ዲና ድጋሚ መጣች - ድንቅ ልጆች 76 - Comedian Eshetu Melese | Donkey tube 2022 |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 2 роки тому +1229

    ይችን ልጂ ስለሐይማኖቷ ትልቅ ስራ ሠርተውበታል በጣም ደስ ይላል ሁላችንም በተተኪ ትውልድ ላይ ብንሠራ ለወደፊቱ ጥሩ ትውልድ ልናፈራ እንችላለን።

  • @seidali5521
    @seidali5521 2 роки тому +691

    Woooow ምን አይነት ጥሩ ቤተሰብ ነዉ ያሳደጋት ክብር ለእናትና አባቷ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 2 роки тому +1

      ኦሮሞ. ???? እንዴ ነው ልጅ. ሲያሳድግ!!!

    • @lailaethio6578
      @lailaethio6578 2 роки тому +1

      በትክክል

    • @semirayimam6432
      @semirayimam6432 2 роки тому +4

      @@ayelebaharu7747 ኪኪኪኪኪኪ እረ ተው ዘረኝነት ጥሩ አይደለም እንደው ከዘረኝነት ምንም ጥቅም የሚገኝ የለም

    • @zkiya989
      @zkiya989 2 роки тому

      ዊይ ዘረኝነቴቹ

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 2 роки тому

      እኔ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️❤️

  • @bettybetty2210
    @bettybetty2210 2 роки тому +171

    መላው የስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተከበረው የረመዳን ጦም በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችን ሠላም አድርግልን

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 роки тому +1624

    ይችን ልጅ እንደኔ በጣም በጉጉት ይጠብቅ የነበር እጅ ወደላይ🙌🏻

    • @misrakinfo135
      @misrakinfo135 2 роки тому +7

      ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይባርክ

    • @LayillBintMusba
      @LayillBintMusba 2 роки тому +4

      እኔ

    • @takuerchafo7474
      @takuerchafo7474 2 роки тому +1

      Kkkkkk😂😂🤩🤩🤩🤩

    • @meditube226
      @meditube226 2 роки тому +4

      አንዴኛ እኔ ነበርኩኝ ውይ ማሻ አላህ የሆነች ቅመም

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 2 роки тому

      እንካንደሰአለሸቆንጆእድግበይ

  • @kedir5245
    @kedir5245 2 роки тому +321

    አቤት እንደዚህ ጣፋጭ አንደበት በልጅነት ቤተሰቦቿ ልትመሰገኑ ይገባል እንዲህ አይነት መልካም ስነስርዓትና ገና በጠዋቱ የአላህን ትልቅነት የምታወሳ ድንቅ ልጅ እንድትሆን ስላደረጋችኋት

  • @zuzuhabshawit828
    @zuzuhabshawit828 2 роки тому +37

    አላህ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ለድንሽ ያለሽ እውቀት ماشاءالله ክብር ለወላጆችሽ ውድ የኢስላም ልጆች እኳን ለተከበረው ሮመዷን በሰላም አደረሰን

  • @askalatasfie9376
    @askalatasfie9376 2 роки тому +66

    አስር ጊዜ በላይ ባይሽ የማልጠግብሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እድግ በይ የኔ ማር

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      አሥካልየማር ደምርኝ ቤተሠብእንሁን

    • @bintawal9877
      @bintawal9877 2 роки тому

      አሚንንንንን የኔ ዉድ

  • @ቲቲነኝየወሎዋ
    @ቲቲነኝየወሎዋ 2 роки тому +284

    ቢስሚላህ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኩዋን የተከበረው የረመዳን ወር አደረሰን አልሀምዱሊላ ኮሜታተሮች ቀስ በሉ እንዳረግጡኝ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 роки тому +37

    እግዚአብሔር በፀጋና በሞገስ ያሳድግሽ ለእናተ ለህፃናት ሲል እግዚአብሔር ምድራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም ቤተሰቦች አሉሽ ዲና ቆንጅዪ።

  • @AbdulAziz-vr8mi
    @AbdulAziz-vr8mi 2 роки тому +165

    ዲና ያኔ ጣፈጭ አላህ ይጨምርልሽ ለቤተሰቦችሽም እድሜ ጤና ይስጣቻው (3ዙርያ እንጠብቃለን ❤️ድንቅ ልጆች ❤️❤️

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому +2

      ወንድም ደምረኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን

    • @m.g5367
      @m.g5367 2 роки тому

      Ere tady leluchu mech yedrsachew sent hesnat endlu asbhal ande bet ke 4 eske 7🤣🤣

  • @omehikma2102
    @omehikma2102 2 роки тому +103

    የኔ ማር ወላሂ በስስት ነዉ የማይሽ አላህ ያሳድግሽ አላህ ሆይ በተለያዮ ችግሮች ተራርቀዉ የሚኖሩ እናት እና ልጅን አብረዉ እንዲኖሩ እገዛህ አይለዬን ያረብ ከስደት ንሮ አላቀን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 роки тому +1

