ገድለ አቡነ ዘርዐ ቡሩክ ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 13 October 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 224

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 10 місяців тому +13

    አባታችን ዘርአ ብሩክ ዛሬ በእምነት ሆኜ ገድልህን አዳምጫለሁ አምኛለሁ አሜን አሜን አሜን ብያለሁ ያለሁበትን አንተ ታዉቃለህ የተዘጋው ተከፍትቶ የተጣመመው ተቃንቶ ሞተ አለቀለት ያልኩት ሁሉ ህይወት ዘርቶ ታምራትህን እድመሰክር አድርግ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    የአባታችን ተፃዲቁ አቡነ ዘርዓ ብሩክ ፀሎታቸው ፣ በረከታቸው ፣ ደግነታቸው ለህዝበ ክርሰትያን ላይ አድሮ ለዘላለም ይኑር ። አሜን (3) መምህራችን የዘላለም ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይለን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 6 місяців тому +3

    አባቴ እንዳውቀወት አድርገው, መቃብርወትን በእጀ ዳስሸ, እርጉዝ ነበርኩና በሰላም ይገላግሉኝ ልጀን ይዥ እመጣለሁ ብየ ነበር የሄድኩት ግን እርስወ በህይወቴ ብዡ ታምር አድረጉልኝ። በእግዚአብሔር ፈቃድ,በድንግል አማላጂነት,በቅዱስ እሩፋኤል እረዳትነት,በእርስወ ፅሎት ጠላቴን ያዡልኝ። ዳግም በለተቀነወት ለቅዱስ ቁርባን አበቁኝ, የፍርሀት መንፈስ ነበረብኝ ንቅል አደረጉልኝ። አባቴ አመሰግንወታለሁ፣ ዳግም ልጀን ይዥ ቤተወ ለመምጣት ያብቁኝ።።።።❤❤❤

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 11 місяців тому +5

    መምህር በእዉነት እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለኔ የሰማ የናተንም ይስማ ካምስት አመት በፊት ልጅ እንደማልወድ ተነገርኝ ግን በሚገርም ሆኔታ ግንቦት 13 ፀነስኩ ከዛም ጥር 13 በሰላም ተገላገሊኩ ቸሩ መዳህኒአለም የተመሰገነ ይሁን የአቡነ ዘራብሩክ በርከታቸዉ ይደርብን ❤❤❤

  • @hayemtube3388
    @hayemtube3388 10 місяців тому +2

    መምህር ሳሙኤል ትምህር በተለይ የህሌና ፀሎት እኔ በዚች እደሜየ ብዙ ፈተና ዉሰጥ ነኝ ከጉኔ ሰዉየለኝም ሆሌም እደክፋኝ ነዉ የምደሰትበትን ቀን ናፋቄ አለሁ ግን በሰወትምህርት አለሁ ሰልኬ በሙሉ የሰወ ትምህርት ነዉ መጥርያየ ጭምር ርጅም እድሜ ይሰጥልኝ❤❤❤❤

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 6 місяців тому

      እግዚአብሔር ያለው ሰው,ሰው ምን ይሰራለታል በተለይ በዚህ ዘመን። ሰው ማጣት እንደኔ የጠማው አልነበረም። ሰው ኮተት ነው መጀመሪያ ግን እግዚአብሔርን ስንይዝ ላንች የሚገቡ ሰወች እግዚአብሔር ይሰጥሻል። እኔም የሱን ሰወች ነው ምጠብቀው

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Рік тому +87

    ምህር. በስደት በማምነው ሰው ተከድቸ ጭንቅና ሀዘን በደረሰብኝ ግዜ የዛሬ አስር አመት በርሰዎ ትምርት. ልቤ. በእግዚያብሄር. አዳኝነት ፀና. ሲከፍኝ በርሠዎ ትምርት. እየተፅናናው በእግዚያብሔር ቸርነት. ያንየቀን ጨለማ አለፍኩት. በጣም ነው. የማከብረዎት. .

    • @SamuelAsresIOfficialChannel
      @SamuelAsresIOfficialChannel  Рік тому +13

      እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    • @HiwotKiros-r2s
      @HiwotKiros-r2s Рік тому +3

      ተመስገን እኔም ሁለም ስሰማህ እፈወሳለዉ ፈጣሪ አብዝቶ ይበርኮተ መምህራቺን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን

    • @Enatnshwubet
      @Enatnshwubet Рік тому +3

      ​@@SamuelAsresIOfficialChannel አሜን በፀሎትዎት አስቡኝ. ወለተ መስቀል. መምህር.

