MENZUMA JOUHAR ABDULJELIL

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 174

  • @የወሎልጅፍቅር-ጸ9ጐ
    @የወሎልጅፍቅር-ጸ9ጐ 4 роки тому +7

    እኔ በልጅነቴ መሀመድ አወል መዙማን እየሰማሁ ነውያደኩት አሁን ሙስሊም ለመሆኔ አንድኛው ተፅኖፈጣራ መሀመድ አወልነው ።አልሀምዱሊላህ ሙስሊም በመሆኔ ደስተኛነኝ

    • @Mohammed-bk6sx
      @Mohammed-bk6sx 4 роки тому

      ወደ ደረስነቴ ልመለስ ነው ቢላሂ

  • @anshaDxb
    @anshaDxb 2 місяці тому +1

    ሙስሊም መሆንኮ እንደታለ ደስታ ነው❤❤❤❤❤

  • @AMINATj8u
    @AMINATj8u 2 роки тому +2

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم

  • @hayatyesuf2552
    @hayatyesuf2552 Рік тому +3

    ሙስሊም መሆን እኮ የደስታ ጥግ ነው አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤

  • @Luayeabuchi
    @Luayeabuchi 7 років тому +2

    ماشاء الله تبارك الله الشيخ محمد اول انت فصيح في لوغه العربية ومديحك في محلو. ربنا يزيدك. يكثر من امثالك

  • @AhmedMohamed-zw2lx
    @AhmedMohamed-zw2lx Рік тому +2

    ምርጥ ትውስታ ነው

  • @የኢማሙአህመድልጅነኝ

    መሀመድ አወል ወላሂ ይህን ድምፅህን የነብዩ አ.ወ.ሰ ሱና አስተምርበት በሁለቱምሀገር የደጋጎች ወዳጅ እድትሆን ምኞቴነው

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/2pFDVl3rV7I/v-deo.html

  • @ashkutewayu7361
    @ashkutewayu7361 3 роки тому +1

    ማሻኣላህ ሃየ ሃየ💔💔🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥺

  • @zayoutube2692
    @zayoutube2692 4 роки тому +1

    ሀራም ይሁን አይሁን አላሁ አለም ማነው እሚነግረኝ ከሀድስና ከቁረአን

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  4 роки тому +2

      ቢስሚላሂሯሕማኒረሒም ። ኣስ-ሰላሙ ዓለይኩም። ቁርአን ውስጥ ሓራም የሚል ወይም ኣትስሙ የሚል የለም ። ነቢዩ'ሏህ ዳውድ ( ዓ ሰ) ባማረ ዜማ ፡ በዛ በመረዋ ድምፃቸው ኣሳምረው እያዜሙ ነበር ኣሏህ ተዓላ ፡ ጀለ ጀላሉሁ ያወድሱት ነበር ። ሓቢቡና ነቢዩና ሙሓመድ ( ሰዓኣሰ) መዲና ሲገቡ ጠለዓ በድሩ ዓለይና እያሉ ከበሮ እየደለቁ ፡ እየሸለሉ ነበር የተቀበሉዋቸው። ሓራም ነው ኣላሉም። ብለውም ኣያውቁም። Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih
      Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​
      Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.==== ከፊታቸው ከሓቢቡና ነቢዩና ሙሓመድ ( ሶለ 'ሏሁ ዓለይሂ ወ ኣሊሂ ወ ሰለም )ፊት ሃበሾች ሲዘፍኑ እና ሲደልቁ ከኸይበር ድል ኣድርገው ከተመለሱ ቡኋላ መስጊድ ውስጥ እየተደለቀ እናታችን ዓይሻ ከትክሻቸው ተደግፈው እያዩ እያለ ኣሚረል ሙእሚኒን ዑመር ቢን ኸጣብ ወደ መስጊድ ገብተው በቁጣ ለማስቆም ትእዛዝ ሲሰጡ ሓቢቡና ወ ነቢዩና ሙሓመድ ኣሽረፈል ኸልቂ ( ሶለላሁ ዓለይሂ ወ ኣሊሂ ወሰለም )ያ ዑመር ተው ኣልዋቸው እና ለሚዘፍኑት ቀጥሉ ኣልዋቸው፡፡ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ነው የሚለው በ ሃዲሡ ፣ Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ , በልልታ ነበር የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት ፡፡ ሁሉም ከወደደ ይነሳል ይደልቃል ፡፡

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/2pFDVl3rV7I/v-deo.html
      ሓበሾች ከነቢዩ ( ሰዓዐሰ) ፊት መስጊድ ውስጥ ኣሏህን እያመሰገኑ ፡ ነቢዩ መሐመድ ( ሰዓኣሰ ) ለ ኣሏህ ብለው የሰሩትን በማወደስ እየዘፈኑ እና እስክስታ እየመቱ እየደለቁ ደስታቸውን ሲገልፁ ነቢያችን ( ሰዓኣሰ ) እያዩ እናታችን ኣዒሻ ( ረ ዓ ) ከነቢያችን ትክሻ ተደግፈው ያዩ ነበር ። ከኸይበር ጀሃድ መልስ ድል አድርገው ኣሸንፈው በመስጊድ ውስጥ ነበር ይህ ሁሉ ።
      ይህንን ከሓዲስ በማጣቀስ በቪዲዮ በእንግሊዝኛ ያዳምጡ ===>> ua-cam.com/video/2pFDVl3rV7I/v-deo.html

