"Wow, your words were like a ray of sunshine! Your energy and passion are contagious, and your message 👌🏾👌🏾👌🏾Thank you for sharing your inspiring story. Keep shining your light and motivating others to reach their full potential!"
Why isn't Dr. Wortaw Bezabih being featured? He's renowned for starting entrepreneurship classes in our country. His expertise could immensely benefit us looking to kickstart our entrepreneurial journey.
I really enjoyed listening to him. Tamiru you can also write a book. Your father was amazing to marry your mom with a bunch of kids. You were raised by a strong and hard-working mom. Not only you talk about your success you also talked highly of your family and also the value of hard work and formal education and the importance of work ethics etc.. you are amazing God bless you and your family very interesting story. But, the only thing is; regardless of where he stand with her, he did not talk about the mother of his children. Any way, great job. This is only the beginning you can do more for to the new generation. Keep on going.
"አንዳንዴ በህይወት ዘመናችሁ ስትገፉ ለበጎ ነው!!!"👌👌👌👍👍👍🙏
አሜን እሰይ እንኳን እናትህ ቆየችልህ አባትህ ጡሩ መሰረት አሲዘዉሀል ሁሉም ይባረኩ በወላጅ መደገፍ መማር መታደል ነው ።ተባረኩ።
የህይወት ተሞክሮህ በጣም ጡሩ ነው ለሌላውም ትምህርት ነው ።ተባረክ ጤናና እድሜ ይስጥህ ሰው መሆን ለሌላው መኖር ነው ትክክል ሀሳብህን እደግፋለሁ። አሜን።
አሜን አሜን እፉ ምርቃትህ ተባረክ ዘርህ ይባረክ አሜን እሰይ ለመስጠት መዘርጋት መታደል ነው ።
ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤🙏🥰
ታምሩ ብርህኑ አንደኛ ምንም ቃል የልኝም ቀሬ ዘመንህን በደስታ ኑርልን 🎉🎉🎉🎉
ደረጃውን ያለቀቀ ተዋናይ እርጋታው ድምፁ ሚለይ እድሜ ይስጥህ ብለናል🥰
ኦ በጣም በጣም ጎበዝ ጎበዝ ትክክል አባባል ነው ። አድናቂህ ነኝ ።ህይወት በፈተና ትጠነክራለች ።
ጀግና አርቲስት ታምሩ ብርሐኑ ትለያለህ!!! ዋዉ የሚያስብሉ ስራዎችህ በጥቂቱ አስከሬኑ ፣ባለስልጣኑ ፣እናፋታለን ትችላለህ!!!❤❤❤🙏🙏🙏
በጣም ትልቅ ሰው ነህ ብዙ ነገር ከንተ ተማርኩ ፈጣሪ ረዥም ዕድሜ ይስጥልኝ
በስማም ተባረክ መግለጫ የለኝም እውነት ነው ተባረክ የህይወት ጉዞህ ትምህርት ጥንካሪህ አንደኛ ተባረክ አሜን እስከ ቤተሰብህ ።
ታምሩ ብርሀኑ በጣም የምወደውና የማከብረው አርቲስት ነው እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ ዳዊት ድሪምስ እና አብራችሁ የምትሰሩትን ሁሉ እናመሰግናለን
ታምሩ ብርሃኑ ( እዉነትም የጥበብ ሰዉ 👏) Wow it was amazing Speech 💕🍃🇪🇹✌️thank you so much 🙏🏼
17:29 "አንዳንዴ በህይወት ዘመናችሁ ስትገፉ ለበጎ ነው!!!''
