshemariyam1846
    @selamineshemariyam1846 5 років тому +10

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን።
    እውነት ነው መምህር ከቅድስት ቤተክርስቲያን ከወጣችሁ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንንም ለቃችሁ ውጡ እናንተ ብቻ ወጥታችሁ ተመልሳችሁ አትዝለፉ አትተቹ ያሳደገቻችሁን ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 5 років тому +27

    እሰይ እሰይ እሰይ ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ

    በኋላ የመጣ አይናውጣ ይባላል ወድሜ ቃለህይዎት ያሠማልን

  • @የሺዩቱብ
    @የሺዩቱብ 5 років тому +21

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እውነት ነው ኦርቶዶክስ ቤተክርሲያን የኢየሱስ አዳኛነት ዘወትር ነው ታስተምራለች ።

    • @adhanomtekle6216
      @adhanomtekle6216 5 років тому

      geta eyesus ybarkih aibalim meseleg kaltesasatkug le mearig wey kihnet lalachew new lilu migebachew just kale hiwet yasemalin binl yetemererete ymeslegal ykirta ende mikir new

  • @tsegaferesnbet1151
    @tsegaferesnbet1151 5 років тому +17

    ቃለ ህይወት ያሰማለን ወንድሜ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን

  • @ኤልዳናየማርያምልጅኤልዱነ

    በእውነት ወድማችን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ እመብርሀን ትጠብቅልን📚📚📚📚

  • @ኤፍታህእግዚአብሔርእረኛየ

    ይሄ ነው እውነታው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zinashtezera190
    @zinashtezera190 5 років тому +11

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ
    አሜን አሜን አሜን

  • @z34-p9t
    @z34-p9t 5 років тому +18

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ፀጋ ያብዛልህ

  • @alemneshtadewos7579
    @alemneshtadewos7579 5 років тому +2

    እኔ በእርግጥ ጴንጤ ነኝ ፒሮቴስተንም ሆና ኦርቶዶክስ ለምን እንጐደለን በዘርፌ ሕይወት መንግስተ ሰማያትን አንወርስም፣የሰውን ነገር ት ተን ለረሰችን ሕይወት ለእግዚአብሔር እንኑር

  • @atenshatensh2791
    @atenshatensh2791 5 років тому +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @wenyyemariamlij7315
    @wenyyemariamlij7315 5 років тому +11

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን። ዘርፌን በዘፈን ማንም ሰው አያቃትም ተዋህዶ ነው ተዋቂ ያረጋት ልቦና ይስጣት

  • @የኤማሁስመንገደኛ
    @የኤማሁስመንገደኛ 5 років тому +13

    መምህር ጸጋው ያብዛል የእሷ መልስም መሥጠት አያስፈልግም ምንም እውቀት እንደሌላት አወቀን ይብላኝ ለሉተራዊያን ማፈርያ ሆነው ቀሩ ከእንግዲህ ቤተክርስቲያናች ለቀቅ አርጊ

  • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ

    ጌታ ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እሷማ ጥቅመኛ ናት
    መናፍቃን ደሞ እናንተን የምቀበል እኔን ይቀበላል ማለቱ ቅዱሳንን ሳይሆን ራሳቸውን አድርጎ ነው የምያስቡት እርስ በራሳቸው ቅዱሳን ይባባሉ የሌ

  • @emufikir6014
    @emufikir6014 5 років тому +20

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት እኛንም እንዳንወድቅ ጌታ ይጠብቀን

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ትኖራለች

  • @hhr283
    @hhr283 5 років тому +2

    ሠላመእግዚአብሄር ከሁላችሁምይሁን በፆለታችሁአስቡኝበጣምአሞኛልአድአመትሆነኝ 9 ሀኪምቤትገባሁመፍትሄ አላገኘሁም ያለሁአረብአገርነው አሁን የማረገውጠፍቶኛል አገሬአልገባ የበተሠቦቸሸክምመሆንፈራሁ እነሡበመጦሪየ እኔ መሸከምይከብዳል በቃ ተስፍቆርጫለሁለእግዚአብሄር የሚሳነውነገርለምበፆለታችሁአስቡኝወለተማርያምብላችሁ በአለምዙሪ የምትገኙበሙሉበፆለትእርዳኝ

