እርጉዝ ነኝ ብየው|||አስወጪዉ አለኝ|አይ ወንዶች😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 343

  • @habrumedia_3863
    @habrumedia_3863  2 місяці тому +15

    😍#ዉዶች_ላይክ ሸር እያደረጋችሁ🙏

    • @Saada-m1r
      @Saada-m1r 2 місяці тому

      ይህን በጊዜ

  • @seidTube854
    @seidTube854 2 місяці тому +122

    አኡዙቢላሂ አተ አሁን የኔ ጎደኛ ነህ ወላሂ ለቀልድም ቢሆን ስለማስወረድ ሲያወሩ እጠላለሁ

  • @tube6066
    @tube6066 2 місяці тому +27

    ሚስቶቻችሁን ልጅ እዳትወልጅ የምትሉ ወዶች ጤነኛ ናችሁ ለምን ታገባላችሁ ታዳ ለምን አብራችሁ ትተኛላችሁ ደንቆሮዎች እምትጋቡት ለማውለድ አይደልደ ልጅ ደግሞ ከራሱ ርዝቅ አልፎ የቤተሰቦቹንም ርዝቅ ይከፍታል

    • @satrezdtube1162
      @satrezdtube1162 2 місяці тому +1

      ኢ ወላሂ ልጂ የሚጠሉ ወዶች አጂብብብብ😢😢😢

    • @fatmamama6480
      @fatmamama6480 2 місяці тому

      አልሀምዱሊላህ የኔ ባል ልጀሲውድ ውልድኩልትም ልጁን ብጢምነው እምውድው

  • @አህሪቡHSቲዩብ
    @አህሪቡHSቲዩብ 2 місяці тому +37

    በትዳር ውስጥ ሆነን የወሊድ መከላከያ ለረጂም ግዜ ከወሰድን የመወለድ እድላችንን ይቀንሳል እህቶች ይህንን በራሴ ስለደረሰብኝ ነው 🎉🎉🎉😢

    • @HananLakew-yi9io
      @HananLakew-yi9io 2 місяці тому

      እና አልወለድሽም እንዴ

    • @HaledAhmeb
      @HaledAhmeb 2 місяці тому

      እናምን መፍትሂ አገኝሽ😢

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 2 місяці тому

      ትክክል

    • @እኖራለሁበተስፋ-ሠ5ጀ
      @እኖራለሁበተስፋ-ሠ5ጀ 2 місяці тому

      እኔም ብዙ ግዜ እንቢ ብሎኝ ነበር

    • @MdEt-ns3xq
      @MdEt-ns3xq 2 місяці тому

      እኔ ገና አልተጋባንም ምንም አይነት መዳኒት ተጠቅሜ አላቅም ችግርአለው

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 2 місяці тому +19

    አተ የውድ አልጫ 😏ልጂ የአላህ ስጦታ ነው ማስወርድ ቀርቶ በእስሊምናችን መርፌም ሆነ ከኒና መጠቀም ሀራም ነው ቱ የኔ ወድ ባል ወላሂ ወደድኩህ ሀቢቢ ክፍሆን አያስማኝ በሰው ሀገር እኳ ተቀምጠን ከኒና አትጠቀሚሚ ብሎ እንዉውዳለን ብሎኝ የሚያምር ወድ ልጄ ወለድኩለት የ6 አመት ጎርምሳ አለኝ አልምዱሊላህ አሁን ራሱ በአላህ ፍቃድ እንገናኛለን ወላሂ ከኒና ሆነ መርፍ አትጠቀሚሚ ካሁኑ እርግርሻለሁ ቶሎ ለልጃችን ወድም ወይም እህት እይወልዳለን ነው ያለኝ ሀቢቢ😘❤

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 2 місяці тому

      😁😁😁

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 2 місяці тому

      በጣም ውደ የተረገሙ ሞልተዋ ል

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 2 місяці тому +12

    ወዶች እኮ የማይፈልጉት😅😅ለምን 100 አመት አይሆናቸውም መውለድ ይችላሉ ሴት ልጅ ግን የራሧ የእድሜ ገደብ አላት😢😢😢ኡፍፍፍ ብቻ ለኛ ያለውን ልጅ ይስጠን

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ይባሏ ንግስት ደምሪኝ

  • @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ
    @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ 2 місяці тому +7

    ግን ኮሜታተሮች እኔ አስወርጅ የሚል አልሠማሁም አሁን ሳአቱ አደለም ነዉ ያለዉ ለምን ዝም ብላችሁ ታወራላችሁ አላሁ አለም ጆሮየም እንደሁ😂😂

    • @HuggGg-fb3xu
      @HuggGg-fb3xu Місяць тому

      እኔም አልሰማሁም አስወርጅ ሲል ግን ደስተኛ አልሆነም

    • @HhKk-f4s
      @HhKk-f4s Місяць тому +1

      ረአልወጣውም ዝም ብለው በሰው ቤት ገብተው ያሽቃብጣሉጂ

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Місяць тому

      ኣታነቡምዴ?

  • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
    @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 2 місяці тому +21

    በርግጫ በይው ማታ ሲጠጋሽ😂

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ

    ወላሂ ቅጥል ነው እምለው መጠቀቅነበረብሽ ሲሉ ልጅኮ የአላህ ስጦታነው❤ እኛ በፈለግነወይ አደለም

  • @RahmaAbdo-m8v
    @RahmaAbdo-m8v 2 місяці тому +3

    ፊቱ መርዶ የተረዳ መሰለ እማመይ 😢😢😢😅😅😊😊😊 ልጂኮ ያላህ ስጦታ ነዉ ወላሂ በገዘብ እሚገኚ ነገር አደለም ገዘብ ሲኖረን ይምጣ ሳይኖረን ይቅር እቢባል ነገር አደለም በገዘብ እሚገዛ ነገር አደለም ያላህ ስጦታ ብቻ ነዉ ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi Місяць тому

      ክክክክክክክክክ

  • @SaadaSamad-t2h
    @SaadaSamad-t2h Місяць тому

    አቤት አቤት ኮሚታተሮች ግንጤነኛ ናችሁ እኔሲላ ከልጁአደበት አስወርጂዉ ሲልአልሰማሁም እርቅሱንነዉ ያየሁት ግዜዉ አይደለምነዉ ያለዉ

  • @HelenMulugeta-vu1yd
    @HelenMulugeta-vu1yd 2 місяці тому +20

    ወንድ እኮ ሆዱን ነው የሚወደው

    • @GshGseh
      @GshGseh 2 місяці тому

      በጣም😥😥😥😥😎

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 2 місяці тому

      😁😁😁😁

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi Місяць тому

      ከከከከከከከከከ

  • @hassenhassen5569
    @hassenhassen5569 2 місяці тому +5

    ድሮም ዘሎ ያልጠገበ ወንድ ይሄ ነው መጨርሻው ወላሂ በጣም ይገርማል አትጠነቀቂም ይላል እንዴ ስተኛ የት ነበርክ እኔ ለምሳሌ እርጉዝ መወኔን ሳላቅ አንድ ወር ወነኝ አላህ ነው የሚሰጠው እራሳችን ስለተጠነቀቅን አይደለም ወለዱ አኔ ሳገባ መካለለኛ ነበር ኖሮችን አወን አንድ ሴት ልጅ አለጂን ግን እሷ ገተረገዘች አላህ እርዝቁን አመጣልን መኪና ገዛን ብዙ ነገር አሳካን ቤት ያው መጀመሪያም ነበርን እና እርዝቅ ይዞ ይመጣል ልጅ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ❤❤

  • @AminatHussen-d9m
    @AminatHussen-d9m 2 місяці тому +12

    ጉድ እኮ ነው የሀበሻ ወንዶች ድጋይ ራስ ናቸው ሁላቸውም ባይሆኑ ውይ በዚህስ አረቦች እርጉዝ ነኝ ሲሏቸው ለፈጣሪያቸው ለአላህ ሱጅድ ይወርዳሉ ያለቅሳሉ በደስታ ብዛት የሀበሻ ወንድ አትጠነቀቂም ይላል አተ እንትን ስትል አትጠነቀቅም ነበር ቱ አሻ አታነጋግሩን ሰዎች😅😅😅😅

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 2 місяці тому +15

    እኔ ከወዶች ፀባይ የሚያናደኝ መጠቀቅነበረብሽሢሉ ድጋይራሥሁላ 😂እኔ ለምንአረገሽብሎቢናገረኝ አብሬዉ አልተኛም ድጋሜ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 2 місяці тому +7

    አላህ ሆይ እኔ በስጠኝ መንታም ይሁኑ ጤነኛ ይስጠኝ እጂ ወላሂ እድህ አይባልም አኡዙቢላህ ስንት እሚከራተቱ አሉ አጥተው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

  • @الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق

    ወይወይ አላህ ከንደዚህ አይነት ሰው ጠብቀኝኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      አሚን ውድ ደምሪኝ

