TEMESGEN MARKOS አላለቅስም///ያራምባ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 465

  • @MikuuMiky7
    @MikuuMiky7 11 місяців тому +54

    ኦርቶዶክስ ብሆንም ይሄን መዝሙር ስሰማዉ ዉስጤ በደስታ ይሞላል

    • @warroom5739
      @warroom5739 9 місяців тому +4

      የእክዛኣብሄር ምሕረትና ቸርነት ለሁሉ ነው።

    • @GadisaFikadue
      @GadisaFikadue 6 місяців тому +2

      Tulluu Dagaaffaa

    • @Adu40
      @Adu40 4 місяці тому +2

      manfes kedus eko new tebarki❤❤

  • @rahelhunengwarahel4711
    @rahelhunengwarahel4711 28 днів тому +2

    ፓስተር ትዝታው ተባርክ እንዴት መታደል ነው አሜን አሜን አሜን ❤🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️ ❤️❤️

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 5 місяців тому +4

    የክርስቶስ ፀጋና ጥበቃው ይብዛላችሁ እደጉልን ኑሩልን

  • @TeferaGebeyew
    @TeferaGebeyew 5 місяців тому +5

    ዘማሪ፣እና፣የእግዝሐብሔር፣ፀጋው፣የበዛልህ፣ውድ፣ወንድሜ፣ሳሙኤል፣ቦርሳሞ፣ባንተ፣የዝማሬ፣አገልግሎትህ፣ድሬደዋ፣መሠረተ፣ክርሰቶስ፣ከዛሬ 1989_1990_ባልሳሳት፣ከዘማሪ፣ሂሪት፣በቀለ፣ጋር፣ተገልግዬ፣ነበር፣ዝማሬውም፣ኦለጋና፣የምለውን፣ዝሜሬ፣ትርጉሙ፣በአከባቤ፣መንደር፣ሰዎች፣ለአንበሳ፣በመስገድ፣ክብርን፣ይሰጡ፣ነበር፣እኔ፣ግን፣ክብሬ፣እየሱሰ፣ነው።ያልካት፣ምስክረትህ፣ከዛች፣ቀን፣ጀምሬ፣ጌታን፣የተቀበኩበት፣ዕለት፣ነበር።ዘመንህ፣ይባረክ፣አሜን።

  • @zerihundereje8290
    @zerihundereje8290 Рік тому +6

    ልገልፀው ከምችለው በላይ በተሰጠህ ፀጋ እደነቃለው በተለይ ሰውን ከምድር ስበት የሚያወጡ ዝማሬዎችህ ዋው ፡፡፡፡ ተምዬ አንተንም በጣም ወድሀለሁ ስጦታችን ነህ

  • @ስብዩመክስብ
    @ስብዩመክስብ Рік тому +19

    ዛሬ ተስፋ ቆርጽጨ በሂወቲላይ ሳለቅስ ነው የዋልኩት አሂን መዝሙር ስስማ ተጽናናው ተሙ ተባረክ ወድሜ ፍሮም 🇪🇷 አሕትሕ ተባረክ 👍

    • @wengelyashenifal
      @wengelyashenifal 11 місяців тому

    • @amarechabebe7873
      @amarechabebe7873 6 місяців тому +2

      ❤❤
      1፤ ነገር ግን ተጨንቃ ለነበረች ጨለማ አይሆንም። በመጀመሪያው ዘመን የዛብሎንንና የንፍታሌምን ምድር አቃለለ፤ በኋለኛው ዘመን ግን በዮርዳኖስ ማዶ በባሕር መንገድ ያለውን የአሕዛብን ገሊላ ያከብራል።ትንቢት እስያስ 9~1

    • @rahelhunengwarahel4711
      @rahelhunengwarahel4711 4 місяці тому

    • @MeratMerat-lw3kk
      @MeratMerat-lw3kk 2 місяці тому

      ጌታ ብርታቱን ትግስቱን ፀጋዉን ያብዛልሽ😢😢

  • @alemabebaw2431
    @alemabebaw2431 4 роки тому +19

    ተሙው እኔ በጌታ ሣልሖን ነጋ ነጋ ለሊቱው በሜለው መዝሙር ነው የኔ ደንጋዩው ልቤየ የተነካ እና በጣም እወድክ አለሁ ወደጌታ እንድመጣ ምክንያት ሥለሆነከኝ እወድክ አለሁ ባንተ መዝሙር አንዳቸውም ሣይቀር ተባርኬባቸው አለሁ ብሩክ ነክ 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @adanechmichael2357
    @adanechmichael2357 2 роки тому +5