በጣም ነዉ እማከብርህ ሰዉ ለሰዉን ደግሞ በጣም እምወደዉ ተከታታይ ድራማ ነዉ የምር ምርጥ ሰዉ ነህ በጣም አሪፍ የህይወት ታሪክ ነዉ ያካፈልከን አመሰግናለሁ።
ታምሩ ብርሃኑ በጣም አክብሬሃለሁ።ሌላው ስለ ጠፋው ሊተካ የሚችል ለንብረቱ የህሊና ፀሎት አድርጉልኝ በሚልበት አንተ በእሬቻው ስለሞቱት" ነፍስ ይማር...የሰው ህይወት ነው የጠፋው"በማለት ሊተካ ለማይችል ለሰብዓዊነት ቅድሚያ ስለሰጠህ እግዚአብሔር ያክብርልን...ሌሎችም ካንተ ይማር ንግግር እንደ ፊልም ልብ አንጠልጣይ እና አስተማሪ ነበር❤❤
ያለተነገረለት ጀግና ነክ ታሜ እወድሃለው ❤እስኪ በዚህ አጋጣሚ ሠራዊትንም ጋብዙልን
ይበልጥ አበረታከኝ ታሜ ጨዋ መካሪዬ ደግ ለሰው ቀና ሐሳቢ የምርም ሰው ነክ ከዚሕም በላይ ይገባካል ❤
አሜን አሜን ትክክል ቆንጆ ትምህርት ነው ለሁሉም ተባረክ ይባረኩ ።😊
🎉🎉🎉🎉🎉
ጥሉብኝ በጣም ነው የምወድህ ግርማ ሞገስህ ድምፁ ሁሉ አሟልቶ የሰጠህ
ጀግና ጀግና ትክክል የኩርኩሙ ትምህርትህ አንደኛ ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ልጆችህን ያሳድግልህ አሜን አሜን ።
ሰው በሕይወት እያለ እንደዚህ በአንድ መድረክ ተገናኝቶ ልምድ እና ችሎታውን ለልሎች ማካፈል ትምህርት ቤት ነው ።
አርቲስት ታምሩ ብርሃኑ አምጠህ የፃፍካቸው ድርሰቶች ቲያትሮች ግጥሞች ልክ እንደ ልጆችህ ናቸው እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
ከፍ ያለ ምስጋና ለዳዊት ድሪምስ
ድንቅ ትምርት ነው ታሜ እረጅም አመት ኑርልን
ስታውቁት በጣም የምትወዶት ምረጥ ስው መምህሪ ታሜ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኝል
ታምሩ ብርሃኑ ምርጥ አርቲስት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህን ለወግ ለማእረግ ያብቃልህ ቤተሰቦችህ ይባረኩልህ 🙏🏼❤️🥰🌷🌹💕🎉
በየትኛውም የህወት ፈተና ለበጎ ነው❤❤እና ሲከፋኚ የዳውይት ድርምስ ትምህርት ያፅናናኛን😢
This group represents pure Ethiopian true friendship ❤ long life ❤ thank you Dawit dream 💭
120m peoples are pure Ethiopian
በጣም የማከብረው የምወደው አርቲስት 🙏❤
ታምሩ ብርሀኑ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ::በጣም ትልቅ መልእክትነው ያስተላለፍከው ::ለስዎች ስኬት አላማ ስንል የራሳችንን ፍላጎት ምኞት ወደህዋላ በመተው ስኬታቸው ላይ እንዲደርሱ ቅድሚያ መስጠት ትልቅ ውለታ ነው :: ዳዊት ዲሪም አመስግናለሁ ::
ልጅ እያለዉ በጣም ከማደንቀዉ አርቲስት እና የማስታወቂያ ባለሙያ አንዱ ነበር ዛሬ ላይ ደግሞ አድጌ የእሱን የህይወት ተሞክሮ መስማት ችያለዉ ,,እጅግ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን በቃ ቃል የለኝም 🙏
ዋው እሚገርም ትምርትና የተኖረ ሙሉ ብቃት አለህ
Yes that is talyan sefer story. All of us strong and we never give up. Thank you Tamye.
