የብሔራዊ የደኅንነት ም/ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው መግለጫ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • የብሔራዊ የደኅንነት ም/ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው መግለጫ

КОМЕНТАРІ • 44

  • @Qasimtube885
    @Qasimtube885 2 роки тому +2

    ድል ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ለመላ ኢትዮጵያውያን🇪🇹💪

  • @nigatuwatamirat7319
    @nigatuwatamirat7319 2 роки тому +1

    እግዚያብሔር ይብቃችሁ ይበለን

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 2 роки тому +1

    ይህቺናት ጀግናዋ🌹🌹ሠወችያልገባቸው ማንምያልተረዳት ችግርናሥቃይ መከራያልበገራት፥ለእኔጀግናማለትየአረብ ሀገርሤትናት፤አንዱፊትሢነሣት ሌለኛው ሢሠድባት፥የምላሡጅራፍቢገርፋትቢያቆሥላት፥ውድቃየምትነሣጠንካራጀግናናት፥እጇንየማትሠጥ ለችግር መከራ፥ቢፈራረቅባት ሁሉምበየተራ ታሣልፈዋለችአገቷንአቀርቅራ፤ለእኔይመርብኝልዘንጥያላለች የቤተሠብደሥታ ከራሷ ያሥቀደመች ብዙመሥዋዕትነትንዋጋንየከፈለች፥ይቺታላቅ ጀግናየአረብ ሀገር ሤትናት ናፍቆቱንሥቃዩን ያልፋልብላ ችላእራሷንረሥታ ኖራለች ለሌላ 🌹🌹ውይይየመዳም ቅመሞች ተገጠመላችሁ ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴ ጎራበሉ🌹🌹

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 2 роки тому +2

    ጥሩ ጥሩ ነገሮች እየተሰሩ እንደሆኑ መረዳት ችለናል። ነገርግን እነዚህ ስኬቶች ቶሎ ቶሎ ወደ ህዝቡ ጆሮ ማድረስ፣ በምስል የተደገፉ መረጃዎችን ለህዝቡ ማቅረብ ህዝቡ የበለጠ በመንግሥት እንድተማመን ይረዳል። በተለይም ኦሮሚያ ውስጥ በከፍተኛ የብልጽግና አመራሮች የተዘረጋው ሴል መበጣጠስ ካልተቻለ ነገሩ በቆሻሻ ላይ ቅቤ መቀባት ይሆናል። በቆሻሻ ላይ የተቀባ ቅቤ በጊዜ ሂደት ጸጉር እንድገማ ከማድረጉም ባሻገር ጸጉር ቀስ በቀስ ይነቃቅላል ይበጣጥሳል።

  • @sa34315
    @sa34315 2 роки тому

    የናንተ ጀግንነት በወርቅ መሶብ በተቀመጠች ታሪካዊ ሐብት ተመስላ ለትውልድ ይተላለፋል። በርቱ ወስኑ ቁረጡ።

  • @plapututa9146
    @plapututa9146 2 роки тому +2

    የትኛው የአሸባሪ አመራር ተደመሠሠ እና እናንተ በጥሩ ሁኔታ ላይ ነን አላችሁ? የአልሸባብ? የሸኔ? ወይስ የማን?

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 роки тому +2

    ምርጥ ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ ጎረቤት🌹 ምርጥ አስተማሪ🌹መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን

  • @user-ec7dh1th3x
    @user-ec7dh1th3x 2 роки тому

    እኛ የ2005 የ20/80 ባለ ሶስት መኝታ የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝግበን እድላችንን ስንጠባበቅ የነበርን ግለሰቦች ምክንያቱ በግልፅ ባልተነገርና ባልተብራራበት ሁኔታ በተሰረዘው የ14ኛው ዙር እጣ አወጣጥ ስነ-ሥርዓት ከእጣ ውጭ በመደረጋችን በቴሌግራም ማህበራዊ መገናኛ ዘዴ “የባለ 3 መኝታ (የ2005 ዓ•ም) 20/80 ተመዝጋቢዎች ጥያቄ አለን” በሚል ስብስብ (Group) ተሰባስበን ፍትሃዊ መልስ ይሰጠን በሚል ጥያቄያችንን በሕጋዊ መልኩ እያቀረብን እናገኛለን ።
    ይሁን እንጂ ጥያቄችን ህጋዊ በሆነ መልኩ ለሚመለከተው የመንግስት አካል እንዲደርስ በማሰብ በመገናኛ ብዙሃን በኩል ማቅረቡ ተገቢና ተደራሽነቱ የማያጠራጥር በመሆኑ ከ20 ለሚበልጡ የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት በቅሬታ አቅራቢ ኮሚቴ አባላት የተፈረመ ደብዳቤ በአካል እንዲደርሳቸው ተደርጓል፡፡
    መገናኛ ብዙሃን በፍትሐዊነት፣በገለልተኛነት፣ በነፃና ሚዛናዊ በሆነ መልኩ መረጃ ለብዙሃኑ ማድረሳቸው መሰረታዊ የጋዜጠኝነት መርህ መሆኑ ይታወቃል፡፡
    የብዙሀን መገናኛ ተቋማት የመንግስት መስሪያ ቤት ወይም አካላት ስልጣናቸውን ወይም ሃይላቸውን ያለ አግባብ እንዳይጠቀሙ ዜጎችን ለመጠበቅ ሚዛናዊ ዘገባ በማቅረብ እንዲሁም እንደ አንድ የክርክር እና የውይይት መድረክ ሆኖ በማገልገል ለዲሞክራሲያዊ ስርዓተ ግንባታ፣ ለፍትህ መስፈን እና ለዜጎች መብት መከበር ያላቸው ሚና እንዲህ በቀላሉ የሚገለፅ አልነበረም፡፡
    እኛ የ2005 የ20/80 ባለ ሶስት መኝታ የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች ላነሳናቸው ጥያቄዎች ከ15 በላይ የመንግስት መስሪያ ቤቶችና ተቋማት ጥያቄያችንን እና ቅሬታችንን በደብዳቤ አቅርበን ተጨባጭ የሆነ የተብራራ ምላሽ ማግኘት ባለመቻላችን ቅሬታችንን በብዙሃን መገናኛ ተቋማት በኩል እንዲደርስልን በማሰብ ከ20 በላይ ለሚሆኑ በከተማችን ለሚገኙ የቴሌቭዥን፣ የሬዲዮ እና የኢተርኔት መገናኛ ተቋማት የዘገባ ሽፋን በመስጠት ድምፅ እንዲሆኑን በደብዳቤ የጠየቅን ቢሆንም ከጥቂት ሚዲያዎች ውጪ ያገኘነው ግብረ-መልስ የሚያሳዝን ሆኖ አግኝተነዋል፡፡
    መገናኛ ብዙሃን ከሰብዓዊ መብት ከመልካም አስተዳደርና ከፍትሃዊ የኢኮኖሚ ክፍፍል ጥያቄ የበለጠ ምን ቢመጣላችሁ ነው ትኩረት ሰጥታችሁ የዘገባ ሽፋን የምትሰጡት? ከተቋቋማችሁበት አላማ አንፃር አይጋጭባችሁም?
    የመንግስት የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት ከሁሉም ዜጋ በተሰበሰበ ግብር የምትተዳደሩ እንደመሆኑ መጠን ለዜጎች የፍትህ፣ የመልካም አስተዳደርና የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጥያቄ እና ቅሬታ ሽፋን በመስጠት በመንግስት እና በህዝብ መካከል ድልድይ በመሆን የህዝብ አገልጋይነት ሚናችሁን ካልተወጣችሁ ከተቋቋማችሁበት አላማና ተልእኮ አንፃር አላማችሁን እያሳካችሁ አይደለምና ቅሬታችን ከፍ ያለ ነው፡፡
    የግል የመገናኛ ብዙሃንም የተቋቋማችሁበት ዋና አላማ ያለውን የሚዲያ ክፍተት በመሙላት የህዝብ ድምፅ ለመሆን እንደመሆኑ መጠን ሽፋን ላለመስጠት ያገዳችሁ ምን ይሆን?
    #የ2005_ባለ3_መኝታ_ቆጣቢዎችስ?
    #እኛም_ተጭበርብረናል!
    #13ላይ_97_አልቋል_ብላችሁን_አልነበር?!
    #ባለ3_መኝታ_ኦዲት_ይደረግ!
    #ፍትህ_እንሻለን!

