Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
watching❤❤❤❤
alsabet 😍
እንኳን ሰላም መጣሽ ሰብልዬ በጣም በጣም ያምራል አሰራርሽ ልዩ ነው ለፃም ምርጥ አማራጭ አሰራሩ ቀላል ነው ችክን አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
Wow yummy yummy seblye betam yemitafit konjo yehone ye tseom amarachi mirt ye beljan wet aserar egish ybarek wudee ❤❤
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰብልዬ ግሩም ነዉ በጣም ለየት ያለ ምግብ ለዚህ ፆም ልዬ አማራጭ የደረበጆን ቀይ ውጥ ነዉ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
Selam selam Sebly betam konjo aserar new yasayeshin keleru easy doro new yenimeailew thank you for sharing ejish yibarek 🙏🙏🙏
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጤናማና በፍጥነት የሚደርስ ለፆም አማራጭ የሚሆነን የደበርጃን የቀይ ወጥ አሰራር ነው ያሳየሽን የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በጣም ነው የሚያምረው የተባረከ ይሁን የኔ መልካም በርቺ
ሰላም ሰብልዬ ዋዉ በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ ቁሌቱ እራሱ ምርጥ አድርገሽ ነው ያቁላላሽው ስጋ የሚያስንቅ በጣም የሚያስጎመጅ የበትንጆን አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን❤❤❤
Selam selam seblye endeat adrgeshe asamreshe endeserashew betam new yemiyamrew mirt yeteso amarach ena letena tesmami ejish yibarek 🙏🙏🙏
ሰብለ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አቀራረብ እና አስራር ነው እጅሽ ይባርክ ❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ ሰብለ ለጤና ተስማሚ እየሆነ ግብአቶቹን በቅደም ተከተል ስላሳየሽን የሰራሽው የተባረከ ይሁን
ሰብልዬ የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ደበርጅን እጅግ በጣም ለጤናም ተስማሚ ቆንጆ አትክልት ነዉ በፆም ወቅት ደሞ ተፈላጊነቱ የላቀ ነዉ የሚገርም ቆንጆ ቀይ ወጥ ነዉ አሥምረሽ ነዉ የሰራሽዉ በዉነት ጋዳለ ፆሙ ስጋ ወጥ ነዉ የሚመስል በልዩ ግባእቶች አሳምረሽ ሰርተሽ ስላጋራሽን እናመሰግናለን እንሞክራለን ዉዴ እጅሽ ይባረክ 👍👌😍❤🙏
ሰላም ሰላም ሰብሊ በጣም ምርጥ የበደጃን ወጥ አሰራር ነው አዎ ከተከተፈ በኅላ ተሎ ይጠቁራል አሪፍ ዘዴ ነው ዋው ምርጥ ነው የኔ ባለሞያ የሰሩር እጆችሽ ይባረኩ❤
ሰላም ሰብልዬ ዋው ጤናማና ተወዳጅ ለፆም ተመራጭ የሚሆን ምርጥ እና የሚያስጎመጅ የባዲንጃል ቀይ ወጥ አሰራር የሚያስጎመጅ ተወዳጅ የሆነ ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤like
ሰላምሽ ብዝት ይበል ሰብሊ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የጾም አማራጭ ሊሆን የሚችል የደምበጃል ወጥ አሰራር ነው ያሳየሽን
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰብልዬ ዋውውውው በጣም አሪፍ የሆነ አስራር ነው እጅሽ ይባርክ ❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰብሊ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የባድጃን ቀይ ወጥ አሰራር ነው ቀላል ፈጣን የሆነ የወጥ አሰራር ነው የተጠቀምሻቸወ ግብአቶች ተወዳጅ በቀላሉ በቤታችን የምናገኛቸው ናቸው የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤
ቆንጆ የሆነ የበደንጃል ቀይ ወጥ አሰራረ ነው በጣም ቆንጆ እርገሽ ነው የሰራሽው ከተለያዬ ግባአቶች ጋር በጣም ያምራል እናመስግናለን ሰብልዬ ❤
Selam lanchi yehun Sebli Enkuan dehna metash betam konjo hono yetekulala ye egg plant wot new yasayeshin tiru amarach yemihon ejish yebarek ❤
