ኧረ ኮሜዲያን እሸቱን አራቆተችው!! ድንቅ ልጆች 45 :

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @abrahamabawa6215
    @abrahamabawa6215 3 роки тому +10

    ahun balenew tiwlid tesfa bikortm yezarei hitsanoch yenege hager terekaby lijochin sasb ETHIOPIAYE ayzosh lijochish yadgulshal yidersulshal elalehu. Egziabher yistih ESHE wudajuuu!!!

  • @kubratube6293
    @kubratube6293 3 роки тому +64

    ደስ ሲል ስለ ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስም ስለ ቢላል አል ሀበሺ ታሪክ ስታሰማን በጣም ነው ደስ ያለኝ እናመሰግናለን አንተ ድንቅ ሰው ነህ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ

  • @asutaye
    @asutaye 3 роки тому +332

    የቢላል አል ሀበሺ...ታሪክ ለመላው የኢትዮጵያ ልጆች በትምህርት መልክ ሊሰጥ ሚገባ ታሪክ ያለው ድንቅ ሰው ነበር! ....

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 3 роки тому +110

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እሼ እናመሰግናለን ስለ ቢላል(ረ.ዐ) ስላነሳህ ፈጠሪ ይጠብቅህ

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому +1

      ደምሩኝኝ🙏🙏

  • @leila_seid
    @leila_seid 3 роки тому +652

    ማነው እንደኔ እንቅልፍ ያጣው በአላህ ዱአ ፀሎት አድርጉ ለሀገራችን ውድ ኢትዮጲያውያን 😭

    • @damenechfantudamenechawobe4138
      @damenechfantudamenechawobe4138 3 роки тому +1

      amennamenn😭😭😭

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 3 роки тому

      Enam neg are

    • @ehsetewolde9870
      @ehsetewolde9870 3 роки тому +4

      ኢን ሻላህ አሁን ይወስድሻል ማሻ አላህ ቀኑን በሰላም እንዳዋልከኝ ለሊቱን ባርክልኝ ብለሽ ተኚ!!

    • @cdg4530
      @cdg4530 3 роки тому +1

      ሱሙኝ እስከ ኣሁን ፍረድእስከ ለፈጣርያቹ ብላቹ ኣሁናት እንዴ ሰላምዋን ያጣቹዉ ኣስከ ኣሁን ኡዉነት ከያዛቹነዉ ፈጣርም ፀሎታቹ የሚሰማቹና አስከ እዚ እስክት ደረስ ሃገራቹ እያንጨበጨብላቹ የነበረ ኣብይ ላይ ፍረዱ እስከ በፈጣርያቹ ካመናቹ በደለኛዉላይ ፍረዱ ባትቹልም ከልባቹ ሃገራችንእና ሰላማችንን ያፈረሰ ፈጣርሆይ ፈረድበት ብላቹ ፀልዩ

    • @tadotado4675
      @tadotado4675 3 роки тому +1

      አይዝሽ እኔም አለሁ 😭😭😭

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ቨ9ፐ

    ማርያምን ትወጃታለሽ አወ እና እናቴ እኮ ናት የኔቆጆ እእመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @susutube2157
    @susutube2157 3 роки тому +108

    የነብያችንን ስም ያነሳ የመጀመሪያው ኮሜድ ጀግናው እሸቱ ከልብ እናመሠግናለን 💞💞💞💞💞

    • @ريمريم-ر9د
      @ريمريم-ر9د 2 роки тому +5

      በጣም እነው እምናመሰግነው አሏህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራው

    • @ዚነትደጋንYouTube
      @ዚነትደጋንYouTube 2 роки тому +3

      እሸቱኮ ከልቡ ሰው ነው ወላሂ ለህሊናው የሚኖር ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቀው መሪ መሆን የነበረበት እሼ ነበር

    • @EliassamuelElasam
      @EliassamuelElasam 28 днів тому

      😡😡😡😡😡🖤🖤🖤🖤🫥🫥🤬🤬🤬🤬🤬🤬👿😈❤️‍🩹❤️‍🩹

  • @zahraemam8562
    @zahraemam8562 3 роки тому +135

    ማነዉ እደኔ የነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስም ስጠራ ደስያለዉ

  • @zahabaahmed
    @zahabaahmed 3 роки тому +72

    ሱለላ አለሂ ወሰለም እሸቱ እናመሰግናለን የቢላል ሀበሻን ታሪክ ስላነሳህ በርታልን

    • @gy8086
      @gy8086 3 роки тому

      Belale habsha ye welo lije new bembale yetwekale. Simhume eslmenane kemkebkhu be fite belaye be mbale yetawekale!!

