Seble kitchen
Seble kitchen
  • 435
  • 739 187

Відео

የገና ምርጥና ፈጣን ድፎ ዳቦ#👌👌#
Переглядів 132День тому
የገና ምርጥና ፈጣን ድፎ ዳቦ#👌👌#
ምርጥ የዱባ ወጥ#ልዩ የሆነ#👌👌
Переглядів 34514 днів тому
ምርጥ የዱባ ወጥ#ልዩ የሆነ#👌👌
የፆም አገልግል አምሮትን# የሚአስለቅቅ👌👌😋😋#
Переглядів 14521 день тому
የፆም አገልግል አምሮትን# የሚአስለቅቅ👌👌😋😋#
በ5ደቂቃ የሚደርስ የሱፍ ፍትፍት#ለፆም አማራጪ#
Переглядів 16921 день тому
በ5ደቂቃ የሚደርስ የሱፍ ፍትፍት#ለፆም አማራጪ#
የአበባ ጎመን ጥብስ#ለፆም አማራጪ የሚሆን #
Переглядів 417Місяць тому
የአበባ ጎመን ጥብስ#ለፆም አማራጪ የሚሆን #
የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀት#Ethiopian spicy#👍👍
Переглядів 422Місяць тому
የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀት#Ethiopian spicy#👍👍
#8 ፈጣንና የሚጣፍጥ ኩኪስ#
Переглядів 138Місяць тому
#8 ፈጣንና የሚጣፍጥ ኩኪስ#
የሻይ ቤት ጮርናቄ አሰራር//Haw to make zornaka
Переглядів 129Місяць тому
የሻይ ቤት ጮርናቄ አሰራር//Haw to make zornaka
መኮረኒን በዚህ መልኩ ሰርታችሁ ቅመሱት ለፆም አማራጪ ይሆናል#ethiopian
Переглядів 1482 місяці тому
መኮረኒን በዚህ መልኩ ሰርታችሁ ቅመሱት ለፆም አማራጪ ይሆናል#ethiopian
ፈጣንና ጣፋጪ የሙዝ ኬክ #Haw to make banana cake ricpe#👌👌👌
Переглядів 1132 місяці тому
ፈጣንና ጣፋጪ የሙዝ ኬክ #Haw to make banana cake ricpe#👌👌👌
ተቀምሞ የተሰራ የሚት ቦል አሰራር#ethiopian How to make spicy meat boll#
Переглядів 2232 місяці тому
ተቀምሞ የተሰራ የሚት ቦል አሰራር#ethiopian How to make spicy meat boll#
የዶሮ አሮስቶ አሰራር #ethiopian #food
Переглядів 2442 місяці тому
የዶሮ አሮስቶ አሰራር #ethiopian #food
የስጋ ፍርፍር በአልጫ #👌👌👌
Переглядів 1693 місяці тому
የስጋ ፍርፍር በአልጫ #👌👌👌
በቤት ውስጥ የተሰራ የቲማቲም ድልህ //How to make tomato paste
Переглядів 1853 місяці тому
በቤት ውስጥ የተሰራ የቲማቲም ድልህ //How to make tomato paste
በ5ደቂቃ የሚደርስ እንቁላል ሳንዱች//How to make agg sandwich
Переглядів 4543 місяці тому
በ5ደቂቃ የሚደርስ እንቁላል ሳንዱች//How to make agg sandwich
ልዩ ዳቦ ትዎዱታላችሁ ሞክሩት👌👌👌
Переглядів 1543 місяці тому
ልዩ ዳቦ ትዎዱታላችሁ ሞክሩት👌👌👌
እርጥብ አሰራር
Переглядів 3823 місяці тому
እርጥብ አሰራር
ቀላልና ፈጣን ልዩ የቀይ ጤፍ ገንፎ አሰራር //Ethiopian Food//Easy and fast recipe for special red tef porridge👌
Переглядів 4503 місяці тому
ቀላልና ፈጣን ልዩ የቀይ ጤፍ ገንፎ አሰራር //Ethiopian Food//Easy and fast recipe for special red tef porridge👌
ባሚያ በስጋ ቀይ ወጥ አሰራር👌
Переглядів 2843 місяці тому
ባሚያ በስጋ ቀይ ወጥ አሰራር👌
ፈጣን ችዝ አሰራር/// How to make homemade cheese recipe👍👍
Переглядів 3704 місяці тому
ፈጣን ችዝ አሰራር/// How to make homemade cheese recipe👍👍
ፈጣንና ጤናማ ቁርስ👌👌👌
Переглядів 4244 місяці тому
ፈጣንና ጤናማ ቁርስ👌👌👌
ተሸውደናል ሁልግዜ ልመገበው የምትሉት ለየት ያለ የእሩዝ በድፍን ምስር አሰራር 👌👌👌
Переглядів 2964 місяці тому
ተሸውደናል ሁልግዜ ልመገበው የምትሉት ለየት ያለ የእሩዝ በድፍን ምስር አሰራር 👌👌👌
ይሄን ጁስ ማክራችሁታል ሁኑኑ ማክሩት ጤናማ የቀይስር ጁስ👌👌
Переглядів 1394 місяці тому
ይሄን ጁስ ማክራችሁታል ሁኑኑ ማክሩት ጤናማ የቀይስር ጁስ👌👌
እንቁላል በስጋ አሰራር ሞክሩት ትዎዱታላችሁ👌👌👌
Переглядів 1474 місяці тому
እንቁላል በስጋ አሰራር ሞክሩት ትዎዱታላችሁ👌👌👌
ይህን ሞክርሻል የፆም ነው የፍስክ የሚያስብል የፆም በርገረ ሞክሩት👌👌👌
Переглядів 1665 місяців тому
ይህን ሞክርሻል የፆም ነው የፍስክ የሚያስብል የፆም በርገረ ሞክሩት👌👌👌
የሚጣፍጥ ድፍን ምስር ቀይ ወጥ አሰራር👌👌👌
Переглядів 1995 місяців тому
የሚጣፍጥ ድፍን ምስር ቀይ ወጥ አሰራር👌👌👌
ልዩ ቀን 🎍🌹🌷🌹🌷
Переглядів 1415 місяців тому
ልዩ ቀን 🎍🌹🌷🌹🌷
የሚጣፍጥ የዶሮ ሾርባ አሰራር👌👌
Переглядів 2437 місяців тому
የሚጣፍጥ የዶሮ ሾርባ አሰራር👌👌
ዋው ፈጣን ጣፋጪ የፉል አሰራር👌👌
Переглядів 4288 місяців тому
ዋው ፈጣን ጣፋጪ የፉል አሰራር👌👌

