Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ተባበሩኝ የሞባይሊ መጃን የምታውቁ ንገሩኝ የስልሳ ብር ሞልቸ አፕሊኬሽኑ እቢ አለኝ
አወ100 አይሰራም ሞልቸ ከሰርኩ😢😢😢
ስሪልን
ወአለይኩምሰላም ወራህማቱለህ ወበራከቱ❤
እናመሰግና በርቺ
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እኔ stc አውርጄ ቁጥር አስገብቼ ኮድ ካስገባሁ በኋላ ደውለው ቁጥር ፃፉ ሲልኝ የቱጋር ነው የሚፅፈው በመደዋወያው ውስጥ በይስ የት ? ጥያቄዬን መልሽልኝ እዳታልፊኝ ስላልገባኝ ነው 😢
እሺ ኔት አልነበረኝም አሺ ሲደውሉ አንስተሽ ሲያወራ 5 ቁጥር ፃፊ ሲልኝ አምሥትን ትነኪያታለሽ ከዛ ሽኩራን ብሎ ይዘጋል ቀላል ነው አብሽሪ
አሁንይሰራል ደ
አሰላም አለይኩም መልካምነት ለራሰ ነዉ አበረታቱኝ ውዶቸ
እህቴ የ100 ውን እቢ አለኝ 53 ጂቢውን ሚሴጁ መጦልኛል ግን 6710 አድርጌ ስልከው ሶሪ ይለኛል
ብሩ ከ100 ቀንሶ እንዳይሆን እይው
@@seadatube6699 አር አልቀነሰም
እንዳትከስሩ የ100አይሰራም
ውሸት ነው አይሰራም 19 ሀገራት ብቻ ነው እሚለው አትክሰሩ😢😢
በትክክል
ወላሂ አይሠራም አሁለት ሞልቸ ብለው ብለው እቢ አለኝ 115 ሪያል ሞልቸ ከሠርኩኝ ከዛ የ35 መጂኘ ብሩ ከጎደለ በኋላ የ120 መጣልኝ ሪሳላ ሲያናድድድ ከሁለቱም ካልሆን ከሰርኩኝ
ወአሐይኩምሰላም ሰአድጠፋሽሳ
ሐገርአይሠራም
በአላህ ስሪልኝ እህቴ
ምንድን
እኪ እህት ለዱባይ አሣይኝ ካለ መጃን
ባለፈዉ የመቶ ይሠራል ብለሽ አይሠራም 😒😒
እኔ አፑ እምቢ ብሎኛል
ለኮተርየለምደ
ታጠቀቁ ለይሰራ ይችለል ቾክለቹ እደትሞሉ እኔ ቡዙ ግዜ ሞልቼ አክስሮኛል አዉን የምጠቀመዉ 120 ሪያል 310 ደቅቀዉን ነዉ አዉን 400 መቶ አድርጎታል
ውዴ እሱ የስንት ብር ነው 310 ደቂቃው አስረጂኝ 120 ሚለው ሲሸጥ 138 እርያል ነው እና እኔ ሞልቼው አንድ ቀን ሰርቶ አልሰራም አለ አሁን ሀገር ቤት ለመደወል በጣም ነው የተቸገርኩት
@@ቀንአለ እና አይሰራም አሁኖ ልሞላዉ ነበር ይሰራል ብለዉኝ😢😢
80ይሠራአገር
የኔ አለው ደቂቃ ግን አይሰራም?
ወላሒበሉ
በሚሴጂ አሣይን እሪሣላም አይሰጠኚ የእኔ
የ120ብሩ እኔሞክሬዉ አይሰራም
ሚሴች በግሊዘኛለማድረግ ነገረኝ ባረበኛሁኖብኝነው❤
900ከታች1390ብለሽ ላኪ
እርግጠኛ መረጃ አንጡ የተምታታ አታምጪ
25 የለምደ ወደኢተዮ
አገዛዙስአደትነው
እኔ አውርጀው 6 10 ሪያል ብቻ ነው ለኢትዮ😢
80ይሠራል
ግን ውነትሽን ነው
ይሰራል ግን ስሞሉ ሳቸኩሉ ሪሳላ ቦታ6700ለ900ልካችሁ ቸክ አድርገት ይሰራል መልካም እድል🎉
አይሰራም
የጃውይስ እህት ካወቅሽ
ዉሸትነዉ ይሔዉ አይሠራም 1000 ደቂቃ ተሸክሜ ቁጭአልኩ😢😢
መጀመሪያ አረጋግጡ እኔ 1000 የኢ/ያ መደወያ ይሠጣል አላልኩም ሣታረጋግጡ ብትሞሉ ጥፋቱ የኔ አይደለም
120ይሰራል
እኔሰርቶልኘል
@@seadatube6699ጉድ የኢትዮ ካልሰጠ ታዲያ ምን የኢትዮ መጃን ተለቀቀ ብለሽ መፖሰት አስፈለገ በሰው አእምሮና ገንዘብ ትጫወታላችሁ አላህ ሂዳውን ይስጣችሁ
መመጀኛውን ንገሪኝ እንዴት አድርገሽ ነው የምሞላው እህቴ እና ደግሞ ስንት ደቂቃ በፈጠረሽ ንገሪኝ ልጄ ናፍቆኛል @@መኪየሀርቡዋ
እኔ 46 እሪያል ተበልቻለሁ ኮመንታተሮች እባካችሁ የምታቁት ካላችሁ ንገሩኝ ዮትበሮች እማይሰራ ነው እሚያሳዩን
ይሰራህ እኔ ሞኩሬዋሎህ 80 ብሩ
፡እሰኪእደትነውአሳይኝ
115 ተለቋን እሚሉት አውነት ነው ወይ እምታቁ ንገሩኝ
ታጠቅ ባለፈ ተለቋል ብሏል እኔ አልመጣልኝም
እዳንከስረ
ይሠራል መጀመሪያ ግን ተረጋግታችሁ አይታችሁ ሙሉ
አይከፊቲም
120 ዉሸት ነው
ሳዉዲ ለመደዉል ሳንቲም ጨረስኩ በዚህ ሲስተም ይቻላል
ከተቻለ አጠቃቀሙን ንገሪኝ
የ10 ብር የለም
አከሰረኝ ማታ ሞልቼ
አይሳራም ወይ በአላህ😢😢😢😢
አትሙሉ ውሸት ነው 19 ሀገራት ብቻ ነው እሚለው አትክሰሩ😢😢😢😢
እሺ ውዴ😘😘😘😘😍
እሰኪካረዱንልላክልሸናሙይናላኪልኝ
😂
Mobiyl 7qenun berasu Eyemegenebg masqomewun yemtwuqu
120 ያው 430 ደቂቃ ይሰራል ወላሂ
አሁን ይሰራል እንዴት ሞልተሽ አሞላሉን ንገሪኝ
@@AlahAkber-p3bይሰራል እያሉ ነዉ 900//7099 መላኪያዉ ብለዉኛል ገና አልሞከረኩትም
አትዋሹ ዉሸት ሐራምነዉ
ወሸታምአትዋሹለፎሎብላችሁ
የስአድ በተስቦች ደምሩኝ እመልሳለሁ

@@seadatube6699ጉድ የኢትዮ ካልሰጠ ታዲያ ምን የኢትዮ መጃን ተለቀቀ ብለሽ መፖሰት አስፈለገ
በሰው አእምሮና ገንዘብ ትጫወታላችሁ አላህ ሂዳውን ይስጣችሁ