የሞት አፋፍ ላይ ሆኜ ሚስጥሩን እነግርሻለሁ።ከአባቷ ጋር ተገናኝታ እውነታውን ስትሰማ አለቀሰች።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 4,5 тис.

  • @Tube-tv8ud
    @Tube-tv8ud Місяць тому +464

    ምንም ቢሆን ምንም መቀጣት አለባት የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ

    • @gug6213
      @gug6213 Місяць тому +3

      ልጂቱ ሴራ እያሰበች ይሆናል። ልሰብበት ያለችው ሌላ ሰው ሳይጎዳ ነገሩን አሳጥሩት ተከታተሎት

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث Місяць тому +2

      እው

    • @asegedechkidane6944
      @asegedechkidane6944 Місяць тому +2

      Awo tketea lieba

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael Місяць тому +720

    ሄለን ትታሠር የምትሉ በሰብስክራይብ አሣዩኝ

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 Місяць тому +9

      ለምንድ ነው የዚን ያእል የምትለመነው ወንጀለኛናት ለእግ ትቅረብ የምትሉ

    • @julientech1280
      @julientech1280 Місяць тому +3

      ትታሠር

    • @sabatekle3718
      @sabatekle3718 Місяць тому

      K​@@julientech1280

    • @KnzeAdam
      @KnzeAdam Місяць тому

    • @GirmayGirmanesh
      @GirmayGirmanesh Місяць тому +1

      ትሰቀል

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን Місяць тому +329

    ይቺ መሰሪ የሆነች ሴት በእውነት የእጆን ታግኝ

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew Місяць тому +5

    ይህች በጣም አረመኔ ሠይጣን ነች የሰው ህይወት ሳታጠፋ ባሥቸዃይ ወደ እሥር ቤትተ ትግባ ጀግናው እራስህን ጠብቅ በርታ።

  • @by8344
    @by8344 Місяць тому +182

    ሄለን በጣም አደገኛ ናት። ወደ ፍርድ ማቅረብ ነው። ትታሰር ያን ጊዜ ይገባታል።

  • @woyneshetabate2843
    @woyneshetabate2843 Місяць тому +164

    ይቺ መሰሪ የሆነች ሴትዮ በእውነት የእጆን ታግኝ የምትሉት 👍👍👍👍👍

  • @mihretudengersa1894
    @mihretudengersa1894 Місяць тому +179

    እባክህ አውቃ ነው ሌላ ሴራ ልትጠነስስ ነው እርግጠኛ ነኝ ልጅቷ በጣም አደገኛ ነች።

  • @TeferiYhdego
    @TeferiYhdego Місяць тому +14

    አባትየው ለልጃቸው ሄለን ብቻ ሳይሆን በቀጥታ እኔን አስተምሮኛል ብዙም ሰው ይማርበታል

  • @JanKhan-c2p
    @JanKhan-c2p Місяць тому +399

    ለህግ መቅረብ አለባት የምትሉ ላይክ❤❤

  • @abdubaley6721
    @abdubaley6721 Місяць тому +241

    ልጅቱ ወዴ እስር መግባት አለባት የሰው ህይወት ሳታስጠፋ

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Місяць тому +452

    ይቺን ሰይጣን ወደ እስር ቤት መክተት ነው አረመኔ አንተ ጀግና ግን ራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @gerielaasmerom7798
      @gerielaasmerom7798 Місяць тому +1

      YESS

    • @wudiemekuria5386
      @wudiemekuria5386 Місяць тому +2

      በትክክል

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 Місяць тому +2

      ትክክል አቤልን ከእነቤተሰቦቹ ገላዋለች ይች ክፋ የእጇን ታግኝ

    • @Emutube-zb2bc
      @Emutube-zb2bc Місяць тому

      አባትየው ደሞ የባለቤትሽ ሲሉ አናደዱኝ እዳጋቡ

    • @SamsungA-s9b
      @SamsungA-s9b Місяць тому

      እኔም 🥺

  • @user-py9jk2oc8z
    @user-py9jk2oc8z Місяць тому +55

    ይች ሴት እስርቤ ትግባ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @ועח
    @ועח Місяць тому +274

    ሄለን የመጨረሻ አረሜኔ ናት አትመናት ላስብበት ያለችው ሌላ ተንኮል አስባ ነው ወንድሜ በቅርብ ርቀት ተከታተላት 🙏🇪🇷

    • @HiwetGrma-k5n
      @HiwetGrma-k5n Місяць тому

      ❤❤❤

    • @ZiyadaUmuAbdullah
      @ZiyadaUmuAbdullah Місяць тому

      Adgya nat tabkwat lala nager satzeb

    • @medrekyata9683
      @medrekyata9683 Місяць тому

      ትክክል ኡሱዋ ተንኮል ነዉ ስራዋ

    • @VhChc
      @VhChc Місяць тому

      አዎ እሰከዛሬም ለያንዳንዱ የተንኮል ተግባሯ ዘና ብላ ነው መካዷን አንረሳውም የእኛ የቤተሰቦችህን ጭንቅላት በጠበጠች የሁሉም የሴራ የተንኮል ሴራዋ ለነአቤል ቤተሰብ ከሰዎች እምነት እንዲያጡ አድረጋለች የሷ ጭካኔ የዳይኖስ ነው

    • @VhChc
      @VhChc Місяць тому

      እባክህ ይሄን የጠዬቀችህን ጊዜ ለአንተም ለአቤል ቤተሰቦችም ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ አላህ የሀቅ ባለቤት አቅምና እውቀት ይስጣችሁ ከዚች ከንደዚች አይነት አረመኔዎች አላህ ይጠብቀን

  • @BetelhemAgidew
    @BetelhemAgidew Місяць тому +170

    ተው እንጂ የንስር አይን ጀግናችን ሄለን በሕግ ትጠየቅ ምን እያልክ ነው አበልና የአበል ቤተብስ አያሳስብህም እሷን እንድ ስትለምናት ጀግናችን እባክህ በሕግ ትጠየቅ እቺ ክፉ ናት