    • @kedijaahmed4522
      @kedijaahmed4522 3 роки тому

      እሸ አስተዋይ ሠው እናመሠግናለን

    • @zahabaahmed
      @zahabaahmed 3 роки тому

      @@kedijaahmed4522 እሺ

    • @lalymoh6345
      @lalymoh6345 3 роки тому

      @@gy8086 ara zaru ayetawqim belale habashi bambale naw mitawqaw

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 3 роки тому

      ብዙ አመታት ቢዘገዩም
      በዚሁከቀጠሉ ትውልድ ይታነፃል ልጅቷም ጥረቷን
      አለማድነቅአይቻልም እኔንም
      እናመሰግናለን

  • @hasenatahmed7245
    @hasenatahmed7245 3 роки тому +40

    ቢላሉል ሐበሺ ❤❤እሼ ምርጥ ሰው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +124

    የምትገርም እፃን ናት ፈታ ያለች ደስ ስትል እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ እሼ መልካም ሰው ስወድህ 🙏❤️

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому +1

      ደምሩኝ🙏🙏🇪🇹👈

  • @fhfh2877
    @fhfh2877 3 роки тому +12

    አሼ አተን አለማድነቅ አይቻልም በም ስራህ ሁሉ ለትውልድ እሚያስተምር እሚያዝናና ከዘረኝነት ከብሔር ነፃ የሆነ እኪ ይሄን ጀግና እሚያደቅ እደኔ ላይክ ያድርግ

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 3 роки тому +33

    የእኔ ውድ እሸ እኮ ምርጥ ሰው ነው ስለቢላል ስጠይቃት የሆነ ነገር ተሰማኝ

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 3 роки тому

      ሳህ በዛ ላይ ልጅቷም
      ጎበዝ ናት መሐመድአሊ
      ማለቷበራሱ ለማወቅያላትን ጥረትያሳያል

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 роки тому +15

    እምትገርም ልጅ ናት 2 እናት ነው ያለኝ
    ማርያምን ከአፍዋ አትነጥልም እድግ በይ♥

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 3 роки тому +7

    እውይ እሼ እነዚህን ቅመምና መድሀኒት የሆኑ ልጆች ስለምታቀርብልን እናመሠግናለን

  • @fetabewolo4093
    @fetabewolo4093 3 роки тому +532

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የተባረከች ልጅ ይስጣችሁ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 3 роки тому +16

    እደናተ ደግ ልብ ይስጠን እደጊሊኝ አፍሽ ይጣፍጣል የኔ ቆጆ ሃቢቢቲ

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 3 роки тому +15

    ሱብሀን አላህ እንባ እንባ ተናነቀኝ ስለነብያችን ስለቢላል ታሪክ ሲያወራ እሸ ምርጥ ሰው ኑርልን !

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 3 роки тому +39

    የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግሽ።😘😘

  • @saralove4936
    @saralove4936 3 роки тому +5

    እሼ የፍቅር ሰው ለሁሉም ፍቅርን የምትመግብ ልዩ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሃለን እናከብርሃለን ዘመንህ ይባረክ 😙

  • @tseganshchaklu5961
    @tseganshchaklu5961 3 роки тому +11

    ልጆች እኮ ምወዳቸው ጭንቅ የላቸውም
    ፍጥነታቸው ነፃነታቸው
    ከተናገረችው ሁሉ የደነቀኝ
    ፈጣሪ የሰጠኝን ነው ማገባ
    ያለችው