КОМЕНТАРІ

  • @SintayehuYishak
    @SintayehuYishak День тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SintayehuYishak
    @SintayehuYishak День тому

    Selam Seble Enkane Dana maxhi wow Arfi koyta nabarne Enmsgenalen

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 3 дні тому

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሰብልዬ በጣም ቆንጆ የቲማቲም ቁርጥ ነው ያሳየሽን ሰላጣ ውስጤ ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ ያስጎመጃል የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 3 дні тому

    ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም ቀላልና ፍጣን ልዬ።ሳላጣ ስብልዬ እጆችሽ ይብልርኩ ❤❤❤❤

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 3 дні тому

    ሰብሊዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እንዴት ነሽ ! ቆንጆ የቲማቲም ቁርጥ ነው የሰራሽው። ግብዓቶችሽም ሰላጣውን የሚያጣፍጡ ናቸው ። ከሁሉም ምግብ ጋር ለመብላት ይሆናል። የሳንቡሳን ስም አትጥሪ ተይ😅 እንዴት እንደምወድ

  • @SintayehuYishak
    @SintayehuYishak 3 дні тому

    Selam Seble Enkane Dana maxshi wow Baxami konjo na mexfite ye Tematem Qurxe new ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 дні тому

    ሰብልዬ በጣም ያስጎመጃል እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን አንችልም ባለችበት ሰላምሽ ይብዛ ዛሬም በቆንጆ ፣ ጤናማ በሆነ ባገርኛ የቲማቲም ቁርጥ ከተለያየ ነገር ጋር የሚበላ ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 дні тому

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም ምርጥ አቀራረብ እና አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 4 дні тому

    እኳን ሠላም መጣሽ ሠብልዬ ወይ ዱባይ አሦታወሽኝ ዘዴሽ ግን አንደኛነው የሣቡሣ የደረቀው መጠቀምሽ ከሠላጣ ሥሠራ ኩብዝ አረቢ የሚሉት አለ እሡን ጠብሼ ነበር ምጨምረው ምርጥ የቲማቲም ቁርጥና ድሬሢግ ነው ያሣየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤

  • @MasrtDasa
    @MasrtDasa 4 дні тому

    👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @konjonesh
    @konjonesh 4 дні тому

    ስላም ስላምሽ ይብዛ ስብልዬ ቆንጆ የቲማቲም ቁርጥ የስራሽው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ❤❤

  • @hanytwin
    @hanytwin 4 дні тому

    ሰላም ሰብልዬ በጣም የሚያምር ቆንጆ ቲማቲም በአቫካዶ ቃርያ ሽንኩርት የድንብላል ቅጠል አድርገሽ ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው የደረቀው ቂጣም በጣም ነው የሚያጣፍጠው የምግብ ፍላጎት ይከፍታል በርቺ ሰብልዬ❤❤❤

