STS የኢትዮጵያ መጃን መፍትሄ 900 ደውየ ያገኘሁትን መረጃ እንዳትሸወዱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 254

  • @ዘቢደርዘ
    @ዘቢደርዘ 28 днів тому

    በጣም የተመቸኝ ቢኖር ያተ ትምህርት ነው

  • @MHs-hc9yh
    @MHs-hc9yh 6 місяців тому +2

    ሽኩረንንን የአሁየ ጀዛክላህ ከይር ብዙ ሰው እየጠቀምክ ነው አላህ ዱንያውንም ጀነትንም ያሳምርልክ ውድ ወንድሜ

  • @SgBh-nh6pt
    @SgBh-nh6pt 6 місяців тому +2

    ሽኩራን ጀዛክ አላህ ኸይር የኔ መልካም ወንድም አላህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ያረብ መልካም ሰው

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 6 місяців тому +1

    ወንድሜ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ሁልግዜ በጉጉት ነው ምጠብቅህ ❤️❤️❤️❤️

  • @fadsdd4491
    @fadsdd4491 4 місяці тому +1

    ጀዛከላህኸይረን

  • @agashsys7623
    @agashsys7623 5 місяців тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @AgerdeWendemken
    @AgerdeWendemken 6 місяців тому +2

    በርታልን እሡይለቀቅልን እሡነዉአሪፋ

  • @Ekram475
    @Ekram475 6 місяців тому +3

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاكم الله خير يا اوكي شكرا❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FareehaFareeha-j1p
    @FareehaFareeha-j1p 5 місяців тому

    እናመሰግናለን ወንዲማችን

  • @samriyoutebe
    @samriyoutebe 6 місяців тому

    እናመሠግናለን ወንድማችን በርታ

  • @Aisha-iw6ug
    @Aisha-iw6ug 4 місяці тому

    ሸኪረን

  • @MrMayman1414
    @MrMayman1414 5 місяців тому

    በርታበትወዲሜ

  • @mamanew7281
    @mamanew7281 6 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም ምጣህ ስለምታጋራን ጠቃሚ መረጃእናመሰግናረን በርታ ሰላም ፍቅር አንድነት ለናት ሀገራችን ይሁን

  • @تقبللبللبتو
    @تقبللبللبتو 6 місяців тому

    ማሻአላህ ጥንክር ውንድም

  • @RabiMedia-l3s
    @RabiMedia-l3s 6 місяців тому

    እናመስግናለን አልይ በርታልንን

  • @trya875jamel
    @trya875jamel 6 місяців тому +1

    አሠላሙአለይኩም አሊ ሠላምነህ በርታ ጥሩ ቆይታ ነው🎉🎉🎉

  • @DddXxxf-wu1fz
    @DddXxxf-wu1fz 6 місяців тому

    እናመስግናለን

  • @ggfcff6131
    @ggfcff6131 6 місяців тому

    እኮንሠላም መጣህ እናመሰግናለንወድማችን

  • @richseni123
    @richseni123 6 місяців тому

    ሠላም ሠላም አሊያችን እንኳን ሠላም መጣህ ወንድማችን በርታልን

  • @ጀሚላኩታበርJemilaKutaber
    @ጀሚላኩታበርJemilaKutaber 6 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አለን የኮቻ እንኳን ሰላል ሠጣህ በርታ ወድም ጥሩ ቆይታነበር መሸአላ🎉

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube 6 місяців тому

    ወአለየኩመሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አህለን ኮቻ እናመሰግናለን👍👍👍

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel 6 місяців тому

    ሰላም ሰላም አሊ እናመሰግናለን🎉🎉

  • @AgerdeWendemken
    @AgerdeWendemken 6 місяців тому

    ትክክለኛዉን ይዘሕና

  • @Bezaቤዚ
    @Bezaቤዚ 6 місяців тому +2

    አረንኳን ሰላም መጣህ ወድም
    የአተን መርጃ አንጠብቃለን ሊዉ ኪሰራ ነወ❤

  • @ጀሚላዩቱብ-ፈ5ቈ
    @ጀሚላዩቱብ-ፈ5ቈ 6 місяців тому

    ወአለየኩም ሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን ወንድሜ ማሸአሏህ ተማኝ መረጃነው