    • @MadinaSeid-p2v
      @MadinaSeid-p2v Місяць тому

      አሚን እህት

  • @ZainabSuliman-v8b
    @ZainabSuliman-v8b 2 місяці тому +15

    አይ ወድ ከተጋባቹሁ ምድነው የምጠብቁት ልጅ ፀጋ ነው እሽ ብታቀው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому +1

      ዘይነብየ ደምሪኝ

    • @ZainabSuliman-v8b
      @ZainabSuliman-v8b 2 місяці тому

      @@Zehara9 እሽ ደምሬሻለሁ

  • @fahedali632
    @fahedali632 2 місяці тому +3

    ወላሂ እኛ ምንም የለንም ስንወልድ አልጋእኳን የለንም ሌላውን ተወውነ እርዝቅ በአላህእጂነው ደሞ ስትፈልጉ እቢቢላችሁስ እኛሴቶች ደሞ መደሀኒት ከበዛ ችግርነው

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 Місяць тому

    ወይ በጣም ያሳፍራል በአላህ አለማመን

  • @ዜድይቱብ
    @ዜድይቱብ 2 місяці тому +3

    አይንህ ይዉጣና ሶበሀን አላህ አላህንፈራ ልጂ በሬዚቁነዉ የሜድገዉ እኔስ አላህ ጤነኛ ሶሌህ የሆነልጂ የወፍቀኚ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @GcCf-c6g
    @GcCf-c6g 2 місяці тому +5

    ሡባሀን አላህ ምን ጉድነው አይይይይ ወድልጂ 😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ደምሪኝ ውደ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Місяць тому

      ዳወደንአያይምደ

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው

    ይርሀምከ አሏህ አይልምዴ ምንሸቶሽነው ይላልዴ አሏህዋየ ከእንደዚህአይነት ባል ጠብቀኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

    • @አዚዛአሊ
      @አዚዛአሊ Місяць тому

      የኔም ጥያቂ ነው?

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z 2 місяці тому +6

    ስንት አተው በሀኪም ቤት መከራቸውን እሚያዩትን ባየህ የኔ አሰሪወች ሀኬም ቤት ነው ውሏቸው ለቀልድም ቢሆን ልጂ አይጠላም ያለ ልጂ መኖር እራሱ አያጓጓም ልጂ እደጊልኝ ናፍቆትሽ ከብዶኛል❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @Aminat725
    @Aminat725 2 місяці тому +3

    አያለመታዴል አላህዋ በኒካሚሥቱ በሀላል ልጁ የማይዴሠት ባል እንዳሠጠኚ ምን ይመሥላል ከሙሥሊም የማይጠበቅ ንግግር ቢያሥ ሠዉ ከኔ ምንይማራል ብለህ አሥብ

  • @shibreyimam
    @shibreyimam 2 місяці тому +4

    ወላሒ እኔ ደሞ አይወልዱምደ እላለሁ ለካስ ልጅ ስለማይፈልግነው 😮ኧረ ልጅ ፀጋነው ደሞ በራዚቁ ሊያድግ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ኢማንየ ደምሪኝ

  • @abdun3296
    @abdun3296 2 місяці тому +28

    መውልድ ካልፈለጋችሁ አታግቡ ሰላማት😮

  • @Fatema-sw5br
    @Fatema-sw5br 2 місяці тому +2

    ልጂመውለድ ካልፈለገ ተይውነ አርብአገርሺሂጂ ለምንጊዜሺንታቃጥሊላሺ
    ልጂ የአሏህሥጡታነው
    ቀውላላ መጠቀቅነበርብሺይላልእንደ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 місяці тому +2

    ከዱኒያ ውበቶች አዱ ዝርያን መተካት ነው ወላሂ ልጅ የአላህ ስጦታ ነው በልጁ ስበብ እርዝው ይመጣም ሲጀመር መውለድም አለባችሁ ባገራችሁ ላይ ሆናችሁ ምድነው ስቱ ልጅ አቶ ይሰቃየል

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህት ደምሪኝ❤❤❤❤

  • @seadi5
    @seadi5 2 місяці тому +10

    ለምን አገባህልጅካልወድክገገማ
    ልጅፀጋነውልጅእርዚቂይዞይመጣል

    • @AliAhmed-pu9wt
      @AliAhmed-pu9wt 2 місяці тому

      ኢይ ወላ እኔእደዝህ ቢለኚ እዛው እያለን ፊችነው የምጠዪቀው😂

  • @NeimaMohammed-gm1de
    @NeimaMohammed-gm1de 2 місяці тому +3

    የውሸት ደስብሎኛል አይ ወድ😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ነኢማየ ደምሪኝ

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ

    አኡዙቢላህ በሀላል ልጂ አላህ ቢወፍቅህ እንደዚህ መናገር ያሳፍራል ልጂ አቶ ስንት የሚለምን ፈጣሪውን የሚጠይቅ የሚሠቃይ አለ😢😢😢😢