    • @777-i7i1r
      @777-i7i1r 5 років тому

      አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ ፀልይ, እመብርሀን ከአንቺ ጋር ትሁን

    • @hhr283
      @hhr283 5 років тому

      @@777-i7i1r አሜን አሜን አሜን

  • @የስደትስንቄነሽእመቤ-ዠ8ዘ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    ልቦናውን ያድላት በእውነት እውነት ነው ያልከው ሁሉ

  • @mulugegaw6199
    @mulugegaw6199 5 років тому +12

    መድህንአለም ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @saramasarat1310
    @saramasarat1310 5 років тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍egziabher yebarkeh tebarek

  • @walteniguslinger9719
    @walteniguslinger9719 5 років тому +1

    እነዘርፊ አለማወቃቸው በዚህ ይታወቃል ቅዱሳን አያማልዱም ይሉናል ቅዱስ መጽሐፍ ግን ለቅዱሳን እንድንገዛ እንዲህ ያዝዘናል
    ንቁ፥በሃይማኖት፡ቁሙ፥ጐልምሱ፥ጠንክሩ።
    14፤በእናንተ፡ዘንድ፡ዅሉ፡በፍቅር፡ይኹን።
    15፤ወንድሞች፡ሆይ፥የእስጢፋኖስ፡ቤተ፡ሰዎች፡የአካይያ፡በኵራት፡እንደ፡ኾኑ፡ቅዱሳንንም፡ለማገልገል፡
    ራሳቸውን፡እንደ፡ሰጡ፡ታውቃላችኹ፤
    16፤እንደ፡እነርሱ፡ላሉትና፡ዐብሮ፡ለሚሠራ፡ለሚደክምም፡ዅሉ፡እናንተም፡እንድትገዙ፡እለምናችዃለኹ።
    17፤በእስጢፋኖስና፡በፈርዶናጥስ፡በአካይቆስም፡መምጣት፡ደስ፡ይለኛል፥እናንተ፡ስለሌላችኹ፡የጐደለኝን፡
    ፈጽመዋልና፤መንፈሴንና፡መንፈሳችኹን፡አሳርፈዋልና።

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን ለመናፍቃን ልብ ይስጣችሁ

  • @kokifekadukoki9523
    @kokifekadukoki9523 5 років тому +7

    እሰዋና ትዝታዉ አልወርድ አሉ ከቤተክርሰቲያን

  • @b.tt.b4966
    @b.tt.b4966 5 років тому +1

    እውነትክን ነው አንደኛዋም እኔ ነኝ ይቅር የበለጠ ግን ስደት አስተምሮኛል የተዋህዶ ስለሆንኩኝ እኮራለው መሰደድ ለበጎ ነው ከምር ስደት እምነቴን እዳቅ አድርጎኛል ተመስገን በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹ ለንስሐ ያብቃኝ

  • @ወይንሸትዘነብ
    @ወይንሸትዘነብ 5 років тому +1

    በውነት ልክ ነው ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቅልን አሜን ልቦናችንን፣ያሳምንልን!እድሜን ለንሰሃ ዘመኑን ለፍሰሀ ይባርክልን!