  • @user-di4ms7ml8k
    @user-di4ms7ml8k 2 роки тому

    ሁሌ የመንግስት ፕሮግራም ላይ ያለችው ባንዲራ ኮከቡ ብቻ እንዲታይ ለምን ተፈለገ ?

  • @gelayeabebe1396
    @gelayeabebe1396 2 роки тому +1

    እባካችሁ በየመሥሪያቤቱ የተሠገሠገውን ሌባ አጥሩን በተለይ በአዳማ ትራንሥፖርት ቢሮ

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 2 роки тому +1

    በርቱ ከምቀኝነት ከሀሜት የራቀዉ ሰላምና ብልፅግና ሚፈልገዉ ከናንተ ጋር ነዉ።

  • @user-nm9hf3ci5d
    @user-nm9hf3ci5d 2 роки тому +2

    እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ።ውዳሴ ማርያም እጮሃልው መዝሙሩን ከነግጥሙ ኑ አብረን እንዘምር።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @baharuhadiru8788
    @baharuhadiru8788 2 роки тому +2

    ጉራጌ ክልሉ ይመለስለት!!
    ለአስርት አመታት የጠየቅነው የክልልነት መደራጀት ጥያቄያችን ይመለስልን ?
    ለጉራጌ ክልል እንጂ ዞን አይገባም !!!
    እኛ ለሀገር ከማንም በላይ የለፋን ህዝቦች ነን !!! ስለዚህ በቅርቡ እንኳን ክልል ተብለዉ ከተሰየሙት ክልሎች በፊት ነው የጉራጌ ህዝብ ጥያቄውን ያቀረበው ፣እንዲሁም ለሀገራችን ግንባታ በተለያዩ ዘርፎች ላደረገው ዘርፈ ብዙ ውለታ ክልል እንጂ ዞን አይገባውም!!!
    ስለዚህ ጥያቄያችን ህገመንግስታዊና ሀቃችንም ነው ያቀረብነው ።
    ስለዚህ የተከበሩ አቶ አገኘው ተሻገር የወንድም የጉራጌ ህዝብ ጥያቄ በአስቸኳይ እንዲመለሱ በአክብሮት እንጠይቆታለን።

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 2 роки тому +2

    አላህ ያግዛቹ ከሃገራችን ውስብስብና ስር ሰደድ ችግር አንፃር በታሪክ አጋጣሚ የተጣለባቹውን ትልቅ ሃላፊነት ለመውጣት እያደረጋቹ ያላቹት ትግል ቀላል አይደለምና ፈጣሪ ከጎናቹ ይቁም ለህዝባችንም ልቦና ሰቶት ሀገሩን ከምንግዜውም በላይ ለመታደግ አንድ ሆኖ እንዲቆም ያድርገው ያለችን አንድ ሀገር ናት ሁላችንም በምንችለው ልናድነት መስራት አለብን ከውሸትና ከሽብር ተንተኝ ሚድያዎች እራስን መጠብቅ ሀገር ማድን እንንቃ

    • @Araya.wedikeshi
      @Araya.wedikeshi 2 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ስታሳዝኑ አስመሳዮች

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 роки тому +5

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈

  • @tarikuachikojofe9162
    @tarikuachikojofe9162 2 роки тому +1

    እጂግ በጣም ጥሪ

  • @awelwollotube6068
    @awelwollotube6068 2 роки тому +3

    በአላህናበመጨረሻውቀንየሚያምን መልካምይናገር አሊያምዝም ይበል ነብዩሥለላአለይሂወሠለም ውድየሀገሬልጆች ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴጎራይበሉ

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 2 роки тому

    አጃኢብ ነው አሉ የናተ ነገር አሁንስ ሰው አደናገረ በቃ ጦርነቱ ይቀጥላል እያላችሁ ነው በቃ ዝም ብለን ማየት ነው ማን ያሸንፋል ማን ይሸነፋል ግን ለናተ ለሞቀ ስልጣንና የተመቻቸ ኑሮ ብለው ነተው ገርጥተው ተሰቃይተው በጥይት ተቃጥለው የሚሞቱት የኢትዮጲያ የድሀ ልጆች በጣም ያሳዝኑኛል እናያለን ለማንኛውም ሁሉንም

  • @biniamtesfay6742
    @biniamtesfay6742 2 роки тому +1

    የማሀይሞችና ኣህዮች ስብሰባ

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe 2 роки тому +4

    የቤሄራዊ ደህንነት😂😂😂😂😂😂😂😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃አለ እንዴ

  • @sg.g2725
    @sg.g2725 2 роки тому +1

    ኦነግም ዱቄት ሆኖ በነነ??