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/2pFDVl3rV7I/v-deo.html

  • @ጠይባሙሀመድየጃማልጅ
    @ጠይባሙሀመድየጃማልጅ 5 років тому +7

    ማሻላህ ሙስሊም በመሆኔ እኮራለሁ አላህ የጀነተል ፍርዶስ ይዎፍቀን ሙስሊሞች

  • @salmanhaseen531
    @salmanhaseen531 6 років тому +2

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ወላሂ እስላም መሆን እኮ መታደል ነዉ አልሃምዱሊላህ እረብል አላሚን ኢስላም ላደረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው ለአለማት ጌታ ለሆነዉ አንድ አላህ

  • @shaibazbabashaibaz9552
    @shaibazbabashaibaz9552 7 років тому +2

    መሻአላህ ሸህሙሀመድአወል አላህጤናወትንይስጠወት እድሜወትወንምእረጂምያርግለወት ያረብ

    • @wertasdf1631
      @wertasdf1631 7 років тому

      Shaibaz Baba Shaibaz ምድርሀባሺስታስጠሉ

    • @wertasdf1631
      @wertasdf1631 7 років тому +2

      ይጥርጋችሁስታስጠሉእስልምናእደዚህየለምምድርጠማማሀባሺሁላ

    • @AbcdAbcd-du6kz
      @AbcdAbcd-du6kz 7 років тому +1

      Wert Asdf አላህ ይጨምርላችሁ ወላሂ በጣም ደስ ይላል ውስጤ ተረበሸ

  • @As-yc8kp
    @As-yc8kp 5 років тому +1

    አራም ይሁን አይሁን አላቅም ግን ብዙ ብዙ በጣም የማረሳው ብዙ ትዝታ አለብኚኚ

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  5 років тому +3

      ሓራም ኣይደለም :: መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.
      ታድያ እነ ሰይድና ኡመር ከሰሃቦች ጋር እየጨፈሩ ድቤ እየመቱ እየዥጮኹ ።ነብዪብ ያወደሱት ተሳስተዋል ማለት ነው?አሃ።እንደምትሉት ቢዳዓ ሰሩ ማለት ነው። ----- መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ሽለላ እየሸለሉ ጠለዓ በድሩ ዓለይና ፣ የሓበሻ ዘፋኞች ነቢያችን (ሶለሏህ ዓለይሂ ወኣሊሂ ወሰለም ) ፊት መስጊድ ውስጥ እየዘፈኑ እና እስክስታ እያሉ ሰይዲና ዑመር ኣቁሙ ብለው ሲሉ ነቢያችን ደግሞ ይቀጥሉ ብለው እያዩ እናታችን ዓይሻ ረሱል ትክሻ ተደግፈው እያዩ ነበር

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  5 років тому +3

      መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ሽለላ እየሸለሉ ጠለዓ በድሩ ዓለይና ፣ የሓበሻ ዘፋኞች ነቢያችን (ሶለሏህ ዓለይሂ ወኣሊሂ ወሰለም ) ፊት መስጊድ ውስጥ እየዘፈኑ እና እስክስታ እያሉ ሰይዲና ዑመር ኣቁሙ ብለው ሲሉ ነቢያችን ደግሞ ይቀጥሉ ብለው እያዩ እናታችን ዓይሻ ረሱል ትክሻ ተደግፈው እያዩ ነበር !

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/2pFDVl3rV7I/v-deo.html

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ማሻአላ. ስወዳችሁ

  • @madam8059
    @madam8059 4 роки тому +3

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  4 роки тому +1

      ማሻኣሏህ ኢንሻኣሏህ ። ኣሏሁመ ረቢ ቢመኒከ ወ ከረሚከ ኣምኑን ዓለይና ከረም ወ ሸረፍ ፥ ዒዘት ወ በረከት ፥ ኑስራ ወ ኣል ፈትሕ ፥ ዒልም ወ ኣል ሒክማ ፥ ሑብ ኣሏህ ወ ኣል ጀማል ፥ ቀቡል ወ ኣል ከማል ፥ ሓያት ወ አል ዓፍያ መዓ ኢማም ኣል ማህዲ ( ዓለይሂ ሰላም ) ወ መሲሕ ዒሳ (. ዓለይሂ ሰላም ) ፊ ዓስረን ዘሃቢያ ቢል ኣምን ወ አል ኣማን መብሩከን ቢ ሪዝቀን ዋሲዐን ሓላለን ጠይበን ወ ሙባረከን ፊ ዓስር ሷሒቡ ዘመን ኢማም ኣል ማህዲ ኣል ኣነ ። ኣሚን ኢንሻኣሏህ ፡ ኢንሻኣሏህ ማሻኣሏህ ፡ ኣልሓምዱሊላህ ሡመ ኣልሓምዱሊላህ ሡመ ኣልሓምዱሊላህ ሡመ ኣልሓምዱሊላህ ወ ሱብሓነሏህ ወ ቢሓምከ ኣሏሁመ ረቢ ።