      አሚንወደየኔምልጂብልህነበረቺስደትጥያትመጣሁ😢😢😢😭😭😭😭😭😭

    • @mekiyamefta9449
      @mekiyamefta9449 2 роки тому

      እኔም፡ልጄን፡እዚላይ፡ባቀርበው፡ሀገሬ፡ሥገባ

    • @omehikma2102
      @omehikma2102 2 роки тому +1

      @@wddss8555 አልሃምዱሊላህ ብቻ በናፍቆት እሳት መገረፍ ትልቅ ፈተነ ነዉ ብቻ ክፉን በሩቅ ያድርግልን

    • @asmazuzu1243
      @asmazuzu1243 2 роки тому

      አሚን

  • @AminatSeid-w7w
    @AminatSeid-w7w Рік тому +1

    ውይ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ በድጋሜ እንዳይሽ በጉጉት እየጠበኩሽ ነው ወላሂ በጣም ተመችተሽኛል ❤❤❤❤❤❤💜💋💕

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 2 роки тому +1271

    _ዲናዬን ያላችሁ በላይክ እስኪ ልያችሁ የዲና ዎላጆች አላህ ይባርካችሁ ዲናንዬ ወላጆችሽንም ኡማውንም የምትካድሚ አላህ ያድርግሽ አሚን_ 👍👍👍🛍🛍🛍

  • @ሱሱቢንትአብዱየባቦዋ
    @ሱሱቢንትአብዱየባቦዋ 2 роки тому +146

    ዲናዬ ን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ የድና ወላጆች አላህ ይባርካችሁ ድናዬ ወላጆቿንም ኡማውንም የምትካድም አላህ ያድርጋት የኔ ቅመም አላህ ያሳድጋት 👍👍👍👍🌷🌷🌹🌹

    • @victoryismine9748
      @victoryismine9748 2 роки тому +1

      ዶንኪ ቱዩብ፦ዋው! ይሄ ሁሉ ሚሊዮን ተመልካች ከዩቱብ ካገኛችሁ በጣም ብዙ ሺህ ወይም ሚሊዮን ዶላር በእየወሩ ይከፈላችኋል ማለት ነው። ዩቱብ በዶላር ስለሚከፍል ዶላሩ ወደ ብር ሲለወጥ ደግሞ ሚሊየነሮች ናችሁ ማለት ነው። በተለይ ተመልካቾቻችሁ ከአሜሪካን አገር ከሆኑ ዩቱብ በደንብ ይከፍላችኋል። ለመሆኑ ከምታገኙት ብር ለኢትዮጵያ መንግስት ግብር ትከፍላላችሁ? አሜሪካን አገር ያሉ ዩቱበሮች ከዩቱብ ከሚያገኙት ብር ለመንግስት ግብር መክፈል ግዴታቸው ነው።

    • @sabanegashtube2200
      @sabanegashtube2200 2 роки тому +1

      ደስ የምተል ብሩህ አእምሮ ያለት ደስተኛ ነቺ እደጊ

    • @ሱሱቢንትአብዱየባቦዋ
      @ሱሱቢንትአብዱየባቦዋ 2 роки тому +1

      @@sabanegashtube2200 በጣም የልጅ ብስል ናት አላህ ቁረአን ሀፊዝ ያድርጋት

    • @abdm8428
      @abdm8428 2 роки тому

      @@victoryismine9748 haha ke gebiwoch new ende yhe text ?

  • @ኢማንቲዬብ
    @ኢማንቲዬብ 2 роки тому +5

    ኢላሂ እደዚች ልጅ ቀእውቀት ያላትን ሷሊህ ልጅ ስጠኝ ማሻአላህ የኔ ውብ ወላሂ ስወድሺ በተለይ በእምነትሺ ያለሺ ጥንካሬ እሄ ሁሉ የፋሚሊዎችሺ ውጤት ነው ምርጥ ቤተሰብ ያላት ልጅ ናት አላህ ልጆጆቻችንን በተርቢያ የምናሳድግ ያድርገን

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 2 роки тому +131

    ዲናዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበብና በፀጋ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እንደዚህ በመልካም ባህርይ ቀርፃችሁ እናትና አባቷ እናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተባረከ ቤተሠብ ።

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 2 роки тому

      እኔ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️❤️

  • @firdwos
    @firdwos 2 роки тому +37

    ይገባታል ምርጥ ልጅ ናት ይገባታል
    ጀሃነምን ስትገልፅ ፈራሁ 😭 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ

    ማሻ አላህ ድናየ አላህ ያሳድግሽ አዛኙ ጌታችን ያረህሚኑ እደዝች ጥፍጥ ያለች ልጅ ስጠኝ ያረብ

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub4677 2 роки тому +61

    ዉዶቸ አያችሁ ቂም አትያዙ ይቅር ተባባሉ ልክ እንደድናየ ልብ እንግዛ ሳትዋሹ ማን ነዉ እንደኔ ድናዩን የሚወዳት
    የሆነች ቅመም የማትጠገብ ማር ወለላ ነች

