Ethiopia: ዘርዓ ያዕቆብ ማን ነው? ፍልስፍናውስ ምንድን ነው? ዘርዓ ያዕቆብ በርግጥ ኢትዮጵያዊ ነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2017
  • Ethiopia: ዘርዓ ያዕቆብ ማን ነው? ፍልስፍናውስ ምንድን ነው? ዘርዓ ያዕቆብ በርግጥ ኢትዮጵያዊ ነው?
    ትንተና በተመራማሪ

КОМЕНТАРІ • 114

  • @samuelasnake5730
    @samuelasnake5730 6 років тому +16

    እንደዚ አይነት ምርጥ አባቶች ነበሩን ደስ ይላል አሁን የተረሳ ማንነታችንን እያስታወሳቹ ያለብንን ክፍተት ስለምትሞሉት አመሰግናለው …በርቱ እናዳምጣችኋለን ኢሄ በጣም ጥሩ ነገር ነው ማናቃቸውን እና የረሳናቸውን እያሳወቃችሁ ና እያስታወሳቹ ቀጥሉ በርቱ

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 Рік тому +2

    ማሻአላህ!!! ቃለመጠይቅ ማለት ይሄ ነው።የቀረቡት ተጠያቂ እንግዳም ሆኑ ጠያቂው በጉዳዩ ጥልቅ እውቀት ያላችሁ ስለሆናችሁ፤በሁለታችሁም በኩል የሚሰነዘሩት ምልልሶች የሚያጓጉ እውቀት ያላቸው ናቸው።
    ስለ ፈላስፋው ዘርዐያዕቆብ በጣም ማወቅ እፈልግ ነበርና አሁን ጥሩ መንደርደሪያ አግኝቻለሁ በሰፊው እያፈላለኩ ብዙ ለማወቅ እጥራለሁ።ፈርዶብኝ አንድ ነገር ከጀመርኩ obsessivly ነው የምይዘውና አሁን ማኖ ስላስነካችሁኝ ቅጣቱ በበለጠ ማንበብ መሆኑን ተቀብያለሁ።አመሰግናለሁ!!!

  • @yalfalzemenu6051
    @yalfalzemenu6051 6 років тому +10

    በጣም ትልቅ ግንዛቤ የሰጠኝ ቃለ መጠይቅ ነው ! ጠያቂው በጣም ኅበዝ ነው! ጥሩ አንብቦአል! ነገር ግን አያዳምጥም ይቅለበለባል! ወንድሜ ረጋ በል! በጣም ትፈጥናለህ! አመሰግናለሁ!

    • @himeng1138
      @himeng1138 6 років тому

      Yalfal Zemenu Thank you. It is an amazing interview. The interviewer should have should have been a little patient, but generally it is very interesting.

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 6 років тому +14

    እርግጠኛ ነኝ ብዙ ፈላስፎች ነበሩን ጫና ስለነበረ እንጂ። እናመሰግናለን ድንቅ ፕሮግራም ነው የጫናችሁልን።

  • @user-qz5ek7qb7h
    @user-qz5ek7qb7h 6 років тому +2

    ጋዜጠኛ አባ ዶ/ር ዳዊትን መጋበዝ አልነበረብህም ማዳመጥ እንኳን አልቻልክም አዝናለሁ ወደፊት አስተካክል በተረፈ ታሪኩ ደስ ይል ነበር እናመሰግናለን

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 6 років тому +5

    I feel sorry for those who are giving negative comment about the presenter/ journalist: most of you must be ignorants, the journalist has the book as well and he is also teaching us some of the issue not raised by the story teller. He is asking more elabortion on behalf of us. It it was only listing to the story teller, it would have been boring. So please try to see it this way.

  • @eshetualene5670
    @eshetualene5670 Рік тому

    እጅግ አስተማሪ ዉይይት ስለሆነ አመሰግናለሁ።

  • @abebeangessa8215
    @abebeangessa8215 2 роки тому +2

    A wonderful flow of ideas thank you to Aba and the presenter is amazing too

  • @rasdashentube4566
    @rasdashentube4566 4 роки тому +2

    He is very smart

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 6 років тому +15

    አሪፍ ዝግጅት ነው ግን ጋዜጠኛው በጣም ጉጉ ከመሆኑ የተነሳ ጋዜጠኛ ለመሆን መማር አለበት እንግሊዝኛውን ለሰማ ለለንደን ህዝብ የሚተላለፍ ነው የሚመስለው።

    • @ersomafeworki9600
      @ersomafeworki9600 4 роки тому

      በትክክል ገልፀከዋል እንግሊዝኛ በመናገር አዋቂ መምሠል ቢሞክርም ግን የወረደ አክሰንቱ አላዋቂነቱን ያሳብቅብምታል። አንዳንዴ በውይይቱ መሀልም" ተመልከት፣ እይ በማለት ፋንታ ሹፍ እያለ አረበኛ ሲቀላቅል ይሠማል።