  • @MusxafaMusxafa-kh5go
    @MusxafaMusxafa-kh5go 9 місяців тому

    ❤❤❤❤ mohamed Masha alla

  • @ተጫዋቿየጭህናልጅ
    @ተጫዋቿየጭህናልጅ 8 років тому +3

    አሰላም አለይኩም ሸህ ሙሀመድ አቦል ማሺአላህ አላህይጨምርላችሁ

  • @anshaDxb
    @anshaDxb 2 місяці тому +1

    አይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عنوارثيد
    @عنوارثيد 4 роки тому

    ኣጀብ ሐደሪ ኪታቤን ቀረቸ በቆይ ኣኣይ ስደት

  • @aliaibrahma2520
    @aliaibrahma2520 7 років тому +6

    አስላም አለይኩም ሽህ ሙሀመድ ያቱ ከዳሚ ባደረገኝ ማአሻአላህ

  • @A9KHIDR
    @A9KHIDR  8 років тому +3

    MASHA,ALLAH, GREAT MENZUMA .!

    • @AA-oo1fs
      @AA-oo1fs 8 років тому +2

      አላህይጨምርላችሁ

    • @fatumaabdu4922
      @fatumaabdu4922 7 років тому +1

      አሜን

    • @ramial-harbi7824
      @ramial-harbi7824 7 років тому +1

      JOUHAR ABDULJELIL በሙሀመድ አወል

    • @seadasaeed8428
      @seadasaeed8428 5 років тому

      ማሻአላ.የሤት.አክራሪወች.አትበሣጩ.የድመት.ቶበተኞች.እራሣችን.መቸይጠፋናል.

  • @GhGh-hr1ki
    @GhGh-hr1ki 4 роки тому +1

    አይይይ ድምፃ መድ አወ አላህ ያቆይህ በስ

  • @7meeda7meeda42
    @7meeda7meeda42 6 років тому

    لا اله الا الله لله و انا لله و انا لله و انا لله و انا لله

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  6 років тому +1

      Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​ Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.
      ታድያ እነ ሰይድና ኡመር ከሰሃቦች ጋር እየጨፈሩ ድቤ እየመቱ እየዥጮኹ ።ነብዪብ ያወደሱት ተሳስተዋል ማለት ነው?አሃ።እንደምትሉት ቢዳዓ ሰሩ ማለት ነው።
      Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih
      Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​
      Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/2pFDVl3rV7I/v-deo.html

  • @sadaasadaa8821
    @sadaasadaa8821 5 років тому +3

    ማሻአላህ አላህ ያቆይልን

  • @Ali-mc5jy
    @Ali-mc5jy 7 років тому +4

    መሻአሏህ

  • @hayat1618
    @hayat1618 4 роки тому

    Mashalallah siaodachuaudddddd💚💛❤👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @hayatyasim4907
    @hayatyasim4907 8 років тому +5

    መሸአላህ

  • @sadamohammed1455
    @sadamohammed1455 6 років тому +2

    Mash Allah

  • @seadiweloywa5766
    @seadiweloywa5766 8 років тому +2

    alihamidu lilahi muselem lageregegi. alahi yetebikachihu yashebabi

    • @aminaamina7338
      @aminaamina7338 8 років тому

      Seade Mohammed

    • @llkjh3425
      @llkjh3425 8 років тому

      አጨብጫቢ ሁላ

    • @aminashemsu3387
      @aminashemsu3387 7 років тому +1

      ማን ሥለሆሽ ነዉ አጨብጫቢ የምትይ ?ቡክታን ነገር ነሽ መጄመሪያ ኢልሙ ይኑርሽ እሽ ዝም ብለሽ አትለጥፊይ

    • @khariamuhammed8724
      @khariamuhammed8724 7 років тому +1

      ዘሃራ የአላህ ባርያ ነኝ Llkjh መሽአላህመሸአላህ

  • @mushermtugjv1397
    @mushermtugjv1397 3 роки тому +1

    مشاءاللہ

  • @ኑራላህየቱፕኑራላህ
    @ኑራላህየቱፕኑራላህ 5 років тому +4

    ☝☝☝☝☝☝❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bintusirage683
    @bintusirage683 8 років тому +4

    ማሻ አላህ

  • @hayatyesuf2552
    @hayatyesuf2552 Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @እስላምነውሂወቴየወሎልጅነ

