Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቄስ ጌታ አብዥቶ ይባርክህ በትምህርትህ ብዙ ተጠቅሚያለዉ
በአንተ አገልግሎት በብዙ ተባርኪያለው። እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጸጋ ለአንተ ይሆን ። ተባረክልኝ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ቄሱ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ። 🎉
U are my best preacher ever!
ብሩክ ነህ ሓወይ ማዕረይ በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት አንደኛ ነው ❤️💐🥰🥰🥰
ከሰማይ ወደ ምድር ስጋ ለብሶ የመጣው አብ ወይንስ የአብ ልጅ ክርስቶስ ? ውድ ወገኖች ይሄ ጉዳይ በሰከነ አይምሮና መንፈስ በደንብ አጥርተን መረዳት የሚገባን ቁልፍ ሚስጥር ነው ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የእብራዊ ጸሀፊ በዕብ 5፡5-10 እንዲህ በማለት ሚስጥሩን ይፈታልናል “ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ ሊቀካህናት ሊሆን ራሱን አላከበረም ፡- ነገር ግን አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወልጄካለሁ ያለው እርሱ ነው ፤ እንዲሁም በሌላ ስፍራ ደግሞ አንተ እንደመለከጸዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል ፡፡ እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና እንባ ጋር ጸሎትና ምልጃን አቀረበ ፤ እግ/ርንም ስለመፍራቱ ተሰማለት ቁ8 ምንም ልጅ ቢሆን ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ ፤ ከተፈጸመም በኃላ በእግ/ር እንደመልከጼዴቅ ሹመት ሊቀካህን ተብሎ ስለተጠራ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ፡፡ “ ወገኖች አስተውሉ ! ክርስቶስ በስጋው ወራት ስለእኔና ስለእናንት ሀጢያት ሲል ሰው ሆኖ ያከናወናቸው ድርጊት እስኪ አንድ በአንድ እንመልከት 1. ብርቱ ጩኸት 2. እንባ (ጥልቅ ለቅሶ)3. ጸሎት4. ምልጃ5. ራስን ማዋረድ6. እግ/ርን መፍራት7. መከራን መቀበል8. መታዘዝ መማር ጥንት በአባታችን አብረሃም ዘመን መልከጸዴቅ ( የሰላም ንጉስ ) ሲባል የነበረው ፣ በተጨማሪ ከፍጥረት ከአጥቢያ ንጋት ኮከብ አስቀድሞ የነበረው “ ዛሬ ወለድኩ አንተ ልጄ ነህ የተባለው “ እና በእግ/ር ዘንድ የነበረው (ቃል ) ኃላም ወደምድር ሰው ሆኖ የመጣው ክርስቶስ መሆኑን የዕብራዊ ጸሀፊ በጠራ ቃላቶች አብራርቶ ያስረዳናል ፡፡ በመጨረሻ ሁላችንም ልንጠነቀቅ የሚገባን ክርስቶስ ከላይ የተዘረዘሩትን ስምንት ነጥቦችን ያደረጋቸው ተግባራት እኛን ለማስተማር ሳይሆን በትክክልም ተገልጦ ምን ያህል ዋጋ ስለእኛ የከፈለውን ፍቅሩን በተግባር በሰው ባህሪ እና ስሜት ውስጥ ሆኖ እንደፈጸመ እንጂ መለኮት ብቻ አድርገን ከወሰድነው ግን ኢየሱስ የእውነቱን ሳይሆን የሚያለቅሰው ( የሚጮኸው ) ዝምብሎ ቲያትር አንደሚሰራ አድርገን የሰራቸውን ሁሉ ሰራዎችን ሊቀልብን እና ከቁምነገር ለመውሰድ እንደሚያስቸግር ግልጽ ነው ! ክብር ለጌታ ይሁን ! ይህንን ሁሉ መከራ ከተቀበለ በኃላ ክርስቶስ ታላቅ ክብር እንደተቀበለ ይህ ከፍል ያስረዳናል ፡፡ ይኸውም 1. የዘላለም ሊቀካህን ሹመት ተሰጠው በማለት ይደመድማል ፡፡ 2. ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ፡፡ ከክርስቶስ ስራ ውጪ መዳን በየትኛውም ስርአት በመፈጸም እንደማንድን ያስረዳል ! ወገኖች እኔ ከተናገርኩላቹህ በላይ እግ/ር ቃሉን ይገለጽላቹህ !
