Asity Apostolic Songs
Asity Apostolic Songs
  • 15
  • 86 980
ስለ እኔ ምን ትላለህ ? | የህብረት ዝማሬ | Apostolic church of Ethiopia |
አሁን ብትመጣ ወዳንተ ልትወስደኝ
ከሆንኩኝ በሰማይ የምትቀበለኝ
በቃልህ ብርሀን ልቤን ሰትመረምረው
እውነተኛ ንፁህ ሆኖ ካገኘኸው
አንተን ደስ ካለህ ህይወቴን ስታየው
ይሄ ነው መሻቴ ምን እፈልጋለሁ
ሰዉ ብቻ ነው ወይስ አንተም
የምትለኝ ጻድቅ ፍፁም
ሽንገላ ነው ወይስ ህይወት
በልቤ ዉስጥ ይኑር እዉነት
ኢየሱስ አንተስ ለኔ መልስ አለህ ወይ
ጠላቴ ሲከሰኝ ትነግረዋለህ ወይ
ቅን ናት ቅን ነው
ፍፁም ናት ፍፁም ነው
ጻድቅ ናት ጻድቅ ነው ትላለህ ወይ
በአንደበቴ ከምናገረው በአደባባይ ላይ ከማሳየው
የልቤ ሀሳብ የተሰወረው
የጓዳ ኑሮዬ አንተ ምታውቀው
ደስ ያሰኝሃል ወይ ስትመዝነው
ቃልህ ነው ሚዛኔ የምለካበት
አንተን ነዉ የማይህ እንደመስታወት
የሚለይ ነገሬን በፀጋህ እየጣልኩት
ፈፅሜ ልመስልህ የምተጋው በህይወት
የእምነቴ ራስና ፈፃሚ ህይወቴ ኢየሱስ አንተ ነህ
ፍለጋህን ዘውትር ልከተል ክብርህ ከራቀኝ ምን አለኝ
አይተካውም ምንም ነገር መንፈስህ በውሰጤ ይኑር
ብቻህን ፀንተህ ንገስበት ይህ ልቤ ዙፋንህ ይሁን
ልቤን እንካ ጌታ ሆይ ልቤን እንካ
ልቤን እንካ ኢየሱስ ሆይ ልቤን እንካ
ልቤን እንካ ጌታ ሆይ ልቤን ያዘው
በዘመኔ ሁሉ ያዘው
ከማውቀውም በላይ ጥልቅ ነው
አንተ ነህ የምትመረምረው
የህይወት መውጫ የሆነውን
አባቴ ሰጠሁህ ልቤን
ልቤን እንካ ..
ካንተ ሌላ እንዳልል በዘመኔ ሁሉ
Переглядів: 174