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Місяць тому +1

      Etanwas leje menm bematawekew atasazenshem erhe tewu gen ETHIOPIA WEYAN ENDEZHI AYDELENEM YEHONE CHEGER ALE YALTEFETA ESUN LEBONACHEW YAWEKEWZL EWENETU ENSU GAR NEW YALEW

    • @simretmg9263
      @simretmg9263 Місяць тому +1

      የሜገርም ነው ያስፈረመችው ባሌ ነው ብላ መሆን አለበት ከዛ ገላው የባሌ ንብረት ይገባኛል ለማለት ነው የሜሆነው 😊😊😊

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Місяць тому

      ​@@tonyhobeika4835ለህፃኗ ማሰብ ያለባት እሷናትኮ ልጅስላላት ህግ አይጠይቃት??

  • @atnafubinyam9858
    @atnafubinyam9858 Місяць тому +196

    አውቃ ነው አትመለስም ትታሰር አንተንም ታስገድልሀለች አንተን ግን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Місяць тому

      እኔ ምፈራወ እባቶነ እነዳተሰገድለ ነወ

  • @SadiyaNuru-c9e
    @SadiyaNuru-c9e Місяць тому +2

    አባት አባት ነው አባቶች ዘላለም ይኑሩ የምትሉ ልያቹህ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Місяць тому +250

    እኔ በጣም እያበሳጨችኝ ነው የእጇን ማግኘት አለባት ጀግናው ወንድሜ እራስህን ጠብቅ እቺ መሰሪ ለልጇ አባትም አራራች እድሜ ላንተ እንጂ አቤልንም ታጠፋው ነበር ያቀደችው😢😢😢😢

    • @ad1187
      @ad1187 Місяць тому +2

      ትክክል ትንሽ እንኳን ጸጸት የሚባል የላትም
      ቶሎ መያዝ አለባት ምክንያቱም እንኳን ለባዳ ለአባቷም አትመለስም አሁን።

    • @zainab8134
      @zainab8134 Місяць тому +2

      በትክክል ከመሰሪም መሰሪ ነት ያአላህ

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Місяць тому

      አውቃነው እምታስመስለው እባብ የመስክ እባብ

  • @almazadmike7734
    @almazadmike7734 Місяць тому +148

    ሔለን አቤልን ብታሰገድለው ግን በተሰቦችህ እናዝናለን።ንፁሕ የሆነው ልጅ አደራ እንዳይቀጠፍ

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 Місяць тому +7

      እኔም ፈርቻለሁ በዚህ ልክ መለመንዋን አልገባኝም ማን ስለሆነች ነው

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Місяць тому

      አረ በጣም ተለማመጣት ህፃን ስላላት ህግ እየተላለፈች ትኑር?????

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Місяць тому

      ​@@goodwork8046በጣም እንጂ

  • @nanemengistu5439
    @nanemengistu5439 Місяць тому +92

    በፍፁም መቀጣት አለባት በጣም ትለምኖትአላችሁ ወንጀለኛ መቀጣት አለባት

    • @ኡምአብዳላ
      @ኡምአብዳላ Місяць тому

      ትክክል
      ወንጀለኛናት
      ይችሴትዮወንጀለኛም
      አይገልጣትም
      በጣምከባድሰውናት
      የሰውአውሬናት

    • @FantaBerihun
      @FantaBerihun Місяць тому

      ትክክል

  • @techaneshetu8819
    @techaneshetu8819 Місяць тому +19

    አባቷ የሷንማንነትአያውቁም እሷ ለማንምየማትመለስ ለአባቷክብርየሌላትነች የአባቷእምባ የአቤል ለቅሶ ያቃጥላታል ልጅቷደረቅ ርህራሄየላትም

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer Місяць тому +123

    ፈጣሪ ከአቤላ ቤተሰብ ጋ ይሁን 😢😢😢

  • @zabibe1692
    @zabibe1692 Місяць тому +677

    አረ ቶሎበላህ ልጅቱዋን ወዴእሰርቤት ተግበልን ምትሉ👍

    • @barkot-hm3fm
      @barkot-hm3fm Місяць тому

      ድራማ ነው

    • @እሙሙባረክየድሬዋ
      @እሙሙባረክየድሬዋ Місяць тому +1

      ደምሪኝ

    • @breehanyrobi8537
      @breehanyrobi8537 Місяць тому +1

      ጌታ ሆይ የምን ድራማ ነው

    • @DfAl-u4r
      @DfAl-u4r Місяць тому +5

      ጀግና ወድሜ እሪስህን ጠብቅ እችት ሴጣን እሲር ቤት ገብታ ማያት አማረኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 Місяць тому

      @@LeyoLeyo-i6nኤረ የነ ሄርሜላ አክስት ልጅ አልነበራትም ትልቅ ሴት እኮ ናት።

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Місяць тому +1320

    ሄለን የምትባል ሳጥናል ለህግ መቅርብ አለባት ዋጋውን ማግኘት አለባት የምትሉ ላይክ

    • @NajateNajate-112
      @NajateNajate-112 Місяць тому +5

      ግደታ ነው።

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l Місяць тому +17

      ለምን እንደሚለማመጧት ግራ ገባኝ እኮ ከሳሽ ጠፋ😢😢

    • @YohanaHagos-w5c
      @YohanaHagos-w5c Місяць тому +7

      @@Alam-k6l i do not know why he is thinking about her a lot . she is criminal

    • @angesettekle5003
      @angesettekle5003 Місяць тому +3

      ​@@YohanaHagos-w5cI'm thinking the same way. Ye Abel enat enba ke hulachinim aymro liweta aychilim