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 роки тому +247

    እሼ እንኳንም በድጋሜ ጋበዝካት ይቺን አስገራሚ ልጅ!
    እናመሰግናለን

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому +2

      ወድሜ በቀንነት ደምረኝ

    • @saragetahun7648
      @saragetahun7648 2 роки тому +1

      @Hayat Meka ❤️💔👍

    • @victoryismine9748
      @victoryismine9748 2 роки тому +1

      ዶንኪ ቱዩብ፦ዋው! ይሄ ሁሉ ሚሊዮን ተመልካች ከዩቱብ ካገኛችሁ በጣም ብዙ ሺህ ወይም ሚሊዮን ዶላር በእየወሩ ይከፈላችኋል ማለት ነው። ዩቱብ በዶላር ስለሚከፍል ዶላሩ ወደ ብር ሲለወጥ ደግሞ ሚሊየነሮች ናችሁ ማለት ነው። በተለይ ተመልካቾቻችሁ ከአሜሪካን አገር ከሆኑ ዩቱብ በደንብ ይከፍላችኋል። ለመሆኑ ከምታገኙት ብር ለኢትዮጵያ መንግስት ግብር ትከፍላላችሁ? አሜሪካን አገር ያሉ ዩቱበሮች ከዩቱብ ከሚያገኙት ብር ለመንግስት ግብር መክፈል ግዴታቸው ነው።

    • @wakumafufa5928
      @wakumafufa5928 2 роки тому

      @@victoryismine9748 min taweraleh? Gabiwoch lay new ende yemitseraw? minagebah trilion dollar beyagegnu! mikegna
      🐒🐒🐒🐒

    • @fekedetesfaye9965
      @fekedetesfaye9965 2 роки тому

      @@victoryismine9748 እሸቱ በወር በአማካኝ 85 ሺ ዶላር ከዩትዩብ እንደሚከፈለው ጎግል አድርጎ በቀላሉ ማወቅ ይቻላል.
      ይሄ ማለት ለኢትዮጵያ መንግስትና በስሩ ለሚያስተዳድራቸው 40 ገደማ የሚሆኑ ሰራተኞች ትርጉሙ ቀላል አይደለም

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 роки тому +15

    ማሻ አላህ ዲናዬ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ ትክክል ነሽ አላህ ይቅር ባዮችን ይወዳል . ለሀይማኖትሽ ያለሽ ትልቅ ቦታ ሳላደቅሽ አላልፍም አሁንም በርቺልን 💚💛❤😘

  • @ekujab8285
    @ekujab8285 2 роки тому +29

    ማሻ አላህ የኔ ዉብ አንደበተ ጣፋጭ ከአይን ያውጣሽ
    ውድ የረሱል ሰ.ዐ.ወ ኡመቶች እንኳን ለተከበረዉ ተናፋቂ ወር ረመዷን በሰላም አደረሳቹ አደረሰን 5ቀን ገደማ ቢቀራው ነው ያአላህ እስቲ እንደኔ የጓጓ

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh 2 роки тому +49

    የባለፈውን ቪድዮዋን ደጋግሞ ያየ ማነው እንደ. እኔ
    አላህ ያሳድሽ የኔ ድንቡሎ
    ረጅም እድሜ ለወላጆችሽ የእነሱ ውጤት ነሽ ብየ አምናለሁ ክብር ይገባቸዋል ።።

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      ውዴ ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን

    • @hayuetihotube4021
      @hayuetihotube4021 2 роки тому

      እኔ ስትየ አየኋት ግን መለሽ ሳያት እዴ አድስ ነው የምትሆንብይ ማረ ነገር ነች አላህ ያሳድጋት

    • @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ
      @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ 2 роки тому

      ድንብሎ አልሻት የኔ ስም ነው ወላሂ

  • @zenbechteshom6641
    @zenbechteshom6641 2 роки тому +5

    የኔ ቆንጆ ቁንጅና ስርዓት ፀባይ ብሩህ አይምሮ መልካም አስተሳሰብ አላህን ሚፈራ ልብ ሁሉን አሟልቶ ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ እንዲሁ እንዳለሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ❤

  • @rayabisoberi
    @rayabisoberi 2 роки тому +316

    እግዚአብሔር ያሳድጋት ደስ ስትል እሼየ እመብርሃን ከፊት ከኃላ ትከተልህ በጉዞህ ሁሉ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ 👏🌾

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому +1

      ውዴ ደምርኝ ሥወድሽ ቤተሠብእንሁንማር

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      ውዴ ደምሪኝ በቀንነት 🥰

    • @amotube7780
      @amotube7780 2 роки тому

      @@ZAMZAM-dz6dr ኑ ቤተሰብ እንሁን ዉዶች

    • @mahder7025
      @mahder7025 2 роки тому

      አሜን🙏🏽

    • @selamtube5095
      @selamtube5095 2 роки тому

      @@hayatmeka3271 ደምሪኝ የኔ ቆንጆ

  • @kal9065
    @kal9065 2 роки тому +33

    ወይ ዲናዬ ቅመም የሆንሽ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ ለቤተሰቦችሽ እራሱ ክብር ይገባችዋል ተባረኩ