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 2 місяці тому +1

    ኮሜታተሮች ልጁን ተረዱት ትክክል ነዉ ምንም ሳይኖረዉ ልጅ ሲመጣ ከባድ ነዉ በተለይ በዚህ ኑሮዉድነት ከባድ ነዉ ሰዉ ሲኖረዉ ደስ ይላል

    • @Fatima-ok1bm
      @Fatima-ok1bm 2 місяці тому +1

      አዎ ውዴ ሁሉም ኮሜንታተሮች አልተረዱትም ልጁ ትክክል ነው ምክንያቱም ርዚቁን አላህ ቢሠጥም ስበብ ያስፈልጋል ልጅ እንደ እድሉ ያድጋል ይሄ አባባል ነው ልናምንበት አይገባም ምግብ አልባሳት ት/ቤት ያስፈልጋል ይሄ ደግሞ አቅም ይጠይቃል በሌላ በኩልም ሲታይ ወንድ ልጅ የማስተዳደር አቅም ከሌለው ወደ ትዳር ባይገባ ባይ ነኝ ትዳር ገተገባ በሆላ ያለ ልጅ ትርጉም አልባ ነው ።

    • @zikhraethiopia3173
      @zikhraethiopia3173 Місяць тому

      ትክክል

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 2 місяці тому +3

    ሆ እኔ ገና ብዙ ነገር እየቀረ አረገዝኩ ስለው ደስታው ከእኔ በላይ የእሱ ነው መጨረሻችንን ያሳምረው እንጂ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ሰአዳየ ደምሪኝ

  • @MsKusi-f3h
    @MsKusi-f3h 2 місяці тому +3

    ማታሲጠጋሺ በጥፊበይው ለሱስሜት ብለሺ ዳቦሺን አታባክኒ ውለጂ እሜዋጣሺን አትስሚ ልጂ ያላህ ስጦታነው

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 2 місяці тому +6

    ወንዶች ልጂ ካልፈለጋችሁ አብራችሁ ትተኛላችሁ ወዶ ----- ይልና ቡሀላ ኡኡኡ ሆ ድንጋዮች

  • @saadihaall9206
    @saadihaall9206 2 місяці тому +1

    እረመጠቀቅ ነበረብሽ አላለም አተነበርክ እጅ😂😂😂አደየ ታመለጠ አመለጠ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому +1

      ሰአዳየ ደምሪኝ

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 2 місяці тому +2

    እእእእ። ምንአይነት አስተሳሰብ ነዉ ያለህ አንተ
    እንዴ ልጅ ፀጋነዉ
    እህቴ ዉለጅ ዝም በይዉ መደሀኒት። አትጠቀሚ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ማር ደምሪኝ

  • @tyyfyyu6714
    @tyyfyyu6714 2 місяці тому +6

    መጀመሪ. ምገብ አብልው ርባታል. እህት.

  • @emanhussen75
    @emanhussen75 2 місяці тому +2

    30 /ፕርሰንት ሰይኖርህ ለምን አገባሀት ደሞ ተነግሮህ ነው የሚረገዘው ጉድ እኮ ነው አይ ወንዶች

  • @SaidSaid-ge3rp
    @SaidSaid-ge3rp 2 місяці тому +1

    የአላህ ለምን ትዳር መያዝ አስፈለገህ ልጅ መውለድ ካልፈለክ ልጅ ያረቢ ከእንደዚህ አይነት ባል አላህ ይጠብቃችሁ እህቶቸ

  • @amena8601
    @amena8601 2 місяці тому +4

    አይ ወዶች ግርምነው የሚሉኝ አርገዝኩ ስታያቸው ሂወታቸው ያቆመነው የሚመስላቸው ሱበሀን አላህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      አሚናየ ደምሪኝ❤

    • @amena8601
      @amena8601 2 місяці тому

      @@Zehara9 እሽ ውዴ

  • @Assass-i3k6p
    @Assass-i3k6p Місяць тому

    መጠቀቅ አለብሺ አላላም እግሯን አሥቶ ሢቀምሥ ያልተጠነቀቀዉን😂😂😂

  • @AaBb-m9t
    @AaBb-m9t Місяць тому

    ያገሬልጂ

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 2 місяці тому +5

    እኔ ምለዉ ሰታገቡ ታዲያ ላንወልዲ ነዉደ ምኒላል ይኸ እና በቅሎ ናትደ ሳትወልዲ የምትኖሪ 😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

