ዋሽንት ትምህርት ክፍል 1 | ፍኖተ አበው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 29

  • @MkMk-f6s7u
    @MkMk-f6s7u 26 днів тому +1

    አሪፍ ነው ሁሉንም ላኩልን

  • @eyasum.dessalegn2444
    @eyasum.dessalegn2444 7 місяців тому

    በጣም ጎበዝ! ስታብራራ ግልጥ ነው።

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 4 місяці тому

    በጣም አመሰግናልሁ:: ዋሽንት ማስመጣት እንዲሁም ተለማምጀ ብቃት ያለው የዋሽንት ነፊ ለመሆን ወስኛለሁ::

  • @alemukelecha
    @alemukelecha Рік тому

    በጣም ምርጥ ነገር ነው ያሰተማሮከን

  • @dagimkidus3610
    @dagimkidus3610 2 роки тому +1

    Betam des yelal enamesegenalen

  • @gymworkout1795
    @gymworkout1795 2 роки тому +2

    በርታ

  • @TesfishHailegebreal
    @TesfishHailegebreal 8 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን ትንሽ እሞክራለሁ ዋሽንት ተባበረኝ እባክህ

  • @temesgenergetie7930
    @temesgenergetie7930 2 роки тому +1

    እከታልሃለሁ

  • @ZIKMEDIA
    @ZIKMEDIA 2 роки тому +2

    Berta wendeme arif nw

  • @Manikuttan767
    @Manikuttan767 7 місяців тому

    Kerala❤❤❤

  • @abrhamdemelash9085
    @abrhamdemelash9085 2 роки тому

    🥰🥰ይቀጠልበት

  • @BirukTilahun-i9t
    @BirukTilahun-i9t Рік тому

    Des yilal silk bitlikilign washit kaleh felge new

  • @yihuntemese1223
    @yihuntemese1223 6 місяців тому

    Eyandandun ቅኝቶች አሰራር ብታሳየን😊

  • @MkMk-f6s7u
    @MkMk-f6s7u 26 днів тому

    ፓርት 2 እንዴት ነው እምናገኘው

  • @lidetumagnecho4801
    @lidetumagnecho4801 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን

  • @medgrant1094
    @medgrant1094 Рік тому

    ትምህርቱን ወድጄዋለሁ እባክህ ሌላም ልቀቅልን

  • @SolomonSolomon-d9r
    @SolomonSolomon-d9r День тому

    ወንድሜ ላገኝህ እፈልጋለሁ ስልክ አስቀምጥልን

  • @mattiwostilahun5053
    @mattiwostilahun5053 2 роки тому +1

    Berta Berta Abat
    Lelaw demo ahun lmesali
    -Le tezta mejer(Qenget) Ande mezmur betseralen_________
    -Le ambaselm___________>>endziw
    -le anchwoyem__________
    -le batim ___________
    endza sihon more geltse yehonal!!!!

  • @ירוסווביו
    @ירוסווביו 2 роки тому +1

    በርታልን ወንድማችን ክፍል 2ንም በተሎ እንደምትለቅልን ተስፋ አደርጋለሁ።
    የእኔ ዋሽንት ግን 12 ቀዳዳዎች ነው ያሉት እና ምን ላድርግ?

  • @werknehkassahun8702
    @werknehkassahun8702 2 роки тому

    ዋሽንት ለመማር እፈልግ ነበር አመሰግናለሁ

  • @hopolapos
    @hopolapos 2 роки тому

    Betam new ዋሽንት መማር ምፈልገው አመሰግናለሁ

  • @GizealemSifheraw
    @GizealemSifheraw Рік тому

    ክፍል ሁለት ቢለቀቅልን

  • @samuelabebe4187
    @samuelabebe4187 Рік тому

    ወንድሜ ዋሽንት ከየት ነው መግዛት ምችለው

  • @abbymulugeta2396
    @abbymulugeta2396 2 роки тому +1

    endet nw magegnew chirash embi alegnnnn

  • @hiwotbelay7523
    @hiwotbelay7523 Рік тому

    Silkh askmitln please

  • @belenbelen2874
    @belenbelen2874 Рік тому

    ልብስ ነው

  • @girmawoldmam534
    @girmawoldmam534 Місяць тому

    @yarad12 እንደምንድነህ ያሬድ
    ታጠቅ