ውፍረት እድሜዬን አሳጥቶኛል የውፍረት መቀነስ ንግስት |
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- ውፍረት እድሜዬን አሳጥቶኛል የውፍረት መቀነስ ንግስት | #ethiopia #dawitdreams | #ethiopiamotivation | @dawitdreams @Dawit Dreams CLIPS @bilinetsiweightloss7608
In today's episode of Dreams Podcast, we have the pleasure of hosting a special guest, Bili Netsi. Bili Netsi is a remarkable individual who has transformed her own life and is now dedicating herself to helping others on their weight loss journeys.
Having personally experienced the challenges of being overweight, Bili Netsi embarked on a transformative journey to improve her health and well-being. Through her determination and the method she used for herself, she successfully decreased her weight from over 109 kilograms to 80 kilograms.
Now, Bili Netsi is using her own experiences and knowledge to empower and support others who are struggling with their weight. Through her videos, she shares valuable insights, tips, and strategies to help individuals achieve their weight loss goals. Her compassionate and relatable approach makes her a trusted source of inspiration and guidance.
Join us in this episode as Bili Netsi shares her personal story, the challenges she faced, and the methods she used to achieve her weight loss success. Get ready to be motivated and inspired as she offers practical advice and encouragement to help you on your own journey towards a healthier lifestyle. @dawitdreams @abrhamdreams
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
👉 Join Bili Netsi on Instagram ፡- www.instagram....
👉 Join Bili Netsi on Tiktok :- www.tiktok.com...
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook: - www.facebook.c...
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity
It was great time😍 Tnx abresh 🥰🙏and love you all🥰
Please can you give me some idea bc am 25 but I look like more than 30and I have a big sister but people asking am the one big please I need your opinion 🙏
Bili pls help me
❤️
Demo setamri
hi
በጣም ጎበዝ እልኸኛ ነሽ እንደ ውፍረት አስቀያሚ ነገር የለም እውነት ሲለበስ አያምርም ከእድሜ በላይ ትልቅ ያስመስላል እና የሰውን አስተያየት አለመስማት
የኔ ቆንጆ ድምፅሽ ሳቅሽ ፍልቅልቅ እምር ያልሽ ነሽ ልጄ : :
ከቪድዮው ብዙ ነገሮች እንደተማራቹበት ተስፋ እናደርጋለን #Like, #Comment እና #share በማድረግ ሌሎች እንዲማሩበት የበኩሎን ይወጡ #እናመሰግናለን
ወይ ደግሞ ደስ ስትል ስትስቅ በፈጣሪ ጎበዝ ነሽ ድንቅ ባልም አለሽ አብርሽ ትለያለህ በጣም የተረጋጋህ እና አድማጭ ነህ እንግዶችህን እንደት መጠየቅ የሚጠቅም ነገር እንዳወሩ መንገድ መክፈት ትችላለህ 👍👍
ጎበዝ ጀግና ነሽ ደሞ ስታምሪ ከነ ንግግርሽ በጣም የደሰ ደስ አለሽ😂❤
ጌታ ይባርክሽ ብዙ ሰው የሚያጠነክር ምስክርነት ነው ደስ ይላል እኔንም ጌታ ይርዳኝ ውፍረት ለመቀነስ
ፆም ለነፍስም ለስጋም ይጠቅማል:: ጥሩ እርምጃ ነው የወሰድሽው::
አወራርሽ ፈገግታሽ ግልጽነትሽ በጣም ደስ ይላል❤
bilinetsiweightloss
የሀገረ የሰፈራ ልጅ በጣም አሰደንቆኛል ለውጥሽ እኔ በአካል በደንብ ነው ማውቅሽ
ጀግኒት ነሽ 💪
Depression is really. I had the same experience with my 3rd child for 9 months. On top of that, my son also has health issues. I was depressed. Normally, I am a happy person, and my husband was telling me that in the process,he lost his happy wife. The difference between this sister and mine is, I lost my appetite. I lost a lot of kilos from 70kg to 55kg because I wasn't eating and sleeping much .Non stop crying and complaining for everything. Special, if my husband watching tv, sleeping, cooking, walking, even looking at me😂
It was the worst experience.