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 6 років тому +9

    ትግራዋያን ከጥንት ጀምሮ ምርጥ ተመራማሪዎችና ለህዝብም ለአገርም ጠቃሚ ነገር አፍላቂዎች,, አገራቸውንም በአለም ላይ በተለያየ መድረክ የሚያስጠሩ ህዝቦች ናቸው,, እናመሰግናችሁዋለን ስለ ሁሉም መልካም ስራዎቻችሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @yeshiadmasu2563
      @yeshiadmasu2563 Рік тому

      ትግሬዎች የአክሱምን ነገስታት ለማገልገል ክየመን ያስመጧቸው ሕዝቦች ናቸው።ነገስታቶች ግን ጥንት ብግእዝ እሁን አማራ ከሚባለው የዝር ኀረግ የተመዘዝ ነው ።

  • @sabri5460
    @sabri5460 5 місяців тому

    THE HOST MAKES YOU NERVOUS OR UNCOMFORTABLE!! IT IS GOOD TO FORWARD CRITICAL /ANALYTICAL QUESTIONS OR HE SEEMS HE HAS SOME KNOWLEDGE ON THE FIELD/TOPIC OR YOU CAN TELL HE KNOWS WHAT HE IS TALKING ABOUT BUT I WISH HE COULD BE AS WISE AS OR AS SETTLED & CALM AS THE GUEST!! በጣም ችኩልና እኔም እንደማውቅ እወቁልኝ ባይ ወጠጤ ነው የሚመስለው!!! ጥናቱን ይስጥህ!!!
    ለነገሩ ከአውሬ አገር (ከሐበሾች) እንደዛ ዐይነት ሰክኖ ጭንቅላቱን የሚያሠራ ታይቶ ስለማይታወቅ ነው!!! አልፈርድባቸውም!!
    ቂቂቂቂቂቂቂ እንኳን ከዘርአያዕቆብ ከፈረንጅም መማር አልቻልክም!!! ሰው እያረድክ በእሳት እየጠበስክ መቸ ነው የምትማረው?? አውሬ የአውሬ ዘር !!!!

  • @solomonhagos3050
    @solomonhagos3050 6 років тому

    Afer yhene Gazetegna::

  • @hiyabzekarias9043
    @hiyabzekarias9043 6 років тому +8

    ትግራይ መሰረተ ስልጣን

    • @user-fu8nw6it6p
      @user-fu8nw6it6p Рік тому

      ለ ደቂቀ ኣስጢፋኖስ ዘቅተሎ እዚ ድዩ😢

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 6 років тому +3

    Civilization starts in Tigray Ethiopia. I'm proud to be from 👍
    💚 💚 💛 💛 💛 ❤ ❤ ❤ 👍 👍

    • @yeshiadmasu2563
      @yeshiadmasu2563 Рік тому

      ትግራዎች የእክሱምን ነገስታት ለማገልገል ክየመን ያስመጦችሁ ሎሊዎች ናችሁ።ታሬካኅሁን እወቁ።

  • @natiante5342
    @natiante5342 6 років тому +1

    We are Ethiopians, Africa was born in us 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nrvana1623
    @nrvana1623 6 років тому +2

    Thank you for bringing up a very interesting subject the only thing I didn't like is you guys
    mix too much english
    words in your discussion.if possible please correct it.
    THANKS

  • @teta8527
    @teta8527 9 місяців тому

    ድንቅ ፕሮግራም ነው: Interview lie plz Amaregna tetekemu, After u ask the question plz give him time.

  • @abiyterefe4507
    @abiyterefe4507 2 роки тому

    From where we can get his books please!!!!

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 6 років тому

    Message to journalist done interview to the guest,next time when you do interview pls, give them a chance to tell Ethiopia history,Or you can make translated Amharic to English & let the westerns learn.

  • @eritrewinta3204
    @eritrewinta3204 6 років тому +1

    it is verey nice.History.but what are about jornlist english Additional so plise weight.

  • @Fedelman111
    @Fedelman111 6 років тому +1

    ሁሉም እውነት ሊሆን አይችልም...
    ሁሉም ግን የራሳቸው እውነት አላቸው።
    ይህ ማለት...ለተመሰረተው አንድ እውነት ሀሳብ ሊመዘን የሚችለው አንድ እውነት ብቻ ነው።
    ሁሉም የራሳቸው እውነት አላቸው፤
    የራስ እውነት ...ከተመሰረተው እውነት ይበልጣል...የልብ እውነት..ነው..የሌላ ነገሮችን አይመለከትም።

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 2 роки тому +1

    Great topic but the interviewer needed to be a bit reserved. What’s the point of interviewing a subject matter expert if the interviewer keeps interrupting and over-talk? A moderator, leads and facilitates a discussion when others speak. An interviewer’s job is to ask questions, ask more clarifying questions and perhaps provide just a few insight NOT keep talking over the guests! Anyway, hope this serves as lesson learned!