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 роки тому +6

    የኔ ዉድ ፈጣሪ ያሳደግሽ ምርጥ ልጅ ነሽ ለቤተሰቦችሽ ትልቅ ክብር አለኝ

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 роки тому +7

    ገራሚ ነው ልጆች እኮ ከኛ በልጠውን ሄደዋል ስለ አንድነት እና ፍቅር ሲያወሩ ይገርመኛል ማሰብ ያልቻልነውን እነሱ አገናዝበውታል ዝም ብዬ ሳስበው ልጆች እኛ በምንሰራው ስህተት የሚያፍሩ ይመስለኛል አላህ ያስድጋቸው እንደነዚ አይነት ልጆችን ማፍራት አለብን እሼ እነዚን ድንቅ ልጆችን ስለምታሳየን ተባረክልን ክበርልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @ሱሱነኝየጠቃሚመረጃአድናቂ

    ቢላል ኢብኑ እረባህ አል ሀበሺ የረሱል ታማኝ ፊዳከ አቢ ኡሚ ያረሱለላህ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 3 роки тому +5

    በትክክል እሸቱዬ የእራሳችን መስራትና እንዴት እንደ የምንጠቀምበት አቅቶን ነዉ እንጂ እኛ አዉቀንበት ተባብረን ብንስራ ለስግዳት አንደረግም ነበረ እግዚአብሔር ይህን ዘረኝነት ከምድራችን አጥፍቶ አንድነትን ይፍጠሪልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 3 роки тому +23

    ወላሂ እሸ ሥለ ቢላል እና ሥለነብዩ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ሥታወራ እንደት ደሥ እንዳለኝ

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ 3 роки тому +3

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ይባርክሽ ትልቅ ቦታ ላይ ያስቀምጥሽ ደስ የምትይ ልጅ ውድድ

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 роки тому +8

    ጣፍጭ የሆነች ልጅ😘 አሏህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 3 роки тому +51

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሠሜን ወሎ ህዝብ እባካችሁ ሁላችነም እጸልይ ፍርዱ ከእግዚአብሔር ነውና ትግሁ ወጸልዩ ከመይትባሁ ውስጠ መሡት እደተባለ ሁላችነም ተግተን እጸልይ ለሀገራችን ልጂቶ ደግሞ ታስቃለች

  • @ethiolove3304
    @ethiolove3304 3 роки тому +13

    ስታምር የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ 😍😍

  • @abdumohammed7259
    @abdumohammed7259 2 роки тому

    እሸቱ በጣም የምንወድሕ ስለቢላል ትክክል ብላሐል ባንተ ምላስ ወይም አተናተን በጣም ደስ ይላል አመሰግነሐለሑ ረሱላችን መሐመድ ስትል ነዉ ያስደሰትከኘ ቴንኪው

  • @sipara8333
    @sipara8333 3 роки тому +5

    እሽየ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታልን. ማማየ እድግ በይልኝ.

  • @የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማርያምን ስትል እንዴት አንጀቴን እንደምትበለኝ በእውነት እመብርሃን እድግ ተርግሽ የኔ ጣፋጭ💚💛❤

  • @ስዴተኞዋእናቶንናፍቂ

    የኔ ጣፍጭ ደስ ስትል እናንተን ሳዳምጥ ንፁህ አእምሮ ይኖረኛል ስወደው ፕሮግራሙን በርታልን እሼ መልካም ሰው

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 3 роки тому +8

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እሼ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥህ ያንተን ፕሮግራም ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቀው በርታ ድንቅ ልጆች ፕሮግራም በጣም የሚወደድ ነው ፈጣሪ በግርማ በሞገስ ያሳድግሽ ቅመም የሃነቸ ልጅ ነች

  • @semsyamuhammed8613
    @semsyamuhammed8613 3 роки тому +21

    ቢላል ኢብኑ ረባህ ጀግና የረሡል ሙአዚን ነበር ማሻ አሏህ አሏህ ላተም እስልምናን ይወፍቅህ

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 3 роки тому +14

    የምትገርም ቅመም የሆነች ልጅ ነች በስመአም እድግ በይ💕

    • @ayufahey3616
      @ayufahey3616 3 роки тому

      Amen yen liji nat

    • @ሶልያናየሸዋልጅ
      @ሶልያናየሸዋልጅ 3 роки тому

      @@ayufahey3616 ታድለሽ ፈጣሪ ያሳድጋት ኢትዮጵያዊነት ባህሏን እምነቷን በደብ አሳውቋት ብልጥ እና አስተዋይ ልጅ ነች ነገሮች ቶሎ ይገባታል

    • @ayufahey3616
      @ayufahey3616 3 роки тому

      Amesagenalehu

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 3 роки тому +91

    ፍትህ በግፍ ለሚገደለው ለወሎ ህዝብ እረ ሰው ካለ ነው በችግር መድረስ ከሞቱ ማልቀስ ዋጋ የለውም ድምፅ እንሁናቸው!