My poor husband went through that hard time with me❤
Now Thank God I am good.
ቢሊሱማ you are super እኔም ብዙ ወፍራም አይደለሁም የ 3ልጆች እናት ነኝ ኬሎዬ 60 ነው በቀን 2 ግዜ እመገባለሁ ቁርስ እርጉ እመገባለሁ ምሳ እና እራት 11 ስዓት ላይ እመገባለሁ በሳምንት 2 ግዜ እሮጦለሁ 30 ደቅቃ በየቀንኑ ኤሮሚክስ እስራለሁ አሁን ኪሎዬ አሁን 53 ነው
ጀግናነሽ እኔም አሁን 60 ኬሎነኝ ለመቀነስ ጥረት እያረኩነወ እራት አልበላም
@@zeritutube ይቻላል
Wow
Me to❤
አራ 60 እኮ ጥሩ ነው ውዳትቃንሺ ራዝም ከሆንሽ ጥሩ ነው @@zeritutube
እኔ በጣም ወፍራም ነኝ አልቀንስም ብዬ ተስፋ ቆርጬ ነበር አንቺን ሳይ ግን ሞራሌ መጣ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
እኔም ☝️☝️☝️
Tikenishalesh aykerim
ተስፋ አትቆርጭ ትቀንሻለሽ ማማ እኔ 83 #59 ገብቻለው
Go girl🎉
I enjoyed your interview ! You’re very transparent and articulate 🤌🏽! Yes you are "weight loss queen 👸🏽 “!!!
You should be very proud of your achievement. You've touched a lot of important topics such as unhealthy relationships with food and postpartum depression. You are very likable and articulate. I really enjoyed the interview - thank you
ታዉቃላችሁ እራስን ከነ መቀበል እንዴት ደስ ይላል በተለይ አካላችሁ ላይ ፈልጋችሁ ባላመጣችሁት የናንተ የምትሉት ሰዉ ሲርቃችሁ ያለዉ የስቃይ ስሜት
እኔም ደርሶብኛል
@@Jonny-z9n 😢😢
I loved this interview so much fun and good lessons:)
ጎበዝ ነሽ ብዙ ሴቶች ጋ አለ ከመውለድ ቦኃላ የባለቤቴ እህት በዚህ ነገር ራስዋን አጥፍታለች እና እግዛአብሄር ረድቶሻል አሁን ወጥተሽ ሴቶች አስተምሪ
ለውፍረት እራስን ማጥፋት ያርቢ
እኔ መቶ ኪሎ ነበርኩ የአራት ልጆች እናት ነኝ ግን ቁርስ አልበላም ምሳና እራት ነበር የምበላው ሰሞኑን ምግብ አስተካክዬ 95 ሆኜለሁ ግን አልቀጠልኩም ቴሌግራምሽን በጣም ነው ደስ የምትይው
ኢንሥትግራም ግቢ ትሠጥሻለች ግን ክፍያ አለው አሥቢበት😅
What I learned is that, it needs tremendous support. You are lucky to have such a supportive husband, Blessed.
