"ሰቆጣ {ሶራ}"How To Dance Ethiopian Traditional Sakota {Sora} Tutorial.
Вставка
- Опубліковано 9 лис 2024
- Soqota (Amharic: ሰቆጣ), formerly spelled Sokota and also known as Sakota.is a town and separate woreda in northern Ethiopia. The name is likely from the Agaw word sekut, "fortified village." Located in the Wag Hemra Zone of the Amhara Region.
#EthiopiantraditionalDanceTutorial #Sakota #Sora #ሰቆጣ
iam Saudi Arabia 🇸🇦 love Ethiopia music
ያገራችነን ውብና ድንቅ ባህላዊ ውዝዋዜ ካለባበስ ጭምር እንዲህ ነው ቪድዮ ከሰሩና ጊዜ ካጠፍ አይቀር
የማንንም ምናምን እየኮረጁ እየመጡ አሰልችተውን ነበር
በርታ ወንድማለም እሰይ ታስታውቃለህ አንተ ኢትዮጲያ ሙሉ በሙሉ ውስጥህ ነች
እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ባለህበት ወንድሜ
እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
Thanks we respect you as you respect Ethiopia
Thank you so much
Wooow this is a big help for us who want to learn and moreover who want to teach our foreigner friends Ethiopian dance LOVE IT and 🙏🏾
Thank you 🙏
WoW .... betam des yilal. Ilemamedalehu bemigeba. Thanks
አመሰግናለሁ::
ያልተበረዘው ወሎ ሰቆጣ ጨዋታ ይህነው💯💯
አመሰግናለሁ::
ጎበዝ ነህ ያንተን እያየው Perfect መሆን ፈልጋለው ጭፈራ
Lijinet Tube ልጅነት ትዩብ እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
Thank you so much my brother😍💪💪💪 God bless Ethiopia!!!
ዋውው ኮሜንት ምን ብየ ልጻፍ ኦፍፍፍ ታድለህ ሰላወኩህ ግን ደስስ ብሎኛል ወንድሜ
Marakiዬ እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ሁልግዜም ስለምታበረታችኝ
እናመሰግናለን በጣም
ዘና ነው ያልኩ
በዛላይ አገራችን ባህል ደስ ይላል
እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ።
adugna Melese እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
ሀሪፍ ነው በርታ ወንዲማችን
ዉይይ አንተ ልጂ ነቅነቅ ደስ ይላል ዛሬ ነው ያየሁህ ትምችቶኝ ሁሉንም አዳረስኩት
መልካም አመሰግናለሁ::
ስላምህ ይብዛ ወንድም በጣም ደስ ትላለህ
*_Batam Amsgnalhu TG_*
Berta benateh lememar sent fetena ayechalewu meseleh thank u
You welcome 🙏 and thank you
Love this man! Your instructions are so clear despite the language barrier for me.
*Hiroto Robinson yes sir I’ll do that*
Betam yamral .....
እነመሠግናለን
You are መልከመልካምና ጎበዝ ነህ keep it up 👍🏽😘 am impress with you ያገሬ ልጅ
Mimi Molla እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
ዋው ደስ ይላል በጣም ነው ምፈልግ መሰልጠን ጌታነን
መልካም
abayu yene mar peles quern lakily selagyu betam new desaly
ጎበዝ የወሎ ሸበላ ጠክርልን
Birhan hagos እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
ዋውውውው።ዴስ።ስትል💘💖💖💖💔💔💔💔ያገራችን።ልጅ።እንወድሀለን።ቀጥልበት
ወዎወዎ በጣም ሀርፈ ነው ውንድማችን በርታልን
በጣም ያምራል ወንድም እኔም በጭፈራ ጎበዝ ነበርኩ የዛሬ አያርገው እና
Betam gobez
Kelem Reta 🙏🙏🙏
Betam betam new arif endatakwaritibi benatik chigirachinin satfeta
አመሠግናለሁ
ያምራል ይመችህ ወንድም
አመሠግናለሁ ወንድሜ
Multi talented man Ambesh the great
Thank you yaar I just try
ጎበዝ እናመሰግናለን ወድም
አቦ ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛ
helen helen እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
Enameseginalen yebetesebochen bahl bemayete des bilognal .