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ዋውውውውው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
በጣም አሪፈ እዉነት በእጀራ ይጣፈጣል ግን 😘😀🥰🫶🏻🙏
Thanks
ሰብልዬ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ ዋው ምርጥ አሰራር ነው እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሞያ👌👌👌
Enkuan dehna metash Sebli selsm lanchi yehun konjo ye deberjan aserar new yasayeshin tiru ye tsome amarach yemihon enamesgnalen share selaregshin ❤
ሰብልዬ ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ባለሙያ ዋውው ብያለሁ ገና ሲያዩት የሚያስጎመጅ በጣም ልዩ የሆነ የደበርጃን ጤናማና የፆም አማራጭ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን በጣም ነው የወደድኩት የጨውን ዘዴ ደሞ አሳውቀሽኛል ።❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን በስም መጣሽ ሰብልዬ ዋውውውው ልዬ ነዉ አስራርሽ በጣም ጥፍጥ ያለች ውጥ ❤❤❤❤
ደስ ይላል በርች እህት
Selameshe yebeza Sebeleye Enkuwane Dehena metashe wow bewetenete ase ewe alawekeme Betame konjo kelale ena fetane new beta Enamesegenalen ❤❤❤❤
ሰላም ሰብሊ ዎውውውው የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ💚💛❤❤❤👍❤❤👍
Enkane Dana maxashi Sebele Baxami Konjo
ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉዉዉዉ ባለሞያ🎉🎉
ሰብሊዬ በጣም ነው የወደድኩት !ለየት ያለ የሚያምር ቆንጆ ወጥ ነው የሆነው። መልኩ አሰራሩ ዋው ነው። ደበርጃን በወጥ መልኩ ሰርቼው አላውቅም ነበር። እናመሰግናለን አዲስ ነገር ሼር ስላደረግሽን። ተባረኪ❤
እየጠቆረ እቸገር ነበር አመሰግናለው😊
Selameshe y Beza Sebeleye Enkuwane Dehena metashe Betame konjo ye Eggplant 🍆 keye wete konjo aderegeshe new yasayeshene endezihe Mikeraye alawekeme Betame Enamesegenalen ❤❤❤❤
💜💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍👍
❤ሰላምሽ ይብዣልኝ ሰብልዬ በደንጃል ከትፊሽ በጨው ብውሀ ውስጥ እንዳይጠቆር ዘፈዘፊ አርገሽ የተለያዬ ቅመሞችን ተረቅምሽ አጣፊጠሽ ነው የሰርንሽው በአይን ይማር ሲበላም ዋዉዉ❤ ነው ቀጥይበት እርፍ አሰራረ
የሴት ልጅ ሙያ ሽንኩርት ስትከትፍ አያያዝዋና አሰነዛዘርዋ ነው ይባላል አንችም ነሽ ሙያሽ 👉👌ለወንዶች ደሞ በግ ሲያርዱ 😅😅ሽንኩርትሽን ከታተፍሽ ተማቲምሽን ከተፍሽ ባደንዝያብ ከተከተፈ በሗል ግደታ አችቶ ዉይንም ጨው ውስጥ መቆየት አለበት አለተበዚያ ይጠቁራል 😊ትክክል ነሽ ውሀ ውስጥ በጨው ዘፍዝፈሽ ማቆየትሽ መልካም ኩሻናሽ ፅዳቱ 👌የካሜራ ጥራት 👌ሙያ 👌ሽንኩርቱ እና ዘይቱ በርንድ ተተደረገ ቶሎ ይበስላል ጣዕምም ምርጥ ነው የሚሆነው ከላይ ተማቲም ማጠፋጫ ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርት እውነት ነው ነጭ ሽንኩርት ቀናውን የበለጠ ያጣፍጠዋል ስራው እስቴፑን ጠብቆ ከተሰራ ምርጥ ነው ከለስ ከለስ ከሆነ ግን ዋጋ የለውም በርበሬ በሬሽን ብስል አድርገሽ ከለይ ኮረሪማ ቅመም ሙቅ ውሀ ከለስ አቤት ሙያ ጥቁር አዝሙድና ነጭ ቅመምማ ወጥ ያጣፍጣል ልክ ነሽ በወይራ ዘይት ኦብን ውስጥ መጥበስ ይቻላል ሲጠበስ እንደውም በጣም ይጥማል እንድሁ ከምንጨምረው ይልቅ ባደንዥያኑን በተለያዩ አይነት መንገድ ይሰራል ባደንዥያን ጣዕሙ ለየት ያለ ለጤና ሀሪፍ በተለዩ ምግብ ጋር መበላት የሚችል የምግብ አይነት ነው ከለይም መከለሻ ቅመም ዋውውውው ተንተከተከች ወጥሽ ዋውውውውውው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ ❤❤❤❤❤
አክስቴ 😂😘❤❤ላቺማ ተባብረን መፅሄት ማሳተም አለብን የኔ ዉድ እጅሽን ቁርጥማት አይንካዉ ❤❤❤❤🙏