What a beautiful soul! 🥰 Thank you for featuring her. 🙏
ግልፅነትሽ ደስ ይላል እህቴ ቆንጆ ነሽ በዛ ላይ የኔ እናቴ ይገርማል በጣም ነዉ የቀነሽዉ
ደግሞ ስታምሪ፣በራስሽ በጣም ሰረተሻል፣ከልክ በላይ ውፍረት፣ያስጠላልኮ፣የድሮ እናቶች፣ሰው ካልበላ፣የማጣፈጥ ነው የሚመስላቸው።❤
ሳቅሽ ራሱ እንዴት እንደሚያምር፡፡ ደስ ትያለሽ ከነ ማህተብሽ
ንግግርሽ ሳቅሽ ጨዋታሽ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ በርቺ
ጎበዝዝዝዝዝዝ ወጣት ውፍረት ህመም ነው❤
ደስታዋም ሳቋም ይጋባል እኩል እየሳኩ ብዙ ነገር ተገንዝቤያለው❤
እኔም ቀንሻለሁ ከ85 68 ገብቻለሁ ሴቶችዬ በርቱ ስሜቱን የሚዉቅ ያዉቀዋል
እንደትት አርገሽ ቀነሽ እህት
እንዴት አድርገሺ እኔ 78 ነኝ
እኔ ከ70,57ገብቻለሁ አላሓምዱሊላህ ወላህ እንደ ወፈረት ምያሰጠላ የለም
@@kedaji እንዴት ብለሺ
@@kedaji ልክ እደኔ ጎበዝዝዝዝዝ
ልክ እዴኔ እኔ ደግሞ ጭንቀትና ሀሳብ ነው ያለ እድሜየ እድሜ ይሰጡኛል😢 አልሀምዱሊላህ
የኔ ቢጤ😥
እንቀንሥ ጉርፕ እንክፈትና
@@zumaiadrees2464 እሽ
@@zumaiadrees2464 እኔንም አስገቡኝ86ደርሻለው😭
ጉድ ይገርማል በመቅጠኔ የተነሳ እሰው ጋ ለመገናኘት በጣም እሳቀቅ ነበር አሁን በግድ 50 ሞላሁ
ጎበዝ ነሽ በዚህ አጋጣሚ ባለቤትሽንም አደንቃለው።
አሪፍ testimony ነው proud of you👏👏👏 you look stunning. Your hard work paid off. I CAN'T ን በ I CAN ለውጠሽ ለማንም ሳይሆን በመጀመሪያ ደረጃ you proved it to your self and others who think it is impossible. one step at the time makes a huge difference.your story is very encouraging well done❤ KEEP ON SHINING SIS!!
You are such butifule person!!
Congratulations good job 👏,
Open minded and honest ,God bless you.
ሰሞኑን ፖድካስቶችን እያየው ነው እና አንተ የምጋብዛቸውን ሰዎች በጣም ታዳምጣቸዋለው። ጎበዝ
Wuu ine betam nw yewededkush your smart view and you are logical demo ❤
መቀነስሽ በጣም ጥሩ ነው ውፍረት አደገኛ ነው ለመቀነስ አብል ቨነርም በጣም ጥሩነው 15 ኪሎ ቀንሻለሁ በሱ ባንድ ብርጭቆ ውሃ ላይ አንድ ማኪያ መጠቀም ነው
በጣም ደስ ትላለች የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነች በርቺ ❤❤❤
ለኔም ብርታት ትሆኛለሽ ልጀምር ነው 👌🦾🏋️♂️ ከኔ ጋር የምታወርያችው ነግሮች ተምሳሳይ ናቸው ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ👍
ከኔና ጀመርን አብሽሪ ውጤቱን ይዘሽነይ😂
Yes to be slim is healthy ❤ that's awesome congrats
Congratulations!!!!So proud of you!!! You're so beautiful.
ፍትህ በሳውድ ኣረቢ ያለሚስቃዩ ወግኖች ፍትህ 😢😢😢