የኛ ምርጥ አንበሳችን በደንብ መሰከርክልን ተባረክ
በጣም የማከብርህ ታምራት ዘመንህ ይባረክ🙏
ታምየ ለኔም ባለውለታየ ነህ የሀመርዋን ልጃገረድ ሁኜ ፀማኮ ፊልም ላይእንድሰራ የጠቆምከኝ ወዳጄ ነህ ከነቤተሰብህ ተባረክልኝ እወድሀለሁ
ታምዬ በጣም ነው መወድህ❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ጎበዝ ጀግና ጀግና በርታ ።
ሚገርም ነው ሰው ለሰው ላይ አለመፃፍህ ብስራትና መስፍን ሰለሞን ናቸው ሁሌ ማይ የነበረው ሚገርም ነው ምርጥ ደራሲ ነህ ፊልሞችህ አሪፍ ነው ደዘ በእሬቻ ምክንያት የደረሰው ኪሳራ ያሳዝናል ብቻ አሁንም በርታ ልጆችህን ሺ ያድርግልህ 🥰👏
አዎ ትምህርትህ ምግብ ነው ።ሁሉ ትምህርት ቆንጆ ነው አድናቂህ ነኝ።
ኢትዮጵያ ካሉ አርቲሰት አንደኛ ነህ በርታ ረዥም ዕድሜ ይሰጥልኝ
ኡስታዝ ያሲን ኑሩን ጋብዝሉን
እስካሁን ከቀረቡት እንግዶች ምርጥ እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም ።
ታምሩ ብርሃኑ👌👌👌የሁልጊዜም አድናቂው ነኝ❤❤❤
በጣም የማደንቅህ አርቲስት ነህ እግዚአብሔር ጤናህን ከረጅም እድሜ ጋር እመኝልሃለሁ
ለሰዉ ልጅ ይህን የመሰለ የሕይወት ምስክርነት ከጓደኞቹ ከማግኘት የሚበልጥ ሀብት ምን አለ ?
ታምሩ ከሀብታሞች ሁሉ በላይ የላቀ ሀብታም ነህ ። በርታ ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት ሰጥተሃል ። እግ/ር ይባርክህ !
Tame gobez melekam Adebte rtuw egzabher yemsegne ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቶ ታምሩ የሚገርም ታሪክ ነው ያቀረብክልን !!!
ታምሩ ብርሃኑ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አውቀዋለሁ።ታማሩ ማለት ሙሁር ፣ደፋር፣ ታሪክ አስታዋሽ፣ ወግ አዋቂ ተጫዋች አስተዋይ መካሪ አርቲስት ደራሲና ዳይሬክተር ነው።
"Wow, your words were like a ray of sunshine! Your energy and passion are contagious, and your message 👌🏾👌🏾👌🏾Thank you for sharing your inspiring story. Keep shining your light and motivating others to reach their full potential!"
ኢትዮጵያ ካሉ አርቲስት አንደኛ ነህ በፊልም ጀግና ተዋናይ ነህ በርታ
በጣም የምወደው አርቲስት አባቴ ተገማሸርበት ሞገስህ ይለያል ❤❤❤❤❤
ጀግና ነህ
በጣም የምወደው የማከብረው ትልቅ ሰው ነክ ታሜ ክበርልኝ
ታሜ የኛ ጀግና ክበርልን
ዋዉ አክባሪህ ነኚ ታምሩ ❤❤❤❤❤
❤❤❤ ይግርማል በጣም
Tame gobez ena Anbessa neh Theatrena bahel adarash abren sertenal
ታምሩ (ታሜ ) በ ኢትዮጵያ ፊልም ታሪክ (አስላሟለይኩም ) በ ማለት በ አስክሬኑ ፊልም ላይ የተጠቀመ ብችኛ ሰው ነው ሌላ አላየሁም እናክብርሃልን ✅
አሜን አሜን አሜን 💋💋♥️
Tamye yesefere lege batehone yekochegh neber.
ኦ !❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉🎉🥰💖👏👏👏 እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር
Great presentation, I really like the guy. Very inspiring.