    ተባረክልኝ ተሜ ዘመንህ ይለምልምልኝ

  • @wondimuwochemo4952
    @wondimuwochemo4952 4 роки тому +42

    ተሚዬ በጣም ነው በመዝሙሮችህ የምጽናናው ጌታ ህይወት ዘመንህን ይባሪክ

  • @ETENUCHEMISO
    @ETENUCHEMISO Рік тому +12

    ተሜ ዘመን ይባረክ የአንተ መዝሙሮች ብሰመ ብሰመ መቼም አልጠግብም ጌታ ይጨምራል ፀጋውንም የብዘል በጣም ነው የምወድ እንኳን የጌታ ልል ሆንክ ተባረክ

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 10 місяців тому +1

    የ እግዚአብሔር ክብር በመዝሙሮችህ ስላሳየኸን እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ተመስገን ዘመንህን ሁሉ ያገለገልከዉ ጌታ ይባርክ !

  • @Mina-v5n
    @Mina-v5n 7 днів тому

    አሜን. አሜን. አሜን. አምን. አሜን. ሕልሉይ. ሕላሉይ. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @misskren6720
    @misskren6720 3 роки тому +13

    ተምዬ ጌታ እየሡሥ ዘመንህን ያለምልመው በእውነት መዝሙሮች በሙሉ ለየት ያሉ ናቸው ቢሠማ ቢሠማ የማይጠገብ

  • @bereketsodno4439
    @bereketsodno4439 4 роки тому +7

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት ያማሬ ነዉ የላይኛዉ ቤት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ሀሹ አላለቅሰም

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 Рік тому +2

    አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ሀገር ሰመይ ነው ::እስይይይይይይ 👇እዙ ምንም የለም የላይነው ክብር ይበልጣል ሃሌሉያ አግዚአብሔር ይባርክህ //ዘመንህ አግልግሎትህ ይባረክ 🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 24 дні тому

    ሴት ልጅ ጸጉሮን ትሸፍን የሚለው ቃሉ በአንቺ ሲፈጸም አየሁ ተባረኪ🙏

  • @AmandaThuli
    @AmandaThuli 6 місяців тому +5

    The best song for me even I don't know what he say please Translate to me I'm a Zimbabweans but I love Ethiopian song to much

    • @delamotesfaye1363
      @delamotesfaye1363 6 місяців тому +2

      I'm not made to cry
      No discourage for earthly things that appears for little and vanishes away.
      Heavenly things are far more greater than earthly things.
      I need not more
      Cause lm citizen of heaven.

    • @delamotesfaye1363
      @delamotesfaye1363 6 місяців тому

      This is main part of the song

    • @teketelersulo8924
      @teketelersulo8924 5 місяців тому

      He i am not crying

  • @መልነሽበከሮ
    @መልነሽበከሮ 3 місяці тому +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንን 😢😢😢 በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ 😢😢ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልል😢

  • @beraoppo991
    @beraoppo991 3 місяці тому +1

    እስያ ሃሌ ሃሌ ሉያ አሜንን ሀገሬ ስማይ ነው የዝመሬ ቅኔ አሁንም ከጌታ ዘንድ ይጨምራልክ ተባርክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LamiaAssir-u1e
    @LamiaAssir-u1e 4 місяці тому +1

    Tebarek teme geta yibariki yetesfa mezemur yarekl!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 10 місяців тому +4

    አሜን የላይኞዉ ክብር ይበልጣል ከምድር አገሬ ሰማይ ነዉ

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 4 роки тому +11

    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ
    ቶሎ ና ናፍቄአለሁኝ አባትዬዬዬ

    • @AnuAnu-iv2lx
      @AnuAnu-iv2lx 3 роки тому +1

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💝💝💝💒💒💒💒💞💞💞💞💞💞💞

  • @YemsirachYo
    @YemsirachYo 10 місяців тому +3

    ይሄ መዝሙር ስለቀቅ
    በጣም ተስፋ ቆርጬ ነበር
    ሁሉም ነገር በጨለመብኝ
    ሰዓት ነበር መዝሙርን ስሰማው
    ተፅናናው ከምድሩ የላኛውን ቤተን
    ሳስብ ነፍስም አልቀረኝም በጣም
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ወንድሜ ፀጋውን
    ያብዛልህ

    • @Temesgenmarkos0757
      @Temesgenmarkos0757  10 місяців тому +3

      እኛ ተስፋ አለን ተስፋችንም በሰዉ እጅ ያልተሰራ በአባታችን እቅፍ ለዘለአለም የምንኖርበት ቤት አለን ስለዚ አናዝንም አናለቅስም 🙏

    • @YemsirachYo
      @YemsirachYo 10 місяців тому

      @@Temesgenmarkos0757 አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክ !!

