🛑ሶፊያ ለሙባ መልስ ሰጠች😱ያልተጠበቀ የሙባ መልስ ምት😮

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 572

  • @Sekina-d9b
    @Sekina-d9b Місяць тому +63

    ንቃቤን እለብሳለሁ ትምህርቴንም እማራለሁ❤

    • @MakiyaShukur
      @MakiyaShukur 24 дні тому

      ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች ፍትህ ለኒቃባችንን ወገኖቼ

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Місяць тому +67

    በናትህ ሙባ መጥፎ ነገር አትናገር ሶፊ ማለት ስንት ነገር ያሳለፈች ልጅ ናት ስርአት ይኑርህ😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 Місяць тому +53

    ቁይ አንተ ልጅ በጣም እየዘጋህኝ ነዉ ሶፊ ትክክል ነዉ ያደርገቸዉ

    • @SusuHussen-x3d
      @SusuHussen-x3d Місяць тому

      እኔም ሳየው እንደት እንደምጠላው

  • @1sebehadin
    @1sebehadin Місяць тому +75

    ትክክለኛ ፍቅር ብይዝህ እንዲ አትጀጃልም ነበር😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏
    😏😏😏😏😏😏😏😏
    😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏

    • @Sumya-l2f
      @Sumya-l2f Місяць тому

      እወነት ነው ጅል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል አሉ ልጅ ተጨማለቀ እኮ ደሞ ለምትጠቀማቸው ቃላት ተጠንቀቅ ሶፍ ፍታት ሶሻል ሚድያ ላይ ስለ መተት አታውራ ሙስሊም አይደለህ

    • @Hayat-d8p
      @Hayat-d8p Місяць тому +1

      የቀልድ መስሎኝ ነበር ,ደሞኮ ወላሂ ማለቱ ጉድ የማይመጣየለ😮😮😂😂😂😂😂😂😂

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku Місяць тому +8

    ሶፊ እኮ በምትወደው የተጎዳች ነች በፍቅር ስለተጎዳች ተረዳት ሙባዬ አታካብድ እንጂ 😊 ጭራሽ ተመልሳ ብትመጣ አልቀበልሽም 😂 የምርም ፍቅር አይደለም የያዘህ ፍቅር ማለት ብዙ መፅዋትነት የሚከፈልበት ነው አሁን ያለችበትን ሁኔታ ማመከል አለብህ ታሳዝናለች ፍቅር በአገኘከው አጋጣሚ ለሚወዱት መኖር ነው እንጂ አንተ እንደምትለው ቀብረህ የምትተወው አይደለም ገና ለፍቅር አልደረሰህም ብዙ ይቀርሀል እኛ በስደት ስንኖር ብዙ አስተምሮናል ሀገር ያለችው ግን ሰው ያለበትን አትረዱም ስለ ራስህ ብቻ ነው የምታወራው ሰፊ ሰው አክባሪ ነች ❤❤❤

  • @HayuHasen
    @HayuHasen Місяць тому +46

    ጂል አትጃጃል ፍቅር ነዉ የያዘህ ወይሥ ጉንፋን😏😏😏ፎሎዉ ለመሠብሠብ ከሆነ የሚያሥተምር ነገር ልቀቅ አሁን ከዚህ ምን እንማር ኤ😮😮

    • @1sebehadin
      @1sebehadin Місяць тому +3

      ወለህ ለቪው ነው ምክነቱም ፍቅር ያዘው ሰው እንዲ ለያወራ ይቅርና ዳብደቤ ለመለክ ረሱ በጣም ነው ምፋራው

    • @የወሎዋቀበጥ
      @የወሎዋቀበጥ Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew Місяць тому

      😂😂ገብቶሻል!!