የእውነት እውነቱን ያወቅሽልኝ እህቴ አንች ብቻነው እኔ ሱስ ነው ምግብ የሄነብኝ እረባኝ ሳይሆን ዝም ብየ የሚበላ ብቻ ነው የማስበው ።ለመቀነስ የማልሞክረው የለም ግን ምግብ ማቆም አቃተኝ በተለይ ጣፋጭነገር ።ሰዎች ግን የሚናገሩኝነገር አሜሮያላይ ከባድ ተፀና ነው ያሳደረብኝ ምን ላድረግ እኔ ወድጄ አይደለም 😢😢😢
የኔዉዱ ነይ ባዲ እንቀንስ እየተመካከርን እኔም ሱስሁኖብኛል ግን ሳይርበኝ
awo
ዋው ልክ ነሽ ሰወች ስትቀንሽ የታመምሽ ነው የሚመስላቸው ግን ቅጥነት ግን ጤንኘት እና ውበት እንደህነ አያቁም እና አሁን ስልሳ ሶስት ኪሎ ነበርኩ ግን ከምግቤ መስወገድ ያለብኝን አስወግጀ ሀምሳ ሁለት ሁኛለሁ
Ene 55 nagye ግን ሰው ከሳሽ ይለኛል 60kilo መግባት እፈልግ ነበር😢
Omg she is so honest 😍😍😍I love her confidence 🙌🙌🙌🙌she is so beautiful
በነገራችን ላይ ተልባ የማክሳት አቅም አለው ብዙወቻችን ግን አናቀውም አንድ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ተልባ ለብ ባለ ውሀ በጥብጠን ስንጠጣ ለሰውነታችን በጣም ሙቀት ይሰጠናል በተለይ በክረምት አካባቢ ብንጠጣው መልካም ነው
ይቅርታ.ተቆልቶነው.ወይስ.በጥሬው.እኔ.ቦርጭ.በጣም.ያስቸግረኝል.ተባበሪኝ🙏🙏🙏
እህቴ 3 ወር ያለ ማቆረጥ ጠጣሁ ወፍ የለም ተልባውን ፈጭቸ 2የሾርባ ማንኪያ ዘፍዝፌ አድሬ እጠጣ ነበር አልከሳውም 55ኪሎ ነኝ
አትሰልች አመጋገብሽንም ማስተካከል አለብሽ እኔ ለምሳሌ በማንኛውም ሰአት ቀዝቃዛ ውሀ አልጠጣም ለብ ያለ ውሀ ነው የምጠጣው ብቻ እና በደም አይነት የአመጋገብ ስረአት ተመጋቢ ነኝ
@@HanaNa-v1c ከ55ኪሎ ንቅንቅ አላልኩም አርባ አምስት መሆን ነበር የምፈልገው 55 ሊፋታኝ አልቻለም ያልተጠቀምኩት አልነበረም
@@HanaNa-v1c ምግብ አይበሉም ከሚባሉት ነኝ ማማ
እግዚአብሔር ያግዝሽ ለቀረው ስራሽ
በራስ መተማመንሽ ግልፅነትሽ ደስ ይላል
she's right,food is addiction i know that feeling
ልጅ: ቢወለድም: ዝም: ብሎ: ከመተኛት:የእግር: መንገድ: እስፓርት: መስራት:መሄድ: 3 እና:4: ወር: ሙሉ: ገንፎ: በቅቤ:አየበሉ: አለመተኛት‼️በተለይ: በቀዶ:ጥገና/ በኦፕሬሽን: የምትወልዱ:እህቶች:: 🙏🏾👑
ወላሂ እኔ 15 ቀን ብቻ ነዉ ቁጭ የልኩት ከዛ ወዳ ጥግረራ ገበዉ ወፍሬ አለቅም ዉፍረት ሁላ ይናፍቀኝ ነበር በአጭሩ መዉለድ አየወፍርም በልቶ መተኛት እንጂ
ኧረ የውፍረት መንገድ ለእኔ ንገሩኝ በጣም መወፈር እፈልጋለሁ ግን ወፍ የለም😊
አዎ ልክ ነው ግን ከኢትዮጵያ ውጪ ስትሆኚ እንኳን 3 ወር 3 ሳምንት መተኛት ይናፍቅሻል ግን ሆስፒታል ላይ በወሊድ ጊዜ የሚሰጡ ፍሉዶች እና መዳኒቶች በጣም ያወፍራሉ
@@YesharegTeshome-e7jእረ እህቴ ተይ ውፍረት ይቅርብሽ ጤናሽንም ውበትሽንም ነው የሚያጠፋው
በኦፕሬሽን ነው የወለድኩት ውፍረቴም የለለ ነው
እኔ 87 ኪሎ ነበርኩ እና የኔ ተፈጥሮ ነው እላለሁ😅