  • @teddyemanuel4382
    @teddyemanuel4382 6 років тому +2

    ታሪኩ ደስ ይላል ጋዜጠኛው ግን በስማም በጣም ታስጠላለህ ሰው ሓሳቡን ሳይጨርስ ዝም ብለህ በየመሃሉ ጣልቃ ኣትግባ

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 6 років тому +1

    Wonderful presenter/journalis.

  • @letsee3616
    @letsee3616 4 роки тому

    ስለዘረያቆብ የተሰራው ስራ መፃፍ ካለ ስሙንና የት እንዳለ ሚየውቅ ካለ

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 Рік тому

    በጣም በጣም እወደዋለሁ ከ15አመት በፊት ነው ያወቅሁት
    ከአአ ዩኒቨርሲቲ ታሪኩ ተፅፎለት ሳይ አነ ሶቅራጥስን ይበልጣልእኮ

  • @rahelngusie7324
    @rahelngusie7324 6 років тому +6

    ዘርዓ ያዕቆብ ብቻ ሳይሆን የትግራይ ህዝብ ኣስፍቶ የማስብ እና ተማራማሪ ናቸው

    • @user-zc5kx2qk8u
      @user-zc5kx2qk8u 4 роки тому

      Rahel Ngusie ሁሉም ዘሩን ብቻ ያደንቃል:: እሳቸው እኮ ለኢትዮ ሙሉ ነው የሰሩት::: ኸረ ተው አንጥበብ::

    • @zinbfjh7267
      @zinbfjh7267 2 роки тому

      Wow good

  • @atalamekonen8129
    @atalamekonen8129 6 років тому +1

    erasachi chigr anftser bakachu.😘🇪🇹

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 6 років тому +8

    ... አንተ ጠያቂው አወ አንተ :- ረጋ ሰከን ብለህ አድማጩም ሊጨብጠው በሚችለው ቋንቋ ለመግለጥ ሞክር :: እንደ ጠያቂ መልሱን አስጨርስ ወይም ሊል የፈለገውን ይጨርስ :: ... ከዚያ በመነሳት የምትለው ካለ በተራህ :: .. ይህ ጉራማይሌ የተወቀረ ድብልቅና ሽብልቅ የቋንቋ ውጥንቅጥህን አስተካክል ::

    • @Will437.
      @Will437. Рік тому

      ይሔን አስተያየት ሼገር ኤፍ ኤም ራድዮ ዩ ቲዩብ የቀረበው ቃለ መጠይቅ ላይ ብትሰጭው የተመረጠ ነው። ምክንያቱም ቃለመጠይቁ በሌላ ዩቲዩብ (Ethiopian view)ላይ ስለቀረበ የፕሮግራሙ አቅራቢ ጋዜጠኛው ጋ አይደርስም። በዚሁ አጋጣሚ ግን Ethiopian view ዩቲዪብ ስለምታቀርቡልን የታሪክ ትምህርት ከልብ አመሰግናለሁ

  • @danielzeru6324
    @danielzeru6324 6 років тому

    Aamarnga teykew

  • @zinbfjh7267
    @zinbfjh7267 2 роки тому +1

    ትግራይ መቦቆል ጀጋኑ

  • @tsegu6068
    @tsegu6068 6 років тому +5

    ጉድ እኮ ነው አንተን እንስማ ወይስ ኤክስፐርቱን ሲጀመር ለምንስ አመጣኸው አንተው አታቀርበውም ነበር

  • @melakutesfatesema6053
    @melakutesfatesema6053 6 років тому

    where can i get Dr Dawit's dissertation?

  • @ERMY-1972
    @ERMY-1972 5 місяців тому

    ዘርአያዕቆብ ትዉሉድን አያውቀውም ማለት ብቻ ሳይሆን ትልቅ ውለታ የዋለላት የአሁኑ የኢኦተቤ መሪዎችና አማኞች የተካደ አሳዛኝ ንጉስ ነው።እውነተኛ ታሪኩና ውለታውን የሚመሰክርለት የሚከራከርለት ሰው ያጣ።

  • @yohanneshaile9243
    @yohanneshaile9243 6 років тому +2

    ብዙ ሰው አስተያየት የሰጠህን አልደግምልህም ግን ፕሮግራሙ አሪፍ ሆኖ ሳለ ለመጨረሰ ተቸገርኩኝ ተስተካከል

  • @selomunhagos2142
    @selomunhagos2142 6 років тому +1

    ስንት አባቶች ሳናውቃቸው እየጠፋን ነው

  • @ephremdebela8002
    @ephremdebela8002 2 роки тому

    It is nice to know he is a philosopher but you guys didn’t give us enough information. What makes him a philosopher?

    • @Will437.
      @Will437. Рік тому

      I think his philosophy started when he was fallen to cliff and he thought how come he was survived from death.