  • @_1236-news
    @_1236-news 4 дні тому

    እንኳን ደና መጣሽ ሰብልዬ ሰላጣ ሰርቺ ጨረስኩ እንጂ እሰራው ነበር ነገ እሰረዋለው አንቺ እደሰራሽው ያስጎመጃል ሰላጣ ለጤና በጣም ነው የሚስማማው ከጎን አድርገን የምግብ ፍላጎት እራሱ ይጨምራል በርቺ ሰብልዬ❤❤❤❤

  • @woynitube315
    @woynitube315 4 дні тому

    💜💜💜🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 4 дні тому

    wow❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 4 дні тому

    Seble ynea wdy wwwwww nice🙏🌹🌹good job🌹🌹

  • @Mestube16
    @Mestube16 4 дні тому

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰብሊዬ ዋው በጣም ቆንጆ ፍርፍር ያለ የስንዴ ዳቦ አዘገጃጀት ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @RehimaSeid-m9q
    @RehimaSeid-m9q 6 днів тому

    ሰላም እህት እንዴት ነሽ ለቤተ አዲስ ነኝ ቤተሰብ እንሆን😊

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 10 днів тому

    ሰላም ሰላም ሰብለየ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርች🎉 ሲመችሽ ሰብ መልሽ አድስ ይቱበር ነኝ😢

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 11 днів тому

    Selame lancei yehun enkuwan abro adersen seblye melkame bale yehunlshe betame konjo dabo new kobame magegntshe konjo yager bet dab yegagershiw mrit new ♥️

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 11 днів тому

    እኳን ሠላም መጣሽ ሠብልዬ እኳን አብሮ አደረሠን የሠላም የፍቅር ያድርግልን በጣም ምርጥ ዳቦነው የጋገርሺው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @_1236-news
    @_1236-news 11 днів тому

    ሰላም ሰብልዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም የሚያምር ቆንጆ ድፎ ዳቦ ነው የጋገርሽው በኮባ እና በክሰል ስለሆነ ልዩ ነው ሽታው መልካም በአል ይሁንልሽ በርቺ❤❤❤

  • @hanytwin
    @hanytwin 11 днів тому

    ሰላም ሰብልዬ እንኳን ደና መጣሽ እንኳን አደረሰሽ በጣም ነው የሚያምረው በደንብ ስለታሸ ፍርፍር ነው ያለው ቀላል አያምርም በከሰል ስለሆነ የኢትዮጵያ ጣእም አለው ላንቺም መልካም በአል ይሁንልሽ ሰብልዬ እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 11 днів тому

    ሰላም ሰብልዬ ሰላምሽ ይብዛ ትክክል ነሽ የዳቦ ሊጥ በደንብ መታሸት እና መዋሀድ አለበት ዘይት መጨረሻ ላይ ቀባ ቀባ ማድረግ ሊጡ ተቦክቶ ሲያበቃ ምርጥ ይሆናል ያስታውቃል በደንብ እንደተቦካ ጥቅልል ብሎልሻል ኩፍ ካለ በሗላ መለሽው ዳቦውም ምርጥ ሀሪፍ ንፍት ያለ ሆኖልሻል የጋገርሽበት እቃ ተለቅ ቢል በተለይ የበለጠ ይነፋል ተጨናንቆ እራሱ ነፍቷል ኮባም ስላለውሽ ሽታው ታየኝ በክስለ ይህማ ምን ጥያቄ አለው ለመጣፈጡ የቀረው እኮ ኩበት ነው 😅❤❤❤ ባህላችን በየቦታው አለ ደስ ይላል በየሄድንበት ክሰሉ ፍም ዋውውውውው ከላይም ከታችም ከላይም ክሰል በቅእልክልሻለሁ ኩበት እጅሽ ይባረክ የና ባለሙያ ሴት ❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 11 днів тому

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰልልምሽ ይብዛልኝ ሰብሊ ዋውውው እንዴት ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 11 днів тому

    ዋውውውውው ማሻአላህ ብያለሁ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 11 днів тому

    ሰብልዬዬዬዬ የኔ ባለሞያ እንካን አብሮ አደረሰን እንዴት እንደሚያምር ዋውውውውው ግሩም ጣፋጭ ፍትፍት ።ያለ ልዬዬዬዬ ዳቦ መልካም በአል

  • @ytube9055
    @ytube9055 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 14 днів тому