  • @እማበስምሽልጠራፍጣሪሆይቤ

    እፍፍፍፍፍፍእልልልልልልል ምን አባቴ ላድርግክ ወድሜ እማምላክ ፀጋውን ታብዛልክ እውነት እያለቀስኩነው መልስክን የሰማሁት ኦርቶዶክስ ምን ግዜም መልስ አላት አሜን

  • @mrphone263
    @mrphone263 5 років тому +2

    እረ ምን እሱ ብቻ በቀን 7 ሰባቴ የምንፀልየው የምፆመው አውዳመታችን ሁሉም እኮ ስለየሱስ ነው እመናፍቆች በየሱስ አድ አውዳመት ወይም ፆም አያቁም እኛ ተዋዶችማ ሁሌም ቀን በቀን በሳአታት እግዞኦ ማህረነ ክርስቶስ እያለን ነው እኮ የምንማፀነው እቺ ቱሉቱላ እውነትም እደተከደነ ነው የወጣቺው ልቦና ይስጣት

  • @sebilelove2680
    @sebilelove2680 5 років тому +4

    Afe kurtttt yabililk benath sasbew yeneberew new yetenagerkew wendme Egizabher ybarkh yders le orthodox haymanot teketayoch bemejemerya metshaf kid us anbibu eshi atsadebu benath astemregn ena betam new mifelgew

  • @ወለተሰማያትመኩሪያ
    @ወለተሰማያትመኩሪያ 5 років тому +6

    ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ኦርቶዶክስ መሆን በጣም የምርም መታደል ነው
    እነሱ እኛጋ ያለው ስለሌላቸው ብዙ መናገሮ ይፈልጋሉ እነሱን መከታተል ሳይሆን እኛ የራሳችንን ጠበቅ ማድረግ ነው
    ውሻ ጮኸ ተብሎ ከመንገድ አይቀርም

  • @ሳምሪነኝክርስቶስበደሙየገ

    ተባርክ መምህሬ !
    መልስ መስጠትኽ አላጠፋህም እንደኔ ወንጌልን ለማያንብ ስው ታታላለች
    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ

    ለዘርፌ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት ጩፋጋ ገብታ መፎከሯ ነው የሚገርመው እሷ ያየ ከኦርቶዶክስ አይወጣም

  • @castrozico1547
    @castrozico1547 5 років тому +1

    Diyakon mekurya enamesegenaln btecebace demo b metehafe keduse eytekesu byaserdu maberarya yhonal.

  • @salamisalamoo2779
    @salamisalamoo2779 5 років тому +5

    መምህራች ቃለህይወት ያሰማልን ለዘርፍም ልቦነዋን ይመልሰው አጥጋብህ መልሰ ሰጠሀታሀል በእድሜ በፀጋ ያኑልን እንደ አንተ አይነት መምህር ያብዛልን

  • @telemojim9j509
    @telemojim9j509 5 років тому +6

    በእውነት ወድማችን ቃለህይወትን ያሠማልን
    ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን

  • @AaAa-ud6sf
    @AaAa-ud6sf 5 років тому +7

    ብጠም እናመሠግናለን በእዉነት ቃለህይሁት የሠማለን

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ሐ9ቘ

    እውነት ነው መምህራችን ቃለ ሄወትን ያሰማለን ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን
    ቤተ ክርስትያን ሁሌም ስንዱ እመቤት ናት

  • @starmoonlight3081
    @starmoonlight3081 5 років тому +8

    በቤቱ ያፅናክ እግዚያብሄር ይባርክህ ችግራችን ይሄ ነዉ ሁሌም ቤተክርስትያን ክፍት ነች ለሀወት ዘርፌም ልቦና ይስጣት ለሁላችንም ናስተዋልን ያድለን

    • @berhanieabebe7337
      @berhanieabebe7337 5 років тому

      ሰውን ሳይሆን እየሱስን መስበክ አይሻልም

  • @mekibibgetaneh1615
    @mekibibgetaneh1615 5 років тому +28

    መምህር መኩሪያ ለጥቂት ግዝያት ቢሆን አብረን ስለነበርን በጣም ኮራሁ
    እግዝያብሔር አብዝቶ ይባርክህ
    ሲጀመር ምን እንዳለች አልሰማሁም ተሳዳቢዎችን የሚሰማ መሳደቡ አይቀርምናእና ለደዚህ አይነት ነገር የምንሰጠውን ግዜ እምነታችንን እድናውቅ ልንጠቀምበት እንጂ መልሰን የባሰ ተሳዳቢነትን አድናተርፍ መነንገድ ሊሆነን አይገባም ብዮ አምናለው!
    እንደ ክርስትያን ልቦና ይስጥልን
    ለኛም ቄጤማ ገዝቶ ከመመለስ ባሻገር በቤቱ ተመላልሶ ለመቀደስ ብሎም በቃሉ ለመታደስ ህሊናም ፈቃዱንም ልኡል እግዝያብሔር ይስጠን!!!

