ዘማሪ አቤኔዘር||Abenezer|| New original song|| ደስ ደስ እያለኝ ነው||Des des Eyalegn new# ዘማሪ ይሳኮር ንጉሱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • New Original Song By Singer Abenezer Fikru
    New Protestant song by Singer "Abenezer Fikru'" , song title "Das Das Eyalegn Nawe" Exclusively on Melkam Qine UA-cam Chanel
    አዲስ መዝሙር
    ዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ- ደስ ደስ እያለኝ ነው
    #gospel #amharic_mezmur #afaan_oromoo #protestant #jesuschrist #jesus #church #goodnesstv #pentecostal #truth #light #kingdom #house #worship #kingdomhearts #worshipsongs #message #bible #creation #world #youtube #youtuber #news

КОМЕНТАРІ • 620

  • @Hanna-pu8xv
    @Hanna-pu8xv 6 місяців тому +3

    ምስክነቱ ደስ ይላል

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 9 місяців тому +58

    በጌታ ቤት ያለው ደስታ ከአለም ደስታ እጅግ ይበልጣ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @tihutretta9720
      @tihutretta9720 9 місяців тому +2

      Amen

    • @tsiontekle6949
      @tsiontekle6949 8 місяців тому +3

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤

    • @MahderGezahegn
      @MahderGezahegn Місяць тому

      Tikikle new❤❤

    • @eyobkidane8243
      @eyobkidane8243 Місяць тому

      Rtyjuy​@@MahderGezahegn

    • @ermiashayleab3601
      @ermiashayleab3601 11 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤gbB

  • @mighty6563
    @mighty6563 9 місяців тому +21

    This song is so touching🙏🥰Menfes Kidus destaye wichi aydelem wiste new Selame🥰

  • @Maye4433
    @Maye4433 Рік тому +288

    ትክክለኛ ደስታ በኢየሱስ ብቻ ነው የሚገኛው 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Рік тому +87

    አሜንንንንንን የደስታ የሰላም ምንጭ የሆነው ኢየሱስ ስሙ ይባረክ

  • @MeskeremGelana-x1m
    @MeskeremGelana-x1m 9 місяців тому +33

    አቤኔዘርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoniabe8227
    @yoniabe8227 Рік тому +19

    በጌታ ደስ ይበላችሁ በጌታ ብቻ

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 4 місяці тому +15

    አሜን ተባረክ ደስ ደስ እየሌኝ ነው

  • @yeabtsegamarkos729
    @yeabtsegamarkos729 8 місяців тому +33

    የማይነጥፍ ደስታ በነገሮች የማይወሰድ ደስታ በኢየሱስ ላይ ያለን ደስታ ነው ተባረክ ወንድሜ

    • @bied6035
      @bied6035 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @strong1220
    @strong1220 Рік тому +25

    መዝሙር ስሰማ የምደሰተው ነገር ይገርመኛል

  • @fasikaamde6725
    @fasikaamde6725 Рік тому +29

    በነገር ሁሉ
    ስግደት ዝማሬ ጭብጨባ ውዳሴ
    እልልታ ሽብሸባ ጩኸት አምልኮና
    ክብር የሚያመጣ ነገር ሁሉ
    ለታላቁና በምንም ነገር ወደር
    ለሌለው ለውዳችን ለጌታችን
    ❤ለኢየሱስ ክርስቶስ❤
    ብቻ ይሁን!!!

  • @kereboergudo9351
    @kereboergudo9351 Рік тому +11

    አዎ በጌታ ደስ ይለኛል

  • @amanueldegayehu5279
    @amanueldegayehu5279 Рік тому +26

    አይገርምህም ይሄ መዝሙር የዘማሪ ይሳኮር ይመስለኝ ነበር። ደስስስስስ ብሎኛል ደስስስስ ይበልህ!!

