በተሻሻለው የቤተሰብ ህግ የጉዲፈቻ ስምምነት ከህግ አንፃር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024
  • የጉዲፈቻ ስምምነት ከህግ አንፃር #ዳኝነት
    በተሻሻለው የቤተሰብ ህግ የጉዲፈቻ ስምምነት በጉዲፈቻ አድራጊው እና በልጆ አሳዳሪ መካከል እንዲደረግ የሚጠበቅ ሲሆን፥ ስምምነቱ ለፍርድ ቤት ቀርቦ ካልፀደቀም ውጤት አንደማይኖረው ነው የህግ ባለሙያዎች የሚናገሩት።

КОМЕНТАРІ • 10

  • @habibhabiba8498
    @habibhabiba8498 3 роки тому +1

    እባካችሁ ፋናዋች በፈጣረ ልጄን አፋልጉኝ ካገር ከወጣ 18 አመት ሆነው ካሳዳጊዋቹ ጋር አብሮ የተነሳው ፎቶ አለኝያለውም ካናዳ ነው ብለውኛል

  • @TeshaleTadese-fj1lv
    @TeshaleTadese-fj1lv Рік тому

    አንድ ጉዲፈቻ አድራጊ ስንት ልጅ በጉዲፈቻ አድራጊነት ሊወስድ ይችላል ???

  • @TeshaleTadese-fj1lv
    @TeshaleTadese-fj1lv Рік тому

    አንድ ጉዲፈቻ አድራጊ ሥንት ልጆችን በጉዲፈቻ ሊያሳድግ /ሊወስድ ይችላል ???

  • @ahme9759
    @ahme9759 Рік тому

    ልጆቻችንን ነገዳቹብን

  • @habibhabiba8498
    @habibhabiba8498 3 роки тому +1

    አረ በፈጣሪ ልጄል አፋልጉል ካናዳ ያላችሁ ያገሬ ልጆች

    • @judi4073
      @judi4073 Рік тому

      ማነዉ ስሙ እኔ ከቻልኩ ላፈላልግልሽ

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 3 роки тому

    Adoption

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 3 роки тому +1

    ጉዲፈቻ የሚባል ቁሻሻ አባባል very shit

    • @habibhabiba8498
      @habibhabiba8498 3 роки тому

      ልክ ብለሀል ወንድም እኔም ቀን ጎሎብኝ ይሀው አስራ ስምንት አመት ልጄን የበላ ጅብ አልጮህም አለኝ ወዴት አባቴ ሄጄ ላግኘው እህህህህህ

    • @jejeadem6785
      @jejeadem6785 2 роки тому +1

      @@habibhabiba8498 ayezosh Allah yemlaselash yalshen tarik ngerychw ...... ( SHEGER INFO ) yeblalu