  • @11lenatuaweloyewa
    @11lenatuaweloyewa 6 місяців тому

    ዋለይኩም እስላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ አለን ወሳህለን ወመረሀበ ፊክ እንኳን ደህና መጣህ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል በርታ እናመሰግናለን ስለ መረጃው 😅😅 አሳቀኝ እኔንም እውነትም ኡኡኡ😅😅😅ያላለቀሰ የለም

  • @Ahahma-h5j
    @Ahahma-h5j 5 місяців тому

    ወአለይኩም ሰላም አሚን ለሁላችንም

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam 6 місяців тому +2

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ አላህ ይድረስልን ፍቅርም ያብዛልን ያረቢ ዱአ አድርጉ ለአገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን ያረብ ይከብዳል የምንሰማው የምናይው ሁላ አላህ ኢትጽያ እግራችንን ሰላም እጣችብን ውይይቱ በዛብን የታስሩትን ያስፈታልን ያሉትንም በስላም ያቆይልን ያረብ ይከብዳል የ

  • @dnv6347
    @dnv6347 6 місяців тому

    በጣም ነዉ ወንድሜ እማመሰግነዉፈጣሪይጠብቅህ❤ ደቂቃዉንለማወቅስ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  6 місяців тому

      *888*5# ደቂቃውን ለማወቅ

    • @dnv6347
      @dnv6347 6 місяців тому

      @@አልይኮቻALY-kombolcha 🙏🙏🙏ፈጣሪ ይጠብቅህ ቃላትያጥረኛን

  • @SamirwytABogale-r9x
    @SamirwytABogale-r9x Місяць тому

    ደቂቃዉንገዝቼለዉ ወደኤትጲይእደትነዉእምደወለዉ ገናአድስነኝ በአላህ

  • @HfHg-p7e
    @HfHg-p7e 2 місяці тому

    አይወራም ጉድ ሆኩኝ ልጆቸን አዎራለሁ ብየ 😅😅

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel 6 місяців тому

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ አላህ ያግዝህ ጀዛኪላህኸይርን እዳተውያብዛልንቅን መሆን ለራስነው🎉

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE 6 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አላህ ይጨምርልህ አሊ

  • @Makiya-qr5vx
    @Makiya-qr5vx 5 місяців тому +1

    ዱባይማ ፋይፍ ካርድ እዴፈለግን ነበር ወይሳኡዱ ጀዛኪላህ እኔ ልሞላ ነበር

  • @MarryMarry-fo8pl
    @MarryMarry-fo8pl 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @JxKdjdh
    @JxKdjdh Місяць тому

    እውነትነው እኔከሰራለው አሰራም እቴረትብቻነውየሰጠኝ

  • @RukiyaSayid
    @RukiyaSayid 4 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ የሚል አያመጣም የኔ እንዴት ላርግ

  • @TgisitMengeshaM
    @TgisitMengeshaM 6 місяців тому

    እኔም,300,ደቂቃ.ተበለዉ😂😂😂ተመስገን.ያመሠገነ.ይጨመረዋል.ያማረረ.ይቀነስበታል.ይላሉአባቶች😊.ለማንኝዉም.እናመሠግናለን.ወድሜ!!

  • @االل-ه6و
    @االل-ه6و 5 місяців тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህምቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነዉ ወድሜ ይአንድ ቀን እና. ይሰባት ቀን ይመጠል እዴት ነዉ 900 ለስንት ነዉ እምልከዉ ነገረኝ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  5 місяців тому +1

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ያ10 ራያል 25 ደቂቃው 88720 ወደ 900 መቶ ያንድ ቀኑ 88719 ወደ 900 መቶ 6 ርያል 14 ደቂቃ

  • @Zealand655
    @Zealand655 6 місяців тому

    ወሊኩምሠላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ እዴትናቹው የአሊ በተሰቧች አላቹህ

  • @Fatumawlloyewa2
    @Fatumawlloyewa2 6 місяців тому +7

    አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህት ወንድሞች ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን ክክክክ በሳቅ እርይበል ሲል እኔሥ ጨርሸዋለሁ ልሞላ ስል ነው ቴክቶክ ከሰርኩ ሲሉ የሰማሁት ስለአሳየሄን እናመሠግናለን አሊየ ወንድም👍👍👍