  • @mekdesysmaw7220
    @mekdesysmaw7220 Рік тому +76

    I am Orthodox but l like Des des eyalegn new

    • @selamf1101
      @selamf1101 Рік тому +5

      @mekdi አሜን አሜን እንኳን ደስስስስ አለሽ ።በደስትችም በሀዘንሽም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ።ሠላምና ደስታ የዘልአለም ገንዘቦሽች ይሁንልሽ❤️

    • @mighty6563
      @mighty6563 9 місяців тому

      ❤❤❤

  • @shalomshalom1236
    @shalomshalom1236 Рік тому +17

    አሜን በጨለማ ውስጥ ሆኖ መደሰት የሚቻለው በጌታ በኢየሱስ እና መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው ተባረኩልን .❤

  • @biruktihabtamu5180
    @biruktihabtamu5180 Рік тому +9

    ኦርቶዶክስ ብሆንም ይህን እወደዋለሁ በተለይ በዘማሪ ይሳኮር

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 Рік тому +11

    እኔም በጣም ደስ ደስ እያለኝ ነው❤

  • @JaletaTolosa
    @JaletaTolosa 3 місяці тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @SakamyeleshSolomon
    @SakamyeleshSolomon 3 місяці тому +1

    ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክክ

  • @tesfaneshgichamo
    @tesfaneshgichamo 11 місяців тому +6

    Amen❤❤❤❤ የመንፈስ ፍሬ ነዉ❤❤❤❤

  • @tilahungoaofficial321
    @tilahungoaofficial321 Рік тому +38

    የደስታ ሁሉ ምንጭ ኢየሱስ ነዉ ። ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @BetiMekonn-pu2qc
    @BetiMekonn-pu2qc 9 місяців тому +6

    ተባረክ ዘመንህ የደስታ ይሁንልህ

  • @yohannisbekelegirma
    @yohannisbekelegirma Рік тому +11

    ደስታ እግዛብሔር ጋር ነው ያለው፡፡🎚🎚🤣😅😁

  • @biruke-w9u
    @biruke-w9u Рік тому +9

    አሜን የደስታችን ምንጭ እየሱስ ናዉ❤

  • @meta-kw3mc
    @meta-kw3mc Рік тому +17

    አዎ ሁሌ ደስተኛ ነኝ መንፈስ ቅዱስ ደስታዬ ነው ተባርኬበታለው ተባረክ አንተ የአብ ደስታ

  • @abenezersisay1522
    @abenezersisay1522 Рік тому +40

    መንፈስ ቅድስ ደስታዬ
    ውጪ አይደለም ውስጤ ነው ሰላሜ!!!

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Рік тому

      ፓስተር ቢኒያም ድንቅ ምስክርነት
      ua-cam.com/video/RSWn8Xt7oGE/v-deo.html

    • @Kaz-yd7hz
      @Kaz-yd7hz 11 місяців тому

      ​@@CinemaEthiopa❤❤❤❤a a f ❤ts ❤❤❤the I ❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelMohammed-dv5qp
    @RahelMohammed-dv5qp Рік тому +9

    እኔም ባንተ ደስ ይለኛል የኔ ጌታ እየሱስ❤❤

  • @zekariassamuel8654
    @zekariassamuel8654 Рік тому +15

    ዋውዉ.....የኢየሱስ መሆነን ሳስብ ሁሌ ነው ውሰጤን ደስታ የሚሰማው 😄😄 ተባረክ አቤኒ

  • @ዘማሪታዱውየሱስ
    @ዘማሪታዱውየሱስ 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን በጌታ ሰም😂😂😂😂😂😂😂

  • @Bonnijesu
    @Bonnijesu Рік тому +7

    Wow amzing woww tabarku 🥰🥰🥰🥰🥰✝️✝️✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @natanware4898
    @natanware4898 Рік тому +53

    ምክንያቱም እውነተኛ ደስታ እርሱ ጋር ነውና ያለው!!!!! ተባረክልኝ ወንድሜ።

  • @bienhuryonas9666
    @bienhuryonas9666 3 місяці тому

    Ye chfera music harif newu

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse5899 5 місяців тому +6

    Halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy halelhuy

  • @MirkatDefar
    @MirkatDefar 8 місяців тому +7

    ኢየሱስ ደስታ 😃😀😃 ነው።

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 7 місяців тому

      ደነዝ ምን ማለት ፍልገሸ ነው,/ህ ነው

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 Рік тому +9

    ጌታ ይባርክህ ዳስታችን ፍጹም ነው።።ሀሌሉያ❤❤!!