በጣም አሪፍ ነው ምርጥ ነው በጣም ነው የተደስኩት እና በግሌ ወዝወዝ እያልኩ ነው ወዝወዝ ማለት ነው
ከሃስብ ሲመለሱ ዋሽው እንዴ አይደለም እንዴ እያልኩ ማለት ነው ይመችህ የአራዳ ልጅ
ኒና ቆንጆ እሽትሽዋር ወይም በኤሌክትሪክ እቤት ውስጥ ፅጉርን ማለስለስ ፅጉር ይበጣጥሳል ? ሞክረሽዋል ወይ
እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
@@meryemtube3653 እህቴ ወላሂ እኔ ፅጉሬ በጣም ብዛት እና እርዝመት ነበረው ግን የፅጉር ማለስለሻውን ሰጠቀም እዳለ ብፅስፅስ ነው ያለው ብታይ አሁን ፅጉሬ ስስት ነው ያለው ይቅርብሽ እኔን ያየ ይቀጣ
Nina Tadesse እኔ አልችልም ወድሞቸ ሲችሉበት እደጉድነው አባቴ ቄስ ስለሆነ እኔ አልችልምጠስለሚቆጣ አዳምጨም አላቅ ስደት አስማኝ አሳየኝ እጂ ቢሆንም ብዙም አደለሁ ለሙዚቃ አዱ ወድሜ ሲችል እደጉድነው
👍👍👍👍 ያዝ እግድህ ወሎ
ጥሩ ነው በርታ
ethiopia ለዘላለም ትኑር መመኪያየ
Seada Seid እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
Tnx. Wude. Love ur videos
*Thank you*
ዋው ዋው በጣም ይምራል
በርታ ወድማችን
Escala Farran እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
አመሰግናለሁ በጣም ልዩ ነህ
Pls Keep it up bro!! You are 👌 thank you
eyuel belete thank you
እኔ በደንብ ሳልችል ባለቤቴን ላሰለጥን ዳርዳር ስል ነበር ☺ እንዴት እንደገላገልከኝ እኮ አቦ በርታ ወንድሜ 👏 I share it 👍
Fasi mrtsew nesh lene ketybet betru bekn astesasebsh adnakeshnegn yene llyu anche sher sladeregshw new yayehutgn enem
Fasi crochet እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
ዎውው ጎበዝነህ በርታልን
አቦ ይመቺህ ወንድም
Ur so good thank you for posting
Thank you I’m glad it’s help
ዋው ሰቆጣ እሰይ ይመችክ
ዋዉበጣም ያምራል 👌👌💓💓
እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
በርታ በጣም ያምራል
Wow bravo .
ድሮዉንም ከካፊር ይሄ ነዉ የሚገኜዉ አልሀምዱሊላህ አለ ኒዕመተ እሰላም ቁረአንና ሀድስ ያሳወቀኝ ጌታ ሱመ አልሀምዱሊላህ ደሞ ሙዚቃ ቃጋ ልለማመድ አስታግፍሮላህ ለአዚም ረቢ ይነዉረ ገልቡኩመ ወድ ዲነል እሰላም ይመልሳችሁ ያረብ ወደ ተፈጠራችሁበት አላማ ተመለሱ ስትወለዱ ሁላችሁም እሰላም ሁናቺዉ ነዉ ስታዲጉ ነዉ እሳት እምትገቡት አሁንም ተመለሱ ወደ ኢስላም
😂😂😂😂😁😁😀☺😊
ዝፍጥ. ነሽ. አሁን. ምን. አረገሽ. ለምንስ..አየሽው. የሆሽ. ቆሻሻ. አችን. ብሎ. ሙስሊም. አናውቃችሁም. ከላይ. ሽፍን. ከታች..ክፍት. ሁላ. አረ. አታስቂኝ. ልጁ. ጠክር. የኔ. ወድም. በርታ.
ቆሻሻ. ነሽ. እኛ. አልተሳሳትንም. ከ12. ሴት. ጋር. በተኛ. ሸሀዳ. የምትወስዱ. እናተ. ናችሁ. በኪል. ሙሀመድ. ተብየው. ነብያችሁ. ዝሙትን. ያስፋፋው. እሱ. ነው. እደት. ነው. ከሴት. ጋር. በተጨማለቀ. ሰው. ኢስላም. መሆን. የሚቻለው. እኔም. ሙስሊም. ነበርኩ. እግዛብሄር. ይመስገን. ወደ. ትክክለኛው. ተመልሻለሁ
እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን በርታ
አቦ ይመቸህ
እኔ ብሠልበልህ ወደማለሞ
ስዴተኛ ነኝ እናቴን ናፋቂ እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
ዋው ደሰ ይላል ይመችህ👏👏👍👍
የጀማ ልጅ ነኝ ትግ ጌታ እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
ያምራል
አማራማኛ
Gobeze lij
Wolloyeeeee Feker❤️❤️❤️❤️
በጣም የምፈልገው ቪድዮ
Hana Tgt እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
እግዚአብሔር ይስጥህ ከዛሬ ጀምሮ እለማመዳለሁ
በቃ መለማመድ ነው ከእናትቴ ጋር ጉዞ ወደ ወሎ 3ወር ቀረኝ ሀገር ልገባ የመጀመሪያ ሀሳቤ እናቴን ወደ ትውልድ ቦታዋ ወሎ መውሰድ ነው በዛውም አያለሁ
መኖር ደጉ እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
አቦይመችህበጣምተመቸኝ በሜገርምደግሞየሰቆጣልጅ ነኝ
ያገሪንባህል ስላከበርክልኝ በጣምውድጀህአለሁማሪ
በጣም ደስ ይላል እንግዲህ ጭፈራውን ማስነካት ነው
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ::
ዋው ውው ይመችህ
ፍቅር ሀዩ እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
ይሄን ብርድ ወዝወዝ እያልኩኝ ማሳለፍ ነው thank you
Lucy Ethiopia tube እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
ወወ በረታ
ሥወድህ አቦ ይመችህ
የሴቶችን❤❤ እንፈልጋለን
ዋዉ ደስይላል በርታ ወንድም
Selam
ዋውውውውው
yumecuh
ዋውደስይላልይመችክ
ዋውው በጣም ጎበዝ ለዛውም ርግ ብለህ ሲያምርብህ
ግን የሁሉንም ባህል እስክስታ ትችላለህ?
