ተዋሕዶ መንደር Tewahedo Mender
ተዋሕዶ መንደር Tewahedo Mender
  • 64
  • 494 099
በክፋታቸው ውለው ሳያድሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
በክፋታቸው ውለው ሳያድሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ - የ ተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታዊ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ አዝናኝ ዝግጅቶች
🛑 "ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #ስብከት
Переглядів: 12 353

Відео

በዲያቆን ሰርግ ላይ የታየው የጎሽ ቀንድ አጠያየቀ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Переглядів 4,2 тис.12 годин тому
በዲያቆን ሰርግ ላይ የታየው የጎሽ ቀንድ አጠያየቀ - የ ተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታዊ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ አዝናኝ ዝግጅቶች 🛑 "ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #ስብከት
ምድራዊው እሳት ሲያቅታቸው የእመቤታችንን ተአምር ውሸት ነው አሉ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Переглядів 77 тис.21 годину тому
ምድራዊው እሳት ሲያቅታቸው የእመቤታችንን ተአምር ውሸት ነው አሉ - የ ተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታዊ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ አዝናኝ ዝግጅቶች 🛑 "ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #ስብከት
በመጨረሻም ለኦርቶዶክሳውያን ከተጋባዥ እንግዶች የተሰጠ ቃል - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Переглядів 45 тис.14 днів тому
በመጨረሻም ለኦርቶዶክሳውያን ከተጋባዥ እንግዶች የተሰጠ ቃል - የ ተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታዊ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ አዝናኝ ዝግጅቶች 🛑 "ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #ስብከት
የደግነት ጥግ ማመን አልቻልኩም - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ትምህርት እና ጨዋታ
Переглядів 31121 день тому
የደግነት ጥግ ማመን አልቻልኩም የ ተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ትምህርት እና ጨዋታ ተመልክታችሁ የራሳችሁን አስተያየትና ለዚህ ቻናል ያላችሁን አስተያየት በመስጠት ቤተሰብ ሁኑ 🟥Donate ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት 👇👇👇👇👇 የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946 ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 ቪዲዮ ለመላክ 👇👇👇👇👇 ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1 ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - tekusneger #የኢትዮጵያኦርቶዶክስ...
የትዝታው ቀረርቶ ሕመም ነው አሉት - የ ተዋህዶ መንደር መንፈሳዊ ትምህርት እና ጨዋታ
Переглядів 6 тис.Місяць тому
የትዝታው ቀረርቶ ሕመም ነው አሉት - የ ተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ትምህርት እና ጨዋታ ተመልክታችሁ የራሳችሁን አስተያየትና ለዚህ ቻናል ያላችሁን አስተያየት በመስጠት ቤተሰብ ሁኑ 🛑 ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ | ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ | ተቋማዊ ዕቅበተ እምነት 🟥Donate ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት 👇👇👇👇👇 የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946 ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 ቪዲዮ ለመላክ 👇👇👇👇👇 ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1 ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ...
ራስ ምታት በሆነው በዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ መመለስ ምን አሉ? - የ ተዋህዶ መንደር መንፈሳዊ ትምህርት እና ጨዋታ
Переглядів 1,8 тис.Місяць тому
ራስ ምታት በሆነው በዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ መመለስ ምን አሉ? - የ ተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ትምህርት እና ጨዋታ ተመልክታችሁ የራሳችሁን አስተያየትና ለዚህ ቻናል ያላችሁን አስተያየት በመስጠት ቤተሰብ ሁኑ 🛑 ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ | ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ | ተቋማዊ ዕቅበተ እምነት 🟥Donate ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት 👇👇👇👇👇 የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946 ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 ቪዲዮ ለመላክ 👇👇👇👇👇 ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1 ...
