70ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg የጫት አስቃሚዋና የእማሆይ ማንነት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2024
  • 70ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg የጫት አስቃሚዋና የእማሆይ ማንነት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

КОМЕНТАРІ • 343

  • @እህተማርያምየገብርኤልልጅ

    ይህንን ጽሁፍ የምታነቡ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ እባካችሁ በሳኡዲ አረቢያ ያሉ ኢትዮጵያዎች ድምጽ እንሁናቸው በጣም እየተሠቃዩ ነው እኔ እንቅልፍ ነስቶኛል ህጻናት እያለቁ ነው

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 роки тому +16

    ይህፅ የምታነብ ሁላችሁም ስለሀገራች ፀልሁ በጣም አዝናለሁ ሀገሬ ጭቅውስጥ ናት የእናቶች እንባ ፈጣሪ ይመልክትል ውድድመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @eskdarworku2479
    @eskdarworku2479 3 роки тому +32

    መምህር እር እኛን ከቱወችን ከሀዛብ ጋር የምንኖረውን ሆዳችን አምላካችን አርገን አርብ እሮብ ሳይቀር እየበላን እባክህ መምህር ብሶለት አስበን አቤቱ አምላኬ እኔማ ስቱን በደልኩህ 😭😭😭😭::

    • @seve3476
      @seve3476 3 роки тому +1

      አወ እመ አምላክ ትርዳን ሁላችንንም

    • @ajmanaed9067
      @ajmanaed9067 Рік тому

      ውነትሽን ነው አቤቱ ማረን 🥺🥺💔💔💔💔💔

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤_*ሰላም ለዝክረ ስምኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ በብርሃናዊ ኮኮብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል*_
    *_ለስርአተ ርስእኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ያለማቋረጥ ሰማያዊ ጠል ለረበበትና የሐር ፀጉርሽ ሰላምታ ይገባል_*
    *_ለእርስኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ከተፈጥፎ ባሕርያት ሁሉ በበላይነት ላለውና ለሚኖረው ርእስሽ ሰላምታ ይገባል_*
    *_ስብሐት ለኪ እመቤቴ ከዳነምህረት ሆይ አብ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ሰላምታ ይገባል ተወላዲ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ምስጋና ይገባል ሠራፂ በሚሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሚመሰገንበት ገንዘቡ ላንቺ ሰላምታ ይገባል_*
    _*እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂን ጠላት ዲያቢሎስ ወይንም ሰይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥና በእግረ አጋንንት ከመጠቅጠቅ አድኚን ለዘላለሙ አሜን!!!*🤲🏻🕯🕯🕯_

  • @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
    @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 3 роки тому +14

    እንደት ዋላችሁ እህት ወንድሞቸ የ9 ወር እርጉዝ ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 роки тому +15

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤቱ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ መምህር ተስፋ ስላሴን ብዙ የጠላታችንን ሴራ እንድናውቅ ስለሰጥኸን እናመሰግንሀለን የሚገርም ትምህርት ነው በኛ በሀጺያተኞች ዘመን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እማሆይ በጸሎቶ ያስብኝ እህተ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል ክንፈ ሚካኤል ሰይፈ ሚካኤል ወልደ ዮሀንስ ጽጌ ማርያም እህተ እየሱስ ወለተ መድህን ሀይለ ማርያም ሀብተ ማርያም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
      @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 роки тому +4

      አሜን ይመሰገን የምንለውጥብት ያረግልን አረበ ሀገረ ያለነው ደልቶን የምንኖረ ይመሥልዋል የገጠረ ሰው አይፈረድብትም ኢንተረኒት አይጠቀም ሆይ

    • @የማርያም.ልጅነኝ
      @የማርያም.ልጅነኝ 3 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን
      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому +1

      @@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ Amenn🙏Betasabe Hugege Emalsalhu

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому +1

      @@የማርያም.ልጅነኝ Amenn🙏Betasabe Hugege Emalsalhu

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አቤት እኔ ቃል የለኝም መምህር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ይህንን መሰዋትነት እየከፈሉ ስለሚያስተምሩን እድሜና ጤና ያድልልን ክፉ አይንካብን የስደት መምህሬ ኑሩልኝ ሽ አመት

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 роки тому +14

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አምለክ ሆይ ዓይነ ልቦናችንን አብራልን ማስተዋልንም አድለን ተምረን እንድንለወጥ እርዳን አሜን አዳምጬ እመለሳለሁ like አንርሳ