    • @fasikakebede6027
      @fasikakebede6027 3 роки тому

      ትግራይ ያሉትስ ህዝብ አይደሉ እንዴ

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 роки тому

      እሺ እባክህ ለወሎ ህዝብ ጩህ ?

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 роки тому

      እሰቲ ከገበሬው ልጆች ድቅ ልጆችን አቅርብልን

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому

      ደምሩኝኝ🙏🙏👈

  • @ሂዊሀበሻውይ
    @ሂዊሀበሻውይ 3 роки тому +17

    እንደት ደስ እንዳለኝ ሰለ ቢላል ስለነገርከታ

    • @Hነኚገጠሬዋ
      @Hነኚገጠሬዋ 3 роки тому

      ደምሪኚ እኔ ደሞ ልጂቷ ሙስሊም መስላኚነበር ሲጠይቃት

  • @Geniባላገሮtube
    @Geniባላገሮtube 3 роки тому +27

    የኔ ቅመም ደስ ስትይ ድንግል ማርያም በጥበቦ ታሳድግሽ 😘😘😘😘😘😘

  • @ለሚየድንግልማርያምልጅ

    የኔ ቅመም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሺ ድንግል ማርያም ለቁም ነገር ታብቃሺ ❤😘

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 3 роки тому +7

    እምወድክ እሼ ትክክለይኛ ደብዳበ ነው ተባረክልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያደርገኝ እኛንም ዉድ ሀገራችን በሰላም ያበቃን ዘንድ በእርሱ ፊቃድ ይሁን!!

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    ሁለት እናት ነው ያለኝ አለች የኔ ማር እመብርሃን ታሳድግሽ። ፈታ ያለች ህፃን

  • @ስላምሰላም
    @ስላምሰላም 3 роки тому +4

    እንኳን ደህና መጣህ እሼ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ ❤️😍
    እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትህን ይላክልን 🙏

  • @አዬፍቅር
    @አዬፍቅር 3 роки тому +220

    አሽዬ እኔ መቀነስ አይገባኝም መደመር እጅ የምትለውን ልጅ አቅርብልን ስወዳት ማርያምን😍😍

    • @ወለተስእላሴ
      @ወለተስእላሴ 3 роки тому +7

      እኔራሰ ባያት ባያት አልጠግባትም

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому +3

      @@ወለተስእላሴ እኔ ብዙ ጊዜ ደጋግሜ አይቼዋለሁ ሢከፋኝ ታሥደሥተኛለች

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 роки тому +1

      በጣም

    • @eyerusleulsegede7076
      @eyerusleulsegede7076 3 роки тому +1

      አዎ ትቅረብልን ቅመም ነገር ናት

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 роки тому +1

      አዎ ትቅረብልን እኔማ ባያት ባያት አልጠግባትም የኔ ቅመም

  • @ayishaahhll6681
    @ayishaahhll6681 3 роки тому +142

    እሼ ይበልጥ ወደድኩህ ስለ ነብዩ ሙሃመድ(ሰዐወ) ስለ ቢላል ስታነብ ደነገጥኩም ደስም አለኝ እናመሰግናለን

    • @ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ
      @ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ 3 роки тому +2

      የኔ ቆጆ እኔ ግን ሳይጨርሰው አውቄው ነበር መልሱን

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому +1

      @@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ ምሥሉ እያሣየ አደል እንዴ ሙሥሊም እንዴት አያቅም

    • @Tube-to6uc
      @Tube-to6uc 3 роки тому +4

      እሽዬ ክበርልን እንወድሃለን

    • @habeshawinegn1795
      @habeshawinegn1795 3 роки тому

      @@nefisa3053 ሙስሊም አይደለችም እኮ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому +1