  • @kidisttilahun7772
    @kidisttilahun7772 2 роки тому +3

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተምዬ ተባረክ እኛ አገራችን በሰማይ ነው ።

  • @godislove6010
    @godislove6010 4 роки тому +18

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @eshetudadi2590
    @eshetudadi2590 3 місяці тому +1

    GOD bless you !!! better thanks my dear

  • @barkot7147
    @barkot7147 4 дні тому

    አሜንን እልልልል ተባረክልኝ ተሜ

  • @መሰረት-ፈ1ቘ
    @መሰረት-ፈ1ቘ 5 років тому +8

    እሰይ የምንጠብቅህ ተስፍችን እና ጌታችን ተባረክልኝ:: ሀሌሉያ!

    • @shitowakuma7933
      @shitowakuma7933 4 роки тому +1

      Ameen Ameen amee ebbifamaa

    • @twu4843
      @twu4843 4 роки тому

      Teme enwodahalen

    • @twu4843
      @twu4843 4 роки тому

      Amen

    • @twu4843
      @twu4843 4 роки тому

      ተሜ ኢንዎዳሃለን አሁንም እሳት የሆነ መዚሙሮች በሄየ ጎደነዉ ይሲበክነ አሜን ሀለሉያ እሳተ አለሄ ሜዝሙሮች አሜን ሃለሉዉያ አሁንም ዪጫሚረ ያስፋፋ አባተ በቂባተዉ ይዳስሴኝ

  • @marumarutube6397
    @marumarutube6397 3 роки тому +1

    ተምሽ ሊላ ምለው ነገር የለም ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋው ያበዛል እንዴ ዳዊት አልልህም ከዳዊት እጥፍ የመዝሙር ሀይል ይጨምራል እግዚአብሔር እድሜህን ይበርክ በመዝሙር የነበርኩበት ሌሊት ነው ተበርክ።

  • @jesusisthewaythetruththeli2106
    @jesusisthewaythetruththeli2106 3 роки тому +2

    ተምዬ እኔም አላለቅስም፡፡ ተባረክልኝ ደሞም ተባርከሀል!

  • @kedestmaraxa4198
    @kedestmaraxa4198 2 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🎸🎸🎸🎸🎸wow አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታባረክ ❤️❤️

  • @beamlaktesfaye1847
    @beamlaktesfaye1847 2 роки тому +3

    ፍፃሜን ያገኛል የቅዱሳን ተስፋ🙌🙌🙌❤❤❤

  • @SelamBelete-i5h
    @SelamBelete-i5h 3 місяці тому +1

    ውድ ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @Asterአስቴር
    @Asterአስቴር Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ዕጋውን ይባዛልክ

  • @sosinaewnetu4915
    @sosinaewnetu4915 4 роки тому +2

    ሀገራችን በሰማይ ነው፤ ንጉሳችንም ከዚያ አንድ ቀን በክብር ሊወስደን የሚመጣ!!! ምንኛ የተወደድን ነን ግን ??????

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ፊት ለፊቴ ሳየው እሱ ነው ደስታዬ አሜን ነው ሀሌ ሎያ

  • @KidistTesfaye-j5p
    @KidistTesfaye-j5p 4 місяці тому

    ጌታ ይባርካችሁ የጌታ ❤️ ያረፈብህ እስከፍ ፃሜው ይሁንልህ

  • @Mak0Kader-w8h
    @Mak0Kader-w8h 22 дні тому

    ማራናታማራናታ ♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @Selam-tl8wo
    @Selam-tl8wo День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen geta yibarikih

  • @GenetMulatu-x4z
    @GenetMulatu-x4z 3 місяці тому

    አግኘኝ ፀልይልኝ

  • @zeretozaouga-gg5fe
    @zeretozaouga-gg5fe Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ 🙌🙌🙌

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 Рік тому

    ልዑል እግዚአብሔር ፈትስሞ ይባርክህ በእውነት ታሙ የአገር የሻሼ ልጅ

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 5 місяців тому +1

    ማራናታ ቶሎ ናልን ኢየሱስ

  • @FakadubeteFakadu
    @FakadubeteFakadu 5 місяців тому

    አሜሜሜንንን ጌታ ይባርክ❤❤

  • @kibnsh
    @kibnsh 2 місяці тому

    ተሜዘመን ይበራክ ❤❤❤❤በመዝሙሪ ህ ተበሪከነል እኔና ቤቴ መቼም አንጠግብህም❤❤❤

  • @TigistAshine
    @TigistAshine 5 місяців тому +1

    ተሙ ተባረክ በዝማሬክ ተባርኬበታለው

  • @godblessyoualliam7304
    @godblessyoualliam7304 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ሀገር ሰማይ ነው እዚህ ምድሪ እንግዳ ነኝ👏👏👏👋