  • @uguc7808
    @uguc7808 5 місяців тому +1

    አኔ ሞክሬው ሰርቷል ማርያምን በ120 br 900 dekika 🇪🇹 medewel ychalal

  • @FatumaNurhusen-e6m
    @FatumaNurhusen-e6m 5 місяців тому

    Aselamualykum ehet wendmoche koy sawa sim hono ymilyay ale endaa lne yhe mercha aymetalgnm sawa flex 200 nw ymilw 120 aymetalgnm

  • @ggvj1398
    @ggvj1398 4 місяці тому +1

    ወድም ለዳታ እሚሆን ሥራልን ለወር የሚቆይ

  • @AgerdeWendemken
    @AgerdeWendemken 6 місяців тому

    በተሥፋ እጠብቃለን

  • @AnshaEbre
    @AnshaEbre 6 місяців тому +1

    ሴምአድስነበርእቢአለኝሁሉምምንላድርግውዶቸ

  • @YasenFano
    @YasenFano 2 місяці тому

    እስኪ ንገረኝ የ160 እንደት ልመጅነው ለኢትዮጺያ በአላህ

  • @MdAlle-kz7vj
    @MdAlle-kz7vj 6 місяців тому +1

    ሰላም ወንድሜ ቆንቆ በአረበኛየሆነብንን መቀየር የምንችልበት መንገድ ንገረን 10:02 10:02

  • @user-en4zd4jr7y
    @user-en4zd4jr7y 6 місяців тому +1

    ወንድሜ. በክሬዲት ካርድ የተሸወድን. እንዴት. እናስወግደው. መፍቴ. እንዳለው,,

  • @almaz130
    @almaz130 6 місяців тому +1

    ለምን እንደዘጉት ምክኒያቱን ንገረን? ይከፍቱታል ወይስ ቁርጣችንን እድናውቅ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  6 місяців тому +2

      ጠይቄቸው ነበር ግን ጠብቅ እንየው ብለው የለም ነው እሚሉት መፍትሄ የላቸውም እነሱም ያለውን ነው እሜናገሩት ማናጀሩ ቢገኝ ነበር

  • @TtYy-mf2ot
    @TtYy-mf2ot 2 місяці тому

    እባክህ መልስልኝ አዉርቸ የቀረኝን ደቂቃ ለማወቅ እደት እችላለሁ ሌሎቻችሁም የምታዉቁ ካላችሁ መልሱልኝ በናታችሁ🙏

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  2 місяці тому

      ሰርቻለሁ ከታች እይው የቀረንን ደቂቃ እንደት እንወቅ እሚል ነው ርእሱ

  • @ShniaShnia-f6b
    @ShniaShnia-f6b 4 місяці тому

    አረለጆረዳንአሳዩን😢😢

  • @MorcelMorcel-b7r
    @MorcelMorcel-b7r 2 місяці тому

    ኤረ እባኳቹህ ተባበሩኝ የ 80. መጃን እያለኝ አልሰራ አለኝ ኤኪስ ፓየርድ አርጋል እያለኝ በፈጠራቹህ መላ በሉኝ😢

  • @እሙረምላ-ቀ8ዀ
    @እሙረምላ-ቀ8ዀ 4 місяці тому +1

    ወንድም እስኪ መልስልኝ ከቻልክ የ 120 ውን ሞልቸ ነበር ሁለት ቀን እዳወራሁበት 700 ደቁቃ እያለው ብር የለሽም አለኝ ደቂቃው አለ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  4 місяці тому +1

      ማሻአላህ እድለኛ ነሽ ትንሽ ከሰራ ምንም አልሰራላቸው አሉ እኔ ተናግሬለሁ አትሙሉ አትክሰሩ ባለፈውም ተናግሬለሁ

    • @እሙረምላ-ቀ8ዀ
      @እሙረምላ-ቀ8ዀ 4 місяці тому +1

      ሹክረን ወንድም አንተማ ብለህ ነበር አልሰማ ብለን ነው እንጅ

  • @Mistr-fd3ro
    @Mistr-fd3ro 5 місяців тому

    የሰዋ

  • @mazy-meida
    @mazy-meida 6 місяців тому

    ጉድ ሰሩንኮ 😅እኔግን በላመቶውን አንዴ ብቻ።ነው የተጠቀምኩት ብዙም አልጠቃም ትንንሹን ነው ምሞለው እናም እናመሰግነላን ስለገራሀን ጠንክር