  • @berekethagoshagos4889
    @berekethagoshagos4889 Рік тому

    ሰዋስው ሳታውቅ'ኮ ቅኔ ቤት መግባቱ ፍሬ የለውም።

  • @arayagared
    @arayagared 6 років тому +2

    እቅራቢ ወይም ሆስት ግን ለምንድንው ንግግርህ ሁሉ 30%የሚሆነውን በእንግሊዝኛ የሆንው ? እንግሊዝኛ መናገር ማለት ወይም ተናገርክ ማለት እኮ የአዋቂነት ወይም የብልህነት ስው ምልክት አይደለም::ማንም የቱሪስት አስጎብኝ የሚናገረው ነው::እና ያቀረብከው በጣም ደስ የሚልና መሳጭ ሲሆን እንግሊዝኛ ስትደበልቅበት ግን የቀረበውን እንዳላጣጥም እንቅፋት ይሆንብኛል እና በተቻለህ አማርኛህን አውራ::

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 11 місяців тому

    Teyakiw teregaga

  • @TheAabbeelloo
    @TheAabbeelloo 6 років тому

    በመሠረቱ ይህ ዘርዓያዕቆብ ነኝ ባይ ሰው፤ እ'ገደል ወድቆ ከተረፈ በኋላ እንዴት አድርጎ ነው ገደሉን ሊለካው የቻለው? በዛ ጨቅላ ዕድሜ ቀርቶ ለአዋቂ ሰው ገደልን እንኳን በክንድና በስንዝር ቀርቶ በእንጨት በሜትርና እንኳን ለመስፈር ከባድ ነውና። በተጨማሪም የኢትዮጵያን ቤተክርስቲያን ትርጓሜ እየተቸ እንዴት መምህር ሊሆን ቻለ? ምን ብሎስ አስተማረ? ተማሪዎቹስ እንዴት በዛሬው ዘመን የፍልስፍናውን ነፀብራቅ ሊያሳዩ አልቻሉም? አንድ እርሱ ብቻ ነው የዚህ ፍልስፍና አራማጅ? ምክንያቱም የሌሎቹ ደቂቀ እስጢፋኖስ የአባ እስጢፋኖስ ደቀ መዛሙርት ሆነው ትምህርታቸውን ብዙ መጻሕፍት ላይ ተጠቅሶ እናገኛለን፤ የአቡነ ተክለሃይመኖት እና የአቡነ ኤዎስጣቴዎስ የሌሎችም መምራን ትምህርታቸው ሕይወታቸው በድጋፍም ሆነ በተቃውሞ ተነሥቷል፤ ይሁንና ይህ ወርቄ ግን ትምህርቱ ይህን ያህል የሚነገርለትና የ16ኛው ምሁር ሆኖ ሳለ እንዴት በአንዱም ተቃውሞ ወይም ድጋፍ አልተደረገለትም? በርግጥስ ምሁር ነውን? መጽሐፉስ በምን መስፈርት ነው የፍልስፍና ያሰኘው? ይህ ነገር እንደ ተራ ሰው ሳስበው ሰውየው ራሱ የኖረ አይመስለኝም።

  • @catsanddogs7268
    @catsanddogs7268 6 років тому +22

    ጋዜጠኛው፦ ተጠያቂው በአማርኛ የተናገሩትን ለምን ጣልቃ እየገባህ 100% ሀበሻ ለሆኑ አድማጮችህ በእንግለዝኛ እንደምትተረጉምልን አልገባኝም። " hemitical " ፣ .......ወዘተ ምን ማለት እንደሆነ የፊሎሶፊ ተማሪዎች ካልሆኑ ማንም ሊገባው አይችልም። i feel like you are mentally colonized። sorry to say that

    • @solomonhagos3050
      @solomonhagos3050 6 років тому +1

      Ezra weldeab
      Ewent wondemchin Betam Gira Gebtegnall Endezy Gazetegna Ayche Alkem .

    • @millionlake3329
      @millionlake3329 6 років тому +2

      He is ignorant. Stupid

    • @millionlake3329
      @millionlake3329 6 років тому

      Ezra weldeab
      My God

    • @merhawigb6947
      @merhawigb6947 6 років тому +2

      Ezra weldeab 💯 % you are right we have to listen by our language

    • @Fano316
      @Fano316 6 років тому +1

      Ezra weldeab lmao!

  • @alamehiylu1962
    @alamehiylu1962 6 років тому

    GAZETAGNA LAFELAFE

  • @tutubekele4231
    @tutubekele4231 Рік тому

    እውነት አክሱም ...አትጠገቡም

  • @adenmola2835
    @adenmola2835 6 років тому

    የትኛው ኣይነት ፀጉር ነው እግዚያብሄር የቀየረው ከርዳዳ ፀጉር ነው ወይ ሊሉ ይችላሉ ኣይደለም ከርዳዳ ፀጉር ከፊታችን ጋር የሚሄድ እኛም መላእክቶችም ኣለን ምንም ከፍ የማይል ኣለ ኣይደል

  • @Lezemen
    @Lezemen 6 років тому +5

    The journalist is so confused. I believe he invited a historian to ask questions on behalf of us. Rather he was trying to prove him self to the guest and listeners that he has deep knowledge about the subject. Brother stay professional to just do your job.