    Masha allah

  • @aaaggg8536
    @aaaggg8536 4 роки тому +1

    ያአላህ

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 4 роки тому

    Mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa

  • @መታገስዋጋአለው-ኸ4ቘ
    @መታገስዋጋአለው-ኸ4ቘ 5 років тому +1

    መብሩክ

  • @ፋፊነኝህልምአለኝሳስበዉደ

    ማሻአላህ ማሻአላህ 💘💘💘💓💜💚💚💐💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👍

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  4 роки тому

      Masha'Allah ماشأألله إنشاألله ،ማሻኣሏህ ኢንሻኣሏህ

  • @hananendris9484
    @hananendris9484 7 років тому +11

    ረጅም ሀያት ከአፊያ ጋር ከነጀመአወቻችሁ አሏህ ይስጣችሁ ያመውላና

  • @rabeahuseen6648
    @rabeahuseen6648 6 років тому +1

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ

  • @A9KHIDR
    @A9KHIDR  8 років тому +5

    ￾ኣልሓምዱሊላህ , ማሻኣሏህ

  • @Ali-pi4mo
    @Ali-pi4mo 4 роки тому

    ያአላህ ማሻአላህ

  • @ሰያውነኝየመውሊድናፍቂ

    ከዛች ከሳር መስጂድ ፍኖሱን ንፋስ እያጠፋብነ ጨርቃችነን ጋርደን ያደረግነው ሀድራ አልረሳኝአለ ወየው ወየው አጀብብብብብብብብብ

    • @omarayalew308
      @omarayalew308 5 років тому

      betam reyan. wlahe. egam. Abet. Abet. yaje. ken. yte. tegegaleje

  • @ፈቱነኚቢንቲሀሰን
    @ፈቱነኚቢንቲሀሰን 4 роки тому +2

    ማሽ አላህ ሙስሊም በመሆነ ደስተኛ ነኚአልሀምዲሊላህ

  • @አሚነኝየነቢወዳጅ
    @አሚነኝየነቢወዳጅ 6 років тому +1

    ማሽ አላህ

  • @taibataiba1718
    @taibataiba1718 8 років тому +2

    alahe. itabekachehu

  • @kyrumsbe6108
    @kyrumsbe6108 8 років тому +2

    masal alhmdlly

  • @Ali-mc5jy
    @Ali-mc5jy 7 років тому +8

    ማሻአሏህ ፋጡማ

  • @ኑራላህየቱፕኑራላህ

    👂👈💔💔💔❤💔❤❤❤

  • @zeinyaahmedhuu5293
    @zeinyaahmedhuu5293 7 років тому +2

    ማሻአላህአሚንንንን

    • @gmggff5071
      @gmggff5071 7 років тому

      ምድር ዛራም ሁሉ አላህ ተናንሳችሁ እና በድብቅ ተዋድቃችሁ ለምኑኝ ነውያለው

  • @fooziyafooziya3282
    @fooziyafooziya3282 6 років тому +24

    እናተ ኮሜት ላይ የምትጨረጨሩ ልጆች አሁን እያንዳንድሽ ሞባይልሽ ቢፈተሽ የሀራም ፎቶ እና ቨደዋ ሲቀጥል ሙዚቃ ወዘተ ነው የሚገኘው ከዝህ የተሻለ ነገር አይኖረውም ስለዚህ እራሳችሁን ፈተሹ መጀመሪያ ከመሀመድ አወል በላይ አንች አታቂም ስለ ሸሪአው ዝም ብላችሁ አፋችሁን አትክፈቱ አስተውሉ ሲቀጥል አንድ ሰው ሀራምም ሰራ ሀላል ለራሱ ነው ለሰው አደል አትበጣረቁ ከብት ሁላ ደሞ ኢማን ድን ካለሽ አፍሽን አከፍችም ነበር ሸሪአው ያስትማረሽ ተሳደቢ ብሎ መሰለሽ እንደ ምድር ገገማ ሁላ ።

  • @sofiyaseid5625
    @sofiyaseid5625 7 років тому +2

    me have questions me I'm listening munzuom but have problems because dweeb? ???

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  7 років тому +2

      There was a a lady in the time of Prophet Muhammed ( SaaS ) she promised to beat drum ( dibee ) if Prophet Muhammed ( SaaS ) won theDefensive battle and Prophet called the lady who promised to Allah to beat Drum , The lady came and Prophet Muhammed ( saas ) told her to beat drum ! this is in Hadith

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  7 років тому +2

      There was a a lady in the time of Prophet Muhammed ( SaaS ) she promised to beat drum  ( dibee ) if Prophet Muhammed ( saas ) won the Defensive battle ( Qital ) and Prophet called the lady who promised to Allah to beat Drum , The lady came and Prophet Muhammed ( saas ) told her to beat drum ! this is in Hadith

  • @sadamohammed1455
    @sadamohammed1455 6 років тому +1

    Rejim hayet ke afya gar

  • @rabiaali5736
    @rabiaali5736 8 років тому +4

    ማሻአላህ

  • @A9KHIDR
    @A9KHIDR  6 років тому +2

    Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​ Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.
    ታድያ እነ ሰይድና ኡመር ከሰሃቦች ጋር እየጨፈሩ ድቤ እየመቱ እየዥጮኹ ።ነብዪብ ያወደሱት ተሳስተዋል ማለት ነው?አሃ።እንደምትሉት ቢዳዓ ሰሩ ማለት ነው።
    Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih
    Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​
    Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.