  • @Makiya-qr5vx
    @Makiya-qr5vx 2 місяці тому +3

    በጣም የሚገርመኝ ነገር ቤኖር ዩቱብ በሮች ሁሉን ነገር በሜዳ የምትናገሩት ነገር ቢስ ሜዳላይ ኸይር ስራ እየሰራችሁ ብታቀሩብ ለተመልካቹም ለናተም አጅር አለው። ለዱኒያ ይህን ያክል አኡዙቢላ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      መኪየ ደምሪኝ

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 2 місяці тому

    አልሀምዱሊላ የኔባልወላሂ እቤታችንወሠጥምንምነገረአልነበረንምግንበመሀልአረገዝኩኘ እኔኑሮየንአይች ይወጣሠለወእኔጋረእንለያዬአለኘአላህእረሜወንያረዝምልኘልጀምአደገችልጀያላህሠጦታነወወላሂ

  • @SofiyaAbdu-bb1th
    @SofiyaAbdu-bb1th 2 місяці тому

    ድጋይ ትግስቱን ይስጥሽ ደግሞ መርፌ ማስቀበር በጣም ይጎዳሻል ጎደኛየ አስወጥታው እራሱ ከባድ እቃ ማሳት አትችልም
    እዳተ አይነት ባል አላህ ይሰውረኝ ማጋጨት ነበር አተን

  • @saadha5100
    @saadha5100 2 місяці тому +3

    ልጅ የአላህ ፀጋነው❤❤❤❤ ዘይንሻ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው

    እረ ትገርማለህ ሆድህን አስቀደምክ ምንሁነሽብኝነው አትልም አይ ወንዶች ብየእንዳልል ግን አባቴ ወንድሞቸአሉኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ውደ ደምሪኝ

  • @InnocentChicken-zs4el
    @InnocentChicken-zs4el Місяць тому

    እኔአላምንም የኔቆጆሚስት የልጂ አባት ልታደርጊኝነው በቃ ማለት ሲገባህ እዴት ሳታማክሪኝ ይባላልዴ አይ ሀበሽ

  • @fatumayoutube8794
    @fatumayoutube8794 2 місяці тому

    አስተሳሰብህ ደስ ይላል ማሻ አላህ ግን አብሽሩ ሀባይብ

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 Місяць тому

    የኔውድ ባል ውልጂልኝ እኮነው ያለኝ ሀቢቢቢ ኑሪልኝ ❤❤❤❤

  • @Hነኝቢትሰኢዲ
    @Hነኝቢትሰኢዲ 2 місяці тому +4

    አይ የኢቶ ወዶች ኡፍ 🌶 ናችሁ ትዳር እደት እደምፈራ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህትየ ደምሪኝ

  • @ዜዲነኝየኡሚናፋቂ
    @ዜዲነኝየኡሚናፋቂ 2 місяці тому +2

    እረምናይነቱ ሁማርነዉ በአላህ ልጂ በርዚቁነዉ የሚያዲገዉ አተም የምትኖረዉ በርዚቅህነዉ ቢሆንም አይባልም

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም

    ከወጠጤ .ምንይጠበቃል😊

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ክልል ሆጠጠጤ. በይ ደምሪኝ ማር

  • @ሰሙYoutube
    @ሰሙYoutube 2 місяці тому

    ልጅ ከሎለደች ለምን አገበሀት ምግብ ምግብ ያምትለው ምግብ ሚያዘገጅልህ ሰረተኘ መቅተጣር ነው ልጅ በድሉ ነው ሚያድገው ቤት ስለለህ ስለሌለህ አደለም ያኔቆጆ ዝም በይው ውለጂ አለህ ያሰድገወል ልጅ በልጀነት በልሽ ወጣትነው አትፍሪ ዬትም ተረሩጦ ይሰረል አለህ ሷሊህ ልጅ ይስጣቹ