  • @zaharahasen8921
    @zaharahasen8921 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ አላህ ለቤተሰብሽም ለህዝቡም ጠቃሚ ያድርግሽ እሼ በርታ አላህ የግዝ በጣም የምወደው ፍሮግራም ነው

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 роки тому +173

    የኔ ማር እግዚአብሔር አሁንም ጥበብን ያብዛልሽ ለእኛም እንዳቺው ጣፋጭና ጭምት ልጅ እግዚአብሔር ያድለን የእርሱ ስጦታ ናችሁና😍😍😍

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg 2 роки тому +40

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃት ። ልጅቷ በተፈጥሮዋ የነቃች ነች ። ወላጆቿም የልጅ አስተዳደግ የተረዳቸው መሆናቸውን ይጠቁማል በርቱ አላህ ያግዛችሁ ። ለእሸቱም ሳናመሰኝና ሳናደንቀው ማለፍ አንችልም ።

  • @mominaamid915
    @mominaamid915 2 роки тому +10

    ማሽ አላህ ዲናየ ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞች እንኳን ለተከበረው ወር ለእሮመዳን ወር በሠላም አደረሰን ጹመው ከሚጨረሱት አላህ ያድርገን

  • @sssss-ow7zi
    @sssss-ow7zi 2 роки тому +48

    ማሻ አላህ ዲናዬ እንኳን በድጋሚ በሰላም መጣሽ የኔ ማር እሸቱ እናመሰግናለን ህፃናቶች አንተ ጋር ሲመጡ ደስታቸው እና ሀሳባቸውን በነፃነት ነው የሚገልፁት

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 2 роки тому +61

    ዲንሻ ፈንዲሻ :ዲኒቷ ዉቢቷ :ዲንዬ ፍቅርዬ
    የተለየሽ ድንቅ ልጅ ነሽ መቼም አልረሳሽም እድግ በይ ቤተሰቦችሽንም ይባርካቸዉ በጥሩ ስነምግባር ለሚያሳድጉሽ አድገሽ ወግ ማረግሽን ለማየት ያብቃቸዉ።♥🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷አሜንንንንንንንን

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 роки тому +9

    የዘንድሮ ልጆች እኮ በጣም ብልጥ ናቸዉ ❤❤❤🙏🙏 እግዘመያብሔር ያሳድጋችሁ

  • @teybadino2663
    @teybadino2663 2 роки тому +249

    አሠላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ወድ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለታላቁ ወራችን የረመዳን ፆማችን በሰላም አደረሳቹ ዲናዮ እድግ ብይለኝ የኔ ዉድ አላሕ ያሣድግሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ኢልሀምሁሴን-ቨ7አ
      @ኢልሀምሁሴን-ቨ7አ 2 роки тому

      ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን አብሮ አደረሰን

    • @ተምሬአሊ
      @ተምሬአሊ 2 роки тому

      ዎለኩምሰላምወራህመትላሂ ወበርካቱእንኳአብሮአደረስን

    • @yotube7095
      @yotube7095 2 роки тому

      MASHAALAH

    • @erahmaseid500
      @erahmaseid500 2 роки тому

      👍👍👍👍👍👍

    • @erahmaseid500
      @erahmaseid500 2 роки тому

      @@yotube7095 👍👍👍👍👍

  • @መልካምመልካም-ዸ1ኰ
    @መልካምመልካም-ዸ1ኰ 2 роки тому +326

    ድንሻ ድንነት ለኢድም ነይልን የምትሉ👍ላይክ😘 ሩመዳን ሙባረክ ብያለሁ ለሙላው ሙስሊሙች ሁላቸሁንም እኳን አደረሠን

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому +1

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት ሥወድሽ

    • @zuzufeker8652
      @zuzufeker8652 2 роки тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ደሜ
      አልሃምዱሊላህ 😍😍😍💋

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 2 роки тому +23

    ደናዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ 😍😍🥰❤❤💓🌹🌹
    አንቺን ያሳደጉሽ ቤተሰቦችሽ ይባርኩ 🙏🙏❤

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +81

    እሼ እንደዚህ አይነት ህጻናት ሁሌም ሲመጡ ደሰ ይላል ለኔ በጣም ነው የሚያነቃቁኝ

    • @am-hd6bh
      @am-hd6bh 2 роки тому

      ماشاءالله

    • @amotube7780
      @amotube7780 2 роки тому

      @@am-hd6bh ኑ ቤተሰብ እንሁን ዉዶች

  • @נחמהזגיי
    @נחמהזגיי 2 роки тому +86

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ምርጥ ግራሚ ልጅ ወላሓይ ልዩ የምትወደድ።💗💗 ክብር ለወላጅ 🙏

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому +1

      እህት ደምርኝውዴ ቤተሠብእንሁን

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      ውዶቼ ደምሪኝ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 роки тому

      ፈጣሪ ይስድግሺ

    • @lala1793
      @lala1793 2 роки тому

      እግዚአብሔር ያሳድግሸ ምርጥ ግራሚ ልጅ ልዩ የምትዳት ክብር ለወላጅ🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በ
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    የኔ ቆንጆ ድናዬ ድጋሜ በጉጉት ስጠብቃት ነበር የኔ ድንቅ አሁንም በ2 ቀን ከግማሽ ሚሊዮን በላይ እይታ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 роки тому +13