  • @MdAlle-kz7vj
    @MdAlle-kz7vj 6 місяців тому

    ሰላም ወንድሜ ሰላምህ በዝት ይበልልኝ ስልኬ ላይ በመሀል በመሀል ማስታወቄያ እየገባ በጠም አያሰቸገረኝ ነዉ መፈትሄ ከለህ

  • @sarayemom6082
    @sarayemom6082 5 місяців тому +1

    ሰላም ወድሜ እኔ 120 አልመጣልኝም ግን የ80 እሪያል መቶልኛል ብመጅነው ይሰራል ካውቅህ መልስልኝ በናትህ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  5 місяців тому +1

      ተመጣልሽ ይሰራል የመቶ ሀያው አልሰራ ብሏል ሁሉም ላይ ለተወሰኑ ሰውች ሰርቷል

  • @እመቤቴማርያምሆይበክርስት

    ኢትዮጵያ ኡልተጻፈችን እዛ አይሰራም

  • @የብልጫTubeየበድዉልዲሚከት

    አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን ማአሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይተህ ነበር ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @JamalSaid-y2f
    @JamalSaid-y2f 6 місяців тому

    ወአለይኩምሰላም

  • @nuramedia2659
    @nuramedia2659 6 місяців тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @HaytYouTube
    @HaytYouTube 6 місяців тому

    የኢንተርኔትብቻከለ ተባበሩኝ

  • @ggvvccx5235
    @ggvvccx5235 6 місяців тому

    ሰለመለይኩም 65 15ጂቢ የሚሰጠዉ በሚሲጅገር 900 ከሉኩበወለ ሲትቁጡር ለዝገ ከቸልከ መልስልኝ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  6 місяців тому

      የስልሳ አምስቱ የመቶው ለግዜው አቁሞል አትሙይ ያለው ሰላሳ አምስት እና ያስር የስድስት ነው የመቶ ሀው እየሰራ ነው እያሉ ነው እርግጠኛ ልሁን እና እሰራለሁ

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz 6 місяців тому

      አሁን ንገረኝ የ 10ሪያሉን

  • @meshAli-h4p
    @meshAli-h4p 5 місяців тому

    እኔጓን፣ኢ/ት፣ዴወለአልዴወለ፣እዴታየነዉ፣መሙላቴ፣የኔሰዉች፣በሰለጠነበትዘመን፣ዋይፋይየላቼውም፣በወርበወቅ፣መበዝበዜነዉየኔእኳን

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  5 місяців тому

      ብር ያዢ መደወል አታብዢ ችግር ነው እሜወሩሽ ያስሩ ብር በቂ ነው ሀያ አምስት ደቂቃው

    • @meshAli-h4p
      @meshAli-h4p 5 місяців тому

      @@አልይኮቻALY-kombolcha አመሰግናለሁ፣ወድሜ፣ያዉእዚሁ፣ለቁርአን፣መቂሪያ፣እጅ፣አልሞላምነበር፣ግን፣65,ለወርበዴብአያስጠቅምም፣እዴ፣ሞክሬዉ፣አላቅም፣እናነዉ

  • @حسنا-ص1س
    @حسنا-ص1س 6 місяців тому

    ወድም ላገር ቤት ብለን ስንሞላው የነበር ባሁኑ ግዜ ለሳኡዲ ዳታው ይሰራን ማለት ነው ምክንቱም ደቂቃው ከ 850 ወደ 1000 ብሎ ሰለመጣ ነው እየሞላን ሸበካውን መጠቀም እንችላለን ማለት ነው

    • @امينهامام-د8ل
      @امينهامام-د8ل 6 місяців тому +1

      @@حسنا-ص1س አወ ሸበካዉ ይሰራል ደቂቃዉም ለኛ ሀገረጂ ሳኡድ ዱባይ ሌላም ሀገረ ይሰራል

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  6 місяців тому +1

      ኧረ የተርኔቱን ተጠቀሙ የመቶው ሞልተሽ ከሆነ ከኢትዮጲያ ውጭ ደቂቃውም ይሰራል ኒቱም ይሰራል

  • @ትግስት-ነ7ሐ
    @ትግስት-ነ7ሐ 6 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @MdAmollo-dt9hz
    @MdAmollo-dt9hz 3 місяці тому