መንቢ ትለያለሽ ቪዲዮ እስከመጨረሻው ማየትሽ በዛ ላይ ልብ የሚሞላ መፅሀፍ የሚወጣው ኮመንት መፃፍሽ እጅሽ ይባረክ መንቢ ሁላችንም ዩቱበር እንደዚህ ብንደጋገፍ እናድግ ነበር ግን እኛ እሩጫ አደረግነው ❤❤❤
watching❤❤❤❤
alsabet 😍
እንኳን ሰላም መጣሽ ሰብልዬ በጣም በጣም ያምራል አሰራርሽ ልዩ ነው ለፃም ምርጥ አማራጭ አሰራሩ ቀላል ነው ችክን አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
Wow yummy yummy seblye betam yemitafit konjo yehone ye tseom amarachi mirt ye beljan wet aserar egish ybarek wudee ❤❤
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰብልዬ ግሩም ነዉ በጣም ለየት ያለ ምግብ ለዚህ ፆም ልዬ አማራጭ የደረበጆን ቀይ ውጥ ነዉ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
Selam selam Sebly betam konjo aserar new yasayeshin keleru easy doro new yenimeailew thank you for sharing ejish yibarek 🙏🙏🙏
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጤናማና በፍጥነት የሚደርስ ለፆም አማራጭ የሚሆነን የደበርጃን የቀይ ወጥ አሰራር ነው ያሳየሽን የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በጣም ነው የሚያምረው የተባረከ ይሁን የኔ መልካም በርቺ
ሰላም ሰብልዬ ዋዉ በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ ቁሌቱ እራሱ ምርጥ አድርገሽ ነው ያቁላላሽው ስጋ የሚያስንቅ በጣም የሚያስጎመጅ የበትንጆን አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን❤❤❤
Selam selam seblye endeat adrgeshe asamreshe endeserashew betam new yemiyamrew mirt yeteso amarach ena letena tesmami ejish yibarek 🙏🙏🙏
ሰብለ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አቀራረብ እና አስራር ነው እጅሽ ይባርክ ❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ ሰብለ ለጤና ተስማሚ እየሆነ ግብአቶቹን በቅደም ተከተል ስላሳየሽን የሰራሽው የተባረከ ይሁን
ሰብልዬ የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ደበርጅን እጅግ በጣም ለጤናም ተስማሚ ቆንጆ አትክልት ነዉ በፆም ወቅት ደሞ ተፈላጊነቱ የላቀ ነዉ የሚገርም ቆንጆ ቀይ ወጥ ነዉ አሥምረሽ ነዉ የሰራሽዉ በዉነት ጋዳለ ፆሙ ስጋ ወጥ ነዉ የሚመስል በልዩ ግባእቶች አሳምረሽ ሰርተሽ ስላጋራሽን እናመሰግናለን እንሞክራለን ዉዴ እጅሽ ይባረክ 👍👌😍❤🙏
ሰላም ሰላም ሰብሊ በጣም ምርጥ የበደጃን ወጥ አሰራር ነው አዎ ከተከተፈ በኅላ ተሎ ይጠቁራል አሪፍ ዘዴ ነው ዋው ምርጥ ነው የኔ ባለሞያ የሰሩር እጆችሽ ይባረኩ❤
ሰላም ሰብልዬ ዋው ጤናማና ተወዳጅ ለፆም ተመራጭ የሚሆን ምርጥ እና የሚያስጎመጅ የባዲንጃል ቀይ ወጥ አሰራር የሚያስጎመጅ ተወዳጅ የሆነ ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤like
ሰላምሽ ብዝት ይበል ሰብሊ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የጾም አማራጭ ሊሆን የሚችል የደምበጃል ወጥ አሰራር ነው ያሳየሽን
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰብልዬ ዋውውውው በጣም አሪፍ የሆነ አስራር ነው እጅሽ ይባርክ ❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰብሊ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የባድጃን ቀይ ወጥ አሰራር ነው ቀላል ፈጣን የሆነ የወጥ አሰራር ነው የተጠቀምሻቸወ ግብአቶች ተወዳጅ በቀላሉ በቤታችን የምናገኛቸው ናቸው የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤
ቆንጆ የሆነ የበደንጃል ቀይ ወጥ አሰራረ ነው በጣም ቆንጆ እርገሽ ነው የሰራሽው ከተለያዬ ግባአቶች ጋር በጣም ያምራል እናመስግናለን ሰብልዬ ❤