የኔ ጅስም በቢላዋ ካልተቆረጠ አይቀንስም እላቸው ነበር ከዛ በሆነ ሰአት እችላለሁ ብየ ተነሳሁ መፆም ጀመርኩ በቃ የቤት ውስጥ እስፖርት ሰራሁ እኔ መቀነሴን ሳላቅ የድሮ ልብሴን ስለብስ ሰፍብኝ እደ ቀነስኩ እደ ብየ ኪሎ ሳይ 80 ገብቸ ያለኝ ደስታ ያለኝ ሞራል ከኔ በላይ ሰው የለም ባይ ሆንኩኝ ኪሎ የለኝም ነበር ገዛሁ ኪሎ የሚያስቀው ፓርት ኪሎ መግዛቴ በቃ በቀን 3ግዜ መመዘን ጀመርኩ ምንም አልቀንስ በልቸም መመዘን ጠጥቸም መመዘን ስራየ ለምን በባዶው እለፍለሁ ብየ ተውኩት ለካ አሰሪየ ኪሎ እያየሁ እደምናደድ አይታለይ አንድ ቀን ጧት ተነስቸ ልመዘን ብል ኪሎ የለ ለካ ደብቃዋለይ የት ነው ስል ጓደኛየ ወስዳው ነው ታመጣዋለይ አለችኝ አች ስሪ እስፖርትሽን አለይ እሽ ብየ ስሰራ ከወራት ብሀላ አውጥታ ሰጠይኝ ስትናደጅ ስለማይ ለዛ ደበኩት አለይኝ
ስመዘን ሰፕራይዝ ሆኩ ከ 80 68 ደርሻለሁ ያለኝ ደስታ የሚሰማኝ እርካታ የለለ ነው
እና ዋናው ቁርጠኝነት ነው ይቻላል ብሎ መነሳት ነው
ንገሪኝ እንደት እንደቀነሥሽ እኔ 90ኪሎ ነኝ እሥፓርት ጀምሬ እተወዋለሁ እንደት እንደምቀንሥ
Ena 94 gebechalehu ke weled behuala@@rabiyashaikh6743
በጣም ምርጥ ልጅ ናት ቢሊ ❤
ጀግኒት እኔም ያንቺ ሰልጣኝ ነኝ ..... በርቺ ... Thank u dear
እኔም እንዳንቺ ነበርኩ በጣም ቀንሼ ነበር አሁን በወሊድ ምክንያት በጣም ጨምሬያለው።እናም በጣም ያስጠላኛል እባክሽ ኮሜንቱን ካነበብሽው ተባበሪኝ🙏🙏🙏
ለስኳር፣ ለኮለስትሮን እና ለመሣሠሉት ሕመምተኞስ ምን ምን የሚጠቅሙ ውሕዶችን ቀምማችሁ ለማዘጋጀት ምን ነገር አስባችኋል ?
I really appreciate you. Congratulations 🎉❤Well done !
Getting in shape takes time , getting out of shape is faster! I was 75kg now am 62!! 💪 weight lifting and reducing sugar. keep going ladies now I wanna be 55/58kg so am trying 16:8 intermittent fasting
proud of you!! you are a role model for this generation, thank you for sharing. you can still achieve your dream
በጣም ጉበዝ ነሽ
አንዲት ለጅ ኪሎ ለመቀነስ ኀኪምጋ ሄዳ ኃኪሙ ጧት ሻይ አንድ ዳቦ በሻይ ምሳላይም ራትላይም አንዲሁ አንድ ዳቦ በሻይ ተመገቢ ብሎ ሲያዝላት, ከምግብ በፊት ነው ወይስ ከምግብ በኋላ ብላ ጠየቀቸው።
ቢሊሱማዬ አንቺ ጎበዝ ነሽ።።
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
በህይወቴ እንደ ውፍራት የቀፈፋኝ ነገር ምንም ዬለም እኔና ወንድሜ ወፍራም ነን ደግናቱ ራጃጅም ነን ቀስበቀስ ከ100 ወደ 80 ገበሁኝ አልሃምዱሊላህ ግን አሁንም ወፍራም ነኝ
ረጅም ሰው ሲወፍር ጉልበቱ ይታመማል ተጠንቀቂ
እኔ ደሞ መወፈር ፈልጌ ግን ወፍ የለም
@@altudz4055
ቤትዬ አማሰግናለው ኢንሻአላህ ጥንቀቄ አደርገለው አሁንም ጠፋጭ ነገር አልጠቀምም ቡዙ እንቅስቀሴ ስለ ማለደርግ ይሆናል አረብ ሃገር እንቅስቀሴየችን ቤት ለቤት ብቸ ስለሆና ማሰለኝ ፃሃይን በማስኮት እንጂ ውጭ ወጥቼ ከዬሓት አስር አማታት አልፎዋል ዋነው ጤናኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ
እንኳንም ማዳት አልወጣብሽ ዉፍረት ማጥፋት ይቻላል እጅግ ቀላል ነዉ
እኔ 72 ነኝ ስፓርት መስራት አልችልም ግን ምግብ እየቀነስኩኝ ነዉ እቀንስ ብለሽኝ?