    • @myhomeethio
      @myhomeethio Місяць тому +2

      አዎ መቅረብ አለባት የጇን ይሰጣት።

  • @eyerusayalew3358
    @eyerusayalew3358 Місяць тому +8

    እንደ ተከታታይ ድራማ እየተከታተልኩት ነው በእውነት በጣም ልበ ደንዳና ናት ልቦናዋን እግዚአብሔር ይመልስላት

  • @Smrwiht111
    @Smrwiht111 Місяць тому +84

    ይች ምክር አይመልሳትም ቅጣቷን ትቀበል ምንም የፀፀት ልብ የላትም ለልጇ አባት ያልሆተች ለማንም አትራራ ጀግናችን እራስህን ጠብቅ

  • @HUAWEIHUAWEI-vb9wt
    @HUAWEIHUAWEI-vb9wt Місяць тому +735

    ተይዛ ማየት የናፈቀው ይችን ዳቢሎስ😢😢😢

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 Місяць тому +85

    የንስር አይን አባት የመጨረሻውን መስክረዋል ! አንተም እንደ ቅን ልብ ትክክል ነህ። ነገር ግን ይህች ልጅ የፈፀመችው ወንጀል ከንብረትም በላይ ብዙ ብዙ አሰቃቂ ወንጀል ፈፅማለች ። ይህችን ሴት በፍትህ ፊት ካልቀረበች እኛ ተከታዮችህ እናዝንብሀለን። ❤❤❤❤❤

    • @gebresilassiedestaferede6089
      @gebresilassiedestaferede6089 Місяць тому +3

      በትክክል

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Місяць тому

      Abel new mkses yaLbet. Abel kaLkssat endet biLo Y Neser Ayne yemksat

    • @zainab8134
      @zainab8134 Місяць тому +3

      ሀቅ ነው በትክክል መሆንም አለበት🎉🎉🎉

    • @fekadetessera3412
      @fekadetessera3412 Місяць тому +5

      @@arielasgedom3242 ወንድሜ ተጎጅው አቤል ስለሆነ ብቻ አይደለም ። ይህ በሰበአዊነት ላይ የተፈፀመ በርካታ ወንጀል ነው ። የሀብት ጉዳይ አይደለም ።

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Місяць тому +4

      😔😒በ ትክክል ለ አቤል እናት እንባ ይፍረደው እሱ ከተዋት

  • @diresamera6818
    @diresamera6818 Місяць тому +10

    ጀግናው በብዙ ተባረክ! ይህቺ ሴት ከክፋት የምትመለስ አይመስለኝም ለሌላ ወንጀል ጊዜ እየፈለገች እንዳይሆን፣ ብቻ ግን አቤልን እንዳታስገድለው። ለሁሉም ግን ትክክለኛና ተመጣጣኝ የሆነ ቅጣት ይገባታል።

  • @tesfudemoz2738
    @tesfudemoz2738 Місяць тому +499

    ምንም ሆነ ምንም ይህች ልጅ መቀጣት አለባት የምትሉ

    • @absqv2713
      @absqv2713 Місяць тому +6

      የግድ በህግ የስራዋን ማግኘቷ ለሌሎች እንደሷ በሰው ገንዘብ የሰው ሂይወት ላይ ለመጫዎት እያቀዱ ያሉ አረመኔዎች ይማሩበት አንተ ጀግና ወንድማችን አንተን ወይም አቤልን ምን እስክታደረጋችሁ እጠበቅህ ነው የሷ ልጅ ህፃን ነው ማንም ቤተሰብ ሊያሳድገው ይችላል የእውነት እንደዚህ አይነት ጭካኔ ያልተቀጣ ማን ሊቀጣ ነው በህግ ዋጋዋን ታገኝ

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث Місяць тому +1

      አው ትቀጣ

    • @daud4299
      @daud4299 Місяць тому

      ትቀጣ ትቀጣ ትቀጣ ይህች ኣረሜን ሰይጣን ይህችን ያሰደገችው ልጅ ከሳ የባሰ ሰይጣን ይሆናል ብትገደልም ጥሩ ነበር

    • @martam3964
      @martam3964 Місяць тому

      አንተም ታገሳት

    • @martam3964
      @martam3964 Місяць тому

      አትፍረድ ይፈረድብሀልና ልጅቷ መልካምናት ላባቷ ስትል ያደረገችው ነው እውነታቸውን መስሏትነው የዋህናት ማን እንደ አባት በንፁህ ስለምትወዳቸው አመነች ይቅር በሏት❤❤❤

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l Місяць тому +67

    በትዳር ላይ ትዳር ይዛ የባሌ ንብረት ትላለች በዛላይ ካሁን በዋላ በህግ ካልመለሰች ባናያት ይሻለናል ይችን ሰይጣን አንፈልጋትም ድርቅ ያለች ክፉ😢

  • @WasKan-fl8fj
    @WasKan-fl8fj Місяць тому +132

    እረ ማነው ሂለንን ሳያት ደሞ እሚፈላ ላይክ እትታሰር

  • @ShewayAbrham
    @ShewayAbrham Місяць тому +1

    አባባ ይማሩት ጌታ ምህረት የአረገቱ ይማሩት

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun8887 Місяць тому +111

    የሄለን ወላጅ እናቷም የክፉ ክፉ ጨካኝ ናት ወንድ ልጅ በቤቷ ዉስጥ አስራ በሃሰት ትርክት ከልጇ ጋር ስታሰቃይ ነበር ።

    • @daud4299
      @daud4299 Місяць тому

      እናትዋና ሁለቱ እህቶቻ ከሳ የተባበሩ ለወንጃልም ግደታ እስርቤት ይግቡ ጋዘጠኛ ግን በጣም ርህሩህ መሆንህ ደስ ኣላለኝም ኣሁንም ካባትዋ ሆና ሌላ ተንኮል ታስባለች ኣባትዎም ፍጹም ኣይመቸኝም

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ Місяць тому +399

    እረ እባክህ አንተ ጀግና እንለምንህ ይችን ልጅ ወደ እስር ቤት አስገባልን😢

    • @Fifi-q6d
      @Fifi-q6d Місяць тому +5

      ለእራሱም የማትመለስ ናት ጭራሽ ላስብበት እኮ ነው ያለችው ?