  • @meta-kw3mc
    @meta-kw3mc Рік тому +6

    አዎ ደስተኝ ነኝ የሰላም አለቃ እየሱስ

  • @danabiy9561
    @danabiy9561 Рік тому +21

    ድንቅ ነው
    መንፈሱ ግጥሙ ዜማው ሙዚቃው 🔥🔥
    ተባረክ ባቢ

  • @PinielAsefa
    @PinielAsefa Рік тому +14

    አቤኑ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @TegayeHagose
    @TegayeHagose 4 місяці тому

    Hagosa ybhal amlak ybarkka

  • @SofiaDilla-s7t
    @SofiaDilla-s7t 2 місяці тому

    ጌታ ይባርክህ 😊😊😊😊 ተባረክ

  • @wondwesen
    @wondwesen 11 місяців тому +1

    መዝሙሩን በተቀበለው ዘማሪ ስሰማ እኔም ደስ ደስ አለኝ

  • @TseganeshJabamo
    @TseganeshJabamo 3 місяці тому

    አሜን አሜን ተባረክ ደሰ ደሰ እየሌኝ ነዉ።

  • @emebetteshala7000
    @emebetteshala7000 Рік тому +32

    ክብር ለጌታ ይሁን ታባራክ ወንድሜ ዘመንህ ዘላለምህ ይባራክ በእወነት ታበርኬለሁ እየሱስ ጌታ ነዉ

  • @BemnetGetahun-g2q
    @BemnetGetahun-g2q 6 місяців тому

    ተባረክ❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sintayhuyabu9949
    @sintayhuyabu9949 Рік тому +5

    ግን እዉነት እዉነት ይሄ መዝሙር የይሳኮር የመሰለኝ እኔን ብቻ ነዉ አሁንም ያንተ መሆኑን እያወኩ እኮ ነዉ የሱ የመሰለኝ ግን 🤣🤣🤣😀😀😀👌👌👏👏" ደስ ብሎኛል"

  • @ليوبوناتيني-ع4ز
    @ليوبوناتيني-ع4ز Рік тому +53

    በጣም ደስ እያለኝ ነው ባንተ ደስ ኢየሱስ ይባረክ እሱ የደስታችን ምንጭ ነው ስሙ ይባረክ ✝️/እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርካቸው ዘመናቸው ይባረክ በኢየሱስ ስም ፀጋ በእጥፍ ይጨመር ❤❤❤

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Рік тому

      ፓስተር ቢኒያም ድንቅ ምስክርነት
      ua-cam.com/video/RSWn8Xt7oGE/v-deo.html

    • @Hasetterf
      @Hasetterf Рік тому

      ❤❤❤❤❤

    • @EnsjssNejsjss
      @EnsjssNejsjss 9 місяців тому

      ❤❤❤

  • @abebafeyera6666
    @abebafeyera6666 Рік тому +4

    ደስ የሚል መዝሙር ነው። ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danieltolosa9850
    @danieltolosa9850 3 місяці тому

    ሆልግዜ በጌታ ደስ ይለኛል

  • @NoheEske
    @NoheEske 10 місяців тому +7

    What an exceeding joy🙌

  • @alazartegegn8297
    @alazartegegn8297 Рік тому +6

    ክብር ለ እየሱስ ክርስቶስ የአለም ሁሉ ንጉስ የፍቅር ጌታ የጌቶች ጌታ እና ለእናቱ ለንጽህተ ንጹሀን የብርሀን እናት የአምላክ እናት
    ድንግል ማርያም