Відео

ምስጋናው ይነሳ | የሰፈረ ሰላም አባቶች | Apostolic church of Ethiopia | Hawassa
Переглядів 38714 днів тому
ምስጋናው ይነሳ ዝማሬው ያርግለት ለገናናው ኢየሱስ አምልኮ ይብዛለት ጠላቶችቹ ይፈሩ ስሙ ከፍ ይበል በአለም ሁሉ ይታይ የእግዚአብሔር ልጆች ድል ድል /2/ አክሊላችን ይውረድ ክብራችን ይዋረድ ከእግሩ ሥር ወድቀን ለክብሩ እንስገድ ለታላቅነቱ ፍጻሜ የሌለው ለኢየሱስ አምልኮ ክብርን እንስጠው ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያልን እናክብረው ብቻውን በሰማይ ገ ለሚኖረው መላዕክት ሌተ ቀን የሚዘምሩለት ከእኛም ዛሬ አምልኮ ውዳሴ ይቅረብለት ከእግዚአብሔር ልጆች ምስጋናው ሲነሳ ምህረቱና ጸጋው ማዳኑ ሲወሳ በሕዝቡ ዙሪያ ክንዱ ይንቀሳቀሳል የተቆላለፈው ሁሉ ይከፈታል መድረኩ ይናወጥ በቅዱሳን ዜማ ከጽዮን ሕዝብ ውስጥ ምስጋናው ይሰማ በረከቱ ይዝ...
የቡልቻ አጥቢያ ማስ ኳየር | Apostolic Church | Hawassa
Переглядів 4355 місяців тому
የቡልቻ አጥቢያ ማስ ኳየር | Apostolic Church | Hawassa
ያውቅበታል | ቤቴልሄም አጥናፉ | Apostolic Church of Ethiopia
Переглядів 9416 місяців тому
ያውቅበታል ውብ ማድረግን ሁሉን በጊዜው/4* የአመታት እንባ በእሱ ይታበሳል የዘመናት ጩኸት ለካ ይመለሳል በታማኙ ኢየሱስ ይመለሳል ከታማኙ ጌታ መልስ ይመጣል/2* ተለም ከእሱ ምንም አይታጣ በትዕግስት ከቆዩ ጌታ እስኪመጣ ለካ ይመለሳል ተስፋ የታጣለት በታማኙ ጌታ በተጠበቀለት ቀን ይመለሳል እግዚአብሔርን አም ይመለሳል በትዕግስት ለቆየዉ ይመለሳል አይቀርም ይመጣል ቀን ይመጣል ከእጁ ሊቀበለው ሊቀበለው አይቀርም ይመጣል/2* ከእጁ ሊቀበለው ሊቀበለው /2* ይቆያል በፊቱ በጸሎት ጸጥታ ለመቀበል ከእርሱ ከታላቁ ጌታ ይመጣል ያ ቀን የሚናፍቁት ውብ የሆነው ሥራው የሚታይበት የጌታ ቀን የተወሰነውን ለመቀበል ለሁሉም ጊዜ አለው ይሆ...
የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ፌሎሺፕ ህብረት | Apostolic church Hawassa |
Переглядів 7106 місяців тому
ምንጩ ሙሉ ፍጹም የማይጎል እጁን ሲክፍት ሁሉም ይጠግባል ፍጥረት ሁሉ ሚንበረከክለት በዘመናት ባለ ብዙ ምህረት የሚሰባብር የሸክሜን ቀንበር የሚያለመልም ደረቁን በትር እርሱ ነው የሱስ የነፍሴ ጌታ ታመልከዋለች ነፍሴ ተፈታ
ስታልፍ እየሱስ | ዘማሪ አስተዋይ | Apostolic Church of Ethiopia |
Переглядів 7 тис.7 місяців тому
ለዘመናት ከእኔ ዘንድ ቆይቷል ከአንተ ዉጭ የሚረዳኝ ታጥቷል ብዙ ሮጥኩኝ መድሃኒት ፍለጋ ግን አላገኘሁ መጣሁ ወደ አንተ ጋ ዛሬ በዚህ መኃል ታልፋለህ አምኜሃለሁ ትፈዉሰኛለህ ይኸዉ ሸክሜ ይኸዉ ህመሜ ኢየሱስ ከዚህ አልዉጣ ሳልገናኝህ ሳልፈወስ በመጠበቂያዬ እጠብቅሃለሁ አስክታገኘኝ እጅህ አንተን ተስፋ አድርጌ በእምነት ፀናለሁ እስካየዉ ፊትህን ብዙ ምልህ አለኝ ብዙ እንቆቅልሽ አንተ የምትፈታው ለማንም ያላልኩት ማንም ማይረዳኝ ላንተ የማሳየው ስታልፍ ኢየሱስ በጉባኤው ስታልፍ ጌታ በዚህ መኃል ኧረ ስታልፍ ኢየሱስ በእምነት ልንካህ በቃ ስትል ያበቃል ይበራል ብርሃኔ ከአንተ ዘንድ ነዉ መዳኔ አንተ ትችላለህ ኤልሻዳይ የሆንክ አም...
ሀዋሳ ሚሊኒየም ኮንፈራንስ የእግር ጉዞ
Переглядів 2,8 тис.8 місяців тому
በሀዋሳ ሚሊኒየም ( መስቀል ) አደባባይ በተደረገው ኮንፈራንስ በከተማ መሀል የተደረገ የእግር ጉዞ ሀሙስ 15/09/16
በጠላት ራስ ላይ ቆሜ | የህጻናት ዝማሬ | Hawassa Sefereselam Apostolic Church |
Переглядів 2,9 тис.Рік тому
ከመድሃኒት ምንጮች ዛሬም እቅዳለሁ ውሃውን በደስታ ክብርን አመጣለሁ ሃይሌም ዝማርዬም /2* ለሆነልኝ ጌታ አላቅዋርጥም በቃ ገና እጨምራለሁ እጨማምራለሁ ምስጋናውን ልዘምር ክብርንም ላመጣልት ለዚሁ ተሹምያለሁ በጠላት ራስ ላይ ቆሜ ለእየሱስ በሙሉ ሃይሌ ፍጹም ያለ ስስት ክብሬን ልጣልለት
አረ ማን አለ እንደ እየሱስ | Apostolic church of Ethiopia | Worship Time | Hawassa
Переглядів 1,6 тис.Рік тому
በሀዋሳ ዐ1 እናት አጥቢያ በነበረው አመታዊ የእናቶች ኮንፍራንስ ላይ የነበረ ልዩ የአምልኮ ጊዜ አምላክ ቢባል እርሱ አምላክ በከፍታ በዝቅታ ሁሌ ሚመላክ ክብሩ ሰማይ የሸፈነ ግርማው እጅግ የሚያስፈራ ይሄ ነው እየሱስ ንጉሴ ድንቃ ድንቅ የሚሰራ በከፍታው ላይ እልፍ ምስጋና ማደሪያው ሞልቶ ይትረፍረፍና ፍጥረት በሙሉ ለታላቅ ሀይሉ በዘፍኑ ፊት እየዘለሉ እልል ይበሉ
አለሁ ቀና ብዬ | Cover song by Bethel Adane | Apostolic song Mix |
Переглядів 48 тис.Рік тому
This song is Apostolic cover song by Bethel Adane the original singers are Mulugeta yohanns and Shumi Elias አለሁ ቀና ብዬ በድል በከፍታ ሁሉን ያረክልኝ አንተ ብቻ ጌታ ልቤንም ያኖርኩት በአንተ ስለ ሆነ ድል በእጄ ያዝያስከኝ ቃልህ የታመነ ለእኔ መልካም ለኔ መልካም ነህ ኢየሱስ መልካም ኢየሱስ መልካም ለእኔ መልካም ነህ ደግሜ /2*/ አወራለው ስራው ድንቅ ነው ተቆጥሮ አያልቅም ኢየሱሴ ለኔ ያደረገልኝ አያልቅም እርሱ የሰራውን ስራ ባወራ አያልቅም ያደረገልኝን ብናገር ሆኖልኝ አየው በርሱ ተዓምራት አሻግሮኝ አልፈያለው ብዙ ዘመናት ሕይወቴን ያስዋብከው ሁሌ ለእኔ...
ቃልም ስጋ ሆነ | የኮሌጅ መዘምራን | Apostolic church of Ethiopia
Переглядів 6 тис.Рік тому
በሀዋሳ ሀዋሪያዊት ቤተክርስቲያን በሠፈረሠላም አቤኔዜር አጥቢያ የኮሌጅ እና ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መዘምራን! በስጋ የተገለጠ በመንፈስ የፅደቅ ለመላዕክት የታየ በአህዛብ የተሰበከ በአለም የታመነ በክብር ያረግ እየሱስ ነው ይህ ሚስጥር ታላቅ ነው!!
ይለይ እዉነተኛ የሆነው || የአባቶች መዘምራን || Apostolic church of Ethiopia
Переглядів 7 тис.Рік тому
እስከ መቼ ድረስ በሁለት አሳብ ታነክሳላችሁ እስከመቼ ድረስ በጣዖት አምልኮ ትታሰራላችሁ አምላክ የሆነው ችሎ ያሳይ ጌታ የሆነው ሰምቶ ያሳይ ውርርድ |2x| አለብኝ |4x| ሰምቶ በእሳት የሚመልሰው እርሱ አምላክ ይሁን ሰምቶ በእሳት የሚመልሰው የእኔ አምላክ ይሁን 1. አምላክ ነው የእኛ ያላችሁ ጥሩት ከአለበት ፈጥናችሁ ምንአልባት እሩቅ ከሄደ ጩኹ ፈጥ እንዲሰማችሁ ይመልስ ፈጥ በእሳት ትብላው የእናንተን መስዋዕት ግን እርሱ መመለስ ቢያቅተው መሰዊያው ይፍረስበት ይለይ በእስራኤል ውስጥ አምላክ ይለይ እውነተኛ የሆነው ይለይ ሰማይን የዘረጋ ይለይ ምድርን ያፀናው ይለይ ሰምቶ በእሳት ይለይ የሚመልሰው ይለይ የአባቶቼ አምላክ ይ...
በገና ደርዳሪው | የሠፈረሠላም እናቶች መዘምራን | Apostolic church songs| Hawassa
Переглядів 4,7 тис.Рік тому
በገና ደርዳሪው | የሠፈረሠላም እናቶች መዘምራን | Apostolic church songs| Hawassa
መንፈስ ቅዱስ ያቅልጠኝ | ሰፈረሰላም | Apostolic church song |
Переглядів 1,7 тис.Рік тому
መንፈስ ቅዱስ ያቅልጠኝ | ሰፈረሰላም | Apostolic church song |