    እኔ አድስ ገዝቸዉ ለኢ/ያ አልሠጠኝ አለ መላ ካለዉ እስኪ ተባበረኝ😢😢

  • @ሻማትዩብ
    @ሻማትዩብ 5 місяців тому +1

    ይሰራል ኢንተርናሽናል እሚለውን እይ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  5 місяців тому

      ለሁሉም አይሰራም ሞክረነዋል አለመሙላቱ የተሻለነው ያስሯን ተጠቀሙ

  • @rahmaomar1567
    @rahmaomar1567 6 місяців тому

    👍👍👍

  • @ZleikAhemd-n4h
    @ZleikAhemd-n4h 4 місяці тому

    የኔእደዝህአማጣምንገሮኝበአላህምንላድርገው

  • @YasenFano
    @YasenFano 2 місяці тому

    አልዩ ቶለንገረኝ

  • @GenetA1227
    @GenetA1227 6 місяців тому +1

    የእኔ ግን ቀጥታ መስመር *888#ብየ ስልክ አረብኛ ነው የሚያመጣው መፍትሔውን ንገረኝ 😢😢

  • @እሙሀሙዲሁለገብYouTube
    @እሙሀሙዲሁለገብYouTube 6 місяців тому

    ወኔ ዘንድር

  • @Mistr-fd3ro
    @Mistr-fd3ro 5 місяців тому

    ከ100በላይመመጀንይቻላል

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat 6 місяців тому

    ናፍቆታችንን ደህና እያስታገስን ነበር ጉድ ሆን

  • @HayatAhmed-iv3ru
    @HayatAhmed-iv3ru 6 місяців тому

    120 የሚመጣው ሀለት አይነት ነው3ሺ ደቂቃየሚሰጥአለ ያማለት ለሳውድብቻ ተሸወድኩ እኔሞልቸ 1202ኛው 9መቶ ደቂቃውይሰራልብለዋል የሞላውአለ ተጠንቀቁ2አይነትነው

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  6 місяців тому

      እርግጠኛ ነሽ የዘጠኙ ይሰራል አሉ አይሰራም እኔ እማቀው ሁለቱም እንደማይሰራ ነው

    • @HayatAhmed-iv3ru
      @HayatAhmed-iv3ru 6 місяців тому

      እንዳትሞይ አሁን ትራንስፈር አድርጌ ጠይቄነበር ደግሜ ልሞላ አይሰራም ኢትዮ የለም አገኘሁ እርግጠኛነኝ አይሰራም ግን ከወሬምአልፎ አንድትልጅ ሰራልኝ ብለኝነበር ውሸት ነው

  • @Ahahma-h5j
    @Ahahma-h5j 5 місяців тому

    አሁላይ የለም ወይ ወድሜ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 5 місяців тому +1

    ወንድሜ እኔ በፊት እሞላ ነበር አሁን እቢ አለኝ አልመጣ ብሎ ባለ 10 25 35 የለም😢😢

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  5 місяців тому +1

      በሜሴጁ ይመጣል መክሪው ወይም STS አውርደሽ የ9 የ35 አለ ስርቻለሁ

  • @ይዘሺወለየዋይቱብ
    @ይዘሺወለየዋይቱብ 6 місяців тому

    👍👍👍👍✅️🥰

  • @አደበኛዋነኝየአላህባሪያ

    😂😂😂😂😂😂ሳላስበው የሳኩበት ቪደዎ ኡርርርርርርይ አይሳኡድ እዳጉድ እኮነው ደግነቱ ወድሜጋ ሳዎራ አድሬነው ጧት የተዘጋው ደቂቃዬን ጨረሼ😅😅😅😅ኡረረረረይ ከማለት ተርፊያለሁ

  • @HfHg-p7e
    @HfHg-p7e 3 місяці тому

    ወላሂ ህናት 140 ከሰርኩ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  3 місяці тому

      ለምን ትሞላላችሁ ቸክ አርጋችሁ ነው መሙላት የመቸ ነው ይሰራል አይሰራም ብላችሁ መጠየቅ አሁን እሚሰራው 35 የ10 የ9 የ6 ነው እሱንም ሰርቻለሁ በቅርብ