  • @ewnetuyiferdal7273
    @ewnetuyiferdal7273 6 років тому +1

    Semacihut yemiteyikewn ke dictionary lay lekmo lekmo amtito yifelasef jemer.

  • @Fedelman111
    @Fedelman111 6 років тому +1

    Mentally colonized
    Psychics does mentally conolized ...
    Psychics spiritual powers control brain and life....

  • @kingtube6211
    @kingtube6211 4 роки тому

    ምን ማለት ነው በኢትዮጵያ መምጣት አልነበረበትም ማለት።በየትኛውም የአለም እንደተፈጠሩት ሰው ማለት ነው።

  • @gregoryman5795
    @gregoryman5795 6 років тому +1

    ahun ahun sasibew yeethiopia silitane betanetsu hintswoch bicha sayhon behulum tibeb kedami endehonin new . min yadergal tadya zare ?????????

  • @adenmola2835
    @adenmola2835 6 років тому

    መጽሃፍ የማያነቡ የነበሩ እግዚያብሄር ኣለ ወይ ይሉ ነበር 10ትእዛዝ ሰቶናል የትእዛዙ ትርጉም ያወቁ ኣለ ወይ ኣይሉም ስንዴና እንክርዳዱን ልለይ እመጣለው የሚል ኣለ ኣይደል ,የወር ኣበባ የሃጥያት ውጤት ነው ከግዜ በሁዋላ ግን ማንኛዋም ሴት ኣታይም ልጅ መውለድ እኛእንደምናስበው በወር ኣበባ መቅረትና መምጣት ወይ ደሞ ሴክስ በማድረግ ወንድና ሴት ግንኙነት ኣይደለም የሚወለደው ልጅ የሚወለደው እኛ እንደምናስበው የወንዱ ዘር የሴትዋን እንቁላል ሲሰብር ልጅ ይፈጠራል እንደምንለው ኣይደለም በምድር ያለነው እና ኣሁን እየተወለዱ ያሉ ከኣሁን በሁዋላም የሚወለዱ ኣንድላይ የተፈጠሩ ናቸው ኣለም ላይ ሲመጡ ግን በግዜያቸው ማለት ነው ኣንድ ወንድና ኣንድ ሴት ግንኙነት ሲያደርጉ እንቁላልዋ ሲሰበር ኣላርም ያደርጋል በቅርብ ያለው የ 30ኣመት ልጅ መቶ ከሴትዋ ጋር ይዋሃዳል እንዴት ሊሆን ይችላል ብንል ለምሳሌ ዳቢሎስ ከሰው ጋር ተዋህዶ ሰው ላይ ሆኖ ያንን ሰው ተክቶ መኖር ይችላል ኣይደል መተት እንደምንለው ማለት ነው መተት ኣሳብድ ኣራቁት ደደብ ኣድርግ እና ሌሎችም ተብሎ ሲላክ ሰው ላይ ይወሃዳል ያንን ሰው ሆኖ ይኖራል ከዚ ለየት የሚያደርገው የ 30 ኣመት ከላይ ይወርድና ከሴትዋ ጋር ይዋሃዳል የሚያቅለሸልሻቸው ወደላይ የሚላቸው የሚያማቸው ከሰውነታቸው ጋር ሲዋሃድ ነው ከዛ ቀስ ቀስ እያለ እየሙዋሙዋ ህፃን ልጅ ሆኖ ይወለዳል ከግዜ በሁዋላ የተፈጠሩት ሰዎች ሁሉ ተወልደው ካለቁ በሁዋላ 2ጥንዶች ቢገናኙ ልጅ ኣይፈጠርም ማለት ነው ለዚ ነው ከመፈጠርህ በፊት ኣቅሃለው የሚለን ምን ኣይነት ሰው ነን ምን እንወዳለን ምን እናደርጋለን ምን እንሰራለን ምን ኣይነት ሰው ነን እዚ ኣለም ከመማጣታችን በፊት ነው የሚያውቀው

    • @user-pc1ny6pr7n
      @user-pc1ny6pr7n 6 років тому

      Aden Mola
      ተሪኩን ስለስማቹን በጣም አመስግናለው ግን ሲቀጥል
      እሄ ዘርያይቆብ ሚባለው እውናት እሱ ያጸፍው ተርክ
      በጣም ክፉ እና ስዎች ዋንጌልን እንዳይቀባል
      ጣኦትን እና ስዕልን
      ያስራጨ ክፉ ስው ነው ብዬ አስባላው
      ለስእ ያልስገደ ስው እንዳሚገል ነው አንድ አንድ መረጃዎች እንዳነበብኩት እና እንደስማውት

  • @-dawit
    @-dawit 6 років тому

    Please visit this link. የሌለውን ፈላስፋ ፍለጋ (ክፍል አራት) www.danielkibret.com/2018/01/blog-post_25.html

