የጥቁር ገበያ የሃዋላ ዋጋ ከዚህ ደረሰ አጃኢብ ነው ያሁኑ ይለያል እሄን ሳያዩ በጭራሽ!Black market currency!2016

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лип 2024
  • የጥቁር ገበያ የምንዛሬ መረጃ!
    ጥቁር ገበያBlack market currency
    ምንዛሬ
    የምንዛሬ
    usmi tube
    usmitube
    usmi
    ethiopia
    ሃምሌ 2016

КОМЕНТАРІ • 113

  • @sarayohannes8772
    @sarayohannes8772 17 днів тому +16

    ምንድነው መሽቀበጥ 1ብር ሰይጫምር ሁለተኛ ወደ አንተ ቻናል አልመጣም😠😠😠

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 16 днів тому

    Berta usmi ሲጨምር ብቻ ሳይሆን ሁሌም እንዎድሃልን ዎንድማችን ጌታ ይጠብቅህ እናመሰግናለን

  • @aihemduilah4688
    @aihemduilah4688 17 днів тому +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتة በርታወንድሜ

  • @zeharakonjo7989
    @zeharakonjo7989 17 днів тому +1

    እናመሠግናለን ቀጥልበት

  • @Ethiopian-tp2eh
    @Ethiopian-tp2eh 17 днів тому +5

    ባትሰራስ ቆይ ማካበድ ስትወድ

  • @user-ww4ym9uu5j
    @user-ww4ym9uu5j 16 днів тому

    Thank you ❤❤❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 17 днів тому

    🙏

  • @user-gs7hz1dn8l
    @user-gs7hz1dn8l 17 днів тому

    Ok

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 17 днів тому +6

    ዱባይ የላካቺሁ ንገሩኝ 32 ይገባል ብየ ስጠብቅ ጭራሺ ቀነሰ

  • @user-lz8mp4dy8b
    @user-lz8mp4dy8b 17 днів тому +3

    አረ ኳታር 29.50ነው እያሉ ነው

  • @user-xk4ht3cm2x
    @user-xk4ht3cm2x 17 днів тому

    Er.betam.kensal.mendenaw.metelaw

  • @Hawaa-os6le
    @Hawaa-os6le 17 днів тому

    አሰላምአልይኩም ወድሜ እደዝህእሚልክታላገናኛኸን ብታወራውምንትርጉምአሉው

  • @SadahAlhazmi
    @SadahAlhazmi 17 днів тому +2

    ሳኡዲ ይልቅ ንገሩኝ

  • @AlyaOnac
    @AlyaOnac 15 днів тому

    Tilkaleh
    Ate

  • @lubaba355
    @lubaba355 17 днів тому +2

    ቀንሶም አጃኢብ ያሰኛልዴ😅

  • @user-ul7tb5fl7
    @user-ul7tb5fl7 17 днів тому +2

    የት ደረሰ😂

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp 17 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kemilamohamed1051
    @kemilamohamed1051 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አገራቺንንሠላሙያብዛልንያረብ

  • @Hamdya-uh9pi
    @Hamdya-uh9pi 17 днів тому +4

    እሱ እደሚለው ባዮንም እየጨመረ ነው ኩዬት ትላት 500 በ 371 ልካለው

    • @user-wk2ik9lw1c
      @user-wk2ik9lw1c 17 днів тому +1

      እኔ ግን ማዚያ ላይ 1000ብር ፫፹ ልኪያለሁ😊

    • @Hamdya-uh9pi
      @Hamdya-uh9pi 17 днів тому

      @@user-wk2ik9lw1c በዚ ዋጋ ነው

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 17 днів тому

      መቸዛሬስትነዉ ማሬ

    • @Hamdya-uh9pi
      @Hamdya-uh9pi 16 днів тому

      @@KuWait-vc4qj እኔ ትላንት ነው የላኩት 371

  • @narditube4378
    @narditube4378 17 днів тому +23

    ቀንሶም ከዚህ ደረሳ አጀኢብ የምትለው ነገርስ 😂😂😂😂

    • @z.e598
      @z.e598 17 днів тому +3

      እውነትሽነውእነሱ ሚያወረት ሌላ ሚልኩት ሌላ ዱባይነኝ የላኩት ሀሙስለት 30.90 ምን ይዛችሁነው ጨምረም ትሉት

    • @user-xl6sk9my9c
      @user-xl6sk9my9c 17 днів тому

      በጣም​@@z.e598

    • @omalialhunaiti6236
      @omalialhunaiti6236 17 днів тому

      እኮ😂😂

    • @user-xf7iq2xk8p
      @user-xf7iq2xk8p 17 днів тому

      እኔደግሞ ትናትና 31ልካለሁ

    • @Demozbelhu
      @Demozbelhu 17 днів тому

      እኮ

  • @user-ep9yt3bb5f
    @user-ep9yt3bb5f 17 днів тому +3

    እኔደሞጨመረሊለኝመስሉኝ
    አይ

  • @AlyaOnac
    @AlyaOnac 15 днів тому

    Hey

  • @SamsungA04s-gc3vq
    @SamsungA04s-gc3vq 17 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እነመሰጊነለን bro