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Місяць тому

      ትክክል

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl Місяць тому +27

    አረ ኡኡኡኡኡ ምድነው ክክክክክክክ አላህን ፍራ ድንህን እወቅ የምትሉ ሙቤ ግን እደዛ ስታለቅስ የነበር ፍቅርነው😂😂😂😂

    • @MUBA_ሙባ
      @MUBA_ሙባ  Місяць тому +2

      @@Hawa-gc2pl ምን አደረኩ ደግሞ😫

    • @ወሎየዋ-ለ6ፐ
      @ወሎየዋ-ለ6ፐ Місяць тому +1

      ​@MUBA_ሙባለኮሜት መልስ አትስጥ😅

    • @Hawa-gc2pl
      @Hawa-gc2pl Місяць тому +2

      @MUBA_ሙባ ፍቅር የሚባልነገር የለም በድናችን ሙባየ

    • @FatumaHusein-pt7qo
      @FatumaHusein-pt7qo Місяць тому

      ሙባየ ብቻ አላህ የሚጠላውን አትስራጂ ኮመታተሮች አንዳዶች እጃቸው መርዝ ይረጫል

    • @KokebTefera-hl4fi
      @KokebTefera-hl4fi Місяць тому

      ​@@MUBA_ሙባአንተ ግን እህትየለህም ምን አረገች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SemiraSemiro
    @SemiraSemiro Місяць тому +7

    አትኩራ ኩራት ለአላህ ብቻ ነው ሚስጠው ንግግርህን አስተካክል ጥሩ ንግግር ስደቃ ነው ይላሉ ነብያችን ስላልህ ውአለይህ ውስለ😮😮😮😮 አታገኝትም። 😮😮

  • @CharaMai
    @CharaMai Місяць тому +6

    አትጃጃል ሙስሊም አደለህ እደ ስነስረአት ልጅቱ ተዋት ትኑርበት💞🙏

  • @bintahmed
    @bintahmed Місяць тому +27

    ልጁቱ አድነገር ብኮን ከአተ እራስ አንወርድም ይህንን እወቅ ምክነያቱም አተነህ ማንትሱጋር ሄጀ ወደኔ አመጣሻለሁ ያልከው ስለዚህ አድነገር ብኮን ከአላህ በታች የኢቶፒያ ህዝብ አይለቅህም እናትህ ሆድ ብገባ እራሱ የትም አታመልጥ 😂

  • @zinebgashaw1015
    @zinebgashaw1015 29 днів тому +1

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብያችን ሱሏላሁ አለይሂ ወሠለም
    ቀዳና ቀደራችሁ ከሆነ የትም አይቀረም አንተም ሶፊም ማመን አለባችሁ❤ አብሽሩ

  • @FbhcfcBhgfv
    @FbhcfcBhgfv Місяць тому +15

    አረ ተዉ ሙቤ አላህን ፍራ ልጂቱ ትኑርበት አተረብሻት🌶🌶🌶🌶🌶

  • @sauDi-yb2dv
    @sauDi-yb2dv 7 днів тому

    ወድሜ,ሷፉ,በጣም,የተጓዳይ,ሰው,ናት,ባመነችው,እና,ባፈቀረችው,ሰው,እረ,ተረዷት,ትኑርበት,አላህ,ደሞ,ልቧን,ይጠግንላት

  • @ወሎየዋ-ለ6ፐ
    @ወሎየዋ-ለ6ፐ Місяць тому +20

    😅😅😅😅😅😅ይሄ ፍቅር አደለም ጂኒ ነው

    • @AyshahAwal
      @AyshahAwal Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @mimiitafet1219
      @mimiitafet1219 Місяць тому

      ጂን ቢሆን እሷ ማልስ ሲሰጥ አይለቅም ነበረ ቱ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣❤️

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ በሣቅ

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 Місяць тому +1

      ​@@mimiitafet1219😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የሀቢባ ታካሚ ናት😂😂😂😂😂😂😂