  • @oneloveonehope1425
    @oneloveonehope1425 6 років тому

    ዘርዓ ያዕቆብ አንዳንድ የተናገሩትን ሃሳቦች በዚህ ዘመን ተገኝተው ቢያዩ ኖሮ ራሳቸውን ይወቅሱ ነበር። ለምሳሌ ስለ ሙሴ የተፈላሰፉት ነገር ሙሴ ያሳየው ተአምራት በትክክ እንጂ በሰው ተጨምሮ እንዳልሆነ ለማየት ይችሉ ነበር። ምክንያቱም ብዙ የከርሰ ምድር ቁፋሮዎች እያረጋገጡት ስለሆነ።

  • @hailommengesteab865
    @hailommengesteab865 2 роки тому

    ስለ አገርህ ፈላስፋ በአገርህ ቋንቋ ብትናገር የሚከለክልህ ምንድን ነው . ጠይቀህ መልስ በትግስት መጠበቅን ልመድ

  • @beyenemoges7514
    @beyenemoges7514 Рік тому

    አወያዩ ጣልቃ መግባት ተርክቱን እንዳቋርጥ አ

  • @adenmola2835
    @adenmola2835 6 років тому +1

    የያቆብ ልጅ ማለት ጥሩ ሰው የሚወልደው ልጅ ማለት ነው ወይ ብሎ የሚጠይቅ ኣይጠፋም እግዚያብሄር ከመወለዳችን በፊት ያቀናል መላእክቶች ኣንድ ላይ ተፈጥረው ጥሩዎችና ጥሩ ያልሆኑትን ከፊትለፊታቸው በመሰወር ለያቸው የሰውንም ልጅ ነብስን ሁሉ ኣንድ ላይ ነው የፈጠረው ጥሩዎችንና ጥሩ ያልሆኑትንም ለይትዋል ኣዳምና ሄዋን ብሎ ኣንድ ላይ እንዲኖሩ ኣደረጋቸው ስንዋለድ ለምሳሌ 10እርጉዞች ካሉ እንደ ወረፋቸው ወደ ምድር ይወርዳሉ ያ የተፈጠረው ነብስ ከሴትዋ ጋር ይዋሃዳል ያቺ ሴት እንደ እድልዋ ከያቆብ ዘር ይደርሳታል ወይ ደሞ ከ ኣጋር ኣንዳንዴ ግን ጥሩ ልጅ ስጠኝ ብለው ለሚለምኑ ከያቆብ ዘር ይልክላቸዋል

  • @abebawmerid5479
    @abebawmerid5479 Рік тому

    9808

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 6 років тому

    Yigermal Zerayakob weyim Werke blo lela zer ale. Ye nechoch niket, metshafochachinin ena kirsochachin serkewu demo maninetachin yisreku.

  • @tewodrosaddise6056
    @tewodrosaddise6056 6 років тому

    I’m sick of the interviewer, he is disturbing the gust. He wants to talk, not listen. At some point I thought it he was also the gust. I hope he will improve. But, the topic is interesting.

  • @kassaabebe8822
    @kassaabebe8822 6 років тому

    Weye erase lemen aterekawe
    Engeda Ka metegabeze endagana englizega makalake Mene ametawe engilzega mawerate ya ewekete malkiya ayedalem ebakhe
    Astekakele ?? wedu gazetaga

  • @alamehiylu1962
    @alamehiylu1962 6 років тому

    ANTA ATELAFLEF SETASTELA ENGLEZGNA ANEFALGEM

  • @kumrottube1048
    @kumrottube1048 Рік тому

    zare yaqob is correct it is difficult to believe some verse of bible. so pleas think read quran ,be open minded

  • @wendem739
    @wendem739 2 роки тому

    ይሄ ጉራማይሌ ጠያቂ አባን አላስወራም አላቸው እኮ! እኔም ትእግስቴን እያጣሁ ነው። የምጨርሰውም አይመስለኝም

  • @firedambi6446
    @firedambi6446 6 років тому +1

    ኧረ ዘረአ ያቆብ ትውልድ ቦታው በጌምድር ደንቢያ የሚባል ቦታ ነው። የምን ታሪክ ማፋለስ ነው ጎበዝ። ቢያንስ የምናውቀውን ታሪክ ምናለ ለአድር ባይነት ባትጠቀሙበት።ኧረ ጉድ ነው ዘንድሮ ። ወይ የጣናው ጨርቆስ ጉድህን ስማ

  • @adenmola2835
    @adenmola2835 6 років тому

    ኣለም ሁሉ ኢትዮጲያዊ ነበር ኣለም ከሺ ኣመታት በፊት መርካቶ ቦሌ ጨርቆስ ሳር ቤት ተብሎ እንደሚጠራው እንደዚሁ ሱዳን ካናዳ ጀርመን እየተባለ ነበር የሚኖሩት ኣልሰጥም የለኝም ኣምጡ ኣምጣ መባባል ሲጀምሩ በሃገር መከፋፈል ጀመሩ ልክ እንደ ኣሁን የኢትዮጲያ ኑሮ

    • @weleshmahary3403
      @weleshmahary3403 6 років тому

      Aden Mola
      Yahunwa Ethiopia is the best Ethiopia, no matter what you tsinfegnoch think.