  • @habtemezmur1884
    @habtemezmur1884 2 роки тому

    በል ተብለህ ነው!!😭😭😭

  • @aminimusxafa5552
    @aminimusxafa5552 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 роки тому +2

    አቀባጥሩ ህዝባችንን ሀገራችንን በልቶ አፈራርሶ የትገባ ጋላው?????መሞቱንሰምተናል በድብቅ ቀብራችሁትነው?ተነቅቶባችኋል ፋራችሁን ፎግሩ እኛነቅተናል እውነቱን አምጦ?ድራማችሁን ማቆም አለባችሁ።📢

  • @muuzkalayu2289
    @muuzkalayu2289 2 роки тому +1

    ኣየ የ ዝንጀሮ ማህበር

  • @awolumussa3714
    @awolumussa3714 2 роки тому +1

    ወሬ ጠላን ደደቦች

  • @nebibekele3019
    @nebibekele3019 2 роки тому +1

    "ONEG, TPLF " POLITICS IS VERY RITAYERD AND BACK WARD ? (ARAJU MNGEST ""HMLES ABDISA " ABEY AHMED" NAHEW ) FAKE NEWS

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 роки тому +1

    ማፈሪያዎች ሌቦች አጭበርባሪዎች ምኑን ከምኑ አቀነባብራችሁነው የምትቀደዱት የድራማው የውሸታችሁ ፋሽን አለቀበት ሁሉም ነቅቶባችኋል እውነታውን አምጡ?

  • @yelbakossmedia2814
    @yelbakossmedia2814 2 роки тому +4

    የጠነባ የሸተተ የቆሸሸ መንግስት መፍረሱ አይቀርም ።

    • @KingMaster-xe9wk
      @KingMaster-xe9wk 2 роки тому

      Exactly

    • @sarasarasara6948
      @sarasarasara6948 2 роки тому

      ante weyime Anchinshe tenbatame gematame koshasha junta shene aheya busheti

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 2 роки тому

      @@sarasarasara6948 you sound pentea Ketafiwoch mafia pp paid cadre, ahya

    • @yelbakossmedia2814
      @yelbakossmedia2814 2 роки тому +1

      እደግመዋለሁ የጨቅላው አስከሬን ሀገር ሊመራ አይችልም የበሰበሰ ግንድ መውደቁ አይቀርም ምድረ ወራዳ ትላም ሁላ።

  • @tyenayneewhabtye8363
    @tyenayneewhabtye8363 2 роки тому

    EREE SEWDAA MANEN LEE MSWEED NEEW BEE KYEE VIDIO MATLEL ESSYE ENDZAA KHUUNE ABEYE RASSU LMEEN BEDEMTUU AYNGREM BEESEMA BLEEW MLEKET YMTLALFEW MANEM AYSWDEM

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 роки тому

    ሀሀጭጋግን እና በረዶ የጣለባችሁ ጫካላይ ያላችሁ ትመስላላችሁ።📢

  • @haylekiros448
    @haylekiros448 2 роки тому

    ጁንታው ኣብይ ኣሕመድ በሰላም ስልጣኑ ያስረክብ ካልሆነ እርምጃ እንወስዳለን ዳውን ዳውን

  • @sirbezgel167
    @sirbezgel167 2 роки тому

    በኦሮሞ ሙሰኛ ባህሪ ይህን ስታስቡ አታፍሩም!! ቀበሌ እኮ ስማችሁን ጠይቀው ገንዘብ ይፈልጋሉ! የናንተስ ባሰ! ህወሓትም ሙሰኛ፣ሀገር ዘራፊ ይባላል! አባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል አሉ! በክቶች!!!

  • @awolumussa3714
    @awolumussa3714 2 роки тому

    እናንተ ፋራ ይህን ታላቅ ህዝብ ለማታለል አትሞክሩ ሌቦች