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 Місяць тому +8

    😮😮ተጃጃልክ ሙባየ ስነስርአት

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +59

    ሙባ ታስፋ እዳቆርጥ 😂😂ያቃባርካውምፍቅር አሰው እኛ ቅማሞች ባሽምግልና የዛው ያምትሉ ለይክ😢😢😂😂😂😂

    • @Chereqa12
      @Chereqa12 Місяць тому +5

      😂😂😂😂😂 ያንችስ ከፋ

    • @FgFh-h4b
      @FgFh-h4b Місяць тому +1

      ወላሂ እደዚህ ኮመት ያሳቀኝ የለም

    • @eteneshWoldesilassie
      @eteneshWoldesilassie Місяць тому

      እረ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ወጣት አይደለህ እሷ አላህ ይጠበቃታል

    • @eteneshWoldesilassie
      @eteneshWoldesilassie Місяць тому

      ​@@Chereqa12በጣም

    • @uthg7338
      @uthg7338 Місяць тому

      😂😂😂😅😅😅😅😂😂😂

  • @NemahGoBEna
    @NemahGoBEna Місяць тому +24

    ያተ ፍቅር ዉሸት ድብን ያለ ዉሸት አሰራለሁ ምናምን አትበል ጅልነት አላህ እያለ ማንም ምንም አያረግም ዱቄት 🍅🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove Місяць тому +7

    እረ አሏህን ፍራ ወንድሜ ኢተቂሏህ😢

    • @MUBA_ሙባ
      @MUBA_ሙባ  Місяць тому

      @@user-HaymiBuraLove ምን አደረኩኝ ደግሞ

    • @Zad-k6h
      @Zad-k6h Місяць тому

      @@MUBA_ሙባtew beka eda menew felabe muba❌❌❌

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 Місяць тому +8

    አትጃጃል ሶፊ በምንም መንገድ አታለቅስም ግን ከዚህ ቡሀላ የሆነ ነገር ብትሆን ተጠያቂው አንተ ነህ እሽ እንዳትረሰ ሌላው መልስኳ አትሰጠኝም እያልክ ስታለቃቅስ አልነበር ሆሆ