    • @መድመቅደላዋማሻ
      @መድመቅደላዋማሻ Місяць тому +2

      ​@@Fifi-q6d😢

    • @ZZZ-xz9tp
      @ZZZ-xz9tp Місяць тому +2

      እኔምናፍቆኛል የምትታሠርበትቀን

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 Місяць тому +3

      አኔ ታቃጢሌ መሞቴ ነው እስካሆን ያልታሰረት😢😢😢

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث Місяць тому +1

      አረ ተታሰርርርርርር

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +49

    ይች መርዝ በጣም ነው ያስጠላችኝ እርኩስ ናት😮😮😮

  • @AsdZxc-hk7cx
    @AsdZxc-hk7cx Місяць тому +2

    ተባርክ ኑርልን እናትህን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልክ ተባርክክ ❤❤❤

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m Місяць тому +970

    አቺ ሴት ሳየት ደሜ ይፈላል ቶሎ ትታስር የምትሉ ላይክ አድርጉኝ

  • @umumunibah3155
    @umumunibah3155 Місяць тому +50

    የኛ ጀግና የነሰር አይን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ጉዞ ወደ 200K

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Місяць тому +81

    እስር ቤት ካልገባች በሚዲያ እንዳታመጣት ድጋሚ

  • @gravitymobile8548
    @gravitymobile8548 Місяць тому +1

    እመብርሀን ልብሽን ቀይራ የሚስጊ ቤተስብ ንብረት እንድትመልሺ የጅሽን ብሎ እንዳቺ ሳይሆን አምላክ ይርዳሽ

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 Місяць тому +360

    ተው ፍትህ አታጎል የጆን ማገኘት አለባት ለልጆ አባት ያራራች አረመኔ አቤል ታገር ይወጣ ወይም በሰው ከለላ ይሁን ግን የጆን ማገኘት አለባት የምትሉ👍👍👍👍

    • @hawasamanin1762
      @hawasamanin1762 Місяць тому +12

      በጣም የጆን ካላገኝች ማንንም አትምርም ከሥተቷ አትመለሥም

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Місяць тому +4

      ትክክል

    • @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ
      @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ Місяць тому +8

      በትክክል ታርማ መውጣት አለባት

    • @asresahyshak8599
      @asresahyshak8599 Місяць тому +1

      ❤❤❤

    • @milorcmilorc1295
      @milorcmilorc1295 Місяць тому +6

      አዎ መቀጣት አለባት አለበለዛ ከስሕተቷ አትመለስም እንደውመ ሰወችን ትጨርሳቸዋለች ልጅቷ አረመኔ ናት

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Місяць тому +96

    በዝች ልጅ ንግግር እስከመቸ ነው እኛ ተመልካችም ምንቃጠለው ወንድማችን ባክህን ከዚ የባሰ ጉዳት ሳታደርስ የስራዋን ታግኝ በቀልም እኮ ልክ አለው የሷግን በጣም ከፋ እርህራሔ የሚባል በልቧላይ አይታይም እባክህ ወንድማችን እንዳይመስልክ ላቤል ቤተሰቦች በጣም ያስጨንቀናል

    • @gebresilassiedestaferede6089
      @gebresilassiedestaferede6089 Місяць тому

      በጣም

    • @tsehaybg9939
      @tsehaybg9939 Місяць тому +3

      እጅግ በጣም ክፍ ናት አሁን አሳቧን ቀይራለች እንግዲህ እግዚአብሔር የአቤል ቤተስቧች ብርታኑ ይስጣችሁ ይህቺ ሴት ከኃላዋ ሌላ ሀይል አለ አትጠራጠሩ ለማንኛውም ጋዜጠኛው እራስህ ጠብቅ እሷ ለማንም አትመለስም

    • @kongittesema5159
      @kongittesema5159 Місяць тому +3

      ምንም ትሁን ምንም ሔለን ግን ለፍርድ መቅረብ አለባት ይህን ያህል ግዜ እየተጠየቀች አንድ ግዜ እንኳን ጥፋትዋን ያላመነች ደረቅ ዓይን አውጣ ነች ምንም ፀፀት የማይሰማት ልጅ ናት እኛ አሁንም የትም ባትወጣ እቤት ውስጥ ሆና በስልክ አንተን ጭምር ለማጥፋት አትመለስም አሁንም ግዜ ስጡኝ የምትለው ሌላ ጥቃት ልትፈጽም ነውና ይልቁንም በአስቸኮይ ማረሚያ ትግባ

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 Місяць тому +709

    እቺ ሴት ሳየት ደሜ ይፈላል ቶሎ ትታስር የምትሉ ላይክ አድርጉኝ

  • @SinkeNekele
    @SinkeNekele Місяць тому +1

    ወንድሜ፣አባታችን፣አመቤቴ፣ትማራቸው፣እሳቸው፣ንሰሀገቡ፣እግዜሐብሔር፣ይማራቸው፣እውነቶን፣ሰለተናገር፣እድሜ፣ይስጥልን፣

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Місяць тому +34

    የጨኬኝ ጨካኝ ሴት ነሽ ቃላትም የለኝም ከነመላ ቤተሰቦችሽ እህቶችሽና እናትሽ ያን ያህል አቤል አይምሮው ላይ የተጫወቱበት እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈለው

  • @RahiWollo
    @RahiWollo Місяць тому +373

    ኸረ በአሏህ ልጅቱ እስር ቤት ትግባ እኛኮ በስራዋ ተቃጠልን ላባቷ ለልጇ ተብሎ እሚተው ነገር የለም ትግባ የምትሉ የውሸት እንባ ነው ሰይጣን ናት ልጅቱ