    • @zegashzegash9505
      @zegashzegash9505 4 роки тому

      ቃለ ሒወትን ያሰማልን ወድማን በርታልን

  • @atsedemaryam4412
    @atsedemaryam4412 5 років тому +5

    እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @musemuse4727
    @musemuse4727 5 років тому +3

    እውነትክነውኦርቶደክስንአታውቃትምበኦርቶደክስነቴእኮራለሁ

  • @hiruttube655
    @hiruttube655 5 років тому +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mrphone263
    @mrphone263 5 років тому +27

    እረ ስላልገባት ነው እጂ ከመጠመቃችንም በፍት ገና በፅንስ ውስጥ በእየሱስ ተጠብቆ ከማህፀን ሲወጣ ወይም ወደምድር ሲመጣ ህፃን በጌታዬ እናት ማርያም ማርያም ማርያም እተባለ ተባርኮ ታትሞ ነው ወደምድር የሚመጣው ተዋህዶ የዘላለም መገድ ናት

  • @alamsaliba8145
    @alamsaliba8145 5 років тому +6

    ወንድማችን ልክ ብለካል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 років тому +6

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን አጥጋቢ መልስ እደማር እና ወተት የሚጣፍጥ መልስ 👌👍💒

  • @ትግስትነኝጎደሬዋ
    @ትግስትነኝጎደሬዋ 5 років тому +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወደማችን ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ እውነተኛውን ምንገድ ይምራን አሜን

    • @asmeraasmer4214
      @asmeraasmer4214 5 років тому

      ስለ ዘርፌ አታንሱ በቃ
      ቆሻሻ ኘች ጥለናታል ልክ ከቤታችነ ጠርገን አንዳወጣኘው ቆሻሻ ናት አታንሷት እዛው ከመናፍቆች ጋር ትጋደም ቀረጥ የማይከፈልበትን ሰራዋን ትቀጥል ።

    • @ትግስትነኝጎደሬዋ
      @ትግስትነኝጎደሬዋ 5 років тому

      @@asmeraasmer4214 ፈጣሪ ልቦን ይመልሰው እውነተኛውን ምንገድ ይምራት😢

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 5 років тому +2

    የተመረጡትን እስከሚያሰናክሉ ድረስ ተናግረው የሚያሳስቱ የሚይስክዱ እንደሚነሱ በቅዱስ መጽሐፍ ተነግሮናልና እንደዚች እህት አይነት የሃይማኖት ግንዛቤ የሌላቸው ተችዋች ብዙ ስላሉ መምህር ሆይ እንዳንተ አይነት የበሰለ እውቀት ያለው ሁሉ የጋን መብራት ከመሆን ይልቅ እንዲህ ያስተምር። ስላካፈልከን ትሁታዊ አስተምሮ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።ፍበ1

  • @nanaatag6657
    @nanaatag6657 5 років тому +6

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 років тому +4

    መምህራችን እኔ ጥያቄ አለኝ?
    አንድ ግለሰብ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ስም እየጠራ ሲሳደብ?የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ስም እየጠራ?የፃድቃን የሰማእታትን የሀዋረያትን ስም እየጠራ ሲያዋርድ እንዴት ነው ቤተክርስቲያናችን በህግ አምላክ ብላ ማስቆም ያልፈለገችው ?