  • @ogbazgimeasho8446
    @ogbazgimeasho8446 6 років тому

    The host is interfering unnecessarily and hard to listen to

  • @bahunegn
    @bahunegn 6 років тому +2

    የግሪክ ፈላስፎች በኢትዮጵያን ፈላስፎች ነበር ትምህርታቸውን የገበዮት።

    • @tsigeasfaha9942
      @tsigeasfaha9942 Рік тому

      ኣመክንዮና መረጃ ቢስ የሆነ፡ ሁሉም ከኛ ነው የሚፈልቀው ማለት!

  • @ghioniansnews3557
    @ghioniansnews3557 6 років тому +1

    ጋዜጠኛው አንተን ራስህን በእንግሊዝኛ ክፍለ ጊዜ የሚጠይቅህ ጋዜጠኛ ፈልገህ ተጠየቅ፡፡ አድማጭህ አማርኛ ተናጋሪ መሆናቸውን ረስተህ ያንተን አዋቂነትና ንጥቅ ውይይት በተዘበራረቀ ቁርጥራጭ እንግሊዝኛህ ማድረግህ እንዴት ያሳዝናል መሰለህ፡፡ እባክህን ወይ ተማር ወይ ሙያው ያንተ አይደለምና ተወው፡፡ በጭራሽ የዘለቀ እውቀት እንደሌለህ ስለተረዳን በዚህ ውይይት ወደቅህ እንጂ አልጠቀመህም፡፡

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 6 років тому

    ምን አለበት ዝም ብትል አንተ ፈፅሞ የጋዜጠኛ የስነምግባር የሌለህ እና ልቅ ነገር ነህ።
    ለማንኛውም ለዶ/ር ላስተማሩን ጠለቅ ላለ ታሪክ እናመሰግናለን።

  • @GrmaMogos-tp6id
    @GrmaMogos-tp6id 22 дні тому

    ዘርዓ ያዕቆብ የንጉስ ዳዊት ልጅ ነዉ ይባላል እንዴት ታየዋለህ?

  • @adenmola2835
    @adenmola2835 6 років тому

    የ ያእቆብ ዘር ኣብርሃም ሰለሞን እዮብ ሳራ ዳዊት እንዲሁም ደሞ የ ባርያይቱ ልጆችና የጨዋይቱ ልጆች የሚል መጽሃፍ ቅዱስ ላይ እናገኛለን እንደውም እስካሁን ድረስ ኢትዮ ውስጥ የባርያ ዘር የምንላቸው ኣሉ ስለዚህም ልንገራችሁ እንደውም ከዚ ልጀምር ኢትዮጲያ ግማሹ ህዝቦችዋን የባርያ ዘር ናቸው ከነዚ ጋር ኣንጋባም ኣናጋባም እራሱ እስካሁን እንባባላለን ይሄ የባርያ ዘር የምንላቸውስ እነማን ናቸው ማን ይሄን ስም ኣወጣ ለምን ከሚለው ልጀምር የባርያይቱ ልጆች የተባሉት የማይታዘዙ ጥጋበኛ ቸገረኝ የምበላው የምጠጣው ኣጣው ብለው ይለምኑና ስትሰጣቸው ተሳድበው ወይ ኣሹም ተናግረው የሚወጡ ችግረኛ ሆነው ሲያልፍላቸው ሌላው ሰው ላይ የሚንቀባረሩ ,ደፋሮች ያሳለፈላቸውን ስው እንደጠላት የሚያዩ ወይ ያሳለፈላቸው ሰውላይ ወጥቼ ቁጭ ልበል የሚሉት ናቸው እነዚ እኛ የባርያ ዘር ናቸው ብለብ ለይተን የምናያቸውን ኣይደለም ኣግዚያብሄር የባርያ ዘር ያላቸው እኛ የባርያ ዘር የምንላቸውስጥም ኣሉ በኣካባብያችንም ብዙዎች ኣሉ ለምሳሌ ከ ዚዘመን ሰዎች ብንወስድ መርሃዊት እስከዳር ሸዊት ኤደን ዳዊት ሰላማዊት ኣንገሰት እና ሌሎችም እነ ፀጋ በብዛት ታዳጊ ሃገር ውስጥ ነው የሚገኙት እና እኛ የባርያ ዘር የምንላቸው እነማን ናቸው ለምን የባርያ ዘር ኣልናቸው? እኛ እነሱን ለየት ኣድርገን የባርያ ዘር ያልንበት2 ምክንያት ኣለን መጀመርያ እንደሚታወቀው በብዛት የሆነ ነገር ስንሰማ ራሳችንን ገለል ኣድርገን ሰው ላይ እንለጥፋለን ለምሳሌ በዙሪያዬ የነበሩ ሁሉ ድሆች ከድሃ ሃገር የመጡ ጥገኝነት ጠይቀው ኣይተው የማያውቁትን ውጭ ሃገር ያዩ ናቸው ልክ ሲቀየሩ ግን የድሮ ድህነታቸውን ረስተው ሳይሆን ድህነት ምን ልበስ ኣንተዋወቅም ብለቅ ሰቅን ድሃ እንትና እኮ ድሃ ናት እያሉ ሲያስጨንቁ ይኖራሉ እነዚ እራሳቸውን ገለል ኣድርገው እነዛ ብቻ የባርያ ዘር ተብለው እንዲጠሩ ኣደርውጉ 2ኛው ምክንያታቸው እኛ የባርያ ዘር ኣይደለንም ያሉበት ምክንያት ከዚ በፊት እንደተናገርኩት ፀጊራቸቅ ሉጫ ልክ እንደነጮች ኣይነት ያላቸው ሰዎች ላይ ያሾፋሉ ይሳለቃሉ ይሳሳቃሉ ሰው ሰላም ይነሳሉ ሰባኪ ኣስተማሪ ተላከላቸው ማንም በማንም እንዳያሾፍ ኑሩዋቸውን እንዴት መኖር እንዳለባቸው የሚያስተምር በዛን ሰኣት ትምርቱን ያልሰሙ ክፉ ምላሳቸውን ሲዘረጉ የነበሩ ፀጉራቸው ተገፈፈ እርግማን እርግማን ኣሉ በዛው የቀጠለ እስከዛሬ ድረስ የባሪያ ዘር ይባሉ ነበር እነሱውስጥ ግን ብዙ የጨዋይቱ ልጆች ኣሉ። የያቆብ ዘር የምንባለው ለምሳሌ እኔ ዴቪድ ኣላሙዲን መምህር ምህረታብ ኦፕራ ማርቲን ሉተር ኪንግ ዘማሪ ቴድሮስ ዮሴፍ እነዚ መዳን የምንፈልግ ክፋትን የምንፀየፍ