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs 3 роки тому +33

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህልኝ በእውነት በየቀኑ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ለኛ የምታቀርበው ትምህርት በጣም እፅብ ድንቅ ነዉ እስከ መጨረሻው አዳምጨ ኮምንት እፅፋለሁ

    • @hdjf72
      @hdjf72 3 роки тому

      Pale hiyoti yasemalin memihiri berita

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n 3 роки тому +11

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እናታችን በጾለትዎ አስቡን ወለተ ሐና
    እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን የቡና ወሬ እየሰማሁ ነው ያደኩት
    ሀይማኖቴን ያወኩት በስደት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @eth3816
      @eth3816 3 роки тому

      እኔም እዳንች ነኝ መላአክት አምላክ ነበር የሚመስሉኝ የነበር መሰደዱ ለበጎነው

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል በዛውዲ እስር ቤት ህፃናቶች እየሞቱ ነው ኧረ የሰው ያለህ እውን ያን ሁሉ መከራና ስቃይ እያሳለፉ 😭😭😭እያያችሁ እንቅልፍ ይዟችሁ ተኝታችሁ ታድራላችሁ ኧረ ተው የህፃናት ስቃይ ይሰማችሁ ኢባቢ ምንድነው ስራው

    • @sarahbahru8807
      @sarahbahru8807 3 роки тому +2

      ሁላችን በድለናል እህቴ ጌታ ይማረን ምንም አቅም የለምፀሎት በቀር ሀበሻም ዝም ሢባል ማንነቱ ሚረሣ መብቱን ግዴታውን የማይቅ ነው ጌታ ይደረሥለቸዉ

    • @alishaalisha6141
      @alishaalisha6141 3 роки тому +2

      FETARI BEKACHU YBELEN BEMEKERA LALU EHTE WENDMOCH FETARI ESU HULU MAYALKBET YASBACHEW BETAM BIASASBM HULUM BESU HONE SDET BEQACHU YBELEN YASBEN😭

    • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
      @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 роки тому +4

      😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይድረስላቸው በጣም ያሳዝናሉ ህጻናቶቹ

    • @user-vo9mk9vx4j
      @user-vo9mk9vx4j 3 роки тому +1

      እግዚኣብሔር ለህፃናቱ ብሎ ይድረስልን ኡፍፍፍፍፍፍ ኣሁን በጣም ያስፈራልምንም የማያውቁ ህፃናት በሞት በሪሃብ በሙቀት አረ ስንቱ ለማንስ ኣቤት ይባላል😭😭😭😭😭😭

    • @ፅጌወለተስላሴ
      @ፅጌወለተስላሴ 3 роки тому +2

      አለቅንኮ ስራም ያለነው ደሞዝ እየተቀማነው ፈተናው በዝቷል ሰውም አልነቃም አገሬ መግባት ናፈቀኝ መቃብሬ በሀገሬ እድሆን ነው ምኞት👏👏👏👏😭😭

  • @abi4294
    @abi4294 3 роки тому +4

    ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን አዎ መምህር ልዩ ገጠመኝ 69 የቅድስ ሚካኤል ታምህር አይተናል እውነት መምህር አንተ በጣም የተመረጥክ ሰው ነህ አሁንም እማ ፍቅር ፀጋውን ሞገሱን ጨምራ ጫማምር ትስጥህ ነው ፀሎቴ አባታችንን መላከ መክራት ግርማ ወንድሙ ፈጣሪ ይጠብቃቸው ምክናቱ እሳቾ ስለሆኑ የማናፍስትን ሴራ እድናቅ የረዱን

  • @abi4294
    @abi4294 3 роки тому +8

    በረከታቸው ይድረሰን መታደል ነው የድንግል ማርያም ልጅ ሁላችንንም ይስበአን

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ

    ቤተሰቦቼ በጸሎትታችሁ አስቡን ወልደ ዮሐንስ ከነቤተሰቦቹ ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቿ ጽጌ ማርያም ከነቤተሰቦቿ እሴተ ገብርኤል እህተ ጊዮርጊስ እህተ ማርያ እህተ ሚካኤል

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 роки тому +18

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣክ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልክ

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 3 роки тому +1

      አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንመምህርእንኳንደናመጣህቃለሕይወትያሰማልንፀጋውንያብዛልክ