  • @lubabazamzam7418
    @lubabazamzam7418 Місяць тому +2

    አላህ ሆይ አታጃጅለን ያ ረብ አንተው ጠብቀን አላህን እንፍራ ተው ግን ኡኡ አላህ ልቦና ሂዳያ ይስጠን ይስጣችሁ

  • @drr8432
    @drr8432 Місяць тому +2

    ተዋት ስራዋን ትስራበት ተገብ መልስ ነዉ የሰጠችህ በቃ ምንነዉ የዘድሮ ፍቅር አንደወረሽን አረጋችሁት 😊😊😊

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን Місяць тому +10

    ሲጀመር ለመፈመስብለህነው ወደሀትአደለም ፍቅርንበፍቅርእጂ በመተትአደለም ጂል

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому

      ትክክል,,ደምሪኝ,በቅንነት😅😅

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it Місяць тому +2

    ምንም እዳላቅት ሙጩጭ በል ማንንም አትስመ😂ስሜታዉም አቱን በወላ ይቆጭከል😂ወይ ጉድ❤

  • @ማህረብ
    @ማህረብ Місяць тому +11

    መቸ ነው የጀመረ አላህ ይማርህ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому

      ከከከ🎉🎉ደምሪኝ😅

    • @keditube-e5d
      @keditube-e5d Місяць тому

      ክክክክ ወየው ደምሩኝ

    • @Hayu222
      @Hayu222 Місяць тому

      😂😂😂😂

  • @DgDg-gk8sb
    @DgDg-gk8sb Місяць тому +1

    ምን ይመስላል በአላህ አላህን ፍራ ሶፊ ብዙ ነገር ያሳለፈች ጀግና ሴት ነች እውነተኛ ፍቅር በሳምንት ተስፋ አያስቀርጥም 🙄😂

  • @AzezaYassin
    @AzezaYassin Місяць тому +1

    የኛ ሰው ሰውን ማሳበድ ነው የሚፈልገው ሙባ አላህ የተሻለችዋን ያድልህ

  • @MHdgdk
    @MHdgdk Місяць тому +4

    እኔ የሀይቅ ልጅ ነኝ መሪ ጌታ ስትል ግን እኛንም አረከስከን የሀይቅ ሰው መሪ ጌታ አይም እሽ እጭ

    • @amibat-q3c
      @amibat-q3c Місяць тому

      የሀይቅ ልጅ ነውደ ሙባ

    • @MHdgdk
      @MHdgdk Місяць тому

      @amibat-q3c አወ ውዷ

    • @uthg7338
      @uthg7338 Місяць тому

      ​@@MHdgdkከርባንበይው

    • @MHdgdk
      @MHdgdk Місяць тому

      @uthg7338 😂😂ቀላል ርባን😄😄

  • @سعدالصقري-ت2ث
    @سعدالصقري-ت2ث 28 днів тому

    ደነዝ አስተሳሰብህ ሁሉ የወረደ መጀመሪያ ለተመልካች ክብር ይኑርህ

  • @rozaRoza-r2j
    @rozaRoza-r2j 24 дні тому

    ወይ የዘድሮ ፍቅር እዴትነው😂😂 በዛ

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ

    ሙባ ወንድሜ ተረጋጋ ሶፌ ስንት ውጣ ውረድ ያሳለፈች ልጂ ናት ሲቀጥል ፍቅር ከያዘኝ አመት /6 ወር አልክ ባለ ትዳር ሆናም ታፈቅራት ነበር ውሸታም ፍቅር ቢይዝህ ኖሮ እደዚህ አታወራም ነበር ዛሬ ቀበርኩት አነሳሁት አትልም ነበር ብቻ ስራ ለስራ ስለሆነ ሌላውን ትወዉ

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf Місяць тому +1

    ሙባየ ማንመከረህ ይህን አይዲያ የምርጀግናነዉ የመከረህሰዉ😅😅🎉🎉🎉

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s Місяць тому +1

    መጃጃል😤
    ተዋት ሶፌ ኮ❤

  • @ሀሊመትHalimet
    @ሀሊመትHalimet Місяць тому

    ኧረ፡እባክህ፡ማነኚ፡ብለህነው፡እምታስበው??😮😂😂፡ትቀርብሀለችአ፡ሶፊኮ በጣም ጠንካራና ጠንካራ ልጂናታ ዝምብለህ፡አትፈትፍት!!ካንተ የትሻለ የሚወዳትና የሚያከብራት፡አላህ፡ይሰጣታል!!

  • @tegegnewerkChernet-wh7mf
    @tegegnewerkChernet-wh7mf 23 дні тому

    ፍቅር ጉፋን ከሆነተመስገንማለትነው ባዴለቀህ

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ Місяць тому

    ሙባየ የኔ ወድም በቃህ እደዚህ አይነት ነገር አታዉራ ዝብለህ ስራህን ስራ አላህ ከፈቀደላችሁ ቢቆይሥ ኢንሻአላህ ትገናኛላችሁ ለኮሜቶችም መልስ አትስጥ አተን ለመጣል እየሞከሩ ነዉ ጠክረህ ስራህን ስራ አብሽር😘😘😘😘😘😘

  • @راحةالقلب-ي4ف
    @راحةالقلب-ي4ف Місяць тому

    አይዞን ወድማችን ግን አትሣደቡ ኮሜታተሮችውነቷነው የተጓዳሠው ሁሉም እደዛው ነው የሚመሥለው

  • @HhHbh-qg1hv
    @HhHbh-qg1hv 26 днів тому

    የአባቴ አምላክ ይመርግትህ😂😂

  • @ነnnn
    @ነnnn Місяць тому +4

    ምድንነው እምትለው የምን ሙሉ ጌታነው አተ ሙሥሊም አደለህ በአላህ አድነቱ እመን

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому

      ክክክ😅😅😅ደምሪኝ,በቅንነት😅😅

  • @Hadeyyah24
    @Hadeyyah24 Місяць тому

    አላልከም ሶፊ ምርጥ ልጅ ናት አትቀደድ 😂😂😂😂

  • @emuayemn
    @emuayemn Місяць тому +1

    ሀቂቃ የምትወዳት ከሆነ ሌላ ኮተት ውሰጥ ሳትገባ ለምን በወንድምነት ቀርበህ ፍቅርህን በተግባር አሳያት በመላመድ ልትወድህ ትችላለች ግን እሷንም ተረዷት በምትወደው ሰው ልባ ተሠብራል😢😢😢