  • @የድንግልልጅ-ሠ5ኸ
    @የድንግልልጅ-ሠ5ኸ 5 років тому +3

    በድፍረት የወሰደችው ቁርባን ነው የሚያቅበዘብዛት አምኖ በፍርሀት ለሚወስዱት ድህነትን ፈውስን፣ በረከትን ይሰጣል በድፍረት ከሆነ ግን ያቅበዘብዛል መጨረሻውም ሞት ነው በነገራችን ላይ ከባሉዋ ጋር ስለተለያየች በእልህ ነው እንዲህ እየሆነች ያለው ስለዚህ ተዉአት እመቤቴ ልቡአን ትመልስ ።

  • @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ
    @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ 5 років тому +1

    መምራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን በቤቱ ያብዛልን እድሜ ይርዘም መምህር ሆይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ሁለተ ማርያም የምታባል ሴትዮ አውግዙልን እባካችሁ መምህሮች ሆይ የቅድሣንን ክብር በረከሠመንፈሣ ዕየጠራሽ ስለሆነ አስተምሩልን ወይም አውግዙልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስም በከንቱ ሲጠራ ያመናል ልጆቿ

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 років тому +4

    መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ዘርፌ እግዚአብሔር ልቦናዋ ይመልስ

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 5 років тому +28

    ቀን አዉጪ እና ጎጆ አዉጪ አይወደድም ድሮም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት
    ብታዉቅ ተዋህዶ ባላ ዉለታ ናት
    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ

    • @aptishmeshasha8141
      @aptishmeshasha8141 5 років тому

      ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው Teube

    • @ታፈሰኤርቃሎ
      @ታፈሰኤርቃሎ 5 років тому +1

      ባለ ውለታዋ እየሱስ እንጂ ሞቶ ያዳናት ተዋርዶ ያከበራት እና የዘላለምን ህይወት በመስጠት ባለውለታዋ እየሱስ ብቻ እንጂ አንድ ቤተ-እምነት በምን መስፈርት ነው ለአንድ ሰው ባለውለታ መሆን የሚችለው?

  • @legesseasfaw6794
    @legesseasfaw6794 5 років тому +2

    እቼ የበላችበትን ወጨት ስባሬ አለቆች እንኳን እናት ቤተክርስትያን እያሉ ነው የሜጠሯት ታሳዝናለች እግዚአብሄርን ገንዘብ ተምታቶባታል እግዚአብሄር ይርዳት ቤተክርስትያናችንን ግን ትልቀቅልን

  • @winiwini4957
    @winiwini4957 5 років тому +2

    ቃለህይወት ያሠማለን አደበትክን ይባርክው
    መዳኒአለም እድሜ ከጤናጋ ያድልክ
    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል
    💓💓💓💓💓💓👏👏👏👏👏👏👏

  • @huwaiapk8946
    @huwaiapk8946 5 років тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልል

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 5 років тому +1

    Wendemachen subscribe aderge betseb hoyalew kale heyewot yasemalne beslotachu asebuye amoyale💒💒💒💒👆👆👆👆👈👈👈

  • @huluf1949
    @huluf1949 5 років тому +1

    በእዉነት ወንድማችን ቃል ህይወትየስማልን በትክክል ተዉህዶ ሀይማኖት ለእያስሱ ክሪስትስ ነወ ምታምልክዉ ለላ አደለ ለእናቱ ለእናታችን ቅድስት ማሪያምየቅድስ ሃወሪያት ሰማእታት ለእየስሱ ክሪስቶስ ያማልድናልን ይለምኑልን ሰንፀልዩ እንካን እመብየት ማሪያም ለልጅሽ ለምኝልን ነወ የምንለዉ ተመሰገን እንካን የተዉህዶ ልጅ ሆንክ