  • @mekaali2832
    @mekaali2832 7 років тому +4

    እንህ፣ነበርጅ፣ቢላሂ

  • @sofiyaseid5625
    @sofiyaseid5625 7 років тому +2

    jzazkialkuear

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  7 років тому +2

      There was a a lady in the time ob prophet Muhammed ( saas ) she promised to beat drum ( dibee ) if Prophet Muhammed ( saas ) won the battle and Prophet called the lady who promised to Allah to beat Drum , The lady came and Prophet Muhammed ( saas ) told her to beat drum ! this is in Hadith

    • @seadasaeed8428
      @seadasaeed8428 5 років тому

      ረየቁርአን.ያለህ.ያረብ.የአላህ

  • @wesilawesila2704
    @wesilawesila2704 7 років тому +1

    Chat iyekemachihu new yeallahn sim ena yeresul selelahu aleyhiwesele sim yemitawesu Allah hidiya Yista chihuahua

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  6 років тому

      Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​ Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.
      ታድያ እነ ሰይድና ኡመር ከሰሃቦች ጋር እየጨፈሩ ድቤ እየመቱ እየዥጮኹ ።ነብዪብ ያወደሱት ተሳስተዋል ማለት ነው?አሃ።እንደምትሉት ቢዳዓ ሰሩ ማለት ነው።
      Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih
      Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​
      Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.

  • @A9KHIDR
    @A9KHIDR  4 роки тому +2

    ስለ መንዙማ ከሆነ ግን ነገሩ ወዲህ ነው!
    ሀበሻዎች መስጂድ ነበዊ ውስጥ በቋንቋቸው
    እየዘለሉ ሲጨፍሩ ፣ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከውዷ ባለቤታቸው አኢሻ ጋር በመሆን
    በደስታ ይታደሙ ነበር።
    አንድ ግዜ ኡመር ረድየላሁ አንሁ ሀበሾቹ መስጊድ ውስጥ ሲዘሉ
    አይተዋቸው በጣም ተናደው ሊከለክሏቸው ሲሉ ነብዩ ሰለላሁ
    አለይሂ ወሰለም ኡመርን "አትንካቸው" በማለት ከልክለዋቸው የቀረውን ትእይንት አብረው ከኡመር ጋር ታድመዋል።
    በሌላ ሐዲስ ደግሞ ኢማም አህመድ በዘገቡት አነስ
    ባስተላለፉት ሐዲስ ሀበሾች ነብዩ ፊት እየዘለሉ በቋንቋቸው
    ሲጨፍሩ ነብያችን ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እነዚህ ሀበሾች
    ምን እያሉ ነው? በማለት ይጠይቃሉ ፣ ሰሀቦችም " ﻣُﺤَﻤَّﺪٌ ﻋﺒﺪ
    ﺻﺎﻟﺢ "
    "ሙሐመድ መልካሙ የአላህ ባርያ " እያሉ ነው ሚጨፍሩት
    በማለት መልሰዋል። ይህን ሐዲስ ሙስሊም ሰሂህ ነው
    ብለዋል! አህመድ ደግሞ ሰነዱ ጠንካራ ነው በማለት
    አፅድቀውታል!!!
    @@@@@@@@@@@@@@@
    አንተ ጀግናው እና አስተዋዩ የሐበሻ ትውልድ ሆይ!!!
    አባቶችህ ከነብዩ ፊት እየዘለሉ ሲጨፍሩ የነበሩት ወሀብያ ሽርክ ነው የምትለውን በአሁኑ
    አጠራር መንዙማ ሚባለው መሆኑን እወቅ!!!
    ወሀብያ ሀበሾቹ አሸሸ ገዳሙ እያሉ ነበር ነብያችን ፊት ይዘሉ
    የነበረው ምትለው ከባድ ቅጥፈት መሆኑን ተረዳ!!!
    አባቶችህ ነብዩ ፊት መንዙማ ሲሉ ኡመር ረድየላሁ አንሁ
    ለመከልከል ሲሞክሩ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንደተቆጧቸው አስታውስ !!!
    በአባቶችህ መንዙማ የምአመናን እናት አኢሻም እንደተደሰደች
    ነብዩም እጅግ እንተደሰቱበት በኩራት አውራ!!
    ለመጀመርያ ግዜ መንዙማ የተጀመረው በአባቶችህ በነብዩ
    መስጂድ እሳቸው ባለቤታቸው እና ሰሀቦች ባሉበት በመሆኑ ተደሰት!!

  • @sfgggxzzz7759
    @sfgggxzzz7759 4 роки тому

    ተደለቅ !!!!!!