  • @Hayat-l8o
    @Hayat-l8o 23 дні тому

    የህ ፍቅር አይመስለኝም😂

  • @uadh7751
    @uadh7751 Місяць тому +1

    አታ ዳሞ አበዛሀው ሆሆሆሆ😮😮😂😂😂😏😏😏 አሁን ያታው ፍቅር ይበላል 😂😂😜😏

  • @YasminNesro-q6e
    @YasminNesro-q6e 29 днів тому

    ምን አይነቱ ሰገጤ ነው ለስሙ ሙስሊም ትመስላለህ ጀዝባ ፍቅር ያያዘህ እንኳን ስለፍቅር ምታቅ አይመስለኝም

  • @FgFh-h4b
    @FgFh-h4b 29 днів тому

    አየ ሙባ ከምር ደጋግሜ ሳየው ታስቀኝ አለህ

  • @ZebibaNesru-m7l
    @ZebibaNesru-m7l Місяць тому +4

    በአላህ ተውከል ካተ ምን እንማር አስተማሪ ቪድዮ እለቃለን ትላላቹ ሁሉም ይትበሮች

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 25 днів тому

    ይሄልጅ አግቶኝ ያዉቃል ጋይሥ ደሴ ና ተናገር የምሬነዉ ብቻ አላቅም ግንቆይቶል ሠአቱ

  • @roukiyark7157
    @roukiyark7157 Місяць тому +1

    ኑሪበት የስጋደደህ ይለም ግን ሀረምን አትስረ ዱኔያ ጠፊ ነት

  • @F.-et8ks
    @F.-et8ks 23 дні тому

    በለዉ አትጠባር ጉረኛ ቀበርኩት አላለም ታዳያ ዱሮስ መቸ አፈቀርካት

  • @syt-w7q
    @syt-w7q Місяць тому +1

    ፍቅር እደዚህነው
    እኔ በማቀው
    ፍቅር በቀላል ምጥት ሂድ ይላልበ😂😂😂😂😂😂😂

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 Місяць тому

    እዴ ሙባ ወረድክብን እኮ እኛ ላይ😂😂😂😂😂😂

  • @FathihaFathiha-mg8fy
    @FathihaFathiha-mg8fy Місяць тому

    ኧረ ሙባ ተስፋ አትቁረጥ 😢😢

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa Місяць тому +3

    ኧረ ዝምበል በቃ በራስህ አይድያና 😂😂

  • @SeadaMohammed-vf6gd
    @SeadaMohammed-vf6gd 29 днів тому

    ሰልኬንየሚገዛኛላተሰል😂😂😂😂😂😢

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Місяць тому +1

    ድምጽህ ያምራል ግን የመጣህበት ሀሳብ ደስ አይልም ቀይር ሌላ ሙድ

  • @Bet9232
    @Bet9232 Місяць тому

    ፍቅር ማለት ይሄ ነው ማፍቀር ማለት ጥግ ድረስ ነው ዋው ይሄ ማፍቀር አይደለም እግዚአብሔር why bro ማፍቀር እስከ ጥግ ነው ok ብራዘር😢😊

  • @AlewuyaMuhammed
    @AlewuyaMuhammed Місяць тому

    እሷ አላውቀውም ብላለች ስለዚህ
    አለማፍቀሯ መብቷ ነው የምትሉ🎉🎉🎉

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ Місяць тому

    ቀብረኸው አልነበርዴ ሙቤሻ😂😂😂

  • @jafeerrani5730
    @jafeerrani5730 Місяць тому

    ፊቅር ተቀበረ አትጃጀል 😂😂😂

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 Місяць тому

    እረ ኡኡኡ አታለቅስም ሴት ልጂ ለተዋት ወድ ግድ አይሰጣትም አይ ትንሹ😂

  • @mebrat_media
    @mebrat_media Місяць тому +1

    😂😂😂 ያተስ ከፋ በርታ

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan Місяць тому

    ፋራና ቃሪያ ልብ ያቃጥላል አለ ያገሬ ሰው 😂😂😂

  • @ZeynebeMohammed
    @ZeynebeMohammed Місяць тому

    እርግጠኛ ነኝመሪጌታሂደህነው😂😂😂

  • @HalMet-v9g
    @HalMet-v9g Місяць тому

    ምነው እኔ ፈጣሪነኝ አልክ አንተ ፈጡርነህጅ ፈጣሪኮአደለህም እንድህ እርግጠኛነኝ እርግጠኛነኝ የምትለው የአላህ መጀመሪያ ድንህን ተማር ድንህን በተማርክ ሚድያላይ ወተህ ወሬ ባላበዛህ ነበር ትዳር ሚድያላይነውደ ያለው ትዳር እኮ ታለህነው የሚሰጠው።አላህን ፍራ ኢተቅላህ ኢተቅላህ።