  • @gezahegnlefamoofficial6030
    @gezahegnlefamoofficial6030 Рік тому +6

    ወንድሜ እጅግ በጣም እንወድሃለን ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ ነገር ግን የመዝሙሩ ባላቤት መታወቁ በጣም ደስላል። ዋ!! አባት አለኝ አቤን ጌታ ይባርክህ

  • @urjimozayik4397
    @urjimozayik4397 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisuteshale6573
    @addisuteshale6573 Рік тому +10

    ኤቢሻ በጣም ድንቅ ሙዚቃ ድንቅ ዝማሬ ነው በብዙ ተባረክ 🙏

  • @genetpaulos861
    @genetpaulos861 Рік тому +71

    መንፈስ ቅዱስ ደስታዬ ዉጪ አይደለም ዉስጤ ነዉ ሠላሜ….You’re blessed Abenye

    • @eliasdarsema2944
      @eliasdarsema2944 Рік тому +3

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Рік тому +2

      ፓስተር ቢኒያም ድንቅ ምስክርነት
      ua-cam.com/video/RSWn8Xt7oGE/v-deo.html

  • @yeababe6615
    @yeababe6615 Рік тому +13

    አሜን መንፈስ ቅዱስ ነው ደስታችን አቤኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @ZawuduAsebe
    @ZawuduAsebe 2 місяці тому

    አሜን ደስ ደስ ይለኝ ነው እየሱስ በአንተ ደስ ይልኝ አባት አለኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YetinayetAlemayehu-oz5eb
    @YetinayetAlemayehu-oz5eb 4 місяці тому +1

    እውነት ነው ❤❤❤❤😊😊😊

  • @ahadashebir6078
    @ahadashebir6078 Рік тому +3

    አሜን ሁሌም በጌታ ደስ ይበለን. ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @nigatudawit
    @nigatudawit 3 місяці тому

    በጣም አደንቃለሁ

  • @YetinayetAlemayehu-oz5eb
    @YetinayetAlemayehu-oz5eb 4 місяці тому +1

    እውነት ነው ❤❤❤❤❤

  • @birukdesalegnbr
    @birukdesalegnbr Рік тому +1

    dasi dasi yilegnal konjowochu bebi ena grace sitamiru

  • @Hababaye
    @Hababaye 3 місяці тому +1

    Nati nati tolera na nati tolera❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 amazing

  • @yafeatAbebe
    @yafeatAbebe 8 місяців тому +2

    lemn tichefralachu amlko bota new chifera bet new yalachut

  • @bisratmesfin6701
    @bisratmesfin6701 Рік тому +6

    ደስ ብሎኛል እየሱስዬ

  • @TilahunEndashew
    @TilahunEndashew 2 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይባርክ

  • @Woinshetshibru
    @Woinshetshibru 5 місяців тому

    ❤ደስ ደስ እያለኛነው😮

  • @kalkidanfeleke2870
    @kalkidanfeleke2870 Рік тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የደስታዬ ምንጭ ኢየሱስ

  • @leulsisay6368
    @leulsisay6368 Рік тому +3

    dese dese eyleghin new

  • @gezoocomtezee5100
    @gezoocomtezee5100 11 місяців тому +2

    እየሱስ ደስ ይበለው❤❤❤❤❤😮😮😮😊😊😊😊

  • @TekalignTk
    @TekalignTk 9 місяців тому +1

    😂❤fetar yasadigihi

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 Рік тому +1

    abate algn yemwedgnen min atwe ene min godelgn menfse kidus destaye wechi aydlem weste nw selame ,,,,,,, chaiiiii🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 mefzuze gira yigbaw

  • @Dagi123-s7u
    @Dagi123-s7u 5 місяців тому +1

    Geta yobarkh🥳🥳🥳💞💞💞

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Рік тому +17

    እስይ እልልልል ሃሌሉያ አሜን አሜን አሜን እውነት ደስ ድስይልኝል 🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse5899 5 місяців тому