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    በስላሴ ስም የዛሬ ገድል ልቤን ወሰደው ተማረኩ እስቲ ጠቃር እንዳይሆን ወለተ ማርያም በፀሎት ኣስቡን እህት ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርየ 💐💐💐

  • @soliyanatouch6809
    @soliyanatouch6809 3 роки тому +1

    እማሆይ እናቴ አስካለ ማርያም እህተ ሚካኤል ብለው በጸሎትዎ አስቡኝ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 роки тому +16

    አተን የሰጠንን ጌታ ዘወትር አመሰግነዋለሁ ❤️ የዘመናችን ሀዋርያ ሀጢያተኛም ብሆን ዘወትር እፀልይልካለሁ መምህራችንን ጠብቅልን እያልኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c 3 роки тому +1

    ልቦናዬን እንደዚህ ሰውዬ ይክፈትልኝ የዋኋ ልጅ(እማሆይ) በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏🙏🙏ያሰተማረን መድሀኒአለም ክብርና ምሰጋና ለሱ ይሁን

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ብዝት ትርፍርፍፍ ይበልልን
    እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድት ኪዳነምሕረት ወርሐዊ መታሰቢያ አደረሳቹ አደረሰን
    ከልቤ እዳዳምጥ አይነ ልቦናዬ ይክፈትልኝ አሜን

  • @ትዕግስትወለተመድህን

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን ገጠመኝ 70ደረስን ተመስገን ኑ የተዋህዶ ልጆች እንማር መምህራችን መቶልናል። ነፍስና ስጋዬን ለእግዚአብሔር ተገዢ። ዘንድ ኤፍታህ በለን ፀባኦት ሆይ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅል እማ ሆይ ፀሎትዎ አይለየን በረከትዎ ይደርብን አሜን

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ

    አሜን አሜን አሜን ገጠመኝ70 ደርሰን
    እግዚእብሔር ይመሰገን የእማ ፍቅር
    ኤፋታህ በልን ሼር ላይክ እያድርጋን እንጀምር
    መምህርችን እኝን ለመድን በየቀኑ እያመጠለን
    ነው አኝም በምንችው ለሎች እናደርሰ
    እርሱ ከመረጠን ማን ይቃውመናል
    የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰገን
    ይሆን መምህር ቃል ሕይውት
    ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
    በረከቱት ያድርስን በፀሎት
    አስቡን ወለተ እየሱስ ነኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏

  • @ፅጌወለተስላሴ
    @ፅጌወለተስላሴ 3 роки тому +4

    መጥናኛየ በስደት ይህ ትምህርት ብቻነው እኔም አለም በቅቶኛል የስደት ምላሽ ገዳም ነው የምገባው አሁን ሳውዲ ስከፈትልኝ እገባለሁ ያርግልሽ በሉኝ ምኞቴነው ሁሉንም አየሁት ምንም አድስ ነገር የለም

    • @አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ
      @አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ 3 роки тому +1

      😘😘😘😘ያርግልሽ

    • @mariyam-t1t
      @mariyam-t1t 3 роки тому

      እህቴ እውነትሽ ነው ፈጠር ይራደሽ

    • @ፅጌወለተስላሴ
      @ፅጌወለተስላሴ 3 роки тому

      @@mariyam-t1t ፍቃዱ ተሆነ ምንም ታላቅእኳን ስለገዳም ሲወራ ድስ ይለኝ ነበር እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ተዜም ሳውዲ ባስራስምት አመቴ ላኩኝ ምንም ስለሀይማኖቴ የማውቀው የለኝም ነበር አሁገን እቻለም አላፊ ጠፊ እደሆነች ገባኝ እናም ፍቃዱን እጠይቃለሁ አገሬ ስገባ በሱባኤ

  • @salme4126
    @salme4126 3 роки тому +2

    የእናቶቻችን ና የአባቶቻችን በረኬት ይድረሰን አሜን ይህን ተበልቶ የማይጠገብ በጉጉት የምጠብቀው ገጠመኝ ላከረብኪኝ ውድ የእትዮድያ ና የኦርቶዶክስ ጀግና ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 роки тому +3

    አምላክ ሆይ አመሰግንሃለሁኝ ስንቱን አደመጥኩት ስዳተኛ በመሆኔ እመ ሆይ በረከተችሁ ይደርብን መምህር ቃል ህይወት የሰማልን ፀጋው በረከቱን የድልልን አሜን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 роки тому +1