  • @MdAlle-kz7vj
    @MdAlle-kz7vj 16 днів тому

    የሳዉድንንገረኝ

  • @MasaratNuguse
    @MasaratNuguse 17 днів тому

    ባጻአም ዓማሳጊናአሎ❤❤❤❤❤

  • @MuluFitsumbrhan
    @MuluFitsumbrhan 16 днів тому

    ቀነሰም ጨመረም ሁሁሁሁ ኑ ስሙ አጀብ ነው አጀብ ነው እያልክ የምታሯሩጠን ነገርሳ ብሮ😂😂😂

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 17 днів тому +2

    ሀዋላ ዘቅጧል ቀንሷል እኔ አልክም ደሞ ማጠራቀሜ 10 ሺ ድራሀም አለኝ 33 ይገባል ብየ 31😢

    • @user-ui8tp3fo8j
      @user-ui8tp3fo8j 17 днів тому

      16ሽ ድረሀም ትናት 31.30የላኩት። ይጨምራል ብየ አሥቀምጨ ቀነሰ

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b 17 днів тому

      @@user-ui8tp3fo8j ለምን ላክሽ ሲጨምር ትልኪ ነበክኮ

    • @user-wd7kd8sl3h
      @user-wd7kd8sl3h 16 днів тому +1

      ዉዳቸ አትሸወዱ ከቲንሺ ግዜብኾላ መጨመሩ አይቀሬነው የዛሬ 2 አመትም መግስ አዋጂ ሲወጣ እደዚህ ቀንሶነበር መልሶነወ የጨመረው ሰለዚህ ተረጋጉ አስቀምጡት

    • @user-nm3or2ic3c
      @user-nm3or2ic3c 16 днів тому

      እኔም 13 ሸ ድርሀን😢😢😢

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 17 днів тому +1

    Hahahahah ajibeeeee mendenew ajibu mene addis negr alena ere tewu gene fetra fetru hula andaynet wera aydeberm ajibe new

  • @HalaPhone-yn8nd
    @HalaPhone-yn8nd 17 днів тому

    በሩት ያላቹ አውሩኝ መላክ ፈልገ ነው

  • @hayatmohamed9820
    @hayatmohamed9820 17 днів тому +1

    ይህ ዱንያ ነው አትዋሺ

  • @addishabeshafun2063
    @addishabeshafun2063 17 днів тому +1

    video. እንዲረዝምልህ በጣም አንዛዛኸው, እጅግ በጣም አዝግ አቀራረብ ነው, you will not grow and will not be succesful youtuber

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s 17 днів тому +1

    የማይታመን ነዉ ሀዋላ ከዚህ ደረሰ ጉድ ጉድ😅 ከጉድ አያዉጣህ😅

    • @user-jq6zf7nu7s
      @user-jq6zf7nu7s 16 днів тому

      Are after by aty kefelegshi atragemu koy mn aderegachihu kerasulay alwerd alachihusa mereja baderesen regmachihu teragami atadirgu sew sntna sent zerenga hzb kehzb yemiyabala like eyaderegachihu atafrum

    • @sarayohannes8772
      @sarayohannes8772 16 днів тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 17 днів тому

    ከትናቱ ዛሬ ቀንሶ የለ እንድ ታይ ብላሁችሁ ሲወንስም ጨመረ እያላችሁ እምታወሩት ስታስጠሉ

  • @ZedBaye-md8bi
    @ZedBaye-md8bi 17 днів тому +1

    ምራቅህን ዋጥክብን እኮ ዘመዛግ😊😂

  • @taibah5903
    @taibah5903 17 днів тому +3

    አተኡስሚመቼም ቱልቱላነህኤጭ ቀነሶሞአዚህደረሰ ኧረዴ የዩቱብጥረተኞች

    • @medinatube5989
      @medinatube5989 17 днів тому

      ወላሂ በጣም እምጠላው ቱልቱላ ሌባ እደዚህ ገልቱ አይቸም አላህ እሚቀደደው ሁሉአንድ ቁምነገር የሌለው ገልቱ ውጡ ከዚህ ቤት ቅመሞችዬ😢