Selam lanchi yehun Sebli Enkuan dehna metash betam konjo hono yetekulala ye egg plant wot new yasayeshin tiru amarach yemihon ejish yebarek ❤
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ዋውውውውው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
በጣም አሪፈ እዉነት በእጀራ ይጣፈጣል ግን 😘😀🥰🫶🏻🙏
Thanks
ሰብልዬ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ ዋው ምርጥ አሰራር ነው እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሞያ👌👌👌
Enkuan dehna metash Sebli selsm lanchi yehun konjo ye deberjan aserar new yasayeshin tiru ye tsome amarach yemihon enamesgnalen share selaregshin ❤
ሰብልዬ ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ባለሙያ ዋውው ብያለሁ ገና ሲያዩት የሚያስጎመጅ በጣም ልዩ የሆነ የደበርጃን ጤናማና የፆም አማራጭ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን በጣም ነው የወደድኩት የጨውን ዘዴ ደሞ አሳውቀሽኛል ።❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን በስም መጣሽ ሰብልዬ ዋውውውው ልዬ ነዉ አስራርሽ በጣም ጥፍጥ ያለች ውጥ ❤❤❤❤
ደስ ይላል በርች እህት
Selameshe yebeza Sebeleye Enkuwane Dehena metashe wow bewetenete ase ewe alawekeme Betame konjo kelale ena fetane new beta Enamesegenalen ❤❤❤❤
ሰላም ሰብሊ ዎውውውው የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ💚💛❤❤❤👍❤❤👍
Enkane Dana maxashi Sebele Baxami Konjo
ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉዉዉዉ ባለሞያ🎉🎉
ሰብሊዬ በጣም ነው የወደድኩት !ለየት ያለ የሚያምር ቆንጆ ወጥ ነው የሆነው። መልኩ አሰራሩ ዋው ነው። ደበርጃን በወጥ መልኩ ሰርቼው አላውቅም ነበር። እናመሰግናለን አዲስ ነገር ሼር ስላደረግሽን። ተባረኪ❤
እየጠቆረ እቸገር ነበር አመሰግናለው😊
Selameshe y Beza Sebeleye Enkuwane Dehena metashe Betame konjo ye Eggplant 🍆 keye wete konjo aderegeshe new yasayeshene endezihe Mikeraye alawekeme Betame Enamesegenalen ❤❤❤❤
💜💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍👍
❤ሰላምሽ ይብዣልኝ ሰብልዬ በደንጃል ከትፊሽ በጨው ብውሀ ውስጥ እንዳይጠቆር ዘፈዘፊ አርገሽ የተለያዬ ቅመሞችን ተረቅምሽ አጣፊጠሽ ነው የሰርንሽው በአይን ይማር ሲበላም ዋዉዉ❤ ነው ቀጥይበት እርፍ አሰራረ
የሴት ልጅ ሙያ ሽንኩርት ስትከትፍ አያያዝዋና አሰነዛዘርዋ ነው ይባላል አንችም ነሽ ሙያሽ 👉👌ለወንዶች ደሞ በግ ሲያርዱ 😅😅
ሽንኩርትሽን ከታተፍሽ ተማቲምሽን ከተፍሽ
ባደንዝያብ ከተከተፈ በሗል ግደታ አችቶ ዉይንም ጨው ውስጥ መቆየት አለበት አለተበዚያ ይጠቁራል 😊ትክክል ነሽ ውሀ ውስጥ በጨው ዘፍዝፈሽ ማቆየትሽ መልካም ኩሻናሽ ፅዳቱ 👌የካሜራ ጥራት 👌ሙያ 👌
ሽንኩርቱ እና ዘይቱ በርንድ ተተደረገ ቶሎ ይበስላል ጣዕምም ምርጥ ነው የሚሆነው ከላይ ተማቲም
ማጠፋጫ ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርት
እውነት ነው ነጭ ሽንኩርት ቀናውን የበለጠ ያጣፍጠዋል ስራው እስቴፑን ጠብቆ ከተሰራ ምርጥ ነው ከለስ ከለስ ከሆነ ግን ዋጋ የለውም
በርበሬ በሬሽን ብስል አድርገሽ ከለይ ኮረሪማ ቅመም ሙቅ ውሀ ከለስ አቤት ሙያ ጥቁር አዝሙድና ነጭ ቅመምማ ወጥ ያጣፍጣል
ልክ ነሽ በወይራ ዘይት ኦብን ውስጥ መጥበስ ይቻላል ሲጠበስ እንደውም በጣም ይጥማል እንድሁ ከምንጨምረው ይልቅ ባደንዥያኑን
በተለያዩ አይነት መንገድ ይሰራል ባደንዥያን ጣዕሙ ለየት ያለ ለጤና ሀሪፍ በተለዩ ምግብ ጋር መበላት የሚችል የምግብ አይነት ነው
ከለይም መከለሻ ቅመም ዋውውውው ተንተከተከች ወጥሽ ዋውውውውውው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ ❤❤❤❤❤