КОМЕНТАРІ

  • @KasiyeTesema
    @KasiyeTesema 7 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን!! ክብራችን ይዋረድ ለእየሱስ

  • @Tata-u8k1l
    @Tata-u8k1l 19 днів тому

    Amenamen🙋🙋🫶🫶❣️❣️🙌🙌✅✅❤❤

  • @daslachealamu2271
    @daslachealamu2271 Місяць тому

    አሜን አሜን 🙇🙇😭😭

  • @MesaFint-t9u
    @MesaFint-t9u Місяць тому

    አሜን ❤❤❤

  • @meklitaposto
    @meklitaposto Місяць тому

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏😊

  • @UserCase-n8e
    @UserCase-n8e Місяць тому

    Ameen Ameen Ameen

  • @BETIbeti-m3v
    @BETIbeti-m3v Місяць тому

    Amen ❤

  • @MeseretYegetalije
    @MeseretYegetalije Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ ዎድሜ ጌታ ይባረክ 📖📖📖🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎶🎶🎶🎶🙏🙏🙏🙏✔

  • @TamasgenAyala-c7m
    @TamasgenAyala-c7m 2 місяці тому

    Ameeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeeen lane malkami😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @DegeleGibore-j2v
    @DegeleGibore-j2v 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @terefechortabo476
    @terefechortabo476 2 місяці тому

    Amen amen

  • @MegertuKevebe
    @MegertuKevebe 2 місяці тому

    ❤❤❤❤tebarek

  • @MihretTeshale-m4j
    @MihretTeshale-m4j 3 місяці тому

    Amen Amen😭😭❤❤

  • @AsratMengesha-wg2eb
    @AsratMengesha-wg2eb 3 місяці тому

    ተባረኩ

  • @ቪታዬአላሮ
    @ቪታዬአላሮ 3 місяці тому

    ❤❤☝🙌🙏🙏

  • @VipCell-hb1zp
    @VipCell-hb1zp 3 місяці тому

    ዳግመ ዳግም አዎራሎ

  • @VipCell-hb1zp
    @VipCell-hb1zp 3 місяці тому

    አለድም ሌላ ጋ ህዎትን ፍጋአ

  • @MezaritDajani
    @MezaritDajani 4 місяці тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MezaritDajani
    @MezaritDajani 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤amen amen

  • @BugalechHadaro-cf9sk
    @BugalechHadaro-cf9sk 4 місяці тому

    Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @BugalechHadaro-cf9sk
    @BugalechHadaro-cf9sk 4 місяці тому

    Amen Amen 😢😢😢

  • @MihretJinga
    @MihretJinga 4 місяці тому

    Yesus.malikaminwu.line❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamuelAbaba
    @SamuelAbaba 4 місяці тому

    ብሩክ ሑኝ ❤

  • @AsratMengesha-wg2eb
    @AsratMengesha-wg2eb 4 місяці тому

    Igezaber yibarekachu❤❤❤❤❤❤❤

  • @MihretGemechu-u1u
    @MihretGemechu-u1u 4 місяці тому

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @Tamirattamirat-l6p
    @Tamirattamirat-l6p 5 місяців тому

    Amen tebarekiiii

  • @molashkebede7859
    @molashkebede7859 5 місяців тому

    awo qalme sga hone yemwedew mezur new tebareku

  • @Tigist-v2e
    @Tigist-v2e 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @PastorFish-v6n
    @PastorFish-v6n 5 місяців тому

    ኢየሱስ ይባሪክሽ😂😂😂😂

  • @PastorFish-v6n
    @PastorFish-v6n 5 місяців тому

    አሜን❤❤❤❤

  • @ziitechnology
    @ziitechnology 5 місяців тому

    አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @farooqgdjhc8853
    @farooqgdjhc8853 6 місяців тому

    AMMEN AMMMEN

  • @AbiAbi-r7b
    @AbiAbi-r7b 6 місяців тому

    Ameeeen ❤❤❤❤❤❤

  • @SiphoMbona
    @SiphoMbona 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Hasna-sj5wr
    @Hasna-sj5wr 6 місяців тому

    አሜን አሜን😭😭😭😭😭❤❤❤❤

  • @InnocentFlowerBouquet-xd6md
    @InnocentFlowerBouquet-xd6md 6 місяців тому

    Amen ❤❤❤❤❤🎉

  • @merryendalkachew-sl9fn
    @merryendalkachew-sl9fn 6 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏ililiiiii

  • @FevenFekere
    @FevenFekere 6 місяців тому

    አሜን አሜን😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌☝️☝️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MrzogMrzogg
    @MrzogMrzogg 6 місяців тому

    Amen

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z 6 місяців тому

    ኦ ሀሌ ሉያያያያ😭😭😭😭

  • @MihiretTumicha
    @MihiretTumicha 6 місяців тому

    Awo yawukibetali huluni be gizewu wubi🤦🙏

  • @herimelabelayneh8473
    @herimelabelayneh8473 6 місяців тому

    Jesus bless you

  • @ቤጺ
    @ቤጺ 6 місяців тому

    ❤❤ Amen ❤❤❤❤❤❤❤ Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MrzogMrzogg
    @MrzogMrzogg 6 місяців тому

    Amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ልጀ
    @ልጀ 6 місяців тому

    Yen mar lizalsh Tag izalish ❤❤😂😂😂😂❤❤❤

  • @HappytemaHappy
    @HappytemaHappy 6 місяців тому

    አሜን አሜን ታመልከዋለች ነፍሴ ተፈታ ዘመናችሁ ይባረክ እስከ ጽዮን ይሸከማችሁ ❤❤

  • @EthEth-n1h
    @EthEth-n1h 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @EliasLale-n8c
    @EliasLale-n8c 6 місяців тому

    ነፍሰ ታመልከዋለች ተፌታ እሜን እግዚአብሔር ይባረከ:: ተባረኩ

  • @Marta-fz4jg
    @Marta-fz4jg 6 місяців тому

    Amen tabareki yzallami abate

  • @takelebatiso8662
    @takelebatiso8662 7 місяців тому

    Tebarek bebizu ihitachn.