What an inspirational interview
I learn a lot from you Billi
You are an amazing human inside and outside ❤❤❤
Incredible transformation 😳😳😳 Beautiful person in & out 😍😍😍 Amazing sense of humor 🥰🥰🥰 Great story teller 🤗🤗🤗 Inspiring rolemodel 💪💪💪
የኔ ቆንጆ ፈቅፈቅ ስትይ ማማርሽ❤❤❤
So beautiful and your confidence I am so inspired by you 💗💗💗💗💗💗
እኛ በጃኒሆይ ግዜ ስናድግ ቀጭኖች ነበርን ውጭ ነበር እንውለው ። በተራራው ከባህር ስንዋኝ ፍራፍሬ ስንበላ ነበር እምንውለው። የአሁን ግዜ ልጆች ትቢ ሲአዩ ነው እሚውሉት።
እውነት ነው ይሄም ተፅእኖ አለው።
እውነት ነው
በጣም ቀጭን ነኝ ቅጥነቴን እወደዋለው ግን ኢትዬጲያ ስመጣ በሽተኛ ወይም የተቸገርኩ ወይ በልቼ የማውቅ አይመስላቸውም ጠይቀውኝማል ።ውፍረት ምን ያህል አስቀያሚ እንደሆነ ብዙ ያገሬ ህዝብ አያቅም ውፍረት የሀብት እና የምቾት መገለጫ የሚመስላቸው ብዙዎች ናቸው
Selam endet nachu. Be, bmejemerta Dawitin ewedeealehu akebrewalehu program betham new yemiwedat.
Bemeqethel Bini familia betham new yemadeniqsh kanchu buzu sew ymaral ena thenan yagegnal ❤ bamchi des bilognal tebateki.❤❤❤
ወይኔ አገር እኔ በጣም የተቸገረኩበት ነገር ነዉ በልቶ ስጋት ነዉ እኔ ወደሀገሬ ገብቼ የምፈልገዉን አቋም ይዤ በጣም ጓጉቻለኩ እናመስግናለን እህታችን እንድሁም ሁላችሁም ❤🎉🎉🎉
እኔም ነኝ
እኔ ስራ ለመቀጠር በሄድኩበት ሁላ አንቺ መስራት አትችይም እያሉ ከበር ነዉ የሚመልሱኝ በዛ ምክንያት መስራት ሁላ አስጠልቶኛል🥺🥺🥺
ቤት ውስጥ ምግብ ተትረፍርፎ በአይነት የሚዘጋጅበት ቤት ብዙ ልጆች የምግብ ፍላጎታቸው ከፍ ያለ ነው:: ክብደትም ይጨምራሉ በዛው ልክም ደስተኛም ጤነኞችም ልጆች ይሆናሉ የተመጣጠነ ምግብ አግኝቶ ማደግ ጥሩ ነው::
የተመጣጠነ ምግብ መመገብና እንደልብ ስለተገኘ ብቻ አግበስብሶ መመገብ የተለያዩ ናቸዉ.