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  4 роки тому

      ኣዎን በኣሏህ በመደሰት እንደለቃለን ፡፡ በኣሏህ እና በረሱል ባለው ሙሓባ በመደሰት እንደልቃለን፡፡ ለኣሏህ እና ለረሱሉሏህ ባለን ፍቅር በመደሰት እንደልቃለን፡፡

    • @عنوارثيد
      @عنوارثيد 3 роки тому

      ውጭ ኣቺ ጀለፉ ሓሸረት

  • @A9KHIDR
    @A9KHIDR  4 роки тому +1

    ua-cam.com/video/2pFDVl3rV7I/v-deo.html

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  4 роки тому

      አንድ Ali Haydrusi የሚባል ከኢክዋን ጀመኣ የሆነ ልጅ ስለ
      መሐመድ አወል እና ስለ መንዙማ ቀደም ሲል በለቀቁት ፅሁፍ ላይ እንዲህ በማለት በጥያቄ
      አፋጦኛል
      "ጥሩ ፀሓፊ ነህ ወንድሜ! አንድ ሁለት ነጥብ ላይ
      እንደተሳሳትክ ስላወኩ ልጠቁምህ አኪ፡፡1ኛ. ማን ነው መውሊድ እና መንዙማ ሽርክ ነውያለው?
      2ኛ. ሓበሾች በነቢዩ ሰዐወ መስጂድ ውስጥ እየተጫወቱ
      የነበረው የነቢዩን ሰዐወ ስም በማወደስ ሳይሆን የባህላቸውን
      ጨዋታ ነበር የተጫወቱት፡፡ከዛም አዒሻ ረዐ በነቢዩ ሰዐወ ትከሻ
      ተከልላ ነው የሐበሾች ባህል ደስ ይላል ብላ ስታይ የነበረው፡፡"
      በማለት መስቀለኛ ጠይቆኛል!!
      እኔም በልጁ ጥያቄ በጣም ስለተናደድኩ እንዲህ ስል መስቀለኛ ጠይቄዋለው ።
      "ሀበሻዎቹ እየዘለሉና እየጨፈሩ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ
      ወሰለምፊት ፣ መዲና መስጊድ ውስጥ ምን ሲሉ ነበር?,, !!!
      1) አሸሸ ገዳሙ
      2) መላው መላው ምንድንነው መላው
      3) ዘራፍ ሃገሬ አትዩጲያ
      4) እንግድያው ማን ደፍሮ ይሞክረኝና! የስመ ጥሩውሰው
      የበላይ ነኝና
      5) ፋኖ ፋኖ አረ ፋኖ ፋኖ ፣
      እያሉ ሲጨፍሩ ነበር??
      ልጁ ግን መልስ ለመስጠት ፍቃደኛ አልሆነም ።
      ይባስ ብሎ ለረጅም ሰአት አስጠብቆ ስለጠፋብኝ፣ መልሱን
      እንደሚከተለው አለም ህዝብ ፊት ለመስጠት ተገድጃለው!!
      አንዳንድ ልጆች ግን በኢንቦክስ እንድንከራከር አጥብቀው
      ቢወተወቱኝም! አርስቱ ለሀበሻ ሙስሊም ትውልድ ኩራትን አና ጀብዱን በመያዙ ደጅለማውጣት ወስኛለው።
      ወሀብያ መንዙማን እና መውሊድን ሽርክ ስለማለቷ እዚ ላይ. እየቸከቸኩ ግዜህን አላባክነውም!!
      ምክንያቱም እነሱም ቢሆኑ ይሄን ስለማይክዱ ዝምብየ እየሞነጫጨርኩ ግዜህን አላበላሽብህም!!
      ስለ መንዙማ ከሆነ ግን ነገሩ ወዲህ ነው!
      ሀበሻዎች መስጂድ ነበዊ ውስጥ በቋንቋቸው
      እየዘለሉ ሲጨፍሩ ፣ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከውዷ ባለቤታቸው አኢሻ ጋር በመሆን
      በደስታ ይታደሙ ነበር።
      አንድ ግዜ ኡመር ረድየላሁ አንሁ ሀበሾቹ መስጊድ ውስጥ ሲዘሉ
      አይተዋቸው በጣም ተናደው ሊከለክሏቸው ሲሉ ነብዩ ሰለላሁ
      አለይሂ ወሰለም ኡመርን "አትንካቸው" በማለት ከልክለዋቸው የቀረውን ትእይንት አብረው ከኡመር ጋር ታድመዋል።
      በሌላ ሐዲስ ደግሞ ኢማም አህመድ በዘገቡት አነስ
      ባስተላለፉት ሐዲስ ሀበሾች ነብዩ ፊት እየዘለሉ በቋንቋቸው
      ሲጨፍሩ ነብያችን ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እነዚህ ሀበሾች
      ምን እያሉ ነው? በማለት ይጠይቃሉ ፣ ሰሀቦችም " ﻣُﺤَﻤَّﺪٌ ﻋﺒﺪ
      ﺻﺎﻟﺢ "
      "ሙሐመድ መልካሙ የአላህ ባርያ " እያሉ ነው ሚጨፍሩት
      በማለት መልሰዋል። ይህን ሐዲስ ሙስሊም ሰሂህ ነው
      ብለዋል! አህመድ ደግሞ ሰነዱ ጠንካራ ነው በማለት
      አፅድቀውታል!!!
      @@@@@@@@@@@@@@@
      አንተ ጀግናው እና አስተዋዩ የሐበሻ ትውልድ ሆይ!!!
      አባቶችህ ከነብዩ ፊት እየዘለሉ ሲጨፍሩ የነበሩት ወሀብያ ሽርክ ነው የምትለውን በአሁኑ
      አጠራር መንዙማ ሚባለው መሆኑን እወቅ!!!
      ወሀብያ ሀበሾቹ አሸሸ ገዳሙ እያሉ ነበር ነብያችን ፊት ይዘሉ
      የነበረው ምትለው ከባድ ቅጥፈት መሆኑን ተረዳ!!!
      አባቶችህ ነብዩ ፊት መንዙማ ሲሉ ኡመር ረድየላሁ አንሁ
      ለመከልከል ሲሞክሩ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንደተቆጧቸው አስታውስ !!!
      በአባቶችህ መንዙማ የምአመናን እናት አኢሻም እንደተደሰደች
      ነብዩም እጅግ እንተደሰቱበት በኩራት አውራ!!
      ለመጀመርያ ግዜ መንዙማ የተጀመረው በአባቶችህ በነብዩ
      መስጂድ እሳቸው ባለቤታቸው እና ሰሀቦች ባሉበት በመሆኑ ተደሰት!!