    • @saragirma5196
      @saragirma5196 Рік тому +3

      የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እህት

    • @demekealemu8110
      @demekealemu8110 6 місяців тому

      እግዚያብሔር ይጠብቅሽ እህቴ

  • @genetngash6454
    @genetngash6454 10 місяців тому +12

    አባቴ ቅዱስ ፃዲቁ አባቴ እቆቅልሼን ችግሬን ፈተህልኝ የተበተበኝን ጣለትከኔ አርቀዉልኝ እኔም እደሠዉ ሁኜ ላምስግን አባቼ እርዳታዉዎ ምልጃወት አይለኝ አሜን አሜን አሜን

    • @Itese-j3t
      @Itese-j3t 8 місяців тому

      😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን፡አሜንአሜን፣አታችመድሕናአለምየተመሠገነይሁንአሜን።

    • @hannabeyene2099
      @hannabeyene2099 5 місяців тому

      ፡ 0​፣@@Itese-j3t

    • @BekEndale
      @BekEndale 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @love39347
    @love39347 6 місяців тому +3

    ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው ትምህርት ሰይፈ ስላሴ ከፍቸ እንቅልፌን ተኛሁ ያንን ጨርሶ ይህንን ትምህርት ከእንቅልፌ ስነሳ ሰማውት ከተኛሁበት እንባየ በትራሴላይ ፈሰሰ ከዚያ ወዲህ ሁሌም ደጋግሜ ለመስማት ተገደድኩ ያለውት አረብ ሀገር ነው ይህንን እምፅፈው እራሱ ስራ እየሰራሁ ቤት እያፀዳሁ ነው በፀሎታችሁ ወለተ ስላሴ እያላችሁ አስቡኝ 11አመቴ ስደት ላይ ግን ምንም ጠብ አልል አለኝ ገንዘቤ
    😭😭😭😭😭😭

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 6 місяців тому

      አስራትሽን ሳትሰስች አውጪ ከዛ አደለም ብርሽ ሊጠፋ ቀርቶ በረከቱን ታይዎለሽ

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 10 місяців тому

    አባቴ ፃዲቁ ዘራ ብሩክ ሆይ በረከቶት ይደርብን አሜን

  • @ggd5773
    @ggd5773 9 місяців тому

    ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @derejechalchisa6901
    @derejechalchisa6901 Рік тому

    እየሱስ ክርስቶስ ይቀስፍ ሰይጣንና የሠይጣን አምላክ !

  • @aludatukka5742
    @aludatukka5742 11 місяців тому

    Kal howet yesmaln memhirchin❤❤❤

  • @FkrAb-gv3dm
    @FkrAb-gv3dm 4 місяці тому

    በእውነት በ ክርስትና ህይወቴ ስኖር አላቃቸውም ደካማ ነበርኩኝ አንድ ቀን ግን ይርጋለም እስትንፋሰ ክርስቶስ ገዳም ፀበላቸውን ስጠጣው ከሁሉም በላይ ከበደኝ ከዛ ቀን ቡዋላ በልቤላይ ፍቅራቸው አደረብኝ እንዴት እንደምወዳቸው አባቴ አቡነ ዘርአ ብሩክ ምልጃቸው ፀሎታቸው በረከታቸው ጥበቃቸው በ ሂወት ዘመኔ አይለየኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KhanKhan-by7ih
    @KhanKhan-by7ih Рік тому +7

    ኣቤቱ ኣባቴ ኣርኣብሩክ ሆይ ስደተኛ ልጅህን ከክፍ በፆለትህ ኣስበኝ ወደ ደጅህም ኣድርሰኝ 😢😢😢😢😢😢ኣቤቱ ጌታየ ሆይ ለንስሀ ሞት ኣብቃኝ😢😢

  • @የቅድስሚካኤልልጅነኝ-ረ9ጰ
    @የቅድስሚካኤልልጅነኝ-ረ9ጰ 11 місяців тому +1

    ኣሜንን ኣሜንንን ኣሜንንን ክብር መምህርችን ቃል ህወት ያስማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተማርያም-ዸ4ቸ
    @ወለተማርያም-ዸ4ቸ Рік тому +12

    እግዚአብሔር ስለ ቅዱሳኑ ብሎ ይማረን ሀገራችንንም ሰላም ያያርግልን 🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 місяці тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን ሁሉ በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏የአቡነ ዘርዐ ብሩክ ገድሉ ታምራቱ ሁሉ በሁላችንም በኛም ላይ ይገለጽልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @Aynadsbelay
    @Aynadsbelay 6 днів тому