  • @KidistBililign
    @KidistBililign 4 місяці тому

    አሜን ትክክል ጌታ ይባርክህ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉

  • @chll-hub7642
    @chll-hub7642 3 роки тому

    ዬዝ ምድር ኖሮ የለውም እርካታ አላለቅስም ጸጋውን ብዝትዝት ያርግልህ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 4 місяці тому

    Anite.gin.deg neh eyesuse deg neh haleluyaa aba.ameseginhalehu 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭 tebareki betifu zemenesh begeta bet yilek

  • @ዉባ
    @ዉባ 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @YemsirachYo
    @YemsirachYo Місяць тому

    አሜን አሜን ሃሌሉያ

  • @beki6160
    @beki6160 2 роки тому

    uuuuffffffffffffffffff geta yibariki tabaraki yene wudi

  • @Realcare1
    @Realcare1 2 роки тому +1

    ሰማይ ሰማይ የሚሸት ዝማሬ አይወሰድብክ🙏

  • @raheldereje0259
    @raheldereje0259 2 роки тому +1

    Amen Amen👏👐👐🙏🙏🙏 Alaleksem my lord bless you i was blessed on your mezmur betam tebarekebetalew uuffffff😍😍😍😍😍💞💞💞💞💞💞

  • @tiruworkwoldetsadik970
    @tiruworkwoldetsadik970 4 місяці тому

    Amen Hagere semayi new.🙌🏽🙌🏽

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 роки тому

    ሀገረ ሰማይ ነው ምን ፈልጋለሁ አላለቅስም አሜን አሜን ተባረክ

  • @ElroiHaile-l4e
    @ElroiHaile-l4e 3 дні тому

    Hallelujah praise God!!!

  • @RoseAbate-d5v
    @RoseAbate-d5v 4 місяці тому

    ተሜ.ተባረክ

  • @burtukanasfa6239
    @burtukanasfa6239 4 роки тому +5

    Anena amen
    Amen amen tebaliku izaber ybalkicu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 2 роки тому +2

    🙌🏾አሜን🙌🏾 አላለቅስም የኔ አባት #እየሱስ_ጌታ_ነው

  • @LemLemFeleke-jb6pc
    @LemLemFeleke-jb6pc 3 місяці тому

    Eeeessssayyyy ameeen ameeen ameeen alaleksm

  • @baniyasworld2051
    @baniyasworld2051 4 роки тому +2

    አሜን ዘማሬ ተመስገን ማርቆስ ዘመን ይባረክ

  • @bezabasa6896
    @bezabasa6896 2 роки тому

    እልልልልልልልልልልልል!ዉዉዉዉ አሜን ተባረክ

  • @MehretGirma-f4y
    @MehretGirma-f4y 2 місяці тому

    Egzaber yibark tabarkiliny

  • @yetnayetasheber1983
    @yetnayetasheber1983 4 роки тому +1

    ውይ ውይ ውይይይይይ እየሱስ ተባረክ..... ይሄንን እየዘመርኩ ነው የነቃሁት ይሄው ማለዳዬን በእልልታ ነው ያስጀመረኝ..... ጌታ ይባርክህ የእግዚአብሄር ባሪያ ተመስገን ይጨምርብህ

  • @bisrattadesse1672
    @bisrattadesse1672 4 роки тому +6

    ተባረክ ተሜ ሥላየሁህ ደሥ ብሎኛል እግዚአብሔር አሁንም ይጨምርልህ ኑሮህ ትዳርህ ልጆችህ ዘመንህ ይባረክ

  • @ranaghaida8376
    @ranaghaida8376 Рік тому +1

    Ara tebareku, eji❤🙏🎤💯💕👍👍✔️Desi, silu, 😘🖐️🖐️selam, le enante💕💯💕

  • @jaaabiya8745
    @jaaabiya8745 Рік тому

    አሜንንን አላልቂስም እግዚአብሔር በዛማናቺን የቃባክ ተሙ ተባረክ አዎ ሃጋራቺን ሳምይ ነው ❤❤❤❤

  • @etalemdesaleny4990
    @etalemdesaleny4990 3 роки тому

    Amni tebareki

  • @mekdes.ashenafi6457
    @mekdes.ashenafi6457 2 роки тому

    Ameeeeeen.Ameeeeeen.tame.ye
    Egzaber.liji.tebarekilin🙏🙏🙏🙏🔥❤❤❤❤

  • @kingphone3251
    @kingphone3251 2 роки тому

    Amen Amen tabreki tabreki

  • @AsterAbebeOfficial
    @AsterAbebeOfficial 6 місяців тому

    Listening this song again and again 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 років тому +2