    • @zeharakonjo7989
      @zeharakonjo7989 17 днів тому

      የቤታችሁን አመል በየሚዲያው ባታወጡት ሰዲቡን ምን አመጣው ካልተመቻችሁ ለምን አትወጡም

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 17 днів тому +1

      ተዉ ይሥበት ከተመቺችሁ ሥሙ ካልተመ ቺችሁ ማለፍ ትችላላች❤

  • @ZzZz-im6sy
    @ZzZz-im6sy 17 днів тому +1

    የስኡድ ስት ተው ልልክ ነበር ግን ቀንሷል አሉኝ

  • @hayatmohamed9820
    @hayatmohamed9820 17 днів тому +2

    አትቀደድ

  • @Elsa-qv5mf
    @Elsa-qv5mf 17 днів тому

    ቤሩት ስት ገባ ኮሜቶች ንገሩኝ ሰውየውን ተውት

    • @abibeyene8492
      @abibeyene8492 17 днів тому

      @@Elsa-qv5mf 114 ነዉ ምንዛሪዉ

  • @user-ot5xh4yq4f
    @user-ot5xh4yq4f 17 днів тому

    Tiwashaleh😅😅😅😅😅😅

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 17 днів тому +1

    ኮይቶች የዛሬ ሥትአዉ የላካችሁ. ዉዶቸ❤

    • @Shikorin
      @Shikorin 17 днів тому

      Hamus 370 lakugn

    • @Nasi-pr1pd
      @Nasi-pr1pd 17 днів тому

      ስንቱን ብር​@@Shikorin

    • @Shikorin
      @Shikorin 17 днів тому

      @@Nasi-pr1pd 500

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 17 днів тому

    የሆንክ ቦቅቧቃ ዶላር አምላኪ

    • @Shikorin
      @Shikorin 17 днів тому

      Hamus 370 lakugn

  • @saadahsa1541
    @saadahsa1541 17 днів тому +4

    ሳኡድዎች ሀዋላ ስንት ሆነ

    • @medinatube5989
      @medinatube5989 17 днів тому

      34

    • @Danigech1221
      @Danigech1221 17 днів тому +1

      እር እኔም እየጠየኩ ንግድ በር እምልክበት ሰው አጣሁ በፊት እምልክበት አካውንቴ ተያዘ አለኝ ዝም ብየ ለማላውቀው ሰው ልኬ ባልከሰርኩ

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s 17 днів тому

      ​@@Danigech1221ነይ ላገናኝሽ እኔ የምልከዉ በአክስቴ ልጅ ነዉ ቶሎ ነዉ የሚልክከዉ ሳምት ለት በ29ብር 2700ብር 78260ብር ነዉ የላኩት ከፈለግሽ ቁጥሩን እሰጥሻለሁ

    • @habibasaid9142
      @habibasaid9142 17 днів тому

      ተጠቀቂ ብዙ ሌባ አበደ በየቦታው​@@Danigech1221

    • @user-yr6ti8sf9i
      @user-yr6ti8sf9i 16 днів тому

      የት ነሽ ​@@Danigech1221

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s 17 днів тому

    የሳዑዲ ሪያል 33,60 ጉድ እኔ በ29ነዉ ሳምት ለታ የላኩት

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k 17 днів тому

      እስኪ አስልኪልኚ በባክ የሞተ ነው ደላላ ቁጥር ስጪኚ

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 17 днів тому

      33,60 ማለት እዴት ነው አስረጂኝ

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s 17 днів тому

      @@user-dg1uh6kf1k ነይ እሰጥሻለሁ

    • @user-ed4ml5qv1x
      @user-ed4ml5qv1x 17 днів тому

      በባን መላክ የለውም እንዲ ንገሪኝ እስቲ​@@user-dg1uh6kf1k

    • @user-sg1wj6jy6z
      @user-sg1wj6jy6z 16 днів тому

      1 የሳዉድ ሪያል 30 . 60 ብር ነዉ ያለዉ

  • @molamolamola1670
    @molamolamola1670 17 днів тому +4

    ዱባይ ዛሬ የላከ ስንት

  • @user-xs1yp1fx7b
    @user-xs1yp1fx7b 17 днів тому

    😂😂😂😂

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 17 днів тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 17 днів тому

    ሰውድወች ስትነው

  • @renuwelloyewatube6055
    @renuwelloyewatube6055 17 днів тому +2

    Era gud Qatar 😢29.20 new ante emtlew lela

    • @toba1854
      @toba1854 17 днів тому +1

      ዱባይ ??? 31 ነው

    • @z.e598
      @z.e598 17 днів тому

      ​@@toba1854እኔላኩትሀሙስ ለት30.90ነውኢማራት

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k 17 днів тому +1

      ብታይ ኮርተው ለዛው እቢ አሉ

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 17 днів тому +2

    አንተ በጥራቀ የውሸት ዘገባ ለማቅረብ እሄን ያሀል እንደሴት መሞላቀቀ ለውሸቱም በስራአት አውራ የዩቱቡ ጢረቸኛ ሳይሆን ምትመስለው የሴት ሞዴል👌👌👌

  • @user-od4kq3in7t
    @user-od4kq3in7t 16 днів тому

    የዉሸት ፋብሪካዉ

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 17 днів тому +1

    ዝም ብለክ አትበጥረቅ

  • @user-ww4ym9uu5j
    @user-ww4ym9uu5j 16 днів тому

    Thank you ❤❤❤❤❤

  • @user-zo2pm7et3g
    @user-zo2pm7et3g 17 днів тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-hs5py4ok7e
    @user-hs5py4ok7e 17 днів тому

    😂😂😂😂😂😂