    አባቴ አቡነ ዘርአብሩክ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tinamarta5166
    @tinamarta5166 10 місяців тому

    አብቱየጻዲቁ ዘርዓቡሩክ አምላክ ሆይ ማረን😢

  • @fredoseMeskrme
    @fredoseMeskrme 4 місяці тому

    አባታችን ከሚፈታተነኝ ነገር አተ ጠብቀኝ አባቴ በስደት ያለነው ስደተኞችህን ጠብቀን አባቴ ለንሰሀ አብቃኝ ቤተሰቦቼን አስባቸው አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ

    የአቡነ ዘርዐ ብሩክ ረዴት በርከታቸው ይደርብን ለህዘበ ክርስቲያን አሜን፫ መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን አሜን፫🤲🤲🤲

  • @AAa-oy9dt
    @AAa-oy9dt 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን የውስጤን ጭንቀት ችግር የምታውቀው የነጌታ በቃሽበለኝ አቃተኝ ሁሉነገር ካቅሜበላይሆነ በሰውአገር 😢😢😢😢😢😢

  • @genetngash6454
    @genetngash6454 10 місяців тому +2

    አባቴ ዘራ ቡርክ በረከቶት ይደርብኝ

  • @DesalegnBelay-yv2gp
    @DesalegnBelay-yv2gp 3 місяці тому +1

    አባት ሆይ ፈጣሜውን አሳምረው ብየ እለምንሃለሁ ።

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 8 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤነ ጋ ይስጥልን የአቡነ ዘርዐ ቡሩክ ፀሎት ነምልጃ አይለየን

  • @HessaSalim-r5c
    @HessaSalim-r5c Рік тому +1

    Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @BabeFikru
    @BabeFikru 4 місяці тому

    አቡነ ዘርአ ብሩክ አባቴ በሀያማኖቴ የፀናሁ ንፁህ ህሊና እና ንፁህ ልብ ያለኝ ሴት አድርገኝ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Рік тому +6

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን የአባታቸው አቡኑ ዘርዐ ቡሩክ በርከታች ቡረካችን ይደርብን አሜን፫ ❤❤❤

  • @mekedesmekedes4924
    @mekedesmekedes4924 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን በእውተነት መመህር ቃለሕይወት ቃለበርከት ያስማልን ስማያዊ ዋጋን ይክፈልልን አሜን (፫) የአባታችን ዘር አብሩክ እርዲኤት በርከታቸው ተራዳይነታቸው ፆሎትና ልመናቸውበሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ውዲ የክርስቶስ ቤተስቦቸ ስደተኛዋ ደካማዋ እህታችሁን ወለተ ማርያም እያላችሁ በፆሎታችሁ አስብኘ🤲♥️

  • @zewdneshayelech7157
    @zewdneshayelech7157 Рік тому +8

    የአባታችን የአቡነ ዘራብሩክ በረከታቸው ልመናቸውደግነታቸው ለኛለህዝበ ክርስቲያን ሁሉ ለኢትዮጵያ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @betimek352
    @betimek352 Рік тому +1

    የአቡነ ዘረአ ብሮክ በረከታቸው ይደርብን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 11 місяців тому +5

    የአቡነ ዘራብሩክ በርከታቸዉ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Рік тому +1

    Amen amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ AMEN AMEN AMEN AMEN Jesus Kristus Amen Temesge Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን የፃድቁ የአቡነ ዘረዐ ብሩክ ምልጃ በረከታቸው ይደርብን አሜን፫

  • @Heesum-qw9xg
    @Heesum-qw9xg 3 місяці тому

    አባታችን ዘረዐ ቡሩክ በረከታችሁ ይደረብን ሀገራችን ከጭንቀት ያውጣን❤❤❤❤

  • @ፍቅርተሚካኤል-መ8ኘ

    አሜን አቡነ ዘረዐ ብሩክ እረዴት በረከታቸው ምልጃ ቃልኪዳናቸው ይደረግልን
    ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸ

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን የአቡነ ዘርዐ ብሩክ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ለዘለአለሙ አሜን መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን መምህራችን የእናታችንን የሙሽራይቷን የቅድስት ፀበለ ማርያምን ገድሏን ተርክልን በጣም ነው ምወዳት😥🙏

  • @alamark1631
    @alamark1631 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @Heedim-rw4rq
    @Heedim-rw4rq 3 дні тому

    አሜን አሜን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤መማህርችን❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @PmAsh2693
    @PmAsh2693 Рік тому +2

    Amennn Amennn Amennn qalhiwet ysmalen xegan brktu ystelen memhrachn

  • @mavurukababa
    @mavurukababa Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን💛❤💚👐👐👐🙏🙏🙏😭😭😭