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂መጃጃል አቶ ረ አትጃጃልብን እኮ ሶፊ አተን ይቅርታ ልትልህ ጉድኤኮነዉ

  • @ggyftggrttf3515
    @ggyftggrttf3515 Місяць тому

    ወሎየው ተጃጃልክ መሥመረህን ያዝ 🤣🤣🤣🤣

  • @ابوقاسم-ه2خ
    @ابوقاسم-ه2خ Місяць тому

    በእሥልምና አይፈቀድም ወዴሜ የማነው ሜሪጌታ ሆ

  • @AishaAhmaed
    @AishaAhmaed Місяць тому +2

    አተ በግ ያተ መተት ምንም አያረጋትም ገደል ግባ

  • @HawaEndris-o1i
    @HawaEndris-o1i Місяць тому

    ሙባ ወንድሜ ሶፊ እድታለቅስ አልፈልግም እደዛ አትበል

  • @حياةادم-د7ص
    @حياةادم-د7ص Місяць тому

    ወይይይይ ጉደ በሳቅ ሶፊየ የኔ ክምና የኔ ቅመም ይሸቅልብሽ አይዞሽ

  • @TitiTiti-s6u
    @TitiTiti-s6u Місяць тому +2

    ወላሂ አትበል ለድራማ በተረፈ በረታ 😊

  • @fozity_g5b
    @fozity_g5b Місяць тому +2

    ወይ ጉድ ምን አይነቱ ነዉ 😮😮😮

  • @Neimayimam-l5p
    @Neimayimam-l5p Місяць тому +1

    በሌላ ነገር ፌመስ ብትሆን አይሻልህም😂 አይ ሙባ😂😂

  • @kedgakedga-yv8yd
    @kedgakedga-yv8yd Місяць тому

    ሰማ ያተጠቆይ ሲጀመረ ማናባቱ ሰለሆነነው አላህንመሰለህ እደ እደዛየምትለው አትጃጃል አላህን ፈረተህ ተቀመጥ የኔወድም

  • @makkahalheet
    @makkahalheet Місяць тому +3

    ኡኡኡኡ አኡዙ ብሏ💦💦

  • @XgHj-w5b
    @XgHj-w5b Місяць тому

    ታሳስናለህ ስንት ጥሩ ነገር እያለ ፍቅር ፍቅር ያጫውትሀል አልታደልክም 😢😢

  • @Ggg-y2u8s
    @Ggg-y2u8s Місяць тому +2

    ትክክለኝ። ፍቅር። ከሆነ። እዴዝህ። አዴለም። ወዲሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vbb595
    @vbb595 Місяць тому

    😢😢😢😢😢ሙባ አትጃጃል ሳፉያ ብዙ መከሪ አልፋለች 😂😂😂😂😂😂

  • @AppsApps-e3v
    @AppsApps-e3v Місяць тому

    ሙባ ወድሜ አብሸሪ ተሰፋ ጥሩነዉ አይዞን❤

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or Місяць тому

    በቃ ፍቅረኛ ቀይር የሶፊ አልተሳካም እሷ የቶፋነች ሰውየ😅

  • @HhWa-x9j
    @HhWa-x9j Місяць тому +3

    48 ሰአት ፍቅር

  • @NeimaYimam-qn7ce
    @NeimaYimam-qn7ce Місяць тому

    አይደል ያንተስ ከፋ😂😂😂😂

  • @ተወከልቱአለላህ-ከ8ኰ
    @ተወከልቱአለላህ-ከ8ኰ Місяць тому

    አተማነህና ሶፊ እምታለቅሠዉ የሄክ ጋጠወጥ ነገር በግድ ታፍቅረኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @የሩሱሊወዳጂ
    @የሩሱሊወዳጂ Місяць тому +1

    ትክክክለኛ ፍቅር ብይዝህ እንዲ አትጀጃልልም ነብር ጅል🙄🙄🙄🙄🙄🙄😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏🤨🤨🤨🤨🤨🤔🤔🤔🤔