Rophnanin gabzuln 🙏🙏
ታሜ ከልጅነት ጀምሮ የምወድህ አርቲስት ነህ በጣም አከብርሀለው እወደሀለው የምኖረው ናዝሬት ነው ወደ አ/አ ስሄድ የአስክሬን ሳጥን ማስታወቂያ አይቼ አልቅሼልሀለው ከዛ ወዲ መድረክ ላይ ስለማላይህ
Night club ኢዱ ታገኙታላቹ
ምን ሊያካፍለን የናይት ክለብን ህይወት
@@sifuntiya7559 ሮፍናንስ ምን ሊያካፍለን ነው ስለ 666 ጠቃሚነት እንዲነግረን ነው? ደግሞ ላሊበላ ተጋበዘ አልተጋበዘ
Min libegren new esu....?
My chaildhood crush.. 🙏🙏❤ thank u Dave for your unlimited motivations
ምርጥ ሰው ነው።
Selam tamrat. You were one of the best commission sales person at my company. This is Tigi. Former Exhibition and trademark organizer
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይሥጥህ❤
እንወዳሀለን❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜና አና ይስጥልን።
Jegna Artist, it’s inspiring hearing his story!
Thanks mr tamru 🎉🎉🎉and thanks Dave
እርጋታው በጣም ደስ ይላል
Big respect 🙏 👏 🙌 💯 👌
በጣም ነው ምወድህ ሞገስህም ደስ ይላል
Tame ezih dereja btereteh bemederesh lehulachenem Areya neh. Egezabiher Keri heyewethe yetebarek yadregew.
እንደዚ አይነት አስተዳደር በብዙዎቻችን ህይወት ላይ አለ😭❤
ታሜ! You are best 🙏❤
TAME MIGERM NEW ENE KELGINETE JEMRO NEW MANDENKEH ZARE DEGMO EYHEN SESMA AMAIZING this is your beginning Gena tarek tiseraleh Bless you!!!!!!!
ባያልቅእያልኩኝ ሳልጠግበውአለቀ❤❤
የሚገርምነው❤❤❤
ዋዉ በጣም ቡዙ ተምራለሁ አመሰግናለሁ😊
1 Ken enem ezhi endemekereb balemulu tesefa negne ke university seweta ena betam thanku dawit hulem tesefa selehonkbegne
Thanks a lot, dreams families 👪 ❤❤❤ it's an amazing job guys. Please we need Tedy Afro for the next gust
በጣም ነው ደስ የሚለኝ
ምርጥ ሰው❤
big respect
ምርጥ ሰው
Excited hogne ነው የሰማሁት❤
Why isn't Dr. Wortaw Bezabih being featured? He's renowned for starting entrepreneurship classes in our country. His expertise could immensely benefit us looking to kickstart our entrepreneurial journey.
❤❤❤❤ God bless you and your family members ❤❤❤❤
Nice to see you, Tame yesefere ledge. Thank you so much for sharing your life. How to grow your son muse? He become a big man.❤
always I want to know Tame,Thank Dawit dreams
የሰዉ ልጅ ነህ ።
Thank you Gash Tame❤😊
Tameru betam yemdenkhe ehete nje yetalan sefer lge nej ato habteyohns setanesa Gebreyes giben alefkw bezu tawki sewch yenberubet endate alfhew hadek bengerache lay wezro jemaneshena yena enat betame guadja nberu betam new ymamesegnew talen seferen selasyhen
I really enjoyed listening to him. Tamiru you can also write a book. Your father was amazing to marry your mom with a bunch of kids. You were raised by a strong and hard-working mom. Not only you talk about your success you also talked highly of your family and also the value of hard work and formal education and the importance of work ethics etc.. you are amazing God bless you and your family very interesting story. But, the only thing is; regardless of where he stand with her, he did not talk about the mother of his children. Any way, great job. This is only the beginning you can do more for to the new generation. Keep on going.
Respect Tamru birhanu
Wow Greta lesson
Wow enbaye new yemtaw betlay gudgnochi medirek siwetu❤
Respect👏