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን የ አባታችን የዘራ ብሩክ በርከት ይደርብን

  • @burukfff
    @burukfff Рік тому +2

    🤲🤲🤲👍👍👍🙏🙏❤️❤️

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 Рік тому +3

    አሜን አባታችን አቡነ ዘራ ብሩክ አብተ ረድኤታቸው በረካታቸዉ በሁላችን ይደርብን።

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ ጌታ ይርዳህ።

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 10 місяців тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሞን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey Рік тому +6

    ቃለህይወት ያሰማልን የፃድቁ የቅዱሳኑ እረድኤት በረከት አይለየን 👏👏👏👏👏

  • @workbres8245
    @workbres8245 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ወለተጊዮርጊስ-ዐ7ደ

    አባታችን በርከት ይደር ብን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን 🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
    የፃድቁ ዘርዐ ብሩክ አይለየን

  • @balanyeeshtadasa3171
    @balanyeeshtadasa3171 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤😢😢😢Amen ameen ameen 🤲🤲🤲🤲🤲💝💝💝💝

  • @liya7235
    @liya7235 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው አይለየን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Рік тому +3

    አሜን የቅዱሳን በረከት ይደርብን. ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን.

  • @ZufanNega-xn3te
    @ZufanNega-xn3te Рік тому +2

    ቃለሂወት ያሰማልንመ ምህራችን የአቡነ ዘራአብሩክ በረከታቸውና ፆለታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Рік тому +3

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 Рік тому +4

    የአባታችን ረድኤት በረከታቸው ፀጋ ትሩፋታቸው ይደርብን ውድ መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ።ያብዛልን❤❤❤

  • @CkKc-rg5hr
    @CkKc-rg5hr Рік тому

    አሜኔ❤❤አሜኔ❤❤አሜኔ❤❤

  • @adugnaerena123
    @adugnaerena123 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ!

  • @ManeWo
    @ManeWo Рік тому

    ይህንን ሰውን ከእግዚአብሔር ቃል የሚያፋታና በሰው ብልሀት የተፈጠረ (2ኛ ጴጥሮስ 1፥16) የሰይጣን ድርሰት በጌታ በኢየሱስ ስም ከምድራችን ላይ ተነቅሎ የተቃጠለ ይሁን !!!!!!!

    • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
      @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ Рік тому +1

      በዚህ/ች ሠው ላይ ያደርክ የመናፍቅ መንፈስ ተቃጠል በጌታችን በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም!

    • @Enatnshwubet
      @Enatnshwubet Рік тому +1

      ባንችላይ ያደረ ያጋንት መንፈሰ ባባታችን አቡነዘርዕ ቡሩክ. ስም የታሰረ የሁን

  • @fetawiselam7688
    @fetawiselam7688 Рік тому +2

    Amen (3)xolotom bereketom nay abune bruku ayfeleyena 😢❤❤❤

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z Рік тому +4

    አሜን ፫ በእውነት የፃዲቁ የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ረዴኤት በረከት ያካፍለን ቃሉን እንድንሠማ ለፈቀደልን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እንዲሁም ቃሉን ላደረሡን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ህዝቦቿን ይጠብቅልን ስደተኛ ወገኖቻችንን በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን በሠላም ለሀገራችን ያብቃን የሁላችንንም ፍፃሜ ያሣምርልን ያዘኑትን ያፅናናልን የታመሙትን ይማርልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ።

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 2 місяці тому

      አቡነ ዘርዓብሩክ ፃድቁ አባታችን

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 2 місяці тому

      @@atnasiyaaynalem7439 እኔ የሠማውበት ቀን አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እለት ነበር ለዛ ነው ካጠፋው ይቅርታ

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i Рік тому +3

    አሜን ፣ አሜን፣ አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ❤❤❤

  • @Kiya-jn1tl
    @Kiya-jn1tl 4 місяці тому +1

    💒🙏💯 👉❤️👈

    • @Kiya-jn1tl
      @Kiya-jn1tl 4 місяці тому +1

      👉💒💯 🙏🤲💯 👉❤️👈💯😘🥰

    • @Kiya-jn1tl
      @Kiya-jn1tl 4 місяці тому

      🧔‍♀️😘💯👈

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Рік тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማን✝️✝️✝️