ተስፋ ቆርጬ ከአምላኬ ጋር ተጣልቼ ነበር - ለእግዚአብሔር ሁሉን የሰጠው ለደጅዋ ያበቃው የእምነት ጽናት - የተዋህዶ መንደር መንፈሳዊ ትምህርት እና ጨዋታ
Переглядів 1922 місяці тому
ተስፋ ቆርጬ ከአምላኬ ጋር ተጣልቼ ነበር ለደጅዋ ለእግዚአብሔር ሁሉን የሰጠው ለደጅዋ ያበቃው የእምነት ጽናት እና አንዳንድ የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ትምህርት እና ጨዋታ ተመልክታችሁ የራሳችሁን አስተያየትና ለዚህ ቻናል ያላችሁን አስተያየት በመስጠት ቤተሰብ ሁኑ 🟥Donate ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት 👇👇👇👇👇 የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946 ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 ቪዲዮ ለመላክ 👇👇👇👇👇 ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1 ከጊዜው ሌቦች ለ...
ለእየሱስ ስደብለትና ክበር ያለው ማነው - መንግስት ችላ ያለው የሐይማኖት ጦርነት - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ትምህርት እና ጨዋታ
Переглядів 12 тис.2 місяці тому
ለእየሱስ ስደብለትና ክበር ያለው ማነው በሚል የ ተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ትምህርት እና ጨዋታ ተመልክታችሁ የራሳችሁን አስተያየትና ለዚህ ቻናል ያላችሁን አስተያየት በመስጠት ቤተሰብ ሁኑ 🟥Donate ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት 👇👇👇👇👇 የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946 ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 ቪዲዮ ለመላክ 👇👇👇👇👇 ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1 ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - tekusneger #የኢት...
እሰይ ኦርቶዶክስ መጠጥ አትከለክልም - ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ከጠርሙሱና ወረቀቱ ምን አለን - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ
Переглядів 13 тис.4 місяці тому
እሰይ ኦርቶዶክስ መጠጥ አትከለክልም - ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ከጠርሙሱና ወረቀቱ ምን አለን - የ ተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታዊ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ አዝናኝ ዝግጅቶች 🔴 የእግዚአብሔር ምስክሮች || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024 🛑 "ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube #ፈውስ_መንፈሳዊ #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #aba_g...
ወደ ሃያሉ እግዚአብሔር ልባችሁን ላኩ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ትምህርት እና ጨዋታ
Переглядів 3834 місяці тому
ወደ ሃያሉ እግዚአብሔር ልባችሁን ላኩ በሚል የ ተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ትምህርት እና ጨዋታ ተመልክታችሁ የራሳችሁን አስተያየትና ለዚህ ቻናል ያላችሁን አስተያየት በመስጠት ቤተሰብ ሁኑ 🟥Donate ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት 👇👇👇👇👇 የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946 ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 ቪዲዮ ለመላክ 👇👇👇👇👇 ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1 ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - tekusneger #የኢትዮ...
እንዴት የኦርቶዶክስ ስም ይጠፋል በሄቨን መደፈር - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ትምህርት እና ጨዋታ
Переглядів 7 тис.4 місяці тому
እንዴት የኦርቶዶክስ ስም ይጠፋል በሄቨን መደፈር በሚል የ ተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ትምህርት እና ጨዋታ ተመልክታችሁ የራሳችሁን አስተያየትና ለዚህ ቻናል ያላችሁን አስተያየት በመስጠት ቤተሰብ ሁኑ 🟥Donate ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት 👇👇👇👇👇 የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946 ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 ቪዲዮ ለመላክ 👇👇👇👇👇 ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1 ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - tekusnege...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቲክቶክ መንፈሳዊ መዝሙሮችና ግጥሞች - ethiopian orthodox tiktok - orthodox tewahedo mender mezmur
Переглядів 2525 місяців тому
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቲክቶክ መንፈሳዊ መዝሙሮችና ግጥሞች - ethiopian orthodox tiktok - orthodox tewahedo mender mezmur
ስጋህን ማዘዝ ከፈለክ ፍልሰታን ጹም - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Переглядів 7065 місяців тому