  • @weletegiyorgis1891
    @weletegiyorgis1891 5 років тому +7

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @lamlamlamlam1312
    @lamlamlamlam1312 5 років тому +2

    kal hiyiwot yasemalen memehirachin

  • @anjebhhh8920
    @anjebhhh8920 5 років тому +2

    ወንድሜ ተዋት አሁንማ በላይዋ ላይ ያለው ነው ልቧን የሠወረው ነገ ፊቷን በምባ እያጠበች ለይቅርታ ወደ እመብርሀን ደጅ ትመጣለች
    ቢያንስ አልዘፍንም ለክብሩ ዘምራለው ብለሽ ዘምረሻል አታፍሪም እናቴ ደሞ አትዋሺ ዘፈን የለሽም የታወቅሽው በኛው ቤተ/ያን ነው ነውረኛ ባለጌ

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ

    አሜን(፫)በእውነት ቃለህይወትያሰማልን በእድሜበጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር

  • @Eurimmedia
    @Eurimmedia 4 роки тому

    በአጋጣሚ ይህን ምላሽ ያየሁት በቅርቡ ነው ምላሹ ግን እጅግ ልብን የሚያጠግብ ነው በአንድ ወቅት በየዋህነት ኦርቶዶክሳውያን ናቸው ብዬ አብረን እንሰራ ነበረ በኋላ ግን የበግ ለምዳቸው ተገፎ ማንነታቸው እየተገለጠ አባት እንጂ እናት የለንም ሲሉ ከእረጅም እንቅልፍ ድንገት እንደሚነቃ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ በድንገት አነቃኝ እና ስጋዬን ሳይታወቀው ነፍሴ ግን ቤተክርቲያንን ናፍቃ ነበር እንዴት እንደሆነ ሳላውቀው እራሴን ከንሰሀ አባቴ ጎን አገኘሁት ቤተክርስቲያን ምንም እንኳ ተጠንታ የማታልቅ ሰማያዊ ምስጢር የያዘች የምስጢር ሳጥን ብትሆንም ጠላትን ማሳፈሪያ እንደ አቅሜ የሆነ የወንጌልን ሸክም ተሸክሜ ለአገልግሎቴ ስንቅ የሚሆነኝን ከአባቶቼ እጅ ተቀብዬ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ በማስተዋል እንዳገለግለው የፍቅሩ ዘማሪ እንድሆን ፈቅዶልኝ የዜማው ሰልፈኛ አድርጎኝ እኔ ያልተገባሁት ባርያውን ልጅ አድርጎ ተቀብሎ በቤቱ በፍቅር አገለግላለሁ ተኩላው በግ መስሎ ብዙዎችን አጥቅቷል ከሰለባነት የእግዚአብሔር መንፈስ ታድጎኛል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁንልኝ፡፡ መምህር ፀጋውን ያትረፍርፍልህ

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 5 років тому +4

    ጌታ ሆይ የተረጋጋ መንፈስን ሰጥተህ አስተዋይ ልቦናን ስጣት።
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ትልቅነበርንትልቅምእንሆና

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሉ ነገር ስላላት ነው የትኛውም የእምነት ተቋም እሷን ነው የሚጠይቀው ...ዘርፌ ደግሞ የበግ ዋሻውን እና የትዝታውን ግጥም እና ዜማ ከማጥናት በስተቀር ሌላ ነገር ውስጥ የለችም።

  • @mahlitdxb2372
    @mahlitdxb2372 5 років тому +4

    በትክከል እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @Ggg-qb5ei
    @Ggg-qb5ei 5 років тому +1

    መምህራችን እግዝአብሔር እድሜና ጤና ሰጥቶህ በህይወት ያቆይልን እስክ መምህራችን እንድያውም ባናስቸግርዎት ነብይ ነኝ ባይ ለዮናታን አክሊሉ ተብየው እንድያውም የምት መልስ ብሰጥ እላለሁ

  • @betsiibetsii518
    @betsiibetsii518 5 років тому +25

    በእውነት ያንተን መልስ እየጠበኩ ነገር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ እደሜና ጤና ይሰጥልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አሜን 💓💓💓💓