    የኔ ጣፋጭ ስትጣፍጥ እኮ እንኳን ደስስስስ አለሽ ዲናዬ እንዳንቺ ያሉ ህፃናት ናችው ለኢትዮጵያ የምታስፈልጓት ፈጣሪ ያሳድግልሽ ቤተሰቦችሽንም እናመሰግናለን አንፀው እያሳደጉሽ ስላሉ

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 2 роки тому +98

    አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ፈጣሪ ቤተሰቦችሽን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ጀግና ናቸው በሀይማኖት አንጸውሻል

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 2 роки тому +3

    ዲናዬ የኔ ቆንጂኦ ፍልቅልቅ ትልቅ ደርጃ ድርሸ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደገሸ❤

  • @susutube360
    @susutube360 2 роки тому +47

    ለመውለድ የምታጎጎ ልጅነች አላህ ያሳድግሺ በቤተሰቦቼ ስለ ሀይማኖቷ በደንብ አስተምረዋታል ማሻ አላህ🥰🥰🥰

  • @tube-ff9ns
    @tube-ff9ns 2 роки тому +163

    እንኳን ለተከበረው ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ
    እስኪ ይሄን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቀው እጅ ወደ ላይ 🌹ማሻ አላህ እዲግ በይ 😍

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      እንኳን አብሮ አረሰን ውዶቼ ደምሩኝ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 роки тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @seadaseada760
      @seadaseada760 2 роки тому

      እኳን አብሮ አደረሠን

    • @asmiramaru7142
      @asmiramaru7142 2 роки тому

      መች ነው ፆሙ የሚያልቀው አመስግናለሁ

  • @tesfawende296
    @tesfawende296 2 роки тому +2

    ጥያቄዬ ስለተመለሰ እናመሰግናለን እሼ 🙏🙏 የኔ ማር ጥፍጥ ስትይ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ🥰🥰🥰

  • @zyadaahmed9142
    @zyadaahmed9142 2 роки тому +33

    አላህ ይቅር ባዮችን ይወዳል አለች የልጅ አዋቂ አላህ ያሳድግሽ የኔ ቅመም ልጅነቴ ናፈቀኝ ዲናየን ሳይ ፀጉር አሰራሯ 😍

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
    @ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 роки тому +112

    ውድ ሙስሊም እህትና ወንድሞቸ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ

  • @sefefechbitew9382
    @sefefechbitew9382 2 роки тому +3

    ዲናዬ ቆንጅዬ በጣም ነው ምታምሪው እግዚአብሔር ይባርክሽ እሽዬ ኣንተም በጣም ነው ማደንቅህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ሰሙትዩብ
    @ሰሙትዩብ 2 роки тому +28

    ባላካብድ ከ20ግዜ በላይ ቪድዮሽን አይቼዋለሁ የእዉነት ፍቅር ይዞኝ ነበር ደግሜ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ወላሂ በጣም ነዉ ምወድሽ አላህዬ ያሳድግሽ

    • @ezedinshelemo6652
      @ezedinshelemo6652 2 роки тому

      welahi enem beken wust salayat alwlm

    • @እራህሚየውሎዎቀበጥ
      @እራህሚየውሎዎቀበጥ 2 роки тому

      እኔም 15 ግዜ ይዩናል ደጋግሚ ያየሁት እኔም ፈቅረ ይዙኚ ነበር ወላህ አላህ ያሳዲጋት ያርብ

  • @ruhi1416
    @ruhi1416 2 роки тому +61

    አላህ ያሳድግሽ❤❤❤❤❤እሼም አንተን ረጅም እድሜ ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ አንተም በጣም ልዩ ብቃት ነው ያለህ በርታ

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 2 роки тому +1

      እኔ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️❤️

  • @awokechlegese7145
    @awokechlegese7145 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 2 роки тому +49

    ዋውውውው ዲና መልካሙ እንኳን ደስ አለሽ ፓፓፓ በ 12 ቀን 1,000,000, አንድ ሚሊዮን እይታ ሪከርዱን ሰባበርሽው

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 2 роки тому

      እኔ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️❤️

  • @seadaseada760
    @seadaseada760 2 роки тому +19

    ማሻ አላህ እድግ በይ የኔ ቅመም💋💋
    ሙሥሊም እህት ወድሞቸ እኳን ለተከበረው ሸህሩ ረመዷን በሠላም አደረሣችሁ ረመዷን ከሪም ፆመዉ ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን።

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 2 роки тому

      እኔ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️❤️

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 2 роки тому +13

    ማሻአላ የኔ ማር መጣሽልኝ ተመልሠሽ እኳን ደህና መጣሽ አላህ ያሣድግሽ😍😍እሸ በድጋሜ ሥላቀርብክልን በጣም እናመሠግናለን😍😍

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 роки тому +214

    ቅመም የሆነች ልጅ ❤❤❤❤❤ ይህችን ልጅ ቀኑን ሙሉ ቢሰሞት አትጠገብም ፈጣሪ ቤተሰቦቾን ይባርክ እንዲህ ምጡቅ አድርገው ያሳደጎት 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 роки тому

      👍👍❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤩🤩🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 2 роки тому +1

      ትክክል !