ስጋህን ማዘዝ ከፈለክ ፍልሰታን ጹም - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
ቋንቋችንን ለማይሰሙ የሚሞትለት ሐይማኖት እንጂ ብሔር የለም - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ትምህርት እና ጨዋታ
Переглядів 1,2 тис.5 місяців тому
ቋንቋችንን ለማይሰሙ የሚሞትለት ሐይማኖት እንጂ ብሔር የለም - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ትምህርት እና ጨዋታ
በወጣንበት ለምንቀረው ህይወት ንሰሐ እንግባ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ
Переглядів 2,6 тис.5 місяців тому
በወጣንበት ለምንቀረው ህይወት ንሰሐ እንግባ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ
እኔ ጳጳስ አልሆንም አድሎ አይደለም - የቆሎ ተማሪዎች ላይ ያለ ጥቃት ይቁም - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ
Переглядів 2,2 тис.6 місяців тому
እኔ ጳጳስ አልሆንም አድሎ አይደለም - የቆሎ ተማሪዎች ላይ ያለ ጥቃት ይቁም - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ
ሊቀ አስቴር ጳጳሱን ይቅርታ ይጠይቁ አለች - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Переглядів 20 тис.6 місяців тому
ሊቀ አስቴር ጳጳሱን ይቅርታ ይጠይቁ አለች - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
ስሜቷን መቆጣጠር ያልቻለች ሕይወት መጨረሻ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Переглядів 2,8 тис.6 місяців тому
ስሜቷን መቆጣጠር ያልቻለች ሕይወት መጨረሻ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
በድንግል ማርያም ማንነት ለሚያማቸው ብጹዕ አቡነ ፍሊጶስ የሰጡት ምላሽ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Переглядів 4,9 тис.6 місяців тому
በድንግል ማርያም ማንነት ለሚያማቸው ብጹዕ አቡነ ፍሊጶስ የሰጡት ምላሽ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
የንጉስ ልጅ ስለሆንኩ ምንም አልሆንም - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Переглядів 2,9 тис.6 місяців тому
የንጉስ ልጅ ስለሆንኩ ምንም አልሆንም - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
በቅዱስ ሚካኤል እጅ የሚወርደው የእግዚአብሔር ምህረት እናቴን ፈወሳት - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Переглядів 2,2 тис.7 місяців тому
በቅዱስ ሚካኤል እጅ የሚወርደው የእግዚአብሔር ምህረት እናቴን ፈወሳት - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
ጫማ ሳወልቅ የተረበሸው መንፈሴ ይለቀኛል ኦርቶዶክስ ሆኜ ነው መሞት የምፈልገው - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Переглядів 18 тис.7 місяців тому
ጫማ ሳወልቅ የተረበሸው መንፈሴ ይለቀኛል ኦርቶዶክስ ሆኜ ነው መሞት የምፈልገው - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
ጉሮሮን ከፍቶ መመገብ ክርስትያናዊ አመጋገብ አይደለም - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Переглядів 10 тис.7 місяців тому
ጉሮሮን ከፍቶ መመገብ ክርስትያናዊ አመጋገብ አይደለም - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
ጎትቶ ያወጣት የቅዱስ ጊዮርጊስን ስም ስትጠራ ተጠላች - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Переглядів 3,6 тис.7 місяців тому
ጎትቶ ያወጣት የቅዱስ ጊዮርጊስን ስም ስትጠራ ተጠላች - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
ጸሎትና ስግደት ኦርቶዶክስ አታውቅም የኚህስ ውሸት በዛ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Переглядів 17 тис.7 місяців тому
ጸሎትና ስግደት ኦርቶዶክስ አታውቅም የኚህስ ውሸት በዛ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
አምላኩን ያቀለለ ትውልድ ስርአቱን ይንቃል - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Переглядів 5 тис.7 місяців тому
አምላኩን ያቀለለ ትውልድ ስርአቱን ይንቃል - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
ኦርቶዶክስን ሲያማ የነበረው እንዳልክ ጴንጤነቱ ተገለጠ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Переглядів 8 тис.8 місяців тому
ኦርቶዶክስን ሲያማ የነበረው እንዳልክ ጴንጤነቱ ተገለጠ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
የኦርቶዶክስ ትምህርትን ቆራርጦ ለሰደበ ሽልማት አለው - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Переглядів 9 тис.8 місяців тому
የኦርቶዶክስ ትምህርትን ቆራርጦ ለሰደበ ሽልማት አለው - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
የማርያምን ስም ስንጥራ የሚያማቸው እንዲህ ይላሉ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Переглядів 12 тис.8 місяців тому
የማርያምን ስም ስንጥራ የሚያማቸው እንዲህ ይላሉ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር

КОМЕНТАРІ

  • @KalkidanDebekulu
    @KalkidanDebekulu 6 хвилин тому

    ማንም የኦርቶዶክስ ልጆች የሌላ እምነት ነቅፈን አናውቅም እውነት አሁንስ በጣም አበዙት 😡😡😡

  • @ZainaNoura
    @ZainaNoura 7 хвилин тому

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @ZainaNoura
    @ZainaNoura 8 хвилин тому

    Dhaalootaa aabbaramaa yeeteregeme tieilddi

  • @asteryelema4118
    @asteryelema4118 17 хвилин тому

    ጠማማ ትውልድ ጌታን ቢያገኙት ከቀደመው ከሰቀሉት ይበልጥ ዘልዝለው አጥንቱ ሰባብረው ነበር የሚሰቅሉት አሳዛኝ እርጉም ትውለድ ስለሆኑ ኦርቶዶክሶች አትዘኑ አይዛችሁ ጌታ ዋጋቸውን ይከፍላቸዋል

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 29 хвилин тому

    እግዝሀቤር😢መልስ አለው ስማይ ያለባላ🎉ምድርንም🎉ያለማስቀመጫ🎉 እርግግቶ የሚኖስ መልስ አለው መድሀንያለም

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 30 хвилин тому

    ከመስዋት ይልቅ ምህረትን እወዳለው ያለውን የጌታ ትምህርት እረሳችሁት እንዴ ማሩማሩ ተው ተው ተው ተው ተው ተው ፡ አትራገሙ ይቅር በሉ ሁላችን በምህረት አያኖረን ነው፡፡❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 31 хвилина тому

    መራገሙ ቢቀር ይሻላለ ከንዴታችን የተነሳ ቢሆንም እውነት ነው በዘመናችንን ከድፍረት ሁሉ ድፍረት የሆነ ነገር መአት እንደሚመጣ የታወቀ ነው ሕዝቡን ይቅርታ መጠየቅ ሲሆን ንሰሃ ግቡከልብ

  • @kassazegeye
    @kassazegeye 41 хвилина тому

    ሊጠየቁ ይገባል ለሐገር አይበጁም ሐገር አፍራሽ ናቸዉ

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 41 хвилина тому

    ዋጋቸውን ፍርዳቸውን የሚያገኙት በሰማይ ነው። ለንሰሀ ያብቃቸው። እኛ ኦርቶዶክሳዊያን መልስ አለን አልተሳሳትንም።

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 53 хвилини тому

    እውነት እውነት ጠማማ ትውልድ ድንጋይ ያርጋቹ ባለጌ ሰዶች😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @አታዬ
    @አታዬ 55 хвилин тому