Ms Wubet 👉 ua-cam.com/video/G_ZwfaI186I/v-deo.html
Ms Wubet 👉 ua-cam.com/video/sSInJxwLs3A/v-deo.html
Betam astemari new berta
Fentu Adera እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
Wow
ያዝ እንግዲህ እንክሽ እንክሽ
የኔ ቤተሰብ እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
ጥብቅ ጥብቅ ሰምታችሁዋል ክክክክክ
Ede chalbet eko wawwww ahun ahun yelalel zefenu
Beza tube እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
So like me
Good
Birhan hagos እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
ዋዋዋዋዋዋውውውው እንዴት ያምራል ወንድሜ በርታ ጎበዝ ዳይሬክተሩን ሳላመሰግን አላልፍም 🤪 ወንድሜ ግን ኪሎ እየጨመርክ ይመስለኛል አስብበት በተረፈ👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
Fikrte Bayih እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
Tichlaleh wondmu
እሰይይወዝወዝ💃💋💝💞💟💟💟😍
thanks
።
@@ggghhg6305 what
Yene konjo ledene aynet sayteqm ayqerm
melu Love እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
እስክስ ይመችህ አቦ
አሪፍ ነው በርታ እኔ በደንብ እችለዋለሁ
Űm Māśťi Hàbèśhàwìť እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
የበሽታነው የጤና ያስብላል የሚፈራፈሩም አሉ ከየት እዳመጡት አናውቅላቸውም😅
አንዳንድ ሰው ፈጠር እስክስታዎች አሉ
Btame des ylal enamsgnalen
sehame eksade እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
አጠቃላይ ወሎ ሸጋ ነው
እግድህ አተን እያየሁ መልመድ አለብኝ ወሎ ተወልደሽ ውዝዋዜ እደት ነው እማችይው ይሉኛል
እኔም አልችልም አብረን እንለማመድ
Ameeraበጣምያምራል Kfn እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
አረ ይሄንን ለእኛ ተወው እንደ ተርብ በእየእቃው ላይ ታገኝን ነበር ሜዳ የለማ ወይ ነዶ
tizita getachew እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
አሳከኝ መታ መታ እነይክሽ እነይካ
😄😍😍👏💚💛❤
ይህን ማር ልጂ Like comente sabescraybe ግዛት ጋይስ
Ms Wubet በጣም አመሰግናለሁ
ፈርጅ ግን ሲያስቅ ክክክክክ
Maraki tube 🙏🙏🙏
በናትህ ቀጥልበት
ሳዲ ደሴ ገራዶ እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
ክክክክክክክክክክክ ወድም በጣምነውያሳከኚ ክክክክክክክ እኒኪሺ እነኮክክክክክክክክ
🤸🏿♂️🙈🏌️♀️
ፍቶውን ተጭነው ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ዘና ይበሉ
በናትህ አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ስራልን መቻል እንፈልጋላን
selamawit selam እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏 እሽ
በቃ ተቀወጠ ይሄ እያየሁ አሪፍ የስፈር ተወዛዋዥ እሆነለሁ ባሌቤቴ አችይም እያለ ሳነደኝ ነበር በቃ እችላለሁ እርግጠኛ ነኝ ታይቶኛል።
Love Love እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
የወንድና የሴት አለው ግን የጭፈራው አይነት?
Hana ወንድ እና ሴት አንድ አይነት ነው የሚጨፍረው
@@ambaw1004 eshii amesegnalehu
peles wahasap awery
🤔🙄😬🤨🧐 😏😍❤️❤️❤️🤗
ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ አሰልጥነህ በደብ ከቻልኩ ሰጦታ ይላክልሀል በተረፈ እናመሰግናለን
Genet Debebe እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
እኔም
ማዳም መጥባህ አሥነካሁት
Seada Seid እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
የመዳም ስራ ቀርች ሁላችንም. በርዘግተን መዳም ስትቆርቁር. ቆይአዴ ልምምድ ላይነኚ ነው
05833492929th 05833492929th እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ🙏