የሚገርም የእግዚአብሔር ሃሳብ የሚገለጥበት ቄስ ጌታ ክብርን ይውሰድ
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
Àà
አሜንንን ጌታ ኢየሱስ የባረክህ 🙏🙏🙏
ቄስ ትግስቱ ጸጋ የበዛለት ስው ስወደው እድሜና ጤና ይስጥህ ከቅሬታወች መካከል ነህ ❤
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክህ
ተባረክ ይህ መልካም መንፈስ አየጨመረ ይህድ
GLORY TO BE GOD I BLESSED mekonnen AMATUFA
በእርሶ የወንጌል ስብከት መፃፍ ቅዱስን ለማወቅ የምፈልገውን ጥሜን ነው ሚያረኩኝ አብዝቶ ይባርኮት
Ameeen
ስሐ እርሶ እግ/ር ይመስገን ቄስ።ድንቅ መልዕክት ነው።ቤተ ክርስትያኖ ያሉ ሰዋች አድለኞች ናቸው ።ብዙ ይጠበቅባቸዋል።
Amennnn kibr legeta yihun🙏🙏🙏 tebareku kes
Great prophet Tebarekilgn
ፀጋን ይጨምር
Melekame sew tebareke
ተባረክ ፓስተር
ì blessed AMEN AMEN
God bless you!
አቤት ቄስ ዘመንህ እንዲህ ይጣፍጥ በቃ በጣም ተጠቅሜያለሁ ደግሞ እቅጭ እቅጫን ብዛ ስፋ እንደሰበከው በትራት ተባረክ
GBU more and more
Tebarek Kes
❤❤❤❤
✋️👍🏼🙏
ቄስ ዘመንህ ይባረክ
🥰🥰😍
✞❤✟ነብሴ ሆይ!? ሀገሬ ሆይ!? ምድሬ ሆይ!? እነሆ ንጉሥሽ!!?✞❤✟““ለጽዮን ልጅ እንዲህ በሏት፤ ‘እነሆ፤ ንጉሥሽ ትሑት ሆኖ፣ በአህያዪቱና በግልገሏ፣ በውርንጫዪቱም ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።’ ”” - ማቴዎስ 21፥5 (አዲሱ መ.ት)
amazing message ........ could u change the intro music pls
God bless you
stay blessed
ቀውስ ውሻ
ቄስ ጌታ አብዥቶ ይባርክህ በትምህርትህ ብዙ ተጠቅሚያለዉ
በአንተ አገልግሎት በብዙ ተባርኪያለው። እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጸጋ ለአንተ ይሆን ። ተባረክልኝ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ቄሱ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ። 🎉
U are my best preacher ever!
ብሩክ ነህ ሓወይ ማዕረይ በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት አንደኛ ነው ❤️💐🥰🥰🥰
ከሰማይ ወደ ምድር ስጋ ለብሶ የመጣው አብ ወይንስ የአብ ልጅ ክርስቶስ ? ውድ ወገኖች ይሄ ጉዳይ በሰከነ አይምሮና መንፈስ በደንብ አጥርተን መረዳት የሚገባን ቁልፍ ሚስጥር ነው ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የእብራዊ ጸሀፊ በዕብ 5፡5-10 እንዲህ በማለት ሚስጥሩን ይፈታልናል “ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ ሊቀካህናት ሊሆን ራሱን አላከበረም ፡- ነገር ግን አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወልጄካለሁ ያለው እርሱ ነው ፤ እንዲሁም በሌላ ስፍራ ደግሞ አንተ እንደመለከጸዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል ፡፡ እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና እንባ ጋር ጸሎትና ምልጃን አቀረበ ፤ እግ/ርንም ስለመፍራቱ ተሰማለት ቁ8 ምንም ልጅ ቢሆን ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ ፤ ከተፈጸመም በኃላ በእግ/ር እንደመልከጼዴቅ ሹመት ሊቀካህን ተብሎ ስለተጠራ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ፡፡ “ ወገኖች አስተውሉ ! ክርስቶስ በስጋው ወራት ስለእኔና ስለእናንት ሀጢያት ሲል ሰው ሆኖ ያከናወናቸው ድርጊት እስኪ አንድ በአንድ እንመልከት