  • @NmHi-cl5nk
    @NmHi-cl5nk 23 дні тому

    ምግብን እኮ አቅርበሽለት ብታወሪው ምናለ እርቦኛል እያለሽ

  • @የረሂሙባሪያየረሱልኡመትነ

    ዜዶ ወላሂ ልክ ነዉ ያልከዉ የተሳሳተ ነገር የለዉም እኔም እላለሁ ሁሉምበጊዜዉ ነዉ መሆን ያለበት ❤

    • @Aminat725
      @Aminat725 2 місяці тому +2

      የአላህን ነፍሥ በገዛ እጁ ለመግዴል ሥለተዘጋጀነዉ ጀግንነቱ ያዉም የኒካህ ልጁን ሥት ያለኒካህ ወልዴዉ የሚያሠድጉት

    • @Ty23r
      @Ty23r 2 місяці тому +1

      እሱ ችግር የለበትም በሆላ ልጅ ሲፍልጉ ባትወልድ ጥሏት ይሄዳል ጊዜን መጠቀምነውጅሆ

    • @የረሂሙባሪያየረሱልኡመትነ
      @የረሂሙባሪያየረሱልኡመትነ 2 місяці тому

      @@Aminat725 ሙሉዉን ስሚ መጀመሪያ አስወርጅዉ አላላትም አላህ ካመጣዉ አመጣዉ ነዉ ያላት አዳምጡ ተዉ አትፍርዱ ሳሰሙ

  • @ከድራወሎየዋ
    @ከድራወሎየዋ Місяць тому

    ርዝቅ በአላህ እጂ ነው ልጂ መውለድ ካልፈለክ ለምን አገባህ እበት የወንድ አተላ

  • @Habebahussen-x4c
    @Habebahussen-x4c Місяць тому

    የውነት አሥወርደሽ ከሆነ ሙተሻል😢

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 2 місяці тому +5

    ዉነቱን ከሆነ ምን ያጋድመዋል አቃዉን ቁረጭለት😂

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 2 місяці тому

      😁😁😁

    • @MnMn-zc4bd
      @MnMn-zc4bd 2 місяці тому

      ክክክክክክ ታይጂ አንችየ የተመታሺ

    • @ዙዙወሎዩቱብ
      @ዙዙወሎዩቱብ Місяць тому

      እረ የጪካኔ ጥግ ክክክክክክክክ

  • @Ty23r
    @Ty23r 2 місяці тому

    ሠገጤ ልፍሥፍሥነህ ወላሂ ልጅቱ ለረጅም ጊዜ መከላከያ ከወሰደችኮ የማርገዝ እድል አይኖራትም በጣም ባለጌነህ ትዳር ተይዞ እዲህ አይባልም

  • @HawaSeid-o2f
    @HawaSeid-o2f 2 місяці тому

    ወላሒ ልጅ ፀጋነው❤❤❤

  • @newid5082
    @newid5082 2 місяці тому +1

    ሲጀመር እርጉዝነሽ😂❤

  • @Saada-m1r
    @Saada-m1r 2 місяці тому +1

    እኔ አልሀምድሊላህ ባሌ ብሞት አተከሚም ብሎ ሁለልዢ አለን ይብላንልህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @خديجهسراج-ب8ن
    @خديجهسراج-ب8ن 2 місяці тому +4

    ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱዉ ቀልድካ ቢሆን አይባልም እርዝቅ ባአላህነው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ከድጃየ ደምሪኝ

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 2 місяці тому +1

    ወድምየው አይቀርም ከተጋባችሁ እኮ 2አመታችሁ ሊመጣ ነው መሰለኝ ብቻ አላህ ያለግዜ ይሆናል 😍😍

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ሀያትየ ደምሪኝ

  • @FatumaAhmed-i1m
    @FatumaAhmed-i1m 2 місяці тому

    ልጅ በድሉ ያድጋል አብሽሩ የራሱን እርዚቅ ይዞ ነው የሚመጣው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ❤

  • @AliAhmed-pu9wt
    @AliAhmed-pu9wt 2 місяці тому +1

    🎉ወይኔ የኔባል ወላሂ አረገዝኩ ስለው ለቀልዲ እኮን እደት እደተደሰተ እፍፍ እኔጊን ልፈትነው ነበር አልሀምዲሊላ የኔውድ ባል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      አይለያችሁ ደምሪኝ ውደ

  • @አላህወ
    @አላህወ 2 місяці тому

    ምን አይነት ነህ ቤተሰቦችህ ማሻአላህ ዲነኛናቸው አተግን፡ቱ እምዬ የኔባል አርግዚነበር የሚለኝ ወላሂ፡ያው፡ዱኒያከባድነው

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 2 місяці тому +1

    አማክረሽኝ አላለምቀልደኛነክ
    አይይይይይየሀበሻውድ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ኡሙ ሁዘይፋየ ደምሪኝ

  • @EkramEdris-c7o
    @EkramEdris-c7o Місяць тому

    ሤቶችግን ሥታሥጠሊ ምግብ እርቦኛል እያላት ዝም እጭ በነገር ወላሂ ያሥጠላል በራብ አይቀለድም

    • @Zinb-bi9vp
      @Zinb-bi9vp Місяць тому

      አይደል ይሄንማ ስምት ቀን ነበር ማሳደር ሆዳም

  • @alainfef176
    @alainfef176 Місяць тому

    😂😂መውለድ ከካልፈለጋችሁ. አብራችሁ. አትሁኑ. አትጋቡ. አትባዱ. 😢😢😢😢ምድነው.