    • @bfjtjfggh2583
      @bfjtjfggh2583 2 роки тому

      የኔ,ጣፋጭ😍😍😍😍

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 роки тому +62

    ሁሉም እንዳቺ ፈጣሪውን ቢፈራ የት በደረስን ነበር የኔማር እድግ በይ 🥰

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому +1

      ነፂ ደምርኝ ውዴ በቅንነት

  • @Asa-bq9dc
    @Asa-bq9dc 2 роки тому +2

    አለህ ይጠብቅሽ ውዶዋ ህፀን ዲና መልከሙ በርቺ

  • @keftaj
    @keftaj 2 роки тому +55

    ይህችን ህጻን ያሳደጉ ወላጆች ይባረኩ።

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому +1

      @@ewnettube2001 ደምሪኝ እመልሣለሁበዋነውውዴ

  • @darularqemhabeshamuslim9301
    @darularqemhabeshamuslim9301 2 роки тому +69

    የወደፊቷ የንፅፅር ሃይማኖት አስተማሪ ትሆናች ዲናየ💝🌻 ቅምም

    • @ሃሲነት-የደሴዋ
      @ሃሲነት-የደሴዋ 2 роки тому +1

      ኢሻአላህ ያረብ

    • @ezedinshelemo6652
      @ezedinshelemo6652 2 роки тому

      ewnet new

    • @ezedinshelemo6652
      @ezedinshelemo6652 2 роки тому

      endew min alech jeheneb kitat
      yenante demo geheneb alechw eko

    • @darularqemhabeshamuslim9301
      @darularqemhabeshamuslim9301 2 роки тому +1

      @@ezedinshelemo6652 balefewum sile id stasreda beenant gena mnamn ybalal adel be egha degmo arefa id remedan stl Mesha allah nat
      ኢሻ አላህ ዲኗን በደንብ ተምራ በንፅፅር ትምህርት ለብዙ ሰው የሂዳያ ሰበብ ልትሆን ትችላለች

    • @susufamillyoutube282
      @susufamillyoutube282 2 роки тому

      እንሻ አላህ

  • @chaltudawe2957
    @chaltudawe2957 2 роки тому +4

    Maashaa Allah she is a very strong girl. I love you Dina keep going

  • @abukichanal156
    @abukichanal156 2 роки тому +9

    እናቶ የታደለችናት እንደዚች ያለች ቅመም ልጅ አላህ ስለሰጣት ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ

  • @emu477
    @emu477 2 роки тому +21

    ይህ ፁፍ የምታዩ ሁሉም የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹ የስደት ወገኖቼ ውውድድድ እኔን ለሀገሬ ያበቃኝ የቅዱሳን አምላክ ለሀገራቹ ያብቃቹ

    • @yashidata7934
      @yashidata7934 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @nomo6793
    @nomo6793 2 роки тому +9

    ድናየ😍😍አላህ በድንሽ ያጠክርሽ በተሠባችሽን ሣላደቅአላልፍም 😍😍😍😍

  • @zemenubeyene2852
    @zemenubeyene2852 2 роки тому +4

    ዲናዬ የኔ ቅመም እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግሽ፡፡ኢትዮጵያ ወደፊት ተስፋ አላት ዘሊህ ደግሞ አንች ማሳያ ነሽ፡፡ ወላጆችሽ መልካም ዘር ዘርተው አንችን ትመስል ድንቅ ፍሬ አፍርተዋልና ለወላጆችሽም ክብር አለኝ፡፡ዲናዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እወድሻለሁ፡፡

  • @abudihabesha7925
    @abudihabesha7925 2 роки тому +41

    እንደዚች አይነት ንቁ እና ቀልጣፍ የሆኑ ብዙወች ያስፈልጓታል ሀገራችን የወላጆቿ ስራ በሷላይ ጎልቶ ይታያል

  • @shamsiharon3662
    @shamsiharon3662 2 роки тому +3

    ማአሻአላህ አላህ ያሳድግሽ እሸቱ እድሜ ጤና ይስጥህ ዘር ሃይማኖት ሳትለይ ነው ሁሉን እኩል እምታይ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን እናመሰግናለን

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 2 роки тому +26

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ ቤተሰቧን ሳላደንቅ አላልፍም።ልጅን መውለድ ብቻ ሳይሆን ትልቁ ነገር በጥሩ ስነምግባር አንፆ ማሳደግ ነው።

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      ለይላየ ደምርኝ በቅንነት ውዴ

  • @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች

    መሻ አላህ እድግ ብይ ማር
    ትክክል ነሽ ይቅርታን ማድርግንና መተዛዘንን ነው ነብያችን ሰለላህ አለሂ ወስለም ያስተማሩን
    " በምድር ላለው እዘኑ በሰማይ ያለው ያዝንላችሃልና "
    وان تعفو وتسفه وتغفرو فان الله غفور رحيم