    ሲጀመር ከመናፍቃን ምን ይጠበቃል ክንብ ማር ከዝንብስ እንደዛዉ እናሱ ዝንብ ናችዉ ቆሻሻ ዉሻ ናችዉ በሀግ ይጠየቁልን

  • @AsratTilahun-y3j
    @AsratTilahun-y3j Годину тому

    EENEZIIH TELIESEKASH WUSHOCH ENESU YEIGNAN HAYMANOT MANIKUSHE ATICHILUM ANDI NEGERLENIGRCHU HULEM ABI YLITEELE YINEKELALI YALITADELACHU BISICHTACHIHUN EWENIU KEDIYABILOSGAR HUNACHU AKELELIN SITILU IRASACHU ELELACHHU BEKIRISTS DEM YTEMESERETECH ORTODOX MANIM LIGEFATINA LIFENEKILAT AYCHIILM GIN BAFEZACHIHUT LIK LEFERD TIKERBALACHIHU EYEHU LEINANIT

  • @abaymamomamo7938
    @abaymamomamo7938 Годину тому

    ምንያህል፡የወረደ፡አሥተሣሠብ፡እነዳላቸው፡ያሣያል፡መንግሥት፡ግን፡ይን፡ተግባር፡የሚፈፅሙትን፡እንደዋዛ፡ማለፍ፡የለበትም፡እላለው።

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة Годину тому

    ጐበዝ መንግስት እንዲህ አይነቶችን በሀይማኖት ሚቀልዱና ሚከፍፍሉ ሠዎችን ዋጋቸዉን መስጠት አለበት

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @TesfayeAlmaw
    @TesfayeAlmaw Годину тому

    ድሬዎች ይለያሉ ድሬዎች እዉነት ነዉ ፍቅር ናቸዉ❤❤❤ Reply

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 Годину тому

    መጤ ሐይማኖቶች። ሀገር እንዲፈርስ ከፈለጋችሁ ኦርቶዶክስን መተንኮሱን ቀጥሉበት። መጀመርያ እንጀራ ጠግባችሁ ብሉ። የሀሰተኛ ነብይ ተከታዮች።

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @DiluJhon
    @DiluJhon Годину тому

    የዘመኑ ትውልድ እኮ መፈጠር የሌለበት ትውልድ ነው በሴሰኝነትና በገምዘብ ብቻ የተበከለ ነው

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @astair1568
    @astair1568 Годину тому

    ለመቀሰፍ፣ ፈልገዋል፣ የተጣሉት፣ ከአምላክ፣ ጋር፣ ነዉ፣ እነዚህ፣ ግን፣ ተይዘዉ፣ በመቀጣት፣ አለባቸዉ፣፣ እኔን፣ ግ፣ እየሰማሁህ፣ ስመጣ፣ እኔ፣ ከንግዲህ፣ የአንተን፣ ፓስት፣ የምታደርገዉን፣ ላቆም፣ ነዉ፣፣ ዼንጤን፣ በማጥላላት፣ መናገርህ፣ የወረድክ፣ የምታቀርበዉን፣ በጭፍን፣ ይህ፣ ሀይማነቶኞችን፣ እርስ፣ በርስ፣ ያጣላል፣ ብለህ፣ እንኳ፣ ትንሽም፣ አለማሰብህ፣ ትንሽ፣ እዉቀትና፣ ማስተዋል፣ የጐደለህ፣ መሆንህን፣ ያሳያል፣፣ ዼንጤን፣ ከኦርቶዶስ፣ (ህዝብን፣ ከህዝብ፣) አታዋጋ፣፣ ገንዘብ፣ የUA-cam ለመስራት፣ ከእዉነት፣ የራቀ፣ ወሬህ፣ አቁም፣፣ ይህንን፣ የቆሸሸ፣ ድርጊት፣ ያደረጉት፣ ስለታቦትም፣ መጥᎈ፣ የሚለፈልፉ፣ ሁሉ፣ ዼንጤ፣ ነ ን፣ ቢሉም፣ እዉነተኛ፣ ዼንጤን፣ አይወክሉም፣፣ እነርሱ፣ ጌታንም፣በደንብ፣ አያዉቁትም፣ እንደአባታቸዉ፣ አብይ፣ አስመሳይ፣ ናቸዉ፣ እየገደሉ፣ መፀለይ፣፣ የገረመኝ፣ የአንተ፣ በዼንጤ፣ ላይ፣ ንቀትህ፣ ነዉ፣፣ የማንም፣ ሀይማኖት፣ መከበር፣ አለበት፣፣ በዉሸት፣ መዘርጠ ጥ፣ በጣም፣ ከአንተ፣ የማይጠበቅ፣ ነዉ፣፣ሰዉንም፣ ከሰዉ፣ አታጋጭ፣፣አይጠቅምህም፣፣የሌላዉንም፣ እምነት፣ ማጥላላት፣ ወንጀል፣ ነዉ፣ ፣watch out your mouth !

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Годину тому

    ሁሉም ምድረ መናፍቅ ውሸታሞች በሕግ መጠየቅ አለባት ቤቴክርስትያን ኦርቶዶክስ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Годину тому

    ከመናፍቅ መንግስት ምን እንጠብቅ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንደ እርግብ ገብቶ እንደ እባብ ተናደፈ እየተናደፈም ነው እነዚህ በታቦታችን የቀለዱት ተያዙ እሺ እንዲጸጸቱ መደረግ እነ ልዩ ጮፋ 👹 ይጨፍጭፎው ስ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @milionkurabachewu2866
    @milionkurabachewu2866 Годину тому

    እንደፕሮቴስታንት ትውልዱን ያበላሸ የለም እነዚህ እነሱ ያሳደጓቸው ናቸው። በየአዳራሹ ጥላቻን ነው የሚሰብኩት። ጭራሽ ወንጌል የለም እነሱ ጋር!!!

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 2 години тому

    በህግ ይጠይቁልን

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 2 години тому

    በአደባባይ በሰላም ሲያልፍ እንደነዚህ አይነቱ ጋጠ ወጥ ደግሞ በሚዲያ በአሉን ለማጠልሸት መጡብን ምን ይባላል መቀጣጫ አድርጎ ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው።

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 2 години тому

    ግብጽ መዝናኛ ላይ ኮ ተናግሯል በሀይማኖት እንገባለን ብለዋል ስለዚህ የግብ ተላላኪዎች ናቸው እነዚህን የአገር ሸክም አንዱ በዘራው መርስ ሌላኛው ትውልድ ዋጋ ይከፍላል ማስተዋልን አዲለም መድኃኔዓለም አባቴ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

    • @SalamSalam-uy8cg
      @SalamSalam-uy8cg 44 хвилини тому

      @@TewahedoMender-ov8iq ❤❤❤🙏🙏

  • @astair1568
    @astair1568 2 години тому

    ዼንጤዎች፣ ስትል፣ ሁሉንም፣ ዼንጤ፣ አይወክሉም፣፣ አነጋገርህን፣ አስተካክል፣ ይቅርታም፣ ጠይቅ፣፣ ፣ ዼንጤ፣ ታቦትን፣ ያከብራል፣ ኦርቶዶክስንም፣ ያከብራል፣፣ ዼንጤ፣፣ መሰል፣ አስመሳይ፣ ዼንጤዎች፣ ግን፣ ፈልተዋል፣ እነሱን፣ ደምረህ፣ በጅምላ፣ መናገርህ፣ ትልቅ፣ ንቀትህ፣ ነዉ፣፣ የምትናገረዉን፣ አስተዉለህ፣ ተናገር፣፣

  • @wasney-sd1kl
    @wasney-sd1kl 2 години тому

    ኦርቶዶክሰእንበዝለን

  • @wasney-sd1kl
    @wasney-sd1kl 2 години тому

    ትዝታውይድፋክአሸ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @astair1568
    @astair1568 2 години тому

    መታሰር፣ አለባቸዉ፣፣

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @YordiMiskir-z3m
    @YordiMiskir-z3m 2 години тому

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን ጠመን ጠመን መጨረሻችን! ምን ይሆን

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @TsegayeTsegaye1
    @TsegayeTsegaye1 2 години тому

    ትዝታው. ሳሙኤል. አንተ. ለሆድሕ. ያደርክ. ሆድ አምላኩ ከቻልክ ዝም. ብለክ. ሆድህ. አምልክ. የሰው. ሐይማኖት. አተንቋሽ ሽ መስሎህ. ይሆ. ናል. እንጅ. አንድ. ቀን የመዳሕኒአለም. መልስ. ታገኘዋለህ. ዛሬ. አንተ. አፍሕ. በከፈትከው. ይሔ. ከንቱ. ትውልድ. በታቦታቱ ላይ. ያላግጣል. እግዚአብሔር. ፍርዱን. ይስጥ.