  • @ቲቲ-ቨ7ሸ
    @ቲቲ-ቨ7ሸ 2 місяці тому +3

    😂😂ባልሽ ጋ እዲህ ለብሶኮ አይጠበቅም😂ይነቃል

    • @Fatimaasife
      @Fatimaasife 2 місяці тому

      እናምትልበስ😂😂😂😂

    • @ወሎየ-ፈ7ሠ
      @ወሎየ-ፈ7ሠ 2 місяці тому

      😀😀😀​@@Fatimaasife

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 2 місяці тому

      እንዴሰፈረሽ ነዉ ግቢዉ የሚመች ከሆነ አወ እኔ እቤትም አሰዉጭም አነሰድ ነዉ አለባበሴ ግቢዉ ልቅ ነዉ

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 2 місяці тому

    አትሻብኝ😢😢😢😢ለምን ተጋባችሁ.ልጂ ካልፈለጋችሁ😂😂😂😂😂

  • @جحهر
    @جحهر Місяць тому

    ቱ ኧረ አፈርብላ ሌላመቀለጃ አጣችሁደ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    አኡዙቢላህምንጉድነውአረተውወንዶች አሷጭምአላለምሀራምወላህ

  • @nefisademeke4462
    @nefisademeke4462 2 місяці тому +2

    ፊፊየ ያገሬ ልጆች

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ነፊሳየ ደምሪኝ

  • @taibah1116
    @taibah1116 2 місяці тому

    እኔ ግን በዚህ በኩል አልሀምዱሊላህ ባሌን አመሰግነዋለሁ ማለት በተጋባን በ5ወራችን አረገዝኩ ብዙም ስራ የለኝም ነበር እዳረገዝኩም ስራገባሁ እስከ 7ወር ድረስ ሰራሁ ልጂም ሲመጣ እርዚቅጋነው ይባላል እሱ ይሰራነበርው ግን ሳረግዝ ወላሂ ምንም አላለ ብቻ ጤናማ ልጂ ይሰጠን በሰላም ውለጂነው ያለኝ አሁላይ 9ነኛወሬ በሰላም ውለጂ በሉኝ በስደት ከበድ ቢለም ኢሻአላህ ለኸይርነው እናማ ልጂ የሚጠላ ወንድ ለትዳርም አይሆን እህቶቸ አትሸወዱ ልጂ ኒእማነው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ያገሬልጂ ደምሪኝ

    • @taibah1116
      @taibah1116 2 місяці тому

      @@Zehara9 ደመርኩሺ

  • @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
    @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ Місяць тому

    አጃኢብነው እህቴ ፈጣሪ ይረዳሺ😂😂😂😂

  • @عهدالجعيد-ث2ع
    @عهدالجعيد-ث2ع Місяць тому +1

    👍🏻

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Місяць тому

    ጉድአኳነዉነዉአይይወንዶቸቸ

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s Місяць тому

    ረኮሜታተሮች አትቀባጅሩ እሱ ልክነው እኛ የወሎ ሴቶች ገና ምንም የለለውን ልጆች አግባኝ አግባኝ ይሉና ሳይቆዬ ላርግዝ ነው ስራቸው ወላሂ እሱ ልክነው አሁን መስራትጂ ማግባት የለብኝም ቢላት አብረን እንሰራል ብላ አግብቶ ገናኮ ህፃነው አታሽቃብጡ

  • @RahemIndris
    @RahemIndris 2 місяці тому +1

    ሲጀመር የወሎ ወንዶቹ አንዳዶቹን ጉድጓድ ቆፍሮ ከቶ ጋዝ ነበር ግን ትንንሽ ወንድሞች አሉኝ ባሌም ሚስኪን ነው አላህ ይርዳችሁ አተ ግን ድጋ ነህ ወንድ እየሰበሰብክ እየደገስክ ሚስትህን ከወንድ ጋ ከምታጋፋ አላህን ጠይቀው እሱ የከለከለውን ተከርከል ምን ጉደ ነህ ለራስህ በልተህ እያደርክ እደት እደዝህ ትላለህ ጉድ ነው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህትየ ደምሪኝ❤❤

