ኔቶ ለዩክሬን ከመሳርያ ጀምሮ ድጋፍ እንዳያደርግ ያሰረው ምክንምያት ምንድን ነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лип 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 10

  • @aladel1990
    @aladel1990 11 днів тому +1

    ናቶ!

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 11 днів тому

    MEIW

  • @selamlekulekimu2393
    @selamlekulekimu2393 11 днів тому +2

    ምን እያላችሁ ነው? ኔቶ ያላደረገው ድጋፍና ያላስገባው የጦር መሣሪያ አለን'ዴ?

    • @user-rb4mw1nk9l
      @user-rb4mw1nk9l 11 днів тому

      No ye neto abalat betenatile new digaf yadergut or eyadergu yalut

    • @selamlekulekimu2393
      @selamlekulekimu2393 9 днів тому

      @@user-rb4mw1nk9l እርግጥ ነው በተናጠል ነው። ሆኖም ከጦር አውሮፕላን እና ከአንድ የጀርመን ሚሳይል ውጪ ያሊቸው ሁሉ እየሰጡ ነው። አውሮፕላንም ቢሆን ሰጥቷል። ስልጠናው ባይጠናቀቅም።

  • @Tamgn
    @Tamgn 11 днів тому +1

    መሳሪያ ከመርዳት አልፎ ሰራዊቶቹን በድብቅ እያስገባ አመት ሩሲያን እየወጋ አደል እዴ ካቅሙ በላይ ሆኖበት ስላልቻለ እጂ

  • @mikyas392
    @mikyas392 11 днів тому +1

    200 ቢልየን ዶላር(ሪፖርት ያላረጉትን ሳይጨምር) ሰጥትው አልረዱም ? በደንብ ነው እንጂ የረዱት ። ወታደርም ልከዋል 'በጎ ፈቃድ' በሚል፣ ወደ 50 ሺህ ሰው ልከዋል። ዩክራይን እስካሁን የቆየቺው በራሳቸው አቅም? እረ ተው ጋዜጠኛ።

    • @mekileet
      @mekileet 11 днів тому

      እግዚሐብሔር ይባርክህ፤አሜሪካም ሆነ ኔቶ ያላደረጉት ድጋፍ አለ ለማለት ያስቸግራል፤አሜሪካም ከጦር በጀቷ ውስጥ 10% ለዩክሬን ደጋፍ አድረጋለች(ልብ ይበሉ፡ይሄ ድጋፍ ለእስራኤል እንኳን ተደርጎ አያውቅም)፤ኔቶም ቢሆን እርስዎ እዳሉት ከወታደር እና ከመሳሪያ ጀምሮ ያለዳረገው ድጋፍ የለም፤ሆኖም ግን እስካሁን RUSSIAN FEDERATION ማቆም አልቻሉም፤ድል ለRUSSIAN FEDERATION፤ሞት ለኢፔራሊስቶች፤ኢፔራሊዝ ም ይውደም፡፡

  • @yaredermiyas4008
    @yaredermiyas4008 10 днів тому

    ምን እያልክ ነው ጋዜጠኛ ስንት ጊዜ አይደል እንዴ ወታደር በድበቅ እያስገቡ ያሉት ምን አስበህ ነው

  • @berhanegebre9813
    @berhanegebre9813 11 днів тому

    This man is talking the other way 😂