  • @حسابخاص-ق8خ
    @حسابخاص-ق8خ Місяць тому

    መገን አተ ትክክለኛ ነኝ ብለህ አሰብክ ኧረ ወንድ እጭ

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y Місяць тому

    😂😂😂አችው ታመጭው አችው ታሮጭው እደ እኛ,ምን እናድርግህ

  • @MeremaAMINU
    @MeremaAMINU Місяць тому

    እረ ወድሜ አብሺረሰ ማፍቀር መታደልነው

  • @رحمه-ث4ق
    @رحمه-ث4ق 24 дні тому

    Subscribeአድርጌሀለሁ ግን ታስቀኛለህ ፍቅር ነዉ ጉፋን የያዘህ ፍቅር ከሆነ በሚዲያ ሳይሆን በዉስጥ አዉራት ወድሜ ደግሞ አትፍረድባት አንድ ሰዉ ሲጎዳን ሁሉም አንድ ይመስለናል እና በሰጠችዉ መልስ አትቆጣባት ወላሂ ሴት ልጅ ልባችን ሲሰበር ሂወት እራሱ ያስጠላናል😢😢😢

  • @እሙሱመያ-ኈ7ቐ
    @እሙሱመያ-ኈ7ቐ Місяць тому

    ጉድ ወላሂ አላህን ፍራ እረ በወራሀውሞ አላህ ይቅር ይብልህ

  • @SaniaSania-q4q
    @SaniaSania-q4q 16 днів тому

    መች,ነዉ,የጀማራ,,የነታ, ፍቅር፣ደጊሞ,ከጉንፍን,ነዉ,,እኔዲ

  • @amaamm-u8y
    @amaamm-u8y 22 дні тому

    ወኔ ዴሐፈምፅህ❤እኔ አፈቅርሀለሁ ሞባ አዋራኝ❤😢

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 Місяць тому

    መሰተፋቀረ አሰረተህእባት መሆንአለበትእጀ መቸም መቸም ሶፊ በጣምየተጎዳቸልጀነት ሶፊ ብታለቅሰ ከአተእራሰ አንወረድም ገባህ መቸም አታለቅሰም እዳዉምበጣም ቆራጥነዉ የምትሆነዉ እዳማረብህ አረፈህተቀመጥ ዉነቴነዉእምልህአድነገረብትሆን አተተጠያቂነህ ❤

  • @TijiAtaye
    @TijiAtaye Місяць тому

    አቦ አትጃጃል ንግግርህ እራሡ ይዘጋል

  • @uthg7338
    @uthg7338 Місяць тому

    አሁንስአበዛህው😂ደቡልቡል😂😂ነግርነህእሽ

  • @ZeharKedir
    @ZeharKedir Місяць тому

    አኡዚቢላህ ጭራሽ ጠቋይ ዘድ እሄዳለሁ😢😢😢😢 አላሀሰን ፍራ ያህይ😢

  • @NafesaOMAR
    @NafesaOMAR Місяць тому

    ጉድ በል ከሙስሊምይህአይጠበቅም😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Alya-m4f
    @Alya-m4f Місяць тому +1

    Atekebid bek sofi mechem anten atleminim 😂😂😂😂😂😂

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Місяць тому

    😅😅😅😅 እኮ ሙባ የተ ነበረች ሳይቀበር ፍቅሩ😢😅😅

  • @راحةالقلب-ي4ف
    @راحةالقلب-ي4ف Місяць тому

    በሰባት ወር ሁለት አይነትሥሜት ትገርማለህ ሦፊየ ቆጂየነች ብታፈቅርህም ብርቆ አይደለም ካላፈቀረችህ ተዋት በቃ ይሥጥህ ጥሩ ለሧም ጥሩይሥጣት ብዙወቹኮሜታተሮች ኮ ያሥደብራሉ አዳደ

  • @seliseli3381
    @seliseli3381 Місяць тому

    ትክክለኛ ፍቅር እንድዚ ኣይደለም ኝኝኝኝ😮😅😅😅

  • @MastalAll
    @MastalAll Місяць тому +2

    ስራአትያዝአትጨማለቅ እሱንበክፉእንድታንሳት አንፈልግምስርአት ይዝአትጨማለቅመቢ