  • @እሪች-ከ3ፀ
    @እሪች-ከ3ፀ 2 місяці тому

    ማሻአላህአሺአናርሮ🎉🎉🎉🤲🤲🤲👍👍🥰🥰🥰

  • @Fatima-gr8jc
    @Fatima-gr8jc 2 місяці тому

    ክክክ ካሚራ እዳለ ያቃል እሱ እራሱ ብርክ እያርጋት ነው

  • @Mdi-d6z
    @Mdi-d6z 2 місяці тому

    እደ 2ወር ሙሉ አተኙምደ አብራችሁ እእ መቸ አብረን ተኝተን አላለም استغفر الله

  • @RokiyaR-d5f
    @RokiyaR-d5f 2 місяці тому +2

    ፊኢፊ እረ አትጃአጃአሉ አይበቃአችሁም እደ ግእን ውእለዱ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ሩቅያየ ደምሪኝ❤

    • @RokiyaR-d5f
      @RokiyaR-d5f 2 місяці тому

      @@Zehara9 ሰለማአሊኩም

  • @ZebibaMuhye
    @ZebibaMuhye 2 місяці тому

    ሠይድወይ ይቅራበለኝ የሆነገራ አማረኝ ካልኩ ደሥታዉን አይችለዉም

  • @የጎራርበዋ
    @የጎራርበዋ 2 місяці тому

    ኧረኡ ወድ መሆኑን አውቀሻልደ አላለም😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      የጎራርባዋ ደምሪኝ እህት

  • @zuzu-j6b
    @zuzu-j6b Місяць тому

    ቪደወውን እስከመጨረሻው እዩ እርእሱን ብቻ አይታችሁ አትኮምቱ አሁን ታይሙ አልነበረም ግን ከመጣ ደሞ ችግር የለውም ነው ያለው

  • @HawaSeid-o2f
    @HawaSeid-o2f 2 місяці тому

    እደት ታረግዣለሽ አኡዙቢላሒ

  • @hfgf2395
    @hfgf2395 2 місяці тому

    አተግን አትረባም እኔ ብሆን ትቸህነበር የምህደው አልጫነህ የኔባል ምንም በለለነነገር እንውለድ ይለኝነበር ከባዶቤት ሁነንእኔ ግን እቢብየ ስደትመጣሁ አልሀምዱሊላህ

  • @ሀዊቢቲእድሪሥአላሀምዱሊላ

    አችደሞ ግዜሽተጠቀሚ ውለጅ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 2 місяці тому +7

    አልሀምዱሊላህ ከኔበላይ ባሌነው እድወልድ የሚያበረታታኝ ገና አድስ እደተጋባን መከላከያ ከተጠቀምሽ አውፍ አልልም አለኝ ወለድኩ አንድምቀን ስለዱኒዓ ስለልጂ እርዚቅ አሳስቦትአያቅም ።እኔም ለባሌ ያለኝ ፍቅር እናውደታየ ወደርየለውም። አላህን ልትፈራ ይገባሀል ልጂ የራሱን እርዚቅእንጂ የናንተን እርዚቅ አይርዘቅም።

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      አይለያችሁ ደምሪኝ ❤

    • @HalimaHalima-ld7vk
      @HalimaHalima-ld7vk Місяць тому

      መሻ አላህ ታድለሺ

  • @Mdi-d6z
    @Mdi-d6z 2 місяці тому

    የኔም ባል መውለድ አልፈልግም ከ7አመት በሃላ ብሎኝ ነበር ተይዞ ከገባ 8ኘ አመቱ አሁንም ብር እጅ ልጅ አይፈልግም

    • @بنتسعيد-ص7ز
      @بنتسعيد-ص7ز Місяць тому

      እረ ዉልጀ ዝበይዉ ወይወዶች

    • @بنتسعيد-ص7ز
      @بنتسعيد-ص7ز Місяць тому +1

      እኔ ባሌ ነይ ነይ እንዉለድይለኛልእኔም ከዛሬ ከነገ እመጣለሁኝስል7አመቴ ስደትነው ያለሁት ተተጋባን9አመታችን ሀገር2አመት ተቀምጠንነበር የኔመልካምባልአለኝ አልሀምዱሊላህ

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 2 місяці тому

    ስታረግ ለምን አይሆንም አትልም ነበር😂

    • @QasAg
      @QasAg 2 місяці тому

      እኮ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @እሙሙአዝወሎየዋ
    @እሙሙአዝወሎየዋ 2 місяці тому +2

    መጀመሪያ አብሊው ፋፊ አሳዘነኝ ሚስኪን አስቀድመሽ ነገር አታብሊው 😂😂😂😂

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
    @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 2 місяці тому +1

    😮😮ልጅ ፀጋ ነው