    ይሄንን ሁሉ ለአደረገ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው እማሆይ በቤቱ ያፅናዎት በረከቶት ይድርብኝ

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-zj3uh2zn6z
    @user-zj3uh2zn6z 3 роки тому

    መምህር ቃለ ሄወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ አባ መልካም ሰዉ ከእግዚአብሄር የሰማነዉን በልባችን ይፃፍልን እራሳችንን ለማትረፍ እንትጋ
    ድስ ላይክ የምታደርጉ ሰዉች ግን ጤና ጨርሳችሁ እንደ ፈጣሪ ይማራችሁ ልቦና ያድላችሁ ሌላ ምን ይባላል

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል በጣም እያሰተማረን እየለወጥከን ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ይገርማል እናታችን በረከታቸዉ ይደርብን በስደት ነው ያለሁት በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን💒💒💒 እንኳን ሰላም መጣህልን ተባረኪ እህታችን ኡኡኡኡኡ መታደል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሺ 🌻🌻🌻 ወይኔ መነነች ወይኔ መመረጥ እግዚአብሔር ይመስገን ኡኡኡኡኡ እኛንም ይምረጠን ለሊህ ክብር አብቃን😭😭😭😭😭 መድሐኂያልም እማሆይ ወለተ ኪዳን እና ወለተ ሰላሴ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ብዙ ነገር አለብኝ መምህሬ ቃለሕይወትን ያሰማልን ጸጋ እድሜ ይስጥልን መድኃኒያልም

  • @ጌጤዩቱብ-ቐ8ጀ
    @ጌጤዩቱብ-ቐ8ጀ 3 роки тому +5

    መምህር መልካም ሰው እንዴት ነህ እህት ወንድሞቼ በፀሎት እንተሳሰብ

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 3 роки тому +2

    ፈጣሪ ለሁላችንም እንደ እማሆይ የዋህ ልብ ቢሰጠን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 роки тому

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እናቴ እማሆይ በረከቶት በኔም በልጆቼላይም ይደርብን በዚህ እንደ እሳት በሚነድ የዝሙት እና የሀጢያት ዘመን ላይ እግዚአብሔር እናንተን ስለ ሰጠን እድለኛ ነን እውነት መኖር በሚያስፈራበት በዛሬ ግዜ ገጠመኝ ላይ ያሉት ቅዱሳኖች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ለነሱ የደረሰ አምላክ እነሱን የጎበኘ እግዚአብሔር እኛንም እንዲጎበኘን መልካም ፍቃዱ ይሁንልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ የሰማይ ቤትክን ያሳምርልክ

  • @ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ

    እግዚአብሔርን አመስግኑ
    ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ (፪)
    ሁል ግዜ የእግዚአብሔር ስራ ዕፁብ ድንቅ ነው ክብር ሁሉ ለቅዱሳን አምላክ ይሁን የዕማሆይ በረከት ይደርብን በጸሎት ያስቡን
    ወለተ ሀና ወልዴ ትንሳኤ ወልዴ ሰንበት ወለተ ሀና ወለተ መድህን

  • @asmamawbaye4897
    @asmamawbaye4897 3 роки тому +7

    I listen your videos every day may lord bless you. Thanks

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 роки тому +1

    በእውነት የእማ ሆይ በረከት ይደርብን

  • @habtamuebabey5403
    @habtamuebabey5403 2 роки тому

    እሟሀይ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ በዚህ ዘመን እርስዎ ለኛ ለሱሰኞች በረከታችን ነዎት ሐብተማርያም ብለው በጸሎተዎ ያስቡን

  • @ቅዱስኡራኤልአባቴ
    @ቅዱስኡራኤልአባቴ 3 роки тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ልኡል እግዚአቢሄር ፀጋው ያብዛልህ መምህር በፆሎትህ አሰበን መምህር ወለተ ሚኪኤል ሃፍተ ስላሴ ከኔ ሙሉ ቤተሰቦቼ

  • @ወለተማርያም-በ3ዀ
    @ወለተማርያም-በ3ዀ 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ወደ ገጠመኝ ማዳመጥ በጣም ደስ ይላል በእውነት እናታችን በረከቶ ፅሎታችን ይረሰን አሜን፫

