በክፋታቸው ውለው ሳያድሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 36

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 51 хвилина тому

    የኔደባባአባት:ስወድህ:ለነዚህጥጋበኞችም:ልቦናይስጣቸው

  • @fetletadese4559
    @fetletadese4559 3 години тому +2

    ጠማማ ትውልድ ያለችው እውነት ነው

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 2 години тому

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ልቦና ይስጣቸው🎉🎉🎉🎉

  • @MekdeshannaArega
    @MekdeshannaArega 3 години тому +1

    እግዚአብሄር ምንእም አይጎልበትእም

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 15 годин тому +2

    አባታችን እድሜ ይጨምርልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማን 👌🙏🙏🤲🤲❤⛪️⛪️🌹🌹

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  14 годин тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 7 годин тому +2

    እናመሰግናለን

  • @rekiktibeb638
    @rekiktibeb638 6 годин тому +2

    እንደነዚህ አይነቱን ሠው አንላቸውም ጌታ ይፋረደባቸው

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 5 годин тому +1

    አግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን 😊😊 ያሳዝናል

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 6 годин тому +3

    ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው ተብለን ተከባብረን እንኖር ነበር አሁን ግን በዚህ በስድስት አመት ውስጥ ስልጣን የያዙት የብልፅግና ሀይሎች በኦርቶዶክስ ላይ እንደቀለዱ አይቀርም ስራቸውን ፈጣሪ ይስጣቸው ::

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 13 годин тому +1

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ እውነት ነው የተናገራችሁት። እውነት ነው መማንም የማንንም ሀይማኖት መናቅ አያሰፈልግም።

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  12 годин тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @TigistandNani
    @TigistandNani 14 годин тому +2

    እረ ተው ግን። አፍለኛ tube እዩልኝ
    ቆንጆ ቆንጆ ቪዲዮ እየሰራሁ ነው 1ሺ እንኳን አልገባሁም
    በቅርብ የሰራሁት ጣሊያኒያዊው ሳይንቲስት ስለኦርቶዶክስ የነገረኝን እዮት❤

  • @SoainaEstifanos
    @SoainaEstifanos 39 хвилин тому

    እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @Kirubel1221
    @Kirubel1221 24 хвилини тому

    ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን ውጪ ታሳድራለች አይደል የሚባለው ሲጀመር የላካቸው ማን ሆነና ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው ሌላ ምን ማድረግ እንችላለን ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 11 годин тому +1

    ቢያጠፉን ቢያነቋሽሹን እያበብን ይኸው አለን ህጻናቱ እየበዙ እየተተኩ አይደለም በምድራቷ ኢትዮጵያ በውጪ እንኳ እንኳን ግእዝ የአማርኛ ቋንቋ የሚቸግራቸው በበገና እየደረደሩ እየተንተባተቡ ዘምረው ጥምቀታችንን አድምቀዋል አስዳጊ የበደላቸው ምንም የማያውቁ ስራፈቶች ይባልጉ ተዋቸው እኛ እንጠፋለን እንጂ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 3 години тому

    WE NEED JUSTICE FOR THIS GOD GIVE US THE ANSWER.

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 15 годин тому +3

    አሳዳጊ ያሳደጋቸው በህግ ይጠየቁ😢😢😢😢😢

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  14 годин тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @bettybetty2930
    @bettybetty2930 13 годин тому +1

    የሉተረርና የመሀመድ ቡችሎች ናቸዉ የሚሰራቸዉን አሳጥቷቸዋል

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  12 годин тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @kidyedegel5784
    @kidyedegel5784 8 годин тому

    Edemi letezetawu esu new edezi yaderegewu tawela eyale Egzabher yefered feredun😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 15 годин тому +1