@@addisken24 ምንም ቢሆን ምግብ እጥረት ያለበት ቤት እና እንደልቡ ከህፃንነቱ ጀምሮ በምቾት ያደገ ልጅ ይለያያል ማለቴ ነው::
Love your honesty
you should be a talk show host
1ኛ ነኝ መቼስ ስለዉፍረት ሲወራ
የኔ ማኛ ❤❤ከምር ምርጥ ሰው ነሸ
እኔም በጣም የተቸገርኩት ምግብ መጨከን አቃተኝ እባካችሁ ምግብ እንዲዘጋኝ የሚያደርግ ምግብ ወይ መጠጥ ጠቁሙኝ ::መዳህኒት ካለ 🙏🙏🙏🙏🙏
ሳትመይ ውሀ ጠጭ ከዛ ውሀው ስለሚያጠቅብሽ ስበይ ብዙ አያስበላሽም እና ጣፋጭ አትብሊ ሻሂ አንድ ማንኪያ ከሆነ ግማሽ ሱካር አድርጊ አረብ አገር ከሆንሽ ጅብና ወተት ቀንሽ
@@ልጓማእኔ 60 ነኝ ግን ትንሽ ቀፈት ተቸገርኩ ምንም ጣፋጭ አልመገብም ሻይ ስጠጣ ስኳር አበዛለሁ እሡን መተው ከባድ ነው
እኔ በወፍርኩ እያልኩ ነው 53ከዚህ ብላይ ልጨምር አልቻልኩም እረዝም ስለሆንኩ ግን በጣም ያምርብሻል ቅጥነት ይሉኝል እኔግን መውፍር እፈልጋለሁ ወፍየለም 😊😊😊
You are an inspiration to many and you really are beautiful honestly. Keep it up!
beautiful spirit
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ውብ ነሽ አሁንም ጠክሪ በርች
the way she talk 😍😍😍😍😍
Yene konjo hulu ngerish yimarikal Agelalsesh,Eminetish,sakish,wibetish ene betam marikeshegnal Gobez nesh beakal metiche Awerashalew!!!
ጎበዝ ቆንጅዬ በጣም ጎበዝ ቆንጅዬ nesh inside and out ❤❤❤❤
Wefret betam new yemiastelaw demom besheta meterakemia new andand setovh gen betam yewedutal dem gefit cholestrol sekuar lelam emem yametal shapem yastelal
ጌበዝ ነሽ ❤እኔ ደግሞ መፈር እፈልጋለው ምን ላድእርግ ?
እኔ በጣም ወፈራምንኛ እድት ከሰሸ የሚግራብንው የኔጀገና
መጨመር የከበደን ስ ምንዲነዉ የምናደርገዉ እእእ ብዙ ሰዉ ቀላል ነዉ ስል እሰማለዉ
ራት ብይ
ኸረ እኔ መወፈር እፈልጋለሁ ግን እቢ አለኝ እስኪ ንገሩኝ በምን ልጨምር
Enem
አረ ይቅርብሽ በሽተኛ ነው እምቶኒው
@@rabeaahmed819 አወ ካለሁበት ትንሺ ብጨምር ወፍሬ ስከሳ ያሥጠላል
Postpartum depression is real ,it is so hard to discuss with a person no idea about it.
ቁምነገር ለመጠየቅ ሞክር
Yene jgnah 🎉 yanchin lab❤️ ystegn
በጣም ነዉ ደስ የምትይዉ ሁሉ ነገርሽ
I understand your feeling am at your station
So fantastic !
Bili betam tefetgne neber gen balebete kezi debert enndewota eredtognal betam amesegenewalw
Ene 14 amete nw gn 56 kilo nberkuge kezam exercise mesrat gemere 58 gebaw eyeweferkug nw exercise sesera malet nw???? 😢
ኣብርሽ ግን ኣድማጭነትህ እና እርጋታህ ሚገርም ፀጋ ነው
ማርያምን ጀግና በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዉዉዉዉዉ
አዎ ከወሊድ በሁላ ያለው ጭንቀት እኔ አሁን ያለዉበት ስሜት ነው 😢እንዲያልፍልኝ ምኞቴ ነው
ያልፋል አይዞሽ
@@hareggmariam1860 eshi enat
አይዞሽ እህቴ ያልፋል
አይዞሽ ያልፋል።
አይዞሽ ውዴ እናት መሆን መታደል ነው❤❤
To begin with I am so impressed with your transformation.
Secondly, I totally agreed with post depression as I am still suffering due to my kids and top of that family members issues completely destroyed me as a family memeber betrayed me with huge stuffs that I am never and ever imagined that would be real as it hurts a lot can’t move forward because of it. As this was my kids future.
But always try to come over it as you said although it takes time just be ourself and stay focused.
I’m watching this video because of her she’s so sweet