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሰብልዬ ሽክን ያለች የዱባ ወጥ አሰራር ነው ያሳየሽን ዱባ አልወድም ግን ያንቺን አሰራር ባገኝ የምተወው አይመስለኝም 😂 ምርጥ የሚያስጎመጅ አሰራር እጅሽ ይባረክ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 14 днів тому

    Seblye enkuwan selam metashi duba endezhe konjo hono sisraer ege new yemiyskoretmew anchem konjo argrshe new yesrasiwe egshe yebarke❤❤

  • @SintayehuYishak
    @SintayehuYishak 14 днів тому

    Selam Sebele Enkane Dana maxshi wow Baxami Arfi new Barchi ❤❤🎉🎉

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 15 днів тому

    Wwwwwqw batam yamr l,Good job keep up.nice❤❤❤❤❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 15 днів тому

    ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እንኴን ሰላም መጣሽ. ስብክዩ ይችን ውጥማ ማክራታለሁ ልዬ ነዉ ❤❤❤❤ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 15 днів тому

    ምላመ ሰብሊዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የዱባ ወጥ አሰራር ነው በደንብ አቁላልተሽ በርበሬ አድርገሽ እሽት አርገሽ የማቁላያ ቅመም ጨምረሽ ውሀ ጠብ አርገሽ ዱቦውን ጨምረሽ ዋው ነው የኔ ባለሞ የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏

  • @konjonesh
    @konjonesh 15 днів тому

    ስላም ስላምሽ ይብዛ ስብልዬ እንኳን ስላም መጣሽ ቆንጆ የዱባ ወጥ ነው የስራሽው ዶሮ ወጥን ያስንቃል የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እደሚጣፍጥ ምንም ጥርጥር የለውም እናመስግናለን በርቺልኝ

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 15 днів тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርች ❤❤❤❤❤

  • @_1236-news
    @_1236-news 15 днів тому

    ሰብልዬ እንኳን ደና መጣሽ ላይክ ማድረግ አያስከፍልም የሚሰራን ሰው እናበረታታ መልካም መሆን ለራስ ነው መልሶ የሚከፍለን ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉላት የቻላቹ ሼር ምን ችግር አለው ሰው ማስደሰት በርቺ ሰብልዬ ❤❤❤

  • @hanytwin
    @hanytwin 15 днів тому

    ሰላም ሰብልዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ልዩ የሆነ የዱባ ወጥ ነው የሰራሽው ወጥ የሚያጣፍጠው ቁሌቱ ነው በደንብ አቁላልተሽ ጣፋጭ ዱባ ወጥ ነው ቪዲዮ ይታያል ሰብልዬ ቡዙ ሰው ዱባ አልወድም ይላል ግን እንደዚህ ከተሰራ ከዶሮ ይበልጣል በርቺ ሰብልዬ❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 17 днів тому

    Ende seblye endet ameltegne yene balemuya bekelalu siyamern sert argshe yemtamer agelgel hulume yesrasew konjo agelgel eggshel brek yargew ❤❤❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 19 днів тому

    ሰላም ሰብሊዬ እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ አልግል ነው ለአምሮት የሚሆን ቆንጆ አገልግል ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏

  • @happy5811
    @happy5811 19 днів тому

    Fantastic presentation, Seble kitchen! Looks and sounds amazing! Excellent sharing. Continued success. God bless.

  • @konjonesh
    @konjonesh 19 днів тому

    ስላም ስላምሽ ይብዛ ስብልዬ ምርጥ አገልግል ነው የስራሽው የኔ ባለሞያ ያስጎመጃል ዋውውውው ❤❤

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 20 днів тому

    ዋውውውው ማሽአላህ ብያለሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hilinamkebebtube4511
    @hilinamkebebtube4511 20 днів тому

    ዋዋዋዋዋዉ ሰብሊዬ አጓሽኝ ሲያምር አጎበዝ በርች❤❤

  • @hanytwin
    @hanytwin 21 день тому

    ሰላም ሰብልዬ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ አገልግል ነው ምስርሽ ቆስጣው ጎመኑ ልዩ ነው በቀላል እንደዚህ በቤታችን መስራት እንችላለን ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ሰብልዬ በርቺ❤❤❤

  • @_1236-news
    @_1236-news 21 день тому

    ሰላም ሰብልዬ እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ አምሮት የሚያወጣ አገልግል ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በርቺ ሰብልዬ❤❤❤

  • @Sad-yw8oc
    @Sad-yw8oc 21 день тому

    ማሻ አላህ

  • @hanytwin
    @hanytwin 23 дні тому

    ሰላም ሰብልዬ እንኳን ደና መጣሽ የሚያምር አበባ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ጎበዝ በርቺ❤❤❤