1. ብርቱ ጩኸት
2. እንባ (ጥልቅ ለቅሶ)
3. ጸሎት
4. ምልጃ
5. ራስን ማዋረድ
6. እግ/ርን መፍራት
7. መከራን መቀበል
8. መታዘዝ መማር
ጥንት በአባታችን አብረሃም ዘመን መልከጸዴቅ ( የሰላም ንጉስ ) ሲባል የነበረው ፣ በተጨማሪ ከፍጥረት ከአጥቢያ ንጋት ኮከብ አስቀድሞ የነበረው “ ዛሬ ወለድኩ አንተ ልጄ ነህ የተባለው “ እና በእግ/ር ዘንድ የነበረው (ቃል ) ኃላም ወደምድር ሰው ሆኖ የመጣው ክርስቶስ መሆኑን የዕብራዊ ጸሀፊ በጠራ ቃላቶች አብራርቶ ያስረዳናል ፡፡ በመጨረሻ ሁላችንም ልንጠነቀቅ የሚገባን ክርስቶስ ከላይ የተዘረዘሩትን ስምንት ነጥቦችን ያደረጋቸው ተግባራት እኛን ለማስተማር ሳይሆን በትክክልም ተገልጦ ምን ያህል ዋጋ ስለእኛ የከፈለውን ፍቅሩን በተግባር በሰው ባህሪ እና ስሜት ውስጥ ሆኖ እንደፈጸመ እንጂ መለኮት ብቻ አድርገን ከወሰድነው ግን ኢየሱስ የእውነቱን ሳይሆን የሚያለቅሰው ( የሚጮኸው ) ዝምብሎ ቲያትር አንደሚሰራ አድርገን የሰራቸውን ሁሉ ሰራዎችን ሊቀልብን እና ከቁምነገር ለመውሰድ እንደሚያስቸግር ግልጽ ነው ! ክብር ለጌታ ይሁን ! ይህንን ሁሉ መከራ ከተቀበለ በኃላ ክርስቶስ ታላቅ ክብር እንደተቀበለ ይህ ከፍል ያስረዳናል ፡፡ ይኸውም
1. የዘላለም ሊቀካህን ሹመት ተሰጠው በማለት ይደመድማል ፡፡
2. ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ፡፡ ከክርስቶስ ስራ ውጪ መዳን በየትኛውም ስርአት በመፈጸም እንደማንድን ያስረዳል !
ወገኖች እኔ ከተናገርኩላቹህ በላይ እግ/ር ቃሉን ይገለጽላቹህ !
የሚገርም የእግዚአብሔር ሃሳብ የሚገለጥበት ቄስ ጌታ ክብርን ይውሰድ
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
Àà
አሜንንን ጌታ ኢየሱስ የባረክህ 🙏🙏🙏
ቄስ ትግስቱ ጸጋ የበዛለት ስው ስወደው እድሜና ጤና ይስጥህ ከቅሬታወች መካከል ነህ ❤
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክህ
ተባረክ ይህ መልካም መንፈስ አየጨመረ ይህድ
GLORY TO BE GOD I BLESSED mekonnen AMATUFA
በእርሶ የወንጌል ስብከት መፃፍ ቅዱስን ለማወቅ የምፈልገውን ጥሜን ነው ሚያረኩኝ አብዝቶ ይባርኮት
Ameeen
ስሐ እርሶ እግ/ር ይመስገን ቄስ።ድንቅ መልዕክት ነው።ቤተ ክርስትያኖ ያሉ ሰዋች አድለኞች ናቸው ።ብዙ ይጠበቅባቸዋል።
Amennnn kibr legeta yihun🙏🙏🙏 tebareku kes
Great prophet Tebarekilgn
ፀጋን ይጨምር
Melekame sew tebareke
ተባረክ ፓስተር
ì blessed AMEN AMEN
God bless you!
አቤት ቄስ ዘመንህ እንዲህ ይጣፍጥ በቃ በጣም ተጠቅሜያለሁ ደግሞ እቅጭ እቅጫን ብዛ ስፋ እንደሰበከው በትራት ተባረክ
GBU more and more
Tebarek Kes
❤❤❤❤
✋️👍🏼🙏
ቄስ ዘመንህ ይባረክ
🥰🥰😍
✞❤✟ነብሴ ሆይ!? ሀገሬ ሆይ!? ምድሬ ሆይ!? እነሆ ንጉሥሽ!!?✞❤✟
““ለጽዮን ልጅ እንዲህ በሏት፤ ‘እነሆ፤ ንጉሥሽ ትሑት ሆኖ፣ በአህያዪቱና በግልገሏ፣ በውርንጫዪቱም ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።’ ””
- ማቴዎስ 21፥5 (አዲሱ መ.ት)
amazing message ........ could u change the intro music pls
God bless you
stay blessed
ቀውስ ውሻ