      @@habeshawinegn1795 እሧ አዎ አውቃለሁ ለኮመንታተሮች ነው ያልኳቸው ምሥሉ እያየን ጥያቄው ሣይጨርሠው እንኳ ይገባናል በማለት ነው እኔ ጥያቄው ሣይጨርሠው አውቄው ነበር ሢሉ አይቼ ነው የኮመትኩት

  • @Fነኝወሎየዋ-d9q
    @Fነኝወሎየዋ-d9q 3 роки тому +6

    እሸ የኛ ምርጥ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኔ:: ሀገራችነን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 3 роки тому +6

    ኡፍፍፍ የኔ ማር ነገር ስታምር እድግ በይ ኧረ ያገራችን ነገርስ ያማል ያሳዝናል አላህ ይዘንልን እሼ አላህ ይጠብቅህ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 роки тому

    በጣም የምደንቅ ልጅ ናት ፈጣሪ በጥበቡና በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ

  • @girmawasferawkebede6582
    @girmawasferawkebede6582 3 роки тому +4

    አሼ በእውነት በዚህ ሰዓት ውጥር ባልንበት የተላኩልን ነውኮ የሚመስለን ያዝናኑናል።ተስፋ ይሰጡናል።ይሕቺ በሽተኞች የበዛባት ሐገር በአዲሶች ትውልድ እንደምትፈወስ ትንሳኤዋ እንደሚረጋገጥ ሙሉ ተስፋ ይሰጡናል።

  • @መልከማሪያም
    @መልከማሪያም 3 роки тому

    የኔ ፍቅር ተባረኪ ደስ ስትል የወሃነቷ ሸየ በጣም ነው የማከብርህ ቅን ነህ ለደሃደራሺ ስለአገራችን አብዝታቹህ ፀልዩ

  • @ፋኖልቤደምላሺየነፀነትአር

    የኔማር ኧረ የኢትጵያ ልጆች ይሻላሉ እውነትሺን በቃር ከኛ ሊድርሱ ነው 👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 роки тому +59

    ሰለላሁ አለይሂም ወስለም
    ደስ ሲል አቀራርብህ አሼ
    አላህ ቀናውን መንገድ ይምራህ
    ብዬ ተመኘሁ

  • @fafeyutubfafeyutub4026
    @fafeyutubfafeyutub4026 3 роки тому +20

    ለስ ቢላል ይሄን በማለትህ ፈጣሪ ያክብርህ

  • @ቲና
    @ቲና 3 роки тому +7

    ተባረኪ ቅመም 🙏 እናመሠግናለን እሼ ክበርልኝ❤❤❤

  • @meseretyimer4327
    @meseretyimer4327 3 роки тому +45

    ልጂቱ ጎበዝ፣ናት💘
    ሙሀመድ ፣አሊ ማለቷ በራሱ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +2

    የድንቅ ልጆች ፕሮ ግራም ዉስጤ ነዉ።
    ቢላል የኢትዩ ጀግና ቢላልዩ የሀበሻ ጀግና
    ቢላል።።።። ልጂቷ የሆነች ቅመም

  • @فاطمهفاطمه-ع3و4ي
    @فاطمهفاطمه-ع3و4ي 3 роки тому +6

    እኔኮ መቀነስ አልችልም የለቸው ልጅ አቅርባት እሼ

  • @ፈሪሀይቱብ
    @ፈሪሀይቱብ 3 роки тому +1

    እሸቱ ምርጥ ኢቶጲያዉይ የልጆች ፕሮግራም በጣም የሚገርምና ተወዳጂ ዲራማ በርቱልን

  • @emanali3777
    @emanali3777 3 роки тому +28

    እሺየ የቢላልን ታሪክ ስላነሳህልኝ ደስብሎኛል
    እናመሰግን አለን

  • @ሞሚሚዲያ1
    @ሞሚሚዲያ1 2 роки тому +1

    ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ቢላል ረ ዐ ❤️❤️❤️💗💗💗💗

  • @ፊርዶስሙሀመድየአሏህባሪያ

    እሸቱየ እናመሰግናለን ሚጣየ አዝናናሽኝ እድግ በይ ቢላል ኢበወኑ ረባህ ምርጥ ሞዴላችን ነው በነብያችን ላይ ሰላዋት እናውርድ ምርጥ የሰው ልጆች አይነታ በሆኑት ላይ ♥ اللهم صل على محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد اللهم بارك على محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم في العالمين انك حميد مجيد

