ሰማእቱ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የህይወት ታሪክ Abune petros

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @abebaa8056
    @abebaa8056 4 роки тому +3

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን በእውነት ያሰማልን የአባታችን አቡነ ጴጥሮስ ፀጋ በረከታቸው ይደርብን። እንደሳቸው ያለውን ቅድስ አባት የድንግል ማርያም ልጅ ይሰጠን ዘንድ ቅድስ ፍቃድ ይሁን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yilkalaschale5913
    @yilkalaschale5913 2 роки тому +1

    በረከታቸው ይደርብን

  • @ንሳሃአንግባሩብጉዳይሁነዋ

    በረከታቸው ይደርብን የሰማአቶች ኣባቶቻችን አናቶቻችን የድንግል ማርያም ስለ ቅዱሳን ሰማአታት ጻድቃናት ሲል ይማረን ደጉ ዘመንን ያቅርብልን

  • @binyamtekletsahma7700
    @binyamtekletsahma7700 2 роки тому

    አባ በረከትዎ ይደርብን

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 Рік тому

    በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @khanpk166
    @khanpk166 Рік тому

    ቃለህወት ያሠማልን አባታችን በረከትወ ይደርብን

  • @ወለተሰንበትንጉሴ
    @ወለተሰንበትንጉሴ 4 роки тому

    በእውነት የአባታችን ሰማዕቱ ብፁዑ አቡነ ጴጥሮስ በሰከታቸው ይደርብን
    ይህንን ታሪክ ላዘጋጃችሁልን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 роки тому

    የአባታችን የአብነ ጴጥሮስ ረደኤት አይለየን አሜንንን

  • @topline8854
    @topline8854 3 роки тому

    አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 роки тому +1

    አሜን። አሜን። አሜን። አሜን። አሜን። አሜን። አሜን። አሜን። አሜን። የንፁሖቹ አባቶቼ። የናንተ ፀሎት ይድረስላት ለእናት እምዬ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 4 роки тому +2

    የአባቶቻችን በርከት አይለየን አሜን

  • @tube-vz7qo
    @tube-vz7qo 4 роки тому +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ቅዱሳንህ ድንቅ ናቸው

  • @ፍቅርየማሪምልጅ
    @ፍቅርየማሪምልጅ 4 роки тому

    አሜን በረክታችው የድረብን እዴ መስዋት ሁንው ሀግሪቶን ጠብቅው የቆዩልነን እኛ ዛሪ እረስ በረስ መባላት ፈጣሪ ልቡና ያስጠን

  • @dawitbiruk5548
    @dawitbiruk5548 4 роки тому

    Kale hiwet yasemaln

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 4 роки тому

    የአቡነ ፔጥሮስ በረከት እረዴየት አይለየን ሀምሌ 22 የሰማህታትነት ቀናቸው ነው አሜን!!!

  • @MahletTaye-y9d
    @MahletTaye-y9d Місяць тому

    መሰጭ ታሪክ

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 4 роки тому

    በእግዚአብሔር እምነት መጽናት ምንኛ መመረጥና መታደል ነው ? አምላክ ሆይ እኔ ፍጹም ደካማ ሰነፍ ነኝና እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ ማስተዋልን ስጠኝ እናቴ ድንግል ለምኝልን አስራት ሀገርሽ ኢትዮጵያና እህዝቡዋ ተጨንቀዋልና ልጅሽ በምህረት ይጎበኛት ይቅር ይላት ዘንድ አማልጃት :: እንደ እኚህ ያሉ ጽኑ አባትም በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሰርካለምግርማሰርካለምግር

    ቃለ ህይወት ያሰመልን

  • @Zurieshwork
    @Zurieshwork 4 роки тому

    Abtachen berketu yederben amen amen amen 🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @oromtiitiintalaabadiyaapho7130
    @oromtiitiintalaabadiyaapho7130 4 роки тому

    Ameen kale heweet yasamalin 👏👏✝️✝️✝️✝️✝️

  • @በላይነሽይበልጣል
    @በላይነሽይበልጣል 4 роки тому

    አባታችን ሆይ ባርከን
    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @astereshetu2926
    @astereshetu2926 4 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @AntenehTasew-c2q
    @AntenehTasew-c2q 27 днів тому

    hiwot taric

  • @nahomalemu9242
    @nahomalemu9242 4 роки тому

    amen

  • @yeneneshgroom149
    @yeneneshgroom149 4 роки тому

    ኢትዬጽያን በሙሉ በረክታችው ይድረስ አሜን

  • @wondimagegnboshe1651
    @wondimagegnboshe1651 Рік тому

    ሀብታሙ አያሌውን ጠይቀው ስለሳቸው ይነግራሀል

  • @tadessedegefa-uo5oq
    @tadessedegefa-uo5oq 6 місяців тому

    filmii abuna pheexiroos kana yoo gamaa eyesuus kiristoonii fakkeeffaamuu maal fakkaataa?

  • @solomonetefa1983
    @solomonetefa1983 10 місяців тому

    ም'ነው ...ለወትሮው ተረት ስትናገሩ ..." እከሌ እከሌ በሺህ ስምንት መቶ ምናምን ከናታቸው እከሊት እክሌ ....ከአባታቸው እከሌ እከሌ ተወለዱ....." ትሉ አልነበረ?! ምነው ዛዲያ እኒህ መነኩሴ ተዬት በቀሉ????