    አይ በበደል ላይ በደል ትዕብት ለመልኮልም አልበጄ .....🤲🤲👆👆👆

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 2 години тому

    እህቴ ቃሉን አንብቢ ታቦት የለም ታቦቱ አስርቱ ቃላት የተፃፈበት ነዉ ህግ ነዉ ህግ ደግሞ ለሰዉ ልጆች ሞትኖን አመጣብን ማንም ይህን ህግ ባለመጠበቁ እግዚአብሔር አንደኛ ልጁን በመንፈስ በማርያም ማህፀን እንዲወለድ ላከዉ ጌታ እዬሱስም ተወልዶ ካደገ በኋላ ህጉን ሁሉ ፈፅሞ ሞቶ ሞትን አሸንፎ የዘለአለም ህይወት ሰጥቶን ወደ ሰማይ አርጎ በአባቱ ቀኝ ተቀምጧል ታቦቱ አንድ ነዉ እሱም በእዬሩሳሌም ነዉ ያለዉ በአለም ያሉ ኦርቶዶክሥ ታቦት የላቼዉም ሚስጥሩን ስለተረዱት ነዉ አሁን የክቦሩ ታቦት ጌታ እዬሱስ ነዉ ፕሮቴስታንት በአመፅ ማስተማር የለም በፍቅር መማማር ይቻላል ፕሮቴስታንት የገዳዩ አቢይ አህመዶ ወዳጅ ናችዉ ይህኖንም የሚያደርጉት አቢይን ለማስደሰት ነዉ

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 2 години тому

    እረፉ!!

  • @YeshiTefera-n4r
    @YeshiTefera-n4r 4 години тому

    ከጠማማና ከተረገመ ትዉልድ ምንም አንጠብቅም ገና በምድሪቱ ላይ መአት ያመጣሉ የፈለግነዉን የማመን መብታችን የተጠበቀ ነዉ

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 15 годин тому +1

    ዘመነ ፍዳ አይደል ምን ይደረግ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  14 годин тому +1

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 14 годин тому +1

      @TewahedoMender-ov8iq 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 2 години тому

    ባእሉ የክርስቶስ ተአምራቱን ግን ለማርያም ሰጡ ለመሆኑ የተአምሩ ባለቤት ክርስቶስ ነዉ አይናችሁ ይገለጥ እንደ ክርስቲያን ነዉ የምናገረዉ

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 6 годин тому

    አሁንስ አመመን ምን እናደርግ በቃ ከዚህ በላይ ምን ይምጣ ሀገሪቱ እኮ መከራ ወረደበት በእነዚህ ዝቃጫ ትውልድ ብቻ ጠብቁ መጨረሻችው እሳት ነው የሚበላችው

  • @MekdeshannaArega
    @MekdeshannaArega 3 години тому

    የታሪክ አተላ ትውልድ አዝናለው ለቀሪው ትውልድ

  • @SimretHalefom-d1b
    @SimretHalefom-d1b 9 годин тому +1

    Ye EGZIABHER sem Ye temsegen yehun Ye DENGEL MAREYAM leje kenga Gare ale enga enberetalen enje yebelte hayemanotachenen enakeberalen enji anesenfem Ye tewahedo lejoch lek ende 1ENATE lejoch nene

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 3 години тому

    Mega mefk khadey yueda

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 2 години тому

    ሐይማኖት የግል ነው ሐገር ነው የጋራ
    የራሳችሁን አምልኩ ማን ነው እርቶደክኝ ጋባዥ ያ ደረጋችሁ የነገር ዳርዳሩ እስክስታ ነው ይባላል ለጋራ ለሆችው ሐገር ሥሩ ወደ ሐይማኖታችን ማንም ድርሽ አትበሉ ደግም አቅራቢው ገንዘብ ለመሰብሰብ ኮሜንትን እየሰረዝህ ታታልላለህ

  • @EdlawiteGezahgen
    @EdlawiteGezahgen Годину тому

    እንደዚ አይነት ብልግና ያሳዝናል ምንአለ እኛም እናንተን አክብረን ነበር አሁን ግን ልክ አለፋቹ ማንም ሆርቶዶክስ አይለቃችሁም እንፋረዳችዋለን አንተ አሁን እምነት አለክ መቸም እምነት ያለው በዚ ልክ ባለጌ አይሆንም