  • @serkysrrkyserky9452
    @serkysrrkyserky9452 2 роки тому

    የኔ ማር እድግ በይ ።ደስስስስትል ፡አሼስወድህ ተባረክ።😍😍😍😍👌👌👌👌👍👍👍👌👌👌

  • @eexx3787
    @eexx3787 3 роки тому +8

    እሼ ግን ባለ ትላልቅ ሚድያወች ለምን እንደ ቅጠል ለሚረግፉ ወገኖቻችን ድምጽ አትሆኑም ኢንሻ አሏህ ይሄም ያልፋል መቼም ያው ሰበብ ነው እንጅ ዋናው ፈጣሪ ነው

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 3 роки тому +4

    የኒ ጣፋጭ ስታምሪ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @ማርያምእናቴ-ሐ6ደ
    @ማርያምእናቴ-ሐ6ደ 3 роки тому +13

    ሚጥሚጣ የሆነች ልጅ 😂😂😂😂ሆዴን አቆሰለችኝ በእውነት

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 роки тому

    ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን አላህ ያድርግልን ልጆች ሁሌም ድቅ ናቸው እሼ እናመሠግናለን

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 3 роки тому +23

    ሱለላሁ ዓሊሂወሰለም ምርጥ ነብይ ከምርጥ ባልደረባቸውጋ

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 3 роки тому +3

    የኔ ጣፋጭ😍
    አሹየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💕

  • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰዉ ሀገር በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን በሀገራችንም በግፍ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አረ የፍትህ ያለ

  • @እማኑርልኛ
    @እማኑርልኛ 3 роки тому +7

    የዘንድሮ ልጅ መሆን አማረኝ😳

  • @semiradesalegnyoutube1904
    @semiradesalegnyoutube1904 3 роки тому +3

    S. A. W. ቢላል ረድየሏሁ አኑ ቢላል 😭😭😭😭😭😭ቢላል ❤❤❤❤❤❤

  • @jonitube8530
    @jonitube8530 3 роки тому +15

    ኢትዬጵያ ለዘላለም ኑሪ 😍😍

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 3 роки тому +3

    የፈጣሪ ያለህ ፈጣሪ የሰጠኝን ያ አሏህ በጣም ጎበዝ ነች የኡነት

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +1

    በጣም የምታምር ቅን ልጅ ነች እድግ በይ:: ❤️🥰

  • @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ

    እሼ መልካም ሰው በርታልን አላህ ያግዝህ አላህ ሀገራችን ሰላምዋ ይመልስልን ያረብ

  • @haytemohmmed3780
    @haytemohmmed3780 3 роки тому +2

    መጀመሪያ ና መጨረሻ የምትናገረው ግኝም በጣም ይመቸኛል

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 3 роки тому +9

    በውነት እመብርሀን እደወደድሻት በጥበቧ ታሳድግሽ የኔናት

  • @Andumobile
    @Andumobile 2 роки тому

    በጣም ነው የምከታተልክ በጣም ወድጂዋለው አንተ ጀግና ነህ

  • @ልጅዴረጀወንድሙ
    @ልጅዴረጀወንድሙ 3 роки тому +5

    አሸ አንተም ድንቅ ነህ ወንድማችን
    💚💛❤️ 👏

  • @eyerusalembeyenetegist1267
    @eyerusalembeyenetegist1267 2 роки тому

    ተባሪኪ እሱ ባትይውም ደግ ነው በርግጠኝነት ይሰጣል እሼ አብዝቶ ይስጥህ እንደምድር አሸዋ ተዝቆ የማያሌቅ ሀብትና ጤና ይስጥህ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 роки тому +32

    ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠበቃት🥺🥺🇪🇹🇪🇹🥺

    • @medi9725
      @medi9725 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️

  • @rabia3396
    @rabia3396 3 роки тому

    በጣም ደስይላል ፕሮፍራምህ ዛሬ ደግሞ በጣሙን ወደድኩት እኒያን አዛኝ
    የነብዩን ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም እና ቢላሉል ሀበሺይ ስም ስጠራው ልቤ በሀዘንም በደስታም ተዋጠ ጩጨዋ በጣም ታዝናኛለሺ ፈጣሪ ያሳድግሺ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 роки тому +4