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      አሠላምአለይኩም ውዴ ደምርኝ በቅንነት

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 2 роки тому

      እኔ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️❤️

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 2 роки тому +1

    የኔ ጣፋጭ ይሄን ፕሮግራም እኮ በጣም ደስስ የሚል ንጹህ አደበት ምንም የማያቁ የማይጠገቡ ልጆች ናቸው እናማ በፍቅር ነው የምከታተለው እሸ አተም ከልጆችጋ ስትሆን እደ ልጂ ከትልቅ ጋ ስትሆን ቁምነገር የተሞላ ቀልድ መልካም ሰው ነህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 роки тому +24

    እግዚአብሔር ያድግሽ እምዬ ለወላጆችሺ ክብር ይግባችዋል 🙏🙏🙏🥰 ምርጥ ልጅ 🥰🥰🥰🙏

  • @edrisbinahmed7416
    @edrisbinahmed7416 2 роки тому +28

    ድናዬ ልጄን ትመስሊያለሽ እኔም ቅመም ልጅ አለችኝ 😍አሏህ ያሳድግሽ

  • @Aነኝስደተኛዋየድንግልልጅ

    ቆጅየ እግዚአብሔር ያሳድግሽ አሳዳጊወቿን ሳላደንቅ አላልፍም እሽ በመልካም ስራህ እግዚአብሔር ያስቀጥልህ💞💞💞

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 2 роки тому +232

    ልጅን በስነ ስረአት የሚያሳድጉ ቤተሰቦች ክብር ይገባቸዋል በእዉነት

  • @ሱሱነኝየእናቴናፋቂ-ወ2ጠ

    ማሻአላህ በተደጋጋሚ ብትዳመጥ የማትጠገብ ልጂ ነች ድና ድንቅ የሆነች ልጂ ነች በድጋሚ ትቅረብልን

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube 2 роки тому

    ማሿአ አሏህ ተባረክ እረህማን አሏህ ያሳድግሽ ከአይንናስም ይጠብቅሽ ።።

  • @hanabekele7594
    @hanabekele7594 2 роки тому +23

    ወይ እሼ እግዚአብሔርን ነው ምልህ ምን እንደምል ሁላ ቃላት ያጥረኛል መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለው የሰው ደስታ እንደሚያስደስትህ እግዚአብሔር ህይወትህ ሁሉ በደስታ ይሙላው እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ መላው ቤተሰብህ 🙏

    • @ሰአዳይመረ
      @ሰአዳይመረ 2 роки тому

      አሚን ያረብ🙏 👍

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 2 роки тому

      እኔ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️❤️

  • @Lulu-kc5nk
    @Lulu-kc5nk 2 роки тому +237

    የመዳም ቅመሞች ከስደት ስትመለሱ ይችን የመሰለ ቆንጆ የምተኮራቹ ልጅ ይስጠቹ አሜን በሉ🤲❤

    • @hayuetihotube4021
      @hayuetihotube4021 2 роки тому +2

      አሚን ያረብ

    • @amar9015
      @amar9015 2 роки тому +1

      Amiennnnnnnnnnn

    • @sofyaedris5424
      @sofyaedris5424 2 роки тому +3

      አሚን እህቴ እኔስ ያረብ ልጀ አቃጥለው ሊደፈኝ ነው ግን ያረቢ ወደፊት ግን ሷሊህ የሆነውን ልጀ ሰጠኝ ያረብ ዛሪስ ደከመኝ

    • @meskeremelese6154
      @meskeremelese6154 2 роки тому +1

      Amennnnn 🤲 🤲🤲 Yaa Rebbii

    • @Lulu-kc5nk
      @Lulu-kc5nk 2 роки тому +1

      @@sofyaedris5424 አብሽሪ የኔ ውድ ❤አላህ ሷሊህ የድርግልሽ ልጅ መውለድ ፀጋ ነው ምን አልበት ስየድግ ቀልብ የደርግይ ይሆነል አይዞሽ ማማዬ🥺

  • @masterkerookkmenur5420
    @masterkerookkmenur5420 2 роки тому +4

    እሼ ዲኑካ ዘንድሮ ሌላ ታሪክ ይዛ ነው ምትመጣው mashallha 😍 mashallha 😍 mashallha 😍

  • @alhamdulilah3920
    @alhamdulilah3920 2 роки тому +7

    የኔ ጣፋጭ ማሻአላ ተባረከላህ ብያለሁ አላህ ያሳድግሽ ሀገራችን ሰላም ሁኖ ነገ የፍቅር የደስታ ኑሮን እየኖርን የዛሬውን ፈተና ተረት የምናደርገው ያድርገን ያረብ አሚን

  • @ma_molla
    @ma_molla 2 роки тому +10

    እሸቱየ በመጀመሪያ ላመሠግንህ እወዳለሁ 💚💛❤️
    ኢትዮጵያዊነትህን በተግባር ያሣየህ(የገለጽህ)
    አላህ ያክብርልን ልጆቹም ከቁም ነገር ያድርሳቸው አንተንም ልብህን አይቀይርብን 💚💛❤️

    • @ma_molla
      @ma_molla 2 роки тому

      @@BirukTuba5335 ደምሬሻለሁ

  • @noormohd2761
    @noormohd2761 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ጥበቡን ይጭምርልሽ የኔ አስተዋይ እድግ በይ ዲናዬ

  • @alem23able
    @alem23able 2 роки тому +13

    እንዴት ማር አድርጎ ነው እግዚአብሔር የፈጠራት !
    እድግ በይልን የኛ ልዕልት!

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 роки тому +8

    ብዙ የማናውቃቸውን ምሁራን ስለምታስዋውቀን ተባረክ አስተማሪ የልጆቻችን መሰረቶች ናቸውና ብዙልን ኢትዮጵያ በልጆችሽ አቢቢ ለምልሚ ሰላምና ልቦና ለሁላችንም ይስጠን

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 2 роки тому

    የኔ ማር ነገር አሏህ ያሳድግሽ ለደረጃ ያብቃሽ ቆንጂዬ፣ ማሚዬ አይ ስወድሽ አሏህ ያሳድግሽ በድንሽም ጠንክረሽ የምታርጊበት ያርግሽ

  • @ሰላም-አ8ዘ
    @ሰላም-አ8ዘ 2 роки тому +12

    ዲና መልካሙ በመልካም ቤተሰቢች ያደገች መሆኖ ያስታውቃል ከወለዱ አይቀር እንዳንቺ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sisaymame7821
    @sisaymame7821 2 роки тому +56

    እንደዚች ጣፋጭ ልጅ ያድላችሁ አሜን በሉ።

  • @እራህሚየውሎዎቀበጥ

    ወላህ ለአዚም ሰሰማት ብውል የማልሰለቻት ልጂ የኔ ቀሺት እዲግ በይልኚ የኔ ልእልት

  • @euist7290
    @euist7290 2 роки тому +18

    ይቺ ልጅ ግን አላህ ያሳድጋት 😍😍😍

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 роки тому +46

    ቅመሜ💝🌻ቁርአን ሳትቀራ ሄደች😰 በሚቀጥለው ቁርአን ትቅራልን
    የልቤ ብርሃን ነው ቁርአን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 роки тому

    የኔ ዉድ በድጋሜ ሰለቀረብሽ ደስ ብሎኛለ እደጊልኝ ጣፋጭ የሆሽ

  • @zeynebmuhammed5643
    @zeynebmuhammed5643 2 роки тому +17

    የምር እቁ ነች አላህ ያሳድግሽ ከዚ በላይ ኡማዉ ምትጠቅሚ ፍሬያርግሽ ሀቢቢቲ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +16

    ድንቅ ልጆችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: የዲና ሳቅ በጣም ደስ ይላል::

  • @zeharahassenzeharahassen9220
    @zeharahassenzeharahassen9220 2 роки тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ ምርጥ ቤተሰብ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @feruzsallah2315
    @feruzsallah2315 2 роки тому +41

    ዲናዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር ❤️❤️🌹🌹 Congratulations

  • @sari0550
    @sari0550 2 роки тому +22

    የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ጣፋጭ የሆነች ልጅ እሼ ምርጤ አንተም ኑርልን ሰላም ለሀገራችን 🙏

  • @tigisttesfaye9546
    @tigisttesfaye9546 2 роки тому +1

    ዲናዬ ማር ከ 20 ጊዜ ነዉ ያየኸት የሁሉም መሠረት ቤተሰብ ነው ፈጣሪ በሞገሰ የሳድግላችዉ ማሽ አላህ

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 роки тому +39

    እፎይ ስወዳት ❤️❤️🥰🥰🥰 ፈጣሪ እንደዚችህ ቅመም የሆነች ልጅ ይስጣቹ 🌺🌺🌺😘😘 የኔ በሆነች ☺️ አላህ ያሳድግሽ 🥰🥰🥰😘

  • @mdjamel103
    @mdjamel103 2 роки тому +9

    ወለሂ እሼ ተናድጄብህ ነበር በየ ቀኑ እየተከታተልኳት ነበር ቶሎ 1.000.000 ስትገባ ደስ ብሎኝ ለምን መልሶ አያቀርባትም ብዬ ነበር የኔ ምርጥ እድግ በይ

  • @ekuandseya7222
    @ekuandseya7222 2 роки тому

    ማሻአላህ ተባረከ አረህማን አላሁ አክበር ልጂ ብሎ ዝም አላህ ይጨምርልሽ ለወላጆችሽም አላህ ይጨምርለቸው የኔ ጣፍጭ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 роки тому +25

    የኔ ፍቅር ኡፏ ልቤ እድግ በይ እማ 💓💓💓😍😍😍 ከስደት መልስ ሁላችንም እንዲህ ምርጥዬ ልጅ ፈጣሪ ሰቶን በስርአት እና በፈሪሀ እግዚአብሔር ለማሳደግና ለመኖር ያብቃን 👏🇪🇹 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ከሌለ እቅድ ሁሉ ከንቱ ነውና