    • @wondeyegebriellij
      @wondeyegebriellij Місяць тому +3

      በጣም በጣም

    • @GdSy-ji2xj
      @GdSy-ji2xj Місяць тому +14

      እኔመቸም ጨጓራየ ነደደ በቀንግግሮን በሰማሑ ቁጥር ለዝቺ ልጂ ግን ምሕረት የሚባል ነገር እዳታረጉላት እሥር ቤት መግባት አለባት የልጆንም ናፍቆት ትቅመሠው የአቤል እናት በልጂሺ እያለቺ ሥትለምናት እኮን አላዘነቺላትም ይቺ ነብሠ ገዳይ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Місяць тому +1

      በጣም

    • @samira1164
      @samira1164 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤

    • @NajateNajate-112
      @NajateNajate-112 Місяць тому +3

      ዝብለው ሲያወሩ ይከርማሉ እነዚህ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Місяць тому +1350

    ሄለን እንደነ ሄርሜላ አክስት ትዝታ ወደህግ ትቅረብ የምትሉ በላይክ 👍

    • @AffectionateAstroStation-gj2wo
      @AffectionateAstroStation-gj2wo Місяць тому +26

      ሄሌን ወደ ሕግ ካልቀረበች ሁሉ ልፋቱ ምን ይጠቅማል የንስር ዓይንም ፊሊም ሙቪስ ነው የሚሆነው

    • @accacc5974
      @accacc5974 Місяць тому +13

      ትክክል

    • @lensami2970
      @lensami2970 Місяць тому +26

      ልጀጇን ለወለደቻ እናቷና እህቶቿ ሰጥታቹህ ያሳድጉት እሷ ትቀጣ ፍርዷን ትቀበል ለልጇ አባትም እንዲገደል ሙከራ አርጋለች

    • @gerielaasmerom7798
      @gerielaasmerom7798 Місяць тому +11

      YES 👍

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Місяць тому +20

      አንድ ናት ክትዝታ ጋ
      አረመኔ ነች

  • @KalemMamo
    @KalemMamo Місяць тому +1

    አባታችንን ጤናቸውን እግዝያብሔር ይመልሰላቸው

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Місяць тому +29

    የእኛ ጀግና የሴሪኛ መድሀኒት ለተገፉ የቆምክ ተባረክልን ❤❤❤❤❤

  • @gemechujewaro8452
    @gemechujewaro8452 Місяць тому +48

    እዉነት ብለዋል አባቴ የእርሶ ምስክርነት ለሁላችንም ትምህርት ነዉ
    ፈጣሪ ከቀረቡበት ቀን ጀምሮ ይቅር ይሎታል ተመልሶ መሞት መታደል ነዉ አይዞት አባቴ ፈጣሪ ይቅር ባይ ነዉ

  • @enaneagebremariam4034
    @enaneagebremariam4034 Місяць тому +59

    👌👌👌 የእባብ ልጅ እባብ ነው ልጇን ለመንግሥት ሰታችው እሷ ወይኒ 👈👈 ትውረድ የምን መለማመጥ ነው ጌታ ያተረፈውን ልታስገድሉት ነው ሴትዪዋ ጥንቆላ ተመላላሽ ናት 👈 እባካችው ትእግሰትም አለው ገደብ ትታስር ከነልጇ። 👌👌👌

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z Місяць тому +1

    ሰላም እች ሴት ለላ ስህተት እንድትስራ ትጠንቀቁ የንስር ዓይን ወንድማችን እሳ አማስይት ሰት ናአት ራሳቹሁ ጠብቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusMengstu-d5v
    @EyerusMengstu-d5v Місяць тому +77

    ሁሉንም ንብረት ትመልስ ፍርዱን ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት ባዶ እጇን አስቀርቶ ለማኝ ማድረግ ነው ይች ጨካኝ ጎማ አንጀት

    • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
      @ጎጃሜዋየደብረወርቋን Місяць тому +1

      እኔ ተቃጥዬ ልሞት ነው።ካካካ ጎማ አጀት እውነትነው

    • @EyerusMengstu-d5v
      @EyerusMengstu-d5v Місяць тому +1

      @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን አሁንም ጊዜ ስጡኝ አባባሏ ደስ አላለኝም ሌላ ሴራ እስከምታሤር ይመስላል

    • @biruktawithabte7718
      @biruktawithabte7718 Місяць тому

      Kalat eko atahulat bewinetttt echiii chekagnnn

  • @derebdessan599
    @derebdessan599 Місяць тому +58

    የምን ምህረት በሰራችው ልክ መቀጣት አለባት የእጁአን ማገኘት አለባት ቅጣቱአን ታግኝ የምትል ላይክ አድርጉ

  • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል

    ጠብቁ አባቷን እራሡ ታሰገድለዊለቺ ጠብቁ😢😢😢
    ይቺ የተረገመቺ አረመኔ ናት😢😢

    • @RozaS-jv9mt
      @RozaS-jv9mt Місяць тому +2

      ኮመትህን ሳላይ እኔም እዲአነት ኮመት ፄፌለው በትክክል ልጅቱ ጨካኝ ናት

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 Місяць тому +2

      በትክክል ማንንም አትምርም አታፍርም አትፀፀትም

  • @GenetGenethaileHaile
    @GenetGenethaileHaile Місяць тому +1

    ከዚህ መልካም አባት ነው እቺ የተረገመች የተወለደችሁ😢😢😢😢

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому +80

    ሄለን የምትባል ልጅ ለብዙ አመት ካልታሰረች።ለጤናየ ስል ከዚሁ ሚዲያ ለቀቅ ነው። በነዚህ ክፋት ብስጭት ላይ ነኝ

    • @tedytedi3234
      @tedytedi3234 Місяць тому +2

      😅😅😅😅😅 yanchis kefa ine irase carqen xiye labd nw getan silezich lij sibl😅😅😅

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot Місяць тому +7

      እኔም ላብድ ነው በእዝች ልጅ ምክንያት ይችን አጥያተኛ ወንጀለኛ ትቀጣ

    • @hanazgeye4284
      @hanazgeye4284 Місяць тому +1

      Ename edachie ewenetgna ferede kalasetate edehe ktelmetemete uletgna yhan medya alayeme🎉