    አሜን ጌታ ይባርክህ ዘማሪ ተመስገን

  • @bereketsodno4439
    @bereketsodno4439 4 роки тому +2

    ተሜ ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ

  • @addisteshome3359
    @addisteshome3359 4 роки тому

    አሜንንን አላለቅስም ሀገሬ ሰማይ ነው ።። ተባረክ ተሜ አሁንም ሰማይ ይከፈትልህ በብዙ ተባረክክክ

  • @rahelhunengwarahel4711
    @rahelhunengwarahel4711 5 місяців тому

    ተባረክ ወንድሜ ❤

  • @ajmanuae974
    @ajmanuae974 2 роки тому

    አሜንአሜንተባረኪዬኔ

  • @nsjepanajeeeda3480
    @nsjepanajeeeda3480 4 роки тому +1

    አሚን አሚን ተባረክ ተሜ እግዚሀቤር ጸጋያብዛልህ❤❤👍👌👌👌👌👌👋

  • @helenSimon-i9d
    @helenSimon-i9d 4 місяці тому

    Yesss alalikesem yehlayeghaw negus eyaleh done yesss semay new tabarek wandimachen lamelemm birikk belelen

  • @joomezmurtube5371
    @joomezmurtube5371 3 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌ ሉያ!
    Teme//ነፍስ እኮ ነህ በቃ ተባረክልኝ፣ እወዳሃለሁ!

  • @solomondebesay4898
    @solomondebesay4898 2 роки тому

    የአባቴ ብሩክ ወንድሜ እግዚአብሔር
    ጨምሮ ጨማሞሮ ከማያልቀው በረከቱ
    ይባርክህ

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese 2 роки тому

    አሜን አሜን በኢየሱስ ስም አላለቅስ
    ኢየሱስ ያድናል
    እግዚአብሔር ይባርክህ ቴሜ

  • @tamiratkachinekachine7977
    @tamiratkachinekachine7977 Рік тому

    God bless you tamu

  • @kerenfktkerenfkl9223
    @kerenfktkerenfkl9223 3 роки тому

    Ashuuuu amin alaleksem tebareklgn Temi

  • @burqaajireenyaa
    @burqaajireenyaa 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን ሀገሬ በሰማይ ነው!

  • @TesfaneshArmiyas
    @TesfaneshArmiyas 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexanderzeru9871
    @alexanderzeru9871 2 роки тому

    amennnn wendemea geta ybarek egzabhier ybarek

  • @markosromare4200
    @markosromare4200 4 роки тому +2

    Amen amen Temesgen God bless you . Love from Italy 🇮🇹

  • @solomonwmichael5963
    @solomonwmichael5963 2 роки тому

    ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @ermiaswondimukebede1857
    @ermiaswondimukebede1857 4 роки тому +2

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ በብዙ ፀጋ ይባርክህ የተወደድክ የአባቴ ብሩክ

  • @meretyoutube6950
    @meretyoutube6950 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታባርክ አባቴ

  • @visaababa6004
    @visaababa6004 4 роки тому +1

    ተባረክ

    • @sentayuzenabe7437
      @sentayuzenabe7437 4 роки тому

      አሜንልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hanaberhanish3003
    @hanaberhanish3003 4 роки тому +1

    Amen amen amen amen amen📖💞📖💞📖🎸🎤🎤🎧😭😭እግዚአብሔር አልልልል ተባረክ

  • @mitikesheferaw8888
    @mitikesheferaw8888 4 роки тому +1

    አሜን አላለቅስም🥰🥰🥰🥰

  • @ታመነቺበለጠባሣ
    @ታመነቺበለጠባሣ 3 роки тому

    Ameen amen beyesusimi tebareki geta yibarekiiiiiiiiiiiiiiii

  • @econneconn9326
    @econneconn9326 2 роки тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @asterengdaw1042
    @asterengdaw1042 2 роки тому

    ተባረክ ወድሜ

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ Рік тому

    አላለቅስም አሜን

  • @dafayadahika2088
    @dafayadahika2088 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባረክህ።