ይለይ እዉነተኛ የሆነው || የአባቶች መዘምራን || Apostolic church of Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • እስከ መቼ ድረስ በሁለት አሳብ ታነክሳላችሁ
    እስከመቼ ድረስ በጣዖት አምልኮ ትታሰራላችሁ
    አምላክ የሆነው ችሎ ያሳይ
    ጌታ የሆነው ሰምቶ ያሳይ
    ውርርድ |2x| አለብኝ |4x|
    ሰምቶ በእሳት የሚመልሰው
    እርሱ አምላክ ይሁን
    ሰምቶ በእሳት የሚመልሰው
    የእኔ አምላክ ይሁን
    1. አምላክ ነው የእኛ ያላችሁ ጥሩት ከአለበት ፈጥናችሁ
    ምንአልባት እሩቅ ከሄደ ጩኹ ፈጥኖ እንዲሰማችሁ
    ይመልስ ፈጥኖ በእሳት ትብላው የእናንተን መስዋዕት
    ግን እርሱ መመለስ ቢያቅተው መሰዊያው ይፍረስበት
    ይለይ በእስራኤል ውስጥ አምላክ ይለይ እውነተኛ የሆነው
    ይለይ ሰማይን የዘረጋ ይለይ ምድርን ያፀናው
    ይለይ ሰምቶ በእሳት ይለይ የሚመልሰው
    ይለይ የአባቶቼ አምላክ ይለይ እርሱ እግዚአብሔር ነው
    ይለይ |4x|
    2. ስገድ ለአቆምኩት ምስል ቢለኝ ጠላት ቢፎክር
    ያነደደው የእቶን እሳት ሰባት ዕጥፍ ቢጨምር
    አላወቀው የእኔን አምላክ እሳቱን እርሱ እንደፈጠረው
    እኔን በእዚያ አሳልፎ የእሳቱን ኃይል እንደሚያጠፋው
    የእሳቱንም ኃይል ከንቱ አደረገው
    ለእኔ/ለሰው የከበደው ለእርሱ ቀላል ነው
    ሲታመኑበት ይደርሳል ፈጥኖ
    ክንዱን ያሳያል የበላይ ሆኖ
    አይደል እንደጣዖት ሰዎች ሚሸከሙት
    ከቦታ ወደቦታ የሚያመላልሱት
    አይደል እንደሌሎች በሰው እጅ የተሰራ
    ወድቆ እንዳይሰበር ሚፈለግለት ስፍራ
    ሠማይ ዙፋኑ ምድር የእግሩ መርገጫ
    ለአምላክነቱ ከቶ የለውም አቻ
    ሁሉ በሁሉ በየስፍራው ያለ
    አምነው ሲጠሩት በቃሉ የታመነ
    የሚሰማ አምላክ ነው
    የሚመልስ አምላክ ነው
    የሚያድንም አምላክ ነው
    እኔ ዛሬ የማመልከው
    ሰምቶ በእሳት...

КОМЕНТАРІ • 38

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z 8 місяців тому +2

    😭😭😭😭😭ይለይ ...በስጋ የተገለጠው አንድ አምላክ

  • @NuuraHiwet-gz2vb
    @NuuraHiwet-gz2vb Рік тому +1

    Amen Jesus lord 🙏 Jesus lord Jesus lord Jesus lord Jesus lord Jesus lord Jesus lord Jesus lord Jesus lord Jesus lord Jesus lord Jesus lord Jesus lord Jesus lord Jesus lord Jesus lord Jesus lord

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 Рік тому

    ታማስገን የሱስ እልልልልልል እልልልልልል 🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏

  • @AsratMengesha-wg2eb
    @AsratMengesha-wg2eb 4 місяці тому

    Igezaber yibarekachu❤❤❤❤❤❤❤

  • @tagemerid1351
    @tagemerid1351 Рік тому

    Amen Amen tebareku 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @mirithbekele1884
    @mirithbekele1884 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙇🙇🙇🙇🙇😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eritrea576
    @eritrea576 Рік тому +3

    God bless you all , Amen Amen Amen AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @soretiobsani452
    @soretiobsani452 Рік тому

    Amilak yehonew chilo yasay amen💔❤🙏

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Рік тому

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን
    አሜንንንን❤አሜንንንንን
    አሜንንንንን አሜንንንንን
    ❤❤ዘመናቹ❤❤የተባረከ ይሁን❤❤በልዩ❤❤ፀጋ❤

  • @yrotmabo7999
    @yrotmabo7999 Рік тому

    Ameeeeee ameeeee 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @BugalechHadaro-cf9sk
    @BugalechHadaro-cf9sk Рік тому +1

    Amen.amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemisrachfana-ow4ty
    @yemisrachfana-ow4ty Рік тому

    አሜንንንን!! ጌታ ኢየሱስ አባቶችን ይባርክ

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn Рік тому

    ይለይ የኛ አምለክ👐👐👐😘😘😘

  • @TarkuMekuria
    @TarkuMekuria Рік тому

    አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @BK-b3x
    @BK-b3x Рік тому

    አሜን❤❤❤❤

  • @Dalia-i8y
    @Dalia-i8y Рік тому

    Amana. Amane. Tebareku. Eleleleleleleelelelel

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Рік тому +1

    አሜን አሜን ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @SaNight-og5wu
    @SaNight-og5wu Рік тому

    አሜን አሜን 😢😢😢😢

  • @terefechortabo476
    @terefechortabo476 Рік тому

    Amen amen

  • @davidlambe
    @davidlambe Рік тому

    Amen hallelujah

  • @Kefsh-y4u
    @Kefsh-y4u 8 місяців тому

    Amen 🙏🙏🙏🙏🕎🕎🕎

  • @Hajjhjajak
    @Hajjhjajak Рік тому

    Ameeeen ameeen yesus idime yichemrlchu❤❤❤

  • @KasiyeTesema
    @KasiyeTesema Рік тому

    Eske meche yiley enji!!!!!!! Eyesus kibrun yiglet.

  • @mayenzekegoba7127
    @mayenzekegoba7127 Рік тому

    ይለይ ይለይ ይለይ

  • @hanasamuel8849
    @hanasamuel8849 Рік тому

    Amen

  • @birukwube7822
    @birukwube7822 Рік тому

    Ye eyesusn hilwna yekadachihu
    Kirstos sielelachihu amlak yelachihum.

  • @davidlambe
    @davidlambe Рік тому

    God bless you all

  • @FasikaBeyene
    @FasikaBeyene Рік тому

    Amani 🥰🥰

  • @almaslooo9659
    @almaslooo9659 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dynkwarajo5954
    @dynkwarajo5954 Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @romangezhane5227
    @romangezhane5227 Рік тому

    Eysuse yebrkchu abtoche elllllllllllllllllllllll yelale yelale yelale yelale Eysuse kibrun yewsde elllllllllllllllllllllllll

  • @fatmaFatma-qu5xp
    @fatmaFatma-qu5xp Рік тому

    ❤❤❤❤❤🇪🇹📖📖☝️🤲🎻🎷💔

  • @apostolic5964
    @apostolic5964 Рік тому

    አሜንንንንንንንን ♥️♥️♥️♥️😢😢😢😢

  • @soretiobsani452
    @soretiobsani452 Рік тому

    ❤❤❤❤