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому +9

    አሜን አሜን አሜን የፃድቁ የአቡነ ዘረዐ ብሩክ ምልጃ በረከታቸው ይደርብን አቤቱ ለልቤ ማስተዋልን አድለኝ ጌታ እግዚአበሔር ሆይ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @Feyt-xk8nq
    @Feyt-xk8nq 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንደደመና የከበቡን ቅዱሳን ዙሪያችን ስላሉልን የሃጢአትን ሸክም ሁሉ ጥለን እንዳለ ❤❤❤❤❤❤ብርሃን አለም❤❤❤❤❤❤❤❤ እነኚህን የኛ የሃጥአን ከመኪያ ከአባታችን የሚያስታርቁን ስለሰጠን ቸሩ ጌታ በእውነት ስሙ ይክበር የልቤ ሠው የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwotKiros-r2s
    @HiwotKiros-r2s Рік тому +1

    amen amen amen bereketu yiderbin 😊

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 Рік тому +1

    ቃለ ህይወትን ውድ ወንድማችን መምህር ያሰማልን ::

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን🤲👏❤️💛💚

  • @Alemz123
    @Alemz123 Рік тому +2

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነው ብልቦናችን ያሳድርብን የጻዲቁ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @mahiyehualawu4249
    @mahiyehualawu4249 7 місяців тому

    ስላም አለው ትምህርትህ የእግዚ አብሔር ፀጋ ይብዛልክ

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 Рік тому +1

    ❤❤❤❤Amen amen amen kale heywetene yasemalene bewenete 🤲🤲🤲🙏💙💙💙💒

  • @CkKc-rg5hr
    @CkKc-rg5hr Рік тому

    አሜኔ❤❤ጸጌማርይም❤❤

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 👏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Рік тому +4

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
    የቅዱስ አባታችን አቡነ ዘርዐ ቡሩክ በረከታቸው ይደርብን .በፀሎታቸው ይማረን 💐🙏💐🙏💐🙏

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb 8 місяців тому

    ድንቅ አባት በስጋም በነፍስም እስብን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን የአባታችን በረከት ረድኤት ያሳትፈን

  • @yordanostesfay3100
    @yordanostesfay3100 11 місяців тому

    Amen Amen Amen Qal Hiwet Yesmealna 🙏🙏🙏

  • @azariarezene9950
    @azariarezene9950 Рік тому

    አሜን +++

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ቃል ሕዉሃት ይስማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaitshimelis6048
    @senaitshimelis6048 Рік тому

    አሜን አሜን ተመስገን የሰራዊት ጌታ ክብር ላንተ ይሁን

  • @romi-o2o
    @romi-o2o Рік тому

    አሜን አሜን አሜን😪👏👏👏

  • @natsnetgato7843
    @natsnetgato7843 8 місяців тому

    Qale hiwet yasemaln bereketachew kena ayleyenm Amen Amen Amen

  • @abebabrhane7911
    @abebabrhane7911 10 місяців тому

    Amen.amen.amen.yeabon.zbrabrk.brktahew.aeylaeyn.adem.eystahe.abthen❤❤❤

  • @metadeldubai1025
    @metadeldubai1025 Рік тому

    አሜንአሜን አሜን

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Рік тому

    የፃድቁ በርት ይደርብን

  • @JohannesWorku
    @JohannesWorku 2 місяці тому

    በረከቱ ወረድኤቱ የሀሉ በላእሌነ

  • @FgdSf-qr7zh
    @FgdSf-qr7zh 7 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nanafloveubro9498
    @nanafloveubro9498 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን የአቡነ ዘረአ ቡሩክ በረከት እረዴኤት ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤

  • @handle123-wt1me
    @handle123-wt1me 11 місяців тому

    Amen

  • @burteyemariyam2562
    @burteyemariyam2562 Рік тому

    Amen Amen Amen kale hewoten yasemaln Bereketachew yederben

  • @wdewde
    @wdewde Рік тому

    አሜንአሜንአሜንይሁንይደረግልን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸዉ ይደርብን❤😂😂

  • @eliasabebe7936
    @eliasabebe7936 Рік тому

    Kalehiwot yasemalen

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 Рік тому

    መምህሬ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Рік тому

    Berketachewu yiderbin abatachin zerea biruki

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 Рік тому

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አቡነ ዘርዓ ብሩክ ን መቼ መቼ ነዉ የምናስባቸዉ ቀኑን ማለቴ ነዉ

    • @yonastekie3732
      @yonastekie3732 Рік тому +1

      (13 ጥር) nawi nay Amit yiwlal warhwi ka b13 yiwlal

    • @bezaitalemtesema4830
      @bezaitalemtesema4830 Рік тому

      @@yonastekie3732 እሺ አመሰግናለሁ ወንድሜ