  • @sabri5460
    @sabri5460 5 місяців тому

    ሥልጣኔ ሞኙ!! ድንቄም ሥልጣኔ!! በልመና እየተኖረ !!!

  • @user-td1yk1jv7y
    @user-td1yk1jv7y 2 роки тому

    ኣንተ የምትናገረው ዘርዑ ያዕቆብ የተናረግው ከሆነ በጥፋት መንገድም ነበሩ ማለት ነው የሙሴ መፅሕፈት በ ኦሪት የነበሩ ናችው ኦሪት ዶማ ፀላሎት ናችው ለ ሃድስ ኪዳን የሴት 7 ቀን ርኩስ ናት ማለት መርግሙ ስለ ነበሩ ናቸው አድስ ኪዳን ግን በክርስቶስ ደም ህልም ተቀደስል

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 6 років тому

    I don't like the journalist. Atizebarkq Amaregna zigijit layneh yalehew. Ferenjignawn keferenjoch gar. American Bemetahi. sile gazetegnet timar. neber. Arif zemenawi timesilaleh.

    • @samualnegatuali4701
      @samualnegatuali4701 6 років тому

      tirusenu Mariye ከህዝብ፤ዝም በል፤እረፍት አድርግ ።የሚል የቤተ-ክርስትና ፍልስፍና ነበር ለዚህ ነው ከሰው መራቅ የሚያስፈልገው1

  • @kakamhari1433
    @kakamhari1433 Рік тому

    Not he is tigrian not ethiopian

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Рік тому

      Werkie ወርቄ is from Axum and not a Tigrayan useless check the real history and read his book. Smh.

    • @kakamhari1433
      @kakamhari1433 Рік тому

      @@undermysaviour do you know the meaning of aksum in your language? Or do u know were it is? You dont even know the meaning and the location of it. So how can u come to talk. At least the location is in tigrai and the meaning is explained in our language tigrinja period. Your ficticious books just tell to the other ethiopans

  • @samuelaw5611
    @samuelaw5611 6 років тому +3

    fack woyani fack tiger people especially Tplf fack

    • @alexargaw7167
      @alexargaw7167 6 років тому +1

      Samuel Aw first of all try to learn English then clean this all shit collected in your mind.o

    • @solomonhagos3050
      @solomonhagos3050 6 років тому

      Crazy Guy

    • @akillg.3938
      @akillg.3938 6 років тому

      kkkkkkkkkkk kemesak wuch mn malet echilalew?......esti benatih melkam melkamun enasb betechale meten

    • @weleshmahary3403
      @weleshmahary3403 6 років тому

      Samuel Aw
      You are the most idiot ignoran animal on the planet. Poor minded.

    • @asmeratv3993
      @asmeratv3993 6 років тому

      Samuel Aw you need Esol