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 3 роки тому +2

    በውነት ይገረማል ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልህ እኝንም ሰው ያድረገን ቸሩ አምላካችን አማኑኤል

  • @hekmajemal3150
    @hekmajemal3150 3 роки тому

    እማሆይ በፀሎተ አስቡን አይለእየሱሰ ወለተ ማርያም

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ

    የኢትዮ ህዝብ ለምድነዉ ንቅል ብሎ ሰላማዊ ሰልፋ የማይወጣዉ የመቤቴን ታቦት ይዛችሁልን ዉጡ ህዝብ አለቀ ሳኡድ አረቢያ ስለምን ልለምናችሁ የወገን ያለን ህዝብ አለቅን በስር ቤት ኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭

    • @alishaalisha6141
      @alishaalisha6141 3 роки тому

      AYZON EHTE. LINEGA SIL YCHELMAL FETARI YHUNEN BEKA SDET YBELEN ZEMENU YASFERAL WEDE FETARI MALKES YSHALAL SEW WERETEGNA NEW EHT

    • @user-vo9mk9vx4j
      @user-vo9mk9vx4j 3 роки тому

      ኣየ እህቴ እስኪ ተይው እግዚኣብሔር ለህፃናት ብሎ ይድረስልን😭😭😭😭😭

    • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
      @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 роки тому

      አረ ምን ይሻላል እህቴ 😢😢😢😢😢😢
      ኢባሲወች የስራቸውን ይስጣቸው
      ህፃናቶች አለቁ
      አይዦችሁ እህቴ 😢😢😢😢😢
      እግዚአብሄር ይድረስላችሁ🙏😢

    • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
      @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላካችን ምህረቱን ይላክልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭 ህጻናቶቹ አለቁ

  • @liyanegash7607
    @liyanegash7607 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንቃለ ይህወት ያሰማልን አሜንአሜንአሜን

  • @medi7110
    @medi7110 3 роки тому +4

    የመምህራን መጽሀፍ እንዴት ነው ማግኘት የምችለው ውጭ ያለነውን ልጆች😔

  • @maregzegeye1364
    @maregzegeye1364 2 роки тому

    እናታችን በፀሎቶት ያስቡን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @betibetii8708
    @betibetii8708 3 роки тому +1

    መመምህር ሰላምህ ይብዛ ለኛ ስትጨነቅ ይገርመኛል እኛስ ማዳመጥ ነው አለህ አይደል የን ያክል ተዘጋጅተህ ስታቀርብ እመቤቴ ትርዳህ ከጎንህ ትሁን ታበርታህ የሚያዳምጥ መማር የፈለገ ይከተላል

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 3 роки тому

    Amen amen amen

  • @abebeseifu493
    @abebeseifu493 3 роки тому +1

    የእማሆይ በረከት ይድረሰን

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 3 роки тому

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እማሆይ በፀሎት አስብኝ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 3 роки тому

    አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን ሰላም ይድረሰን ውዱ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንዲሁል ወድ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት መድሐኒያለም ይጠብቃችሁ
    የዛሬው ገጠመኝ ደግሞ በጣም የሚደንቅ ነው እግዚያአብሔር የሚሰራው ስራ በጣም ድንቅነው ።ክብር ላንድዬ ለመድሐኒያለም ይገባዋል በእውነት ።
    ዘግዬት ብዪነው የሰማሁት ሰሞኑን የማዳም ስራ ስለበዛብኝ
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ትመህርት እከታተላለሁ ግን እየተረሳኝ አስቸገረኝ መዝሙር 24 ሰአት ብሰማ አይሸለቸኝም ወንጌልግን ይሸለቸኛል ሙዚቃ ጭፈራ በጭራሽ አያስመለክተኝም ሙዚቃ ባለ ማስመለከቱ አመሰግነዋለሁ።

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ፀጋ ይስጥህ የሰማናው በልባችን ያሳድርልን እግዚአብሔር

  • @ffty7136
    @ffty7136 3 роки тому +1

    እንኳን ሰላምመጣክ እንቁመምህር ተመስገን እኔ ተቀይሪ ቤተሰቦቸቸም ስለተቀየሩልኝ የእግዚያብሄርስም ይክበር ይመስገን

  • @ተመስግንአምላኬ
    @ተመስግንአምላኬ 3 роки тому +2

    ,, ቃል ህይወት ያስመዐልና ክብር መምህረና ጸግኡ የብዝሐልኪ እግዚአብሔር አምላክ

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 3 роки тому +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @bbhh211
    @bbhh211 3 роки тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ እናንተ ብሎ ይማረን መምህረየ ፀጋውን ያብዛልህ ከጠላቶችህ ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅልን

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j 3 роки тому +7

    ኣሜን እግዚኣብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣክ የኛ እንቁ ኣዎ ትክክል ነክ ሁሉም ነገር በእግዚኣብሔር ፍቃድ ነው የምሆነው

  • @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
    @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 роки тому +2

    መምህረ ፀጋውን ብዝዝት ትረፈረፈ ያረግልህ አቦ
    እማሆይ በጸሎቶትን ያሰቦን የገጠሩ ህዝብ ሚያነቃው ሰው ነው ያጣው ጉበዝ ነበረን

  • @melkamwalie3694
    @melkamwalie3694 3 роки тому +1

    መምህር በጣም እነመስግናለን እህቶቻችን ወንድሞቻችን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አዳምጡት በጣም ድስ የሜልነ ወድ ንስሀ የሚመልስ ትምህርት ነው እኔን የቀየር አምላክ እናንተንም የማይቀይርበት ምንም ምክንያት የለውም እነመስግነለን መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ወልድ ትንሳኤ ወለተ ማሪያም

  • @በለይነሽወለተእየሱስ

    የኛ እቁ መምህር ባንተ ትምርት በጣም ተቀይሬ አሎ ሁለየ እግዚአብሔር በፍትህ ይቅደም በፆሎትአቹ አስቡን ወለተ እየሱስ
    ወለተ አረጋዊ
    ገብረ እየሱስ
    ገብረ እግዚአብሔር
    አመተ ማርያም
    አመተ እየሱስ
    ወለተ ክዳን እያላቹ እህት ወንድሞቼ

  • @weletmariyamwebalem9400
    @weletmariyamwebalem9400 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @michaelwelday8549
    @michaelwelday8549 3 роки тому

    መምህር ብትገብሮ ኣገልግሎት፡ እግዛብሔር ዓስብኻ ይኽፈልካ። ኩሉ ግዜ ሰልቺኒ ከይበልካ ንዓና ንምስትምሃር ትገብሮ ትምህርቲ ብጣዕሚ ኣስተምሃርን ኣብ እምነትና ክንጸንዕ ዝገብር ኢዩ'ሞ ፡ እግዛብሔር ካብ ኩሉ ፈተና ይሰውርካ፡ ኣጎልግለትካ ይባረኽ።

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 3 роки тому +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላም ዋልክልን

  • @simartyalsima9177
    @simartyalsima9177 3 роки тому

    በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ማርያም እህተ ሚካኤል🤲 😭😭😭🤲

  • @amarchzarga6991
    @amarchzarga6991 3 роки тому

    ስለ ማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ልዩ ገጠመኝ 70 በጣም ደስ ይላል እማሆይ በጸሎቶት ሀገራችን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን የቅዱሳን አምላክ አሜን መምህር ተስፋ ሥላሴ ያገልግሉትህ ዘመን ያርዝምልን
    ያሳፊራል በእውነት በቅዱሳን ስም ቅድስት አርሴማ ግሮሶሬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ሰው ሰክሮ ስንቱ ህይወት እያጠፋ ግን በቅዱሳን ስም ማንኛውም አይነት የንግድ ቤት መክፈት በጣም ያሳፍራል ልቦና ይስጠን ብቻ እንደ ቸርነቱ ስለ ቅዱሳኑ ብሉ ወደ ቤቱ ይመልሰን እንጂ ጠፊትናል በቁማችን ምትናል በድናችን ነው እየትቀሳቀስ ያለው ይማርን ብቻ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ይልፋትህ ፍሬ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ኤፍታህወለተብርሃን
    @ኤፍታህወለተብርሃን 3 роки тому +2

    አሜን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    እንኳን አደረሰን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት እናታችን⛪

  • @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
    @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 3 роки тому

    መታደል ነው ድንቅና አስተማር ገጠመኝ
    ጌታ ሆይ ለንህ እማሆይ ለምመስሉ ብለህ እትዮጵያን ሀገራችን ምህረትህን ላክልን😥🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 роки тому +1

    ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን መ መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ የእማኦይ በረከታቸዉ ይደርብን💚💛❤️
    አሜን አሜን አሜን

  • @azedazedazedazed8995
    @azedazedazedazed8995 Рік тому

    መምህር እድሜና ጤና ይስጠልኝ አርብ አገር እያልሁ ነው ትምህርቶችን እማዳምጥው አገሬ ገብቼ ላገኞት አልቻልኩም አሁን ውድ ሌላ ሱስ ውስጥ እይገባው ነው ሁሉን ትቼ ፀሎቱንም ስገደቱንም ተቼው ግራ ገብቶኛል እራዳኝ መምህር በድንግል

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው የእማሆይ በረከት ለኛ ለሀጥያተኞች ይድረሰን ውድ መምህራችንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከኔ የብረታቹ ወግኖቼ መዝገበስላሴ ፣ ገብረስላሴ ፣ ገብረ እግዚአብሔር ፣ ኪዳነ ማርያም ፣ ወለተመስቀል ፣ ወለተኪዳን ፣ ወለተማርያም ፣ገብረአፅብሃ ፣ ወለተሚካኤል ፣ ወለተገብርኤል ፣ ወልደገብርኤልና ወለተሃይማኖት ብላቹ በፀሎት አስቡን

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 3 роки тому +1

    እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልን በሀርዳር ጫት ገለምሶ ጫት ዎዶገንት ጫት ብቻ ሌላም አለ መምህር እናቴ ትቅማለች ግን ግራ ይገባኛል ጫት ጋልገዛች ግራዋ ይቀርባል በዛ ሰሀት ብቻ እናቴ የምትድንበት እዲ መጣልኝ ፈጣሪየን እለምን አለዉ

  • @ወለተማርያምእያላችሁበፆሎ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን🙏🙏🙏
    በረከታችው ይደርብን😍❤

  • @abelayele6404
    @abelayele6404 3 роки тому +1

    ተወልደ መድህን አስካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ሀብተ ሥላሴ ተስፋ ሥላሴ

  • @የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እፀብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ የኔስ መጨርሻ ምን ይሁን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 роки тому

    አቤት እግዝያብሄር ይመስገን ይገርማል አቤት አምላኬ እፁብ ድንቅ ነዉ ቸርነትህ ይገርመኛል በረከቾ ይደርብን በፀሎት አስቡን ወለተሰንበት ብለዉ ሀጥያተኛ ልጆ ነኝ

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የእማሆይ እረዴት በረከታቸው ይደርብን እግዚያብሄር ለሁሉም ጊዜ አለው ቸርነቱ አያልቅም
    የተዋሆዶ ልጆት እናት አባቶቼ እህት ወድሞቼ ቤተሰቦቼ ፈተናውስጥነው ያሉት እዴት ከዚ ፈተና እድነምንወጣ አላቅም በስደት በድንጋጤ ልቤ እየተረበሸነው ሰማእቱ ቅዱስ እሲጢፋኖስ ከዚ ፈተኛ አውጥቶን እናይ ይሆን እመብረሀን ምልጃዋ እረድቶን ይህ ቀን ያልፍ ይሆን አላቅም ወልደ ጊዮርጊስ እያላቹ በፀሎት አስቡት ወድሜን

  • @tigist3240
    @tigist3240 3 роки тому

    በመንፍሲዊ ቅናት ለሞትነዉ በጸሎት አሰቡኝ እኔም በጸሎት እንድተጋ ገጠመኝ እሰማለሁ ግን ተግቢር ላይ አለዋልኩትም ሳምንት እጸልያለሁ ሳምንት እተዋለሁ 😭😭😭😭😭በጣም ህይወት አስጠልቶኛል ወለተ ማርያም እያላችሁ አሰቡኝ በማርያም የመምህር ፍራውች

  • @kntattiyub831
    @kntattiyub831 3 роки тому +1

    መምህር በጎን እንድናደርግ የአይናችንን ቅርፊት እንዲውድቅ እንድንነቃ እናም ህይወታችንን እንድንመረምር መንገዳችን እንዲቀና አንተን በዚህ ዘመን ያስቀመጠልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእነዚህ ሁለት ብርቱዎች በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን።

  • @እማፋቅር
    @እማፋቅር 3 роки тому +1

    የእማሆይ በርከቱሁ ይደርብን

  • @sunsun8433
    @sunsun8433 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @abatobecrnetkasebey2449
    @abatobecrnetkasebey2449 3 роки тому

    ሰለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ምንም እንኳን የተሻለ ሄወት ፍለጋ ካንዱ ወደአንዱ ብንሄደም ባለሰብናውና ባልጠበቅነው መንገድ እግዚአብሔር እንዴ ሲባርከን እንዴት ደስ ይላል
    ከገጠር የሜመጡ ሰዎቼ ድሮ በሁሉም ጠንካራ ናቸው አሁላይ መምህራን ከሜባሉት እጅግ የበለጡ ናቸው አሁንውጂ ዝብርቅርቅ ያለብን አምላካችን በቸርነቱ ልባችን ከፍቶልን ያወቅነውን ለማያቅ አሰውቀን ያላወቅነውን ደሞ እንድናቅ የሱ ፋቃድ ይሁን
    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ በርታ

  • @ማንእንደእግዚያብሔር

    ሠላም መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን ግሩም ድንቅ የሆነ ገጠመኝ ነዉ
    እድሜ ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 3 роки тому

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir

  • @እህተማርያምየገብርኤልልጅ

    እንኩዋን በሰላም መጣህልን መምህርዬ በጉጉት የምጠብቀው መምህር ቢኖር አንተ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሠቦችህ

  • @የፅዮንማርያምልጂነኝ

    እንካን ዳህና መጣህ መምህራች እንደት ነህ በእውነት መምህራችን ደከመን ሰለቸን ሳትል አገልግሎት ዘመንህ ኣምላካችን ያርዝምልህ አረ መምህር በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሃወርያት እያልህ እንየ በጣም ሽግር አለኝ አእምሮይ አይስራም አለኝ የመርሳት ሽግር አለኝ በጣም ያስጨንቀኛል እና አሜቤትየ ታግዝህ 👏👏👏

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 роки тому +4

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    መምህር እንኳን ደና መጣህልን የኛ እንቁ 💕
    ሽ አመት ኑርልን🙏

  • @mplazamplaza5985
    @mplazamplaza5985 3 роки тому +1

    አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @ወርቅየመንገሻ
    @ወርቅየመንገሻ Рік тому

    መምህርየ በጣም ይገርማን ከመጠራት በላይ መመረጥ ብዙ ጠረቷል እሷን መረጧል በጣም እምትገርም ልጅ ናት ለመምህራቺንም ቃለህይውት ያሠማልን

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
    @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 3 роки тому +2

    እኩን ደናመታህ መምህር ሰላምህ ይብዛ

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ረ2ኸ

    በእውነት መምህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እማሆይ በጣም ታድለው በረከታቸው ይደርብኝ ከዚህ የሐጢያት ቆሻሻ አለም ከመኖር መልኩሶ መኖር መመረጥ ነው ኤፍታህ በለኝ ጌታሆይ

  • @mostat5281
    @mostat5281 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 3 роки тому

    መምህር በረከቶት ይደርብን።የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለዮት።ለእግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው።ከፅንፍ እስከ አፅናፍ።

  • @SaSa-ou4dt
    @SaSa-ou4dt 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጣና ይስጥልን መምህር እኔ በጣም ነው የሚጨቀኝ ፀሌት ለመፀለኝ የሚያስረኝ ነገር አለ በጣም ከበድ ፈተና ነው በዉስጡ ያለው በፁሎት አስብኝ

  • @zyz7738
    @zyz7738 3 роки тому

    መምህር እንከን ደህና መጣሁ ቃል ህወሃት የሶማሌ እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆነ 🥰🥰🥰🥰

  • @andargemekonnen8786
    @andargemekonnen8786 2 роки тому

    የእግዚአብሔር ምርጥ ዕቃዎች።

  • @babys7570
    @babys7570 3 роки тому

    ስለማይነገር ስጦታው አግዚአብሔር ይመስገን!!ምን ይሳንዋል አምላካችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አማሆይን ፍጻሜያቸውን ያሳምርልን!

  • @ህልሜንአሳካዋለው
    @ህልሜንአሳካዋለው 3 роки тому +3

    በፀሎት አሰቡኝ ፀዳል ማሪያም ብላችሁ

    • @mariyam-t1t
      @mariyam-t1t 3 роки тому

      እግዝአብሔር ያስብሽ