Damot Star: 🔴🔴ፋኖ ምስጋን ደስየ
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- #Damotstar #News #Ethionews #ebs #dropshiping #ethioforum #ethiomusic #orthodoxmezmur
#ethiopa #abiyahmed #seifufantahun #donkeytube #abelbirhanu #arttv #howtomakemoney #upwork #damotstar #zehabesha #zeethiopia #eshetumelese #amhara #tigray #oromo #eritrea #fano #ebstv #newethiopiamusic #howtocreateyoutube #hopemusic #ethiopiangirl #ethiopianwomen #lifestyle #zemenekassie #mirewodajo #mesafint #meketaw #eskindirnega #ethio360 #zaramedia #tplf #getachewreda #motakeranio #escabogna #messaymekonnen #derenews #habtamuayalew #neftegna #generalabebawtadesse #birhanujula #adanechabebie #tedyafro #news #music #movie #fetadaily #andafta #ethiopianbeautifulgirlphoto #ethiopiafood #gonder #gojam #sidama #wolayita #fanabroadcast #ecb #etv #waltatv #graphicsdesigners #art #ethioculturaldressing #asruka #memar #tamagnbeyene #demekezewudu #gojanfano #gonderfano #shewafano #misrakamharafano #fano #tigray #tiktok #classical #tdf #abaytv #damotstar #foodcooking #ፋና #ጽጉር አሰራር #እንግሊዝኛ ቋንቋ #ዩቲብ #ፌስ ቡክ #ኢበስ #አማራ #ትግራይ #ኦሮሞ #አዳማ #አዲስ አባባ #ሃዋስ ገብረኤል #ሙዚቃ #መዝሙር
ይሄ የአማራ ጀግና ልበ ሙሉ የሆነ ሰዉ ስላየሁት ደስ ብሎኛል, ረጅም እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለታጋይ ወንድሞች !
ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ እና ፋኖ !
በጣም ጠፋብን ይህ ጀግና ❤❤❤ በጣም የማልረሳው ንግግር❤❤❤ ጌታዬ ባለህበት ደህና ሁንልን❤❤❤
ስም ለማጥፋትና ለማዘናጋት የሚደረግ የዘረኛና ሴረኛ ዘመቻ ነው።ይኸ ጀግና ታጋይ ነው።ያውም ትግሉ ከእውቀትና ከእውነት ጋር አስተባብሮ የያዘ እውነተኛ ጀግና ነው።ስም አጥፊዎች ይውደሙ።
እዉነትነዉ😢😢እኔምገረመኝ አለመታደል
"መሳሪያ ስጡን እና ፣ ቁሙና ተመልከቱን እናሳያችሁ!"
* እሱማ ሆነ የመንግስት ወታደር የታላቁ እሩጫ ያህል ተግተልትሎ ተማርኮ በባዶ እግሩ በባዶ ሆዱ ሲንፏቀቅ ታይቷል
* ፋኖማ ታየ.. የአማራ እናት እየደገፈችው፣ ከቆመህ ጠብቀኝ ዲሞይፈር፣ ጓንዴ ተነስቶ ብርሃኑ አስታጥቄ የገዛውን ቀይ ከጥቁር ክላሽ እኩል እየተካፈለ በሁለት ዓመት ማንነቱንም ሕልውናውንም ማስከበር ችሏል። *የመንግስትን ወታደር እንደበግ ነድቶታል፣ አሁንም እየመነጠረ ከቤቱ ያባርረዋል።
★ የፋኖ ትልቁ የጦር አውድማ የሚሆነው፣ ባንዳ፣ ካድሬ፣ የማንነት ቀውስ ያለበት አውርቶአደር፣
ሠርቆ አደር፣ የምሁር ደናቁርት፣ ሌባ፣ ሙሰኛ፣ ካባ ሸላሚ፣ ምንጣፍ ጎታች ባርያ፣ ሻንጣ ተሸካሚ ኩሊ፣
ይመነጠራል፣ ይነቀላል፣ ይታረማል፣ ይረመረማል፣ ይቀነደባል ይላጫል፣ በአማራነት ሥነልቦና ይጠመቃል !! ። ★የትግራይ ጦርነት ወንድም ከወንድሙ መዋጋት ክሽፈት ቢሆንም ለጠላትና ወዳጅ መለየት ለአማራ ፅኑ አለት ላይ መቆም መልካም አጋጣሚ ሆኗል። ★ስለማንነትና ህልውናችን እኛ ቀና ብለን እንድንሄድ ለወደቁ ከእነቤተሰቤቻቸው እናመሠግናለን!! ★እኛ በሰላም መኖር፣ በክብር ለማንነታችን ለሕልውናችን ሲሉ ሞትን ንቀው እንቢኝ! ብለው ዱር ቤቴ ላሉ ሁሉ እናመሠግናለን !!
★የአባቶቻቸው ልጆች ለመሆናቸው ላይጨርሱ አልጀመሩም፣ ★እንቢኝ! ባለ ነው ምንይልክ ታፍረን በነፃነት በክብር የኖርነው። አራት ነጥብ።
ይኼው ነው!
ስም ከማጥፋታችን በፊት ከራሱ አንደበት እንስማ !
ልክነው የሰው ስም ብርጭቆነው ለሚያውቀው ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤
አብይና ጌች ሿሿ
FANO
Yet hede gn yih jegna