    • @رابياكايدا
      @رابياكايدا Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮

    • @መቅዴሥየማርያምልጅ
      @መቅዴሥየማርያምልጅ Місяць тому +6

      እኔም ላብድነዉበዚች ሣይጣን ምክንያት😅😅

  • @Ethio-k1y
    @Ethio-k1y Місяць тому +196

    ይሄ ሚዲያ በጣም ጀግናና ለችግር ደራሽ ነው ነገር ግን ይች ልጅ ለህግ ካልቀረበች ሚዲያው ከማንነቱ ዝቅ ይላል ልጅ አባት የሚባል ነገር የለም ስንት ህይወት ተበላሽቷል ልጁ እደሞተ ቁጥር ነው ገዘቡንም ስራውንም ክብሩንም ጤናውንም ያጣበት ነው ለህግ ቀርባ ማየት እንፈልጋለን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአቤላና ለቤተሰቦቹ ፍትህ አይቶ ላለቀሰነው ለኛ ፍትህ

    • @lensami2970
      @lensami2970 Місяць тому +6

      ትክክል ነው ምድያውን አልከታተልም

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Місяць тому +6

      ትክክል

    • @fethabsr
      @fethabsr Місяць тому +5

      ትክክ ደሞ ልሰብበት ብላ አዳታሰገዲለዉ

    • @ziziesheteeshete3669
      @ziziesheteeshete3669 Місяць тому +2

      እውንትነው በትክክል አውቃ ትቅለሰለሳለች

    • @Ethio-k1y
      @Ethio-k1y Місяць тому +3

      @@lensami2970 ይች ሴት በይቅርታ የምትታለፍ አይደለችም በዙሪያዋ ካሉ ሰወች ነፍስ ብታጠፍ ማነው ሀላፊነቱን የሚወስደው?

  • @asmatube238
    @asmatube238 Місяць тому +172

    መቼም ቢሆን በምክር አትመለስም የምትሉ በላይክ አስዩኝ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Місяць тому

      @@asmatube238 😒ታስግድላችዋለች ለማየት ያብቃሥ 😒ነስር አላፍነትን ይውስዳል 😒ይ ብቀላ ልብ የተዘፍቀን አስቢበት 🤮🤮አይነፍም

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר Місяць тому +4

    ለምንደን ነው እሰዋያላሰበችለትን ልጀ አንተን ያሳሰበክ አንተን ጀግና ገዜጠኛ በሕይወት እንደትኖር እናተከም ሕዝቡም ፍቀረኛከም በጣም እንፍልከ አለን ለራሰከን ጠብቅ በጣም ነዉ እኔ ምጨነቀዉ አራሰክን ጠብቅ ዉንደሜ
    አቢባ ያለዉ ዛምር ከእሰራኤል❤❤❤

  • @HAl-habshya
    @HAl-habshya Місяць тому +48

    ❤አባቷን እንኳ ብፈራ እንጂ በጣም ደረቅ ናት ለማንም አትመለስም እራስን ጠብቅ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Місяць тому

      አይሰማም ከምር

  • @MedihantmarkosMed
    @MedihantmarkosMed Місяць тому +86

    ሁላቹም በኮሜንት ሄለን ትታሰሪልን ብቻ የምትሉ በላይክ አሳዩት😢👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አራ ተቃጠልኩኝ እኮ🥺

    • @asegedechkidane6944
      @asegedechkidane6944 Місяць тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x Місяць тому +1

      ትክክል ትቅመሰው ቅጣቱን

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Місяць тому

      መሰቀልም ነበረባት አረመኔየ

    • @AdanashA-u3x
      @AdanashA-u3x Місяць тому

      👍👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @የቡቴዋ
    @የቡቴዋ Місяць тому +53

    ወደህግ ትቅረብልን አባትዬው ከሆነ ሰላም ልጁ ታሳክመዋለች አተም አለህ ጀግናችን ይቺ አሁን አባቷ ፊት ግዜ ስጡኝ ትበል እጂ አተንም ለማጥፋት ትሞክራለች አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን

  • @HabtamAyele-e9z
    @HabtamAyele-e9z Місяць тому +1

    ውይ አባቷ አልቅሶ አስለቀሰኝ 😢እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት አባቴ

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk Місяць тому +40

    ወንድማችን ጊዜ ስጠኝ የሚባለው ለተንኮል ነው ራስህን ጠብቅ ሁሉም ያለ ጥንቃቄ የሆነ ጉዳይ ነው ላንተ እንዳይተርፍ ።

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Місяць тому

      በትክክል ሌላ ሰው እስከምታግት ነውና??

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Місяць тому +38

    ❤❤❤❤❤❤❤የኔ አንበሳ ጀግናዉ ለዚች ክፉ ጭራቅ ለህግ ማቅረብ አለብህ ቤተሰብ አላት ልጇን ይይዛሉ እንዳትምራት በፈጠረህ በናትህ እስከ እህቶቻ ቂሊጦ ወርዉራቸዉ የጃቸዉን ማግኘት አለባቸዉ

  • @semret859
    @semret859 Місяць тому +90

    ስለ ልጃ እራሳ ታስብ
    መታሰር አለባት በቃ😢😢😢

    • @GGMedia376
      @GGMedia376 Місяць тому +1

      endene Keteal Beleshe Neaw Yegebagheal

    • @Beniyas33333
      @Beniyas33333 Місяць тому

      በትክክል ለልጇ የምታስብማ ሰዉ ብትሆን ኖሮ ቀድሞዉንም እዲህ አይነት ሴጣንን የሚያስቀና ክፋት ዉስጥ ባልገባች ነበር እቺ አረመኔ ለማንም ስለማትመለስ ባስቸኳይ ወደ እስርቤት አለቀ

    • @FantaBerihun
      @FantaBerihun Місяць тому +1

      የነስር አይን አትማፀናት በትክክል መታሰር አለባት ስለ ልጆ እራሷ ታስብ

  • @KasechAbaba-vk4wz
    @KasechAbaba-vk4wz Місяць тому +1

    እኔ ይታየኝ የውሸት ለቅሶ ነው አባትዮው ግን አሳዘኑኝ አቤልን ጥበቃ ይደረግለት እስከ ሚሄድ ❤❤❤

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 Місяць тому +115

    እኛ እየተጨነቅን ነው ቶሎ ብለህ ለህግ አቅርቦት ልጅ ልጅ አትበል ላንተም አትመለስም ራስህን ጠብቅ

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x Місяць тому +1

      ትክክል ማርያምን ልጅ አራስ ናት ምናምን እሚባል አይሰራም

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Місяць тому

      እሷ ለልጇ ያላሰበችዉን የሱ ማሽቃበጥ?

  • @እስቴ-ፐ5ጀ
    @እስቴ-ፐ5ጀ Місяць тому +61

    እውነት ወንድማችን ይችን ሳይጣን ልጂ ወደ እስር ቤት አስገባት የሰው ህይወት ሳታጠፍ ይች አታርፍም ፍትህ ለአቤል ይስጠው

  • @rahelhaftielsa1652
    @rahelhaftielsa1652 Місяць тому +46

    ይች ልጅ ከመጥፎ እናትና ክፉ ኣባት የተወለደች ሳጥናኤል ናት እናትና እህቶቿን ይዛ ወደ እስር ቤት ትግባ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Місяць тому +1

    ሂለን የአባትሽን ምክር ስሚ ፀልይ በእውነት መንገድ ተከተይ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Місяць тому +35

    ጀግናየ የንስር ዓይን ወንድማችን ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Місяць тому +30

    አባታችን የተናገሩት ትልቅ ትምህርት ነው😢😢😢አቤቱ ፈጣሬ ሆይ አደራ ጠብቀኝ😢😢

  • @MEskuAli
    @MEskuAli Місяць тому +337

    ሰዉ ሳትጨርስ በቁጥጥር ስር ትዋል የምትሉ

  • @AzizaYaya
    @AzizaYaya Місяць тому +1

    ጌታ ሆይ ጤና ለአባታችን ስጥልን❤

  • @YeshiAlemayehu-gf2ij
    @YeshiAlemayehu-gf2ij Місяць тому +46

    መታሠር አለባት በይቅርታ መታለፍ የለባትም

  • @yutube-u4r
    @yutube-u4r Місяць тому +48

    የጇን ማግኘት አለባት ፍትህ ላቤል ከነቤተሰቦቹ ይቺ አረመኔ እርማት ያስፈልጋታል

    • @rishonlecion5777
      @rishonlecion5777 Місяць тому

      אני מאחלת להלן סרטן ממהיר אחורית

    • @rishonlecion5777
      @rishonlecion5777 Місяць тому

      מי היא בכלל לזרוק אותה לכלא לא לרחם עליה

  • @semaineshtewolde4360
    @semaineshtewolde4360 Місяць тому +43

    ሄለን እስር ቤት ጣላት አሁን አሁን አሁን አቤል ወደ ነበረበት ይመለስ አሁን አሁን ጋዜጠኛዉ ራስህን ጠብቅ አደራ ልጄ ሰላም ለሁላቹ ።
    ❤❤❤❤❤❤

  • @TeferiYhdego
    @TeferiYhdego Місяць тому +1

    እንዴ ሄለን አባቷን አቅፋ ስማ እግር ሳመች እልልልልልልል እልልልልልልልል ለካ የምናውቃት የሰማነው አይደለችም ዋውው ሄለን ጀግና ነሽ እውነቱን ስታውቂ ያደረግሽው ነገር አንጀት ይበላል እባዬን ነው ያመጣሽው እውነት እልሻለው ያንቺ ማንነት አባትሽእንዳሉት ነው ይመችሽ

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ Місяць тому +121

    በሉ ገባ ገባ በሉ ግን ተዉ ኣይታቹ ኣትዉጡ ምናለበት ላይክ ሼር ብናደርግለት ወንድማችን

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ
    @ራህማነኝየለሚዋሱምያ Місяць тому +93

    ሄለን አባቶን ለማሳከም ታሰበች እስተዛሬ ለምን አላሳከመችውም መቺም ንብረቱ በጆ ተሆነቆየች??እሷ እራስአዳድ ገንዘብ ያወራትሴት ናት ጀግናችን የንስር አይን እባክህ ግዜ በመስጠትህ ላትታረም ሌላ ጥፋት ጉዳት እንዳታደርስ በአቤል ላይእና በቤተሰቧቸላይ እሳ ባትንቀሳቀስም በስልክ ብዙ ጥፋት ታጠፋለይ በህግ ቁጥጥር ስር ትሁን የሚል ላይክ ይግጨኝ የንስር አይን አደራ የጆን ታግኝ ለሰራችው ወንጀል እንዳታስቀይመን ቤተሰብህንና ተመልካችህን አክብር ለአባቶ ለልጆ ተብሎ ምህርት አይደረግላትም
    ጀግናችን ሰናይት ምንላይ ናት አሳውቀን እስቲ