    እሽ የኔ ምርጥ👍

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ መድሃኔአለኔአለም ይባርክሽ አቦ እንዴት አይነት የሚጣፍጥ ንግግር ነው ያላት ፈጣሪ ይባርክሽ የገባት የአራዳ ልጅ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 3 роки тому +6

    ኧረ በሳቅ ገደለችኝ 😂 እድግ በይ የኔ ማር

  • @እህቴእወድሻለሁ-ኈ9ረ

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ረሱል ስለአሰሀቸዉ በጣም እናመሰግናለን እሸቱየ ሚጣየ እድግ በይልኝ

  • @siltebilalomedia
    @siltebilalomedia 3 роки тому +4

    አለህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አንተ ሰላም ነህ አንተ አዛኝ ነህ እዝነትህን አውርድልን በሰውዲ በሰው ሀገር እስር ቤት ለሚሰቀዩትም አንተ ድረስላቸው

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +1

    ባል የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እውነቷን ነው::

  • @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ

    እኔ ግርም የሚለኝ እሼ ከየትነው እንዲህ ፍልፍል አርገህ የምታመጣቸው በርታ

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 3 роки тому

    ሠ .አ.ወ ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል ስለረሱል አለይሂ ሰላም ታሪክ ሲነሳ ነፍሴ ኡሚ አቢ ፊዳህ ይሁኖት ያረሱለላህ

  • @janatsaed2877
    @janatsaed2877 3 роки тому +17

    አላህ ሂዳያ ይስጥህ እሸቱ ምርጥ ኢቶባ ነክ

    • @mimitewabe7560
      @mimitewabe7560 3 роки тому

      Ye Allah hidaya Le mamem altekemewum nefs matfat hitsan magbat yihe new hidayaw

    • @zedorthodoxtube4521
      @zedorthodoxtube4521 3 роки тому

      ኤጭ🤑🤑🤑

    • @almaalma405
      @almaalma405 3 роки тому

      @@zedorthodoxtube4521 ነገረኛ

  • @jfgffg2298
    @jfgffg2298 3 роки тому

    በጣም የምትገረምልጂነህ ሁሉእንደአንተቢሆን ቢሆኑሮ በየተመኝሁ አላህ ይጠብቅክ ሁሌም እከታተልሀለሁ ግን አሁን ደግሞ ሰለነብዪሙሀመድ ስለላሁ አለይሂ ወሰለምና
    ስለቢላል። የሂወት ታሬክ ስታነሳ 👍👍

  • @bisrattadesse6945
    @bisrattadesse6945 3 роки тому +7

    ህፃናት የዋህና ንፁህ ናቸው! እሼ በዚህ ቀጥልበት

  • @እሙአብዲረህማን
    @እሙአብዲረህማን 2 роки тому

    ማሻ አላህ ቀጥልበት በጥም አድናቂህ ነኝ 🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @emuabdurahman5151
    @emuabdurahman5151 3 роки тому +6

    ሡለላሑ አለይሒ ወሰለም አሸ ምርጥ ሠው

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad8672 3 роки тому +1

    የኔ እንቆዎች እግዚአብሔር በናንተ ስለናንተ ብሎ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ዘረኝነትን ከማስተማር እንዲህ በጎ ነገር ያለውን ማካፍል አድርጎ ማሳደግ መመረጥ ነውና እግዚአብሔር ያብዛችሁ ሰላማችሁ ይብዛው ተስፋ ሰጭ ነው ፕሮግራምህ ተባረክ እሸ ተመልሰን መግቢያችን ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 роки тому +22

    እግዚአብሔር አምላክ እምዬ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭

    • @tgmita2120
      @tgmita2120 3 роки тому

      ሁለት እናት ነው ይለኝ የኔ ቆንጆ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግ እሼ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Aነኝወሎየዋየቤተሰቦቸናፋ

    ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም 🇸🇦🇸🇦🇸🇦☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🙏
    ቢላል ኢብኑ ረባህ

  • @የእግዚአብሔርልጄነኝ

    የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ እማ