  • @weleteweletemika240
    @weleteweletemika240 5 років тому +3

    ቃለሕወት ያሰማልን አባታችን እውነት ለምገባ አጥንቱን ቦርብረው የምገባ ነው ግን ምን ይደረግ

  • @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን
    የጠፉትን እግዚአብሔር አምላክ ወደቤቱ ይመልስላቸው
    እኛንም በቤቱ ያፅናን አሜን
    ርውነትህን ነው ወንድማችን ያለማንበባችን አባቶቻችን ያለመጠቃችን ብዙ መዘዝ አምጥቶብናል የእግዚአብሔር ቃል የተሞላ አንደበትማ ስድብ ከአንደበቱ አይወጣም

  • @777-i7i1r
    @777-i7i1r 5 років тому +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MdRiad-lu5ug
    @MdRiad-lu5ug 5 років тому +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን ደስ የሚል ትምህርትነው። አሜን አሜን አሜን

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 років тому +1

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እንዴት አንጀት የሚያርስ መልስ ነው ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልባችን ያኑርልን ሰሚም ጆሮ ያድለን እነ ፓስተር ዘርፌ እነ ትዝታው እግዚአብሄር ይማራቸው

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz 5 років тому +13

    She is really confused and needs attention, please ignore her my brother.

    • @seyfutikue9802
      @seyfutikue9802 5 років тому +2

      KENEAN 27 Yes , she’s want attention

    • @akebretabraha2768
      @akebretabraha2768 5 років тому +2

      She don’t know anything forget her

    • @NewPhone-vi8pk
      @NewPhone-vi8pk 5 років тому +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💛💛💛💛💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ቀላ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @Birabiro_2000
      @Birabiro_2000 5 років тому +1

      @KENEAN 27
      Yep. Satan causes confusion indeed!

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 5 років тому +2

    መጀመሪያ ስለወንጌል ምን እውቀት አላት? 4 ባል አግብታ የፈታች ችግር አለባት በህይወትዋ የተረጋጋች ሴት አይደለችም ሰፍሮባታል እግዚአብሔር ይርዳት

  • @tenagnadegafa4131
    @tenagnadegafa4131 5 років тому +2

    እውነትህን ነው ያንን ቪድዮ አይቶ የሚጨርስ ሰው የእዮብ ትግስት ያለው ነው በበኩሌ ለአምስት ደቂቃም አላየሁትም ለእህታችን መረጋጋትን ይስጣት

  • @biniyamnebiyu8541
    @biniyamnebiyu8541 5 років тому +1

    ተባረክ

  • @ሰውመሆን-ሠ2ወ
    @ሰውመሆን-ሠ2ወ 5 років тому +1

    ተባረክ

  • @tado2588
    @tado2588 5 років тому +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @edeneden3119
    @edeneden3119 5 років тому +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tetetete8279
    @tetetete8279 5 років тому +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    መምራችን እግዚአብሔር
    ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @tadelechabayneh8113
    @tadelechabayneh8113 5 років тому +2

    ብንተዋት ጥሩ ነው "እግዚአብሄር ያልተከለው ይነቀላል"።ቀድሞም በቤቱ ስላልተከላት ነቅሏታል።በቃ

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 5 років тому +2

    ጠይቁ እወቁ Iእውነት እግዚአብሔር ረጆም እድሜ ከጤና እመኞሎህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿👍🏽❤️💕

  • @herimaherima4720
    @herimaherima4720 5 років тому +1

    ትክክል ነጠላ፡ለብን፡መሔድ፡ብቻ፡ስቀጥል፡ቤተክርስቴያኑዉስጥ፡ወሬ፡፡ነዉ፡።ልባችን፡ከፍተን፡ወንጊልን፡ምን፡፡ሰማ፡መፃሓፍ፡ቅዱስ፡ብናነብ፡በጠላት፡ወሬ፡ባልተረበሽን፡ነበር።ፀጋዉን፡ያብዛልን፡ወድማችን