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @wasney-sd1kl
    @wasney-sd1kl 2 години тому

    ጠማማትውልድ

  • @GasaTeshome
    @GasaTeshome 2 години тому

    Darewachi.faqa.nachiwa❤

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @Freየማሪያምbx9sv
    @Freየማሪያምbx9sv 2 години тому

    ከነ ሀፂያቴ የወደደኝ አምላክ ይመስገን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @WubnatWubewn
    @WubnatWubewn 2 години тому

    ድንግል ማሪያምን መላዕክትን ስትክድ ነው ክብርህ ሁሉ ከላይህ ላይ የተገፈፈዉ አንተ ከእንስሳ የማትለይ ሰዉ ብሎ አክብሮ ፈጥሮህ ነገር ግን ሰዉ ያልሆንክ አዉሬ ነህ ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጥሀል እስትንፍስን ሰጥቶ ፈጥሮህ በሱ ቀለድክ ማለት ነው ጠብቅ ፍርዱን

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 2 години тому

    አይይ ኢትዮትጵያ እንዲህ ያለውን የዘቀጠ ትውልድ ነው ተሸክማ ያለችው ልብ ይስጣችሁ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @ዳዊትዶልሶ
    @ዳዊትዶልሶ 2 години тому

    ኦርቶዶክሶች ጀምሩ በያላችሁበት

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 2 години тому

    ድሬዎች ሁሌም ይለያሉ ድሬ ይፍቅር ሀገር እዉነት ነዉ ፍቅር ናቸዉ❤❤❤

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @shamalch2437
    @shamalch2437 2 години тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork 3 години тому

    የምድሩ ቅጣት ቀላል ነው የላይኛው ግን ወየውላቸው ይግባኝ ለክርስቶስ😭😭😭😭😭

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @hirutdemissie5081
    @hirutdemissie5081 3 години тому

    ብልፅግና የሚባል የምናምንቴ ጥርቅም መውደቂያቸው ደርሶል።እግዛብሄር መአቱን ያውርድባችሁ።

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @Etet30
    @Etet30 3 години тому

    Etachin .tebareki.. ቆንጄየ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @Ataeya-05
    @Ataeya-05 4 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @የባቢእናት
    @የባቢእናት 4 години тому

    የድሬደዋ ሙሰሊም በአጠቃላይ ህዝብ መዳህኒአለም ይርዳችሁ እናመሰግናለን

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @AbebechWakeshum
    @AbebechWakeshum 4 години тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @عايشه-ت6د
    @عايشه-ت6د 4 години тому

    ተበራከ ትከከል ነሸ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @عايشه-ت6د
    @عايشه-ت6د 4 години тому

    እወነት ነዉ ጠማማ ትዉልድ

  • @getanehtadege7943
    @getanehtadege7943 4 години тому

    ይታሰሩ ዝም አትበሉ

  • @Kirubel1221
    @Kirubel1221 5 годин тому

    ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን ውጪ ታሳድራለች አይደል የሚባለው ሲጀመር የላካቸው ማን ሆነና ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው ሌላ ምን ማድረግ እንችላለን ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @SoainaEstifanos
    @SoainaEstifanos 5 годин тому

    እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 5 годин тому

    የኔደባባአባት:ስወድህ:ለነዚህጥጋበኞችም:ልቦናይስጣቸው

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq Годину тому

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