    God bless you more and more my brother 😇

  • @AnuarMuhamed-f2p
    @AnuarMuhamed-f2p 8 місяців тому +1

    Tebarek❤❤❤❤

  • @asratfesseha5088
    @asratfesseha5088 Рік тому +2

    Gata ybarkh❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Рік тому +29

    የደስታችን ምንጪ ኢየሱሰ ስሙ ይባርክ ☝🙌😍😍👌

  • @meronabebe6461
    @meronabebe6461 10 місяців тому +1

    ደስ ብሎኛል እየሱስዬ❤❤🎉

  • @etagegngoda3206
    @etagegngoda3206 Рік тому +7

    መንፈስ ቅዱስ ደስታዬ ዉጪ አይደለም ዉስጤ ነዉ ሠላሜ ::ተባረክልኝ ወንድሜ።

  • @seblewongelgetachew9641
    @seblewongelgetachew9641 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I Love to the music

  • @yirgalmyirgalm-uk8bl
    @yirgalmyirgalm-uk8bl 2 місяці тому

    ደስ ይበልህ

  • @ermiyassol8328
    @ermiyassol8328 7 місяців тому

    አቤኔዘር መዝሙርህ አስደስቶኛል ሌሎችንም ጭምር አስደስቶኛል🎉🎉❤❤😊😊🎉🎉🎉🎉

  • @ruthtadesse4285
    @ruthtadesse4285 Рік тому +3

    ተባረክ በጣም ❤❤

  • @kiflesifan6980
    @kiflesifan6980 4 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉yes it is so good

  • @user-mnze
    @user-mnze 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @___t7761
    @___t7761 Рік тому +5

    በእውነት ጌታ ይባርካችሁ

  • @siyanetariku4462
    @siyanetariku4462 Рік тому +1

    ጎዶሎን ብቻ ለሚያሳይ ጠላት ደስ የሚል መልስ ነው።
    be blessed babi

  • @Merry-f2t
    @Merry-f2t 6 місяців тому

    I am orthodox but i respect all religions gn koy yeha mezmur new weys music😊

  • @ChrisMinecraftYT
    @ChrisMinecraftYT Рік тому +1

    Geta zemenhen yebarekew

  • @almaztesfa1039
    @almaztesfa1039 Рік тому +1

    Amee ilililililil tabarki zemene Hulu yebark bagete ❤❤❤❤❤❤

  • @YonasTerefe-jd3oz
    @YonasTerefe-jd3oz 6 місяців тому

    አቤቱ የሚሰሩትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ ለእንደዚ አይነቱ ነዉ

  • @sulekhamoosa5801
    @sulekhamoosa5801 9 місяців тому +1

    እኔም ደስተኛ ነኝ ኣባት ኣለኝ የሚወደኝ ❤

  • @bekelechbgeta3950
    @bekelechbgeta3950 Рік тому +3

    አሜን ተባረክ 🙏🙌

  • @elsamulutadesse5899
    @elsamulutadesse5899 5 місяців тому +2

    Elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele 🎊 😇 ♥️ ❤️

  • @afrahnayyesus2481
    @afrahnayyesus2481 Рік тому +23

    Amennnnn 🎊 I can’t stop listening this song am blessed 😇

  • @betelhemabate7751
    @betelhemabate7751 Рік тому +2

    Kezi belay abzto yebarekhe......🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saratigistu7801
    @saratigistu7801 Рік тому +5

    ባቢዬ ደስ የሚል መዝሙር ነው ደስ ደስ እያለኝ ነው

  • @belenezzz
    @belenezzz Рік тому +10

    3:27 I have a Father who loves me
    I lack nothing
    The Holy Spirit is my joy
    My peace is not found in the outside, it’s in the inside
    I am joyful in the Lord!

  • @SELMONAMARE
    @SELMONAMARE Рік тому +2

    ደስታችን በ ክርስቶስ ነው❤❤❤

  • @BedeluBest-wo4xo
    @BedeluBest-wo4xo 5 місяців тому +1

    እየሱስ ሰላም ደስታ ሁሉ ነገር ነው ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