  • @eyerusalemchekol6053
    @eyerusalemchekol6053 4 роки тому

    wye embirihan mzimur sadmiti yzerfe mezimur mta enam zerfe tiz alchigni yet derseci beye
    s golguli ngigironi ayehu tigisit atiche twukuti ktachi
    y memihirachi yihin sayi beqa beqa libe libe bdsita molachiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii

  • @pno1212
    @pno1212 5 років тому

    ውይ አንደበትክን ይባርከው ኦርቶዶክስ እኮ አቤት ትህትና አስተማሪ አንድነትን ሰባኪ ለዐለም የሚፀልዩ አገራቸው ሰማይ እንደሆነ የምናምን ነን እኔ ግን የምናደደው ያው አንድም ሰው መሞት እንደሌለበት አምናለሁ ግን ለአንድ ጋጦወጥ ለምን እናወራለን ብዙ የምናወራለት ሁሌም አዲስ የሆነ ጌታኮ አለን ለምን ታዋቂ እናረጋታለን ግን ዳቆን አንድ ነገር ልጠይቅህ ስለኦርቶዶክስ የምትሳደብ የምታወራ ከሆነ ያው ሰማዩ ጌታ ቢፈርድባትም ግን እኛ እንደ ሀይማኖቱ ተከታይ በምድራዊ ፍርድ ስለሚያስፈልግ አስፈላጊውን መረጃ ይዘን መክሰስ አለብን ዝም ካልን ግን አስቸጋሪ ይመስለኛል ደግሞ ማንም ዘፋኝ ሲመጣ ዘሎ እንዲገባ መፍቀድ የለብንም ምክንያቱም ኦርቶዶክስ እራሱ ሚስጥር ነው ሚስጥሩን ሳያምን ውስጥ እንዲገባ አንፍቅድ እኔ ግን ይቅርታ አድርግልኝና አይደለም ጴንጤ ሆና ኦርቶዶክስ ነኝ ብላ ስትዘምርም አዳምጫት አላቅም ለምን ብትለኝ እኔ እንጃ እግዚአብሔር መንፈስ እሷ ጋ እንደሌለ ስለነገረኝ መሰለኝ

  • @yordanosh2930
    @yordanosh2930 5 років тому

    ዲያቆን መኩርያው ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ እውነት ነው፡፡ሁሉም የክርስቶስ መልክ የሆነችው ቤተክርስትያን የተናቁትን አህዮች ከታሰሩበት ፈታ ከተራራ በላይ ስታረጋቸው ሊያመሰግናት ይገባ ነበር ሁኖም ካልሆነላቸው ትተዋታልና በየጊዜው የተረሱ ሲመስላቸው እንደማነቃቅያና እንደ መታያ አትርሱኝ እያሉ አያስቸግሩን ነውና፤፤ከቤተክርስትያን ጉልላታ ውረዱልን ስላልክልኝ የእግዚአብሔር ጥበብ ትምራህ ትቅደምህ፡፡

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 5 років тому

    የቴስታና የጫማ ጥፊ? እዩን ለማለት ነው? እዩ ፕሮቴስታንትን አይወክልም። ዘርፌ እውነትን መርጣለች። ምን ምላሽ ነው ያላት ኦርቶዶክስ? ተአምረ-ማርያምን ምን ልታደርግ? ምን አለበት ያንን ክልሼ ባትደጋግሙብን?

  • @abebawgetachew6222
    @abebawgetachew6222 5 років тому

    ይህን የክህደት ትምህርት በሚገባ ያስተማራት ከሃዲው በጋሻው ነው ። በጋሻው ደግሞ ቤተክርስቲያንን አይወክልም ስለዚህ ክህደትን አስተማራት እሷም ክዳ የስድብ አፏን ከህዝብ ያስተዋወቀቻትን እናት ቤተክርስቲያንን ለመሳደብ ተነሳች የአለሙ መድሃኒት ልብ ይስጥሽ።