  • @بنتمحمدالحبشيةإثيوبيا

    እኔ ኮመት ላይ ማሻአላህ የምትሉ ሰወች ለምኑ ነው? ? ለጭፈራ

    • @temertemer1843
      @temertemer1843 7 років тому

      አም አብድ አረህማን አሰለፍያህ ማሻአላያረብ

    • @biniyanjkg613
      @biniyanjkg613 6 років тому

      بنت محمد الحبشية إثيوبيا yesew

    • @habibamuhamad5375
      @habibamuhamad5375 6 років тому

      Ok

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/2pFDVl3rV7I/v-deo.html

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  4 роки тому +1

      @@temertemer1843 ua-cam.com/video/2pFDVl3rV7I/v-deo.html

  • @የሀይቋቀበጥነኝሸቃላዋ

    ድቤ ቢዳ ነው።

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/2pFDVl3rV7I/v-deo.html

    • @Mohammed-bk6sx
      @Mohammed-bk6sx 4 роки тому

      እደት ነውሩን ነገረሽን በይ

    • @Mohammed-bk6sx
      @Mohammed-bk6sx 4 роки тому

      መጀመረያ ቁረአን ቅሪ

    • @የሀይቋቀበጥነኝሸቃላዋ
      @የሀይቋቀበጥነኝሸቃላዋ 4 роки тому

      @@Mohammed-bk6sx አወ ልባችሁ በድቤ ደንድኗል እጅ እኛማ እየተናገር ነበር ግን ምን ይሆል አህባሾች ስድቡ ብቻ ነው የምታውቁት

    • @የሀይቋቀበጥነኝሸቃላዋ
      @የሀይቋቀበጥነኝሸቃላዋ 4 роки тому

      @@Mohammed-bk6sx ዋናው ቁራን መቅራቱ ብቻ አይደለም ለመቅራት እማ እካን እኛ እናተም ቀርታችሃል

  • @بنتمحمدالحبشيةإثيوبيا

    ይሄን እርኩስ ጫት ባፋችሁ ወጥራችሁ ትጨፍራላችሁ kkkkk

    • @fatemahfatemah5506
      @fatemahfatemah5506 7 років тому

      አም አብድ አረህማን አሰለፍያህ። አንች መጀመራያ ለምንትሳድብ አለሺ አንች ጨምላቃ። ሰው አክብራ

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  6 років тому +1

      Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​ Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.
      ታድያ እነ ሰይድና ኡመር ከሰሃቦች ጋር እየጨፈሩ ድቤ እየመቱ እየዥጮኹ ።ነብዪብ ያወደሱት ተሳስተዋል ማለት ነው?አሃ።እንደምትሉት ቢዳዓ ሰሩ ማለት ነው።
      Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih
      Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​
      Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.

    • @seadasaeed8428
      @seadasaeed8428 5 років тому +1

      እናተ.የጅን.ሡረት.ዉሀብያወች.ሤይጣን.አቀባጤሩ.ደሥካላለሸ.ለምን.ኬሜንት.ትጵፊያለሸ.ጥቅም.ፍለጋ.ነው.የናተ.ሀይማኖት.እሥልምና.1ብቻነው

    • @seadasaeed8428
      @seadasaeed8428 5 років тому

      አንች.እርኩሥ.ለራሥሸ.እርኩሥ.ከሤትነትሸ.ላታልፊ.ጫቱንሥ.ሀራምነው.እሸ.መውሊድ.ቢድአነው.የምትይ.ሁሉ.ሸሀዳ.ያሥፈልግሻል.ማሠሻ

    • @z.yhayiklejyersulwodajfida938
      @z.yhayiklejyersulwodajfida938 5 років тому