  • @talefff
    @talefff Місяць тому +22

    ይች ማለት ያጎረሳትን እጅ የነከሰች ናት ስለዛ የጇን ማግኘት አለባት❤❤❤

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x Місяць тому

      ትክክል ማርያምን የእጃን ማግኘት አለባት

  • @martabiru444
    @martabiru444 Місяць тому +5

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @opop9349
    @opop9349 Місяць тому +27

    ገባ ገባ ገባ ጀግናችን እየጠበኩህ ፈጣሪ ከአንተ አይለይህ ሥሥቴ ነህ ሥወደውኮ ትህትናው ጥንካሬው አንተን የወለደች እናት ታድላ❤❤❤❤❤

  • @AnagawGebeyehu
    @AnagawGebeyehu Місяць тому +71

    እኔ አስተያየት ስሰጥ የመጀመሪያየ ነው የልጇ አባት የሴራው አካል ስለሆነ አባቷ ያልሆነ መረጃ ሰጦ ሰው ስላስጎዳ እህቶቿና እናቷ ዋና አቀናባሪዎች ስለሆኑ እራሷ ደግሞ አረመኔና አሁንም ስላልተፀፀተች በፍጥነት ወደ ማረሚያ ይግቡ የሚል በ like please

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 Місяць тому +40

    አህለን ንስረችን እንኳን ደህነ መጣክ እቺን ሴት ለህግ አቅርባት የምትሉ ለይክ ገጫጩኝ መለፍ ክልክል ነዉ

  • @ayelechbekele433
    @ayelechbekele433 Місяць тому +2

    እኔ ምንም ቢሆን ሄለን ለማመን በጣም ይከብዳል ከዚህ በላይ ሊላ ጥፋት እንድታመጣ አደራ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 Місяць тому +66

    ሲጀመር ባልሽ ንብረቱ አይደለም የእናቱ😢😢😢😢😢ንብረት ነው የአባትዮው ገንዘም እሚገባቸው😢😢😢😢❤ለአቤል እናት እጅ ለአቤል አይደለም ይህን😢😢በኔሀሳብ እሚስማማ ላይክ

    • @የቡቴዋ
      @የቡቴዋ Місяць тому +3

      ደሞ መች አገባቺው ለበቀል ብላ ልጅ አቅፋ በባል ላይ ባል ደርባ ይህ እራሱ ያስጠይቃታል እቺ አረመኔ

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd Місяць тому

      ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @AlemeW-d8w
    @AlemeW-d8w Місяць тому +23

    ወንድሜ እባክህ እራስህን ጠብቅ ይች አረመኔ መቸም ከጠፋቷ አትመለስም አስመሳይ ጭራቅ አቤልም እራሡን ይጠብቅ አደራ ይች ባለጌ ላአባቷም ክብር የላት የጆን ማግኘት አለበት

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 Місяць тому +35

    እትፍርድ ፍርድ እዳይመጣ አባቴ የኔ ጌታ እድሜ ይስጥዎት ማንም እማይሳሳት የለም ዋናው መመለስ ነው እግዚአብሔር ለቤቱ ያብቃዎት አቡነ ዘበሰማያት ብለን እንፅልይላቸው ❤

  • @DilawitKassa
    @DilawitKassa Місяць тому +1

    እባኮት አታልቅሱ አባቴ እድሜ ይጨመርሎት

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l Місяць тому +52

    ጀግናው አሁን እያዘንኩብክ ነው ምን ነካህ መለማመጥ ምንድነው ንብረቱንም መልሳ መቀጣት አለባት አንጀቴ እርርርርርርር አረከው😢😢😢😢

    • @GGMedia376
      @GGMedia376 Місяць тому

      kkkkkk ewneat Metaser Albate

    • @MitkeEshetu
      @MitkeEshetu Місяць тому +1

      zare enem betam. asenkachew ende😢😢😢

    • @LiliAgabzie
      @LiliAgabzie Місяць тому

      በትክክል

  • @TseganeshBeyene-r6g
    @TseganeshBeyene-r6g Місяць тому +70

    እች እባብ ይሄነ እኮ የብዙ ሰዎች ህይወት ቀጥፋለች እሄኛው ተጋለጠ እንጅ በህግ መጠየቅ አለባት ሄለን

    • @Zewdet
      @Zewdet Місяць тому

      በትክክል

    • @Blivxrnn
      @Blivxrnn Місяць тому

      ewnet new wenjelegna nat ehchi attamegnm antem betam edl setehet 😭😭

  • @JemillaAbdu
    @JemillaAbdu Місяць тому +30

    ይቺ ባለጊ ናት የስራዋ ማግኘት አለባት ልበ ደረቅ የእናት እምባ የማይታያት ጨካኝ ናት

  • @GuuGhu-h4k
    @GuuGhu-h4k Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው አበቷን እሷንም ልቦና ይስጣት

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 Місяць тому +34

    የዚችን ልጅ መጨረሻ አላህ የሳየኝ የተረገመ እድሜ ዘመናኗን ሁሉ አላህ ሲኦል ያርግብሽ በዚህ ልክ ሰሰዉ እርኩስ ይሆናል መሞት አለየጇንማ ታግኝ ለተጐዱት ፍትህእስከነቤተሠቦቿ

  • @WosilaKadir-mg6sh
    @WosilaKadir-mg6sh Місяць тому +41

    ይሄን ነገረ ባአላህ ይሁንባቹሁ ይሰው ህይወት ምትቀጥፍ ናት ቶሎ ብላቹሁ በስረ ትሞቀቀቅቅቅ ይምትሉ በላይክ ግጩት❤❤❤❤

  • @TekaKenea
    @TekaKenea Місяць тому +33

    ልጇን ተገን በማድረግ ሰለሆነ ብዙም መራራት አያስፈልግም።

  • @Mee-y7s
    @Mee-y7s Місяць тому +31

    እኔ አላምናትም አሁንም ቢሆን አትመኑዋት ተጠንቀቁ ጌታ ይርዳክ❤😍🙏