  • @HiwiTigraweyti
    @HiwiTigraweyti 6 місяців тому

    የ ሊባራ እምታውቀው ካለ ንገረኝ ወንድሜ

  • @Mistr-fd3ro
    @Mistr-fd3ro 5 місяців тому

    የስትነወመጂኑያለዉ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  5 місяців тому

      ቪዲዮውን ብታይው ሁሉንም ታገኝዋለሽ የስንት የስንት እንዳለ

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 6 місяців тому

    ወድሜ 750 ደቂቃ በ50 ብር የሚል አገኝሁ ይሰራ ይሆን ለኢትጲያ እስቲ መልስልኝ😢

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  6 місяців тому

      ኧረ እንዳሞይ እንደት አገኘሽ ኢትዮጲያ የሚል ከለለው እንዳከስሪ ለሳውድ ብቻ ይሆናል

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 5 місяців тому

    የለችም ኢቶጲ እኔ ሞክሬለሑ

  • @ዜድነኝስደትመምህሬ
    @ዜድነኝስደትመምህሬ 5 місяців тому +1

    የ35 ለኢቶ ይሰራል እንዴ ወንድም

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  5 місяців тому +1

      አወ በትክል ይሰራል እንደኔ ተመጣልሽ

    • @ዜድነኝስደትመምህሬ
      @ዜድነኝስደትመምህሬ 5 місяців тому +1

      @@አልይኮቻALY-kombolcha ጀዛከላሁ ኸይር በደዉል አልመጣም 900 ለ8200 ልኬ ሁለት ምርጫ ሰጠኝ Ethiopia የ9 ብር እና የ35 ግን ሸሪሀዉ አድስ ነዉ 8 ቀን ሆነዉ

  • @shshsjajjja471
    @shshsjajjja471 5 місяців тому

    2ቁጥር ያለው 115 የኢቲዮ አደለምደ?

  • @KedijSeid-xq4by
    @KedijSeid-xq4by 6 місяців тому

    የመቸነው እባክህ

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  6 місяців тому +1

      አሁን ይሰራል ባሳየሁት መሰረት ተጠቀሙ 850 ለግዜው ቁሞል ሲለቀቅ እናሳውቃችኋለን

  • @AjfidAudiv
    @AjfidAudiv 6 місяців тому

    አወ አልዩ ስማ እትዩጲያ እዝርዝሩ ላይ አተካተተችም አንስተዋታል አገራችንዋጋ አጥታለች ማለትነው እስከዛሬ ከሌሎች ሀገርሮች ጋር ተርታ ትቀመጥ ነበር አሁን አንስተዋታል

    • @አልይኮቻALY-kombolcha
      @አልይኮቻALY-kombolcha  6 місяців тому

      እነሱ የፈለጉትን ነው ሁሉም አገራት የለም እኮ የኛ ብቻ አይደለም ሀያ ሀገራት ነው ግን ይመለሳል እንሻአላህ

  • @AgerdeWendemken
    @AgerdeWendemken 6 місяців тому

    የመቶዉን መጃንበርታልን

  • @nory22-54
    @nory22-54 4 місяці тому

    እኔ ሞልቸው ትንሺ ሰርቶ እቤ አለ😢😢😢

  • @KedijSeid-xq4by
    @KedijSeid-xq4by 6 місяців тому

    😅😅የሪታው ነገር

  • @medinegni7792
    @medinegni7792 6 місяців тому +1

    በመደወያም አይሰራም ከዛሬ ጀምሮ አይ መፍትሄ ካላችሁ

  • @ላቅች
    @ላቅች 5 місяців тому

    120ሀያዉየሰራል

  • @SadiaMersha
    @SadiaMersha 6 місяців тому

    እስኪ ለዱባይም ንገረን
    ???????

  • @AsAa-z2g
    @AsAa-z2g 4 місяці тому

    ለኔ ሰዋ ሴም አለኝ በቃ ጢታ ቦታ አይሰጣኝም እን ዴት ለድርግ

  • @temrietemrie
    @temrietemrie 6 місяців тому

    መገን አዲዴቂቃ እካሳላወራ በት ወዳዉ እዴሞለሁ ተዘጋ አይይይይዬ

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 6 місяців тому

    እኔ ራሱ አናዶኛል😢

  • @LubabaTeka
    @LubabaTeka 6 місяців тому

    ኧረ ይሰራል ጓደኛዬ ሞልታለች😢