      @@seadasaeed8428 catm haram new ymel yelmmm

  • @medinamohammad7686
    @medinamohammad7686 8 років тому +2

    ማሻ አላህ

  • @A9KHIDR
    @A9KHIDR  5 років тому +1

    Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​ Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.
    ታድያ እነ ሰይድና ኡመር ከሰሃቦች ጋር እየጨፈሩ ድቤ እየመቱ እየዥጮኹ ።ነብዪብ ያወደሱት ተሳስተዋል ማለት ነው?አሃ።እንደምትሉት ቢዳዓ ሰሩ ማለት ነው።
    Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih
    Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​
    Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.==== ከፊታቸው ከሓቢቡና ነቢዩና ሙሓመድ ( ሶለ 'ሏሁ ዓለይሂ ወ ኣሊሂ ወ ሰለም )ፊት ሃበሾች ሲዘፍኑ እና ሲደልቁ ከኸይበር ድል ኣድርገው ከተመለሱ ቡኋላ መስጊድ ውስጥ እየተደለቀ እናታችን ዓይሻ ከትክሻቸው ተደግፈው እያዩ እያለ ኣሚረል ሙእሚኒን ዑመር ቢን ኸጣብ ወደ መስጊድ ገብተው በቁጣ ለማስቆም ትእዛዝ ሲሰጡ ሓቢቡና ወ ነቢዩና ሙሓመድ ኣሽረፈል ኸልቂ ( ሶለላሁ ዓለይሂ ወ ኣሊሂ ወሰለም )ያ ዑመር ተው ኣልዋቸው እና ለሚዘፍኑት ቀጥሉ ኣልዋቸው፡፡ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ነው የሚለው በ ሃዲሡ ፣ Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ , በልልታ ነበር የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት ፡፡ ሁሉም ከወደደ ይነሳል ይደልቃል ፡፡

  • @zeharereshedzeharereshed3469
    @zeharereshedzeharereshed3469 6 років тому +1

    ማሻአላህ

  • @بنتمحمدالحبشيةإثيوبيا

    እኔ ኮመት ላይ ማሻአላህ የምትሉ ሰወች ለምኑ ነው? ? ለጭፈራ

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  6 років тому +1

      Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​ Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.
      ታድያ እነ ሰይድና ኡመር ከሰሃቦች ጋር እየጨፈሩ ድቤ እየመቱ እየዥጮኹ ።ነብዪብ ያወደሱት ተሳስተዋል ማለት ነው?አሃ።እንደምትሉት ቢዳዓ ሰሩ ማለት ነው።
      Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih
      Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​
      Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/2pFDVl3rV7I/v-deo.html

    • @aaaggg8536
      @aaaggg8536 4 роки тому +1

      ያአላህ

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  4 роки тому

      ماشأألله إنشاألله الحمدلله تبارك الله ማሻኣሏህ ኢንሻኣሏህ ኣልሓምዱሊላህ ሡመ ኣልሓምዱሊላህ Masha'Allah In'sha'Allah, AL-HAMDU-LIL-LAH ALLAHUAKBAR

  • @dreamlight2312
    @dreamlight2312 7 років тому +1

    ማሻ አላህ

  • @foziaahmed3380
    @foziaahmed3380 5 років тому +1

    ማሻአላህ

  • @A9KHIDR
    @A9KHIDR  5 років тому +1

    Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​ Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.
    ታድያ እነ ሰይድና ኡመር ከሰሃቦች ጋር እየጨፈሩ ድቤ እየመቱ እየዥጮኹ ።ነብዪብ ያወደሱት ተሳስተዋል ማለት ነው?አሃ።እንደምትሉት ቢዳዓ ሰሩ ማለት ነው።
    Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih
    Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​
    Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.==== ከፊታቸው ከሓቢቡና ነቢዩና ሙሓመድ ( ሶለ 'ሏሁ ዓለይሂ ወ ኣሊሂ ወ ሰለም )ፊት ሃበሾች ሲዘፍኑ እና ሲደልቁ ከኸይበር ድል ኣድርገው ከተመለሱ ቡኋላ መስጊድ ውስጥ እየተደለቀ እናታችን ዓይሻ ከትክሻቸው ተደግፈው እያዩ እያለ ኣሚረል ሙእሚኒን ዑመር ቢን ኸጣብ ወደ መስጊድ ገብተው በቁጣ ለማስቆም ትእዛዝ ሲሰጡ ሓቢቡና ወ ነቢዩና ሙሓመድ ኣሽረፈል ኸልቂ ( ሶለላሁ ዓለይሂ ወ ኣሊሂ ወሰለም )ያ ዑመር ተው ኣልዋቸው እና ለሚዘፍኑት ቀጥሉ ኣልዋቸው፡፡ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ነው የሚለው በ ሃዲሡ ፣ Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ , በልልታ ነበር የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት ፡፡ ሁሉም ከወደደ ይነሳል ይደልቃል ፡፡

  • @ayshamusema7081
    @ayshamusema7081 6 років тому +1

    ማሻ አላህ

    • @halemayousif3698
      @halemayousif3698 6 років тому

      Aysha Musema 😂🖕😅😂😂😂🕋🕋🕋🕌🕌☔🖕😂🏛⛪🇧🇴

  • @birtukasisay8120
    @birtukasisay8120 6 років тому +1

    ማሻ አላ አላህ

  • @ሠሙፍቅር23
    @ሠሙፍቅር23 6 років тому +1

    ማሻ አላህ

  • @ነፍጠኛነኝየአማራልጅየአፄ

    ማሻ አላህ