የቤቢ ሶስተኛ ቀን አራስነት በስደት ይሄ ነው😢ይሄ ልጅ ማነው አለች ናይላ🤭😄

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @asniit1199
    @asniit1199 Рік тому +22

    በድጋሜ እንኳን ማርያም ማረችሽ አቤት ልጅ ተወልዶ መታቀፍ ያለው ስሜት በስመአብ በህይወቴ የተደሰትኩበት ቀን መቼም የማልረሳው ቀን

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486 Рік тому +14

    መስኪዬ እንኳን እግዚአብሄር በድንቅ በረከቱ አሰበሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ማሬ ❤

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ Рік тому +57

    ልጆችሽን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Рік тому

      እኳን ማርያም ማረችሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @solianaarsema4536
    @solianaarsema4536 Рік тому +6

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ እመቤቴ ታጫውትሽ እመ አምላክ በቀለም ታውጣች ልጆችሽን በፀጋ በሞገስ ያሳድግልሽ።

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 Рік тому +37

    እኛ ይኽው በረቀት ኹነን አራስ እየመረቅን😄 ነው መምጣት ምንችል ቢኹን ጥሩ ነበር መስኪዬ እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ ልጆችሽን በጥበብ በሞገስ ቸሩ መድኃኔያ ዓለም ያሳድግልሽ😍😍❤❤❤❤

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Рік тому +2

    የኔ ጌታ ሲስቅ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በጥበብ ታሳድግልሽ መስኪ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Рік тому +21

    መስኪዬ የኔ ውድ እድለኛ ነሽ በዚህ ሀገር ኑሮ ቤትሽን ሞቅ አድርጎ እሚጠብቅሽ ማግኘትሽ እኔ እዚህ ሀገር እንደመጣሁ ሰው ብዙም ሳላውቅ ነበር የወለድኩት ዘግቼው የሄድኩትን በር ከፍተን ነበር የገባነው በጣም የከፋኝ ቀን እግዚአብሔር ይመስገን በመንታ ልጆቼ ተፅናናሁ :: እግዚአብሔር ይባርካት እህታችን❤ መስኪዬ ከልጅ እናትነት ወደ ልጆች እናትነት እንኳን አሸጋገረሽ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ❤ ለናይላ ጡት እንዳታቀምሻት ከቀመሰች ናታንን ትጠላብሻለች ትረብሻለች እግዚአብሔር በጤና ያሳድግልሽ እህቴ❤❤💕

    • @meskitube16
      @meskitube16  Рік тому +12

      አይ እቤት ስንመጣማ ያው እንዳልሽው የተዘጋ በር ከፍተን ነው የገባነው እስዋም እራቅ ይላል ቤትዋ እቤት ስንመጣ በንጋታው እግሯን እያመማት መታ ገንፎ አገንፍታ ቡና አፍልታ ሞቅ ሞቅ አርጋው ሄደች ፈጣሪ ይስጣት የናይላም ግዜ መታ ሞቅ አርጋው ነበር ልጆችዋን ይጠብቅላት❤

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148 Рік тому +2

      @@meskitube16 እግዚአብሔር ይባርካት ይሁን ዋናው በሰላም ተገላግሎና ጤነኛ ልጅ አቅፎ መመለሱ ነው መስኪዬ:: ሌላው በሀራስነት ወቅት ለተወሰነ ጊዜ ኤሌክትሮኒክስ አትይ(አታንብቢ አትፃፊ) እዚህ ሀገር እምትኖር RN ዘመዴ አይን ይፈዛል ብላኛለች በወለድኩ ጊዜ ያው ለግንዛቤ እንዲሆንሽ ነው እምወድሽዋ💕💕❤️

  • @meticar4025
    @meticar4025 Рік тому +13

    ለእህታችን ሁሉንም ነገር ላደረገችልሽ እግዚአብሔር ያክብርልን ብድር ከፋይ ያርግሽ በደሰተዋ ቀን እናቴነሽ ❤

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 Рік тому +32

    መሲ በድጋሚ ስላየዉሸ ደስ ብሎኛል ከልጆችሽ ከባለቤትሽ ጋር እድሜውን ጤናውን ፈጣሪ ይስጣችሁ ❤❤❤እኔም ወልጄ ለመሳም እናቴ ድንግል ማርያም ታብቃኝ በፀሎታሁ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 Рік тому +5

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው እኛ ደግሞ በአደራ ለእግዚአብሔር የምናሳግ ነን።መስኪዬ እና ናይላ ቤተሰቦቻቸው እንኳን ደስ አላችሁ።በርቺ

  • @eli-solhabshatube8625
    @eli-solhabshatube8625 Рік тому +74

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ማር

  • @meticar4025
    @meticar4025 Рік тому +16

    እሰይ ቤቢሾን እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግልሽ እህቴ ❤

  • @azizatube172
    @azizatube172 Рік тому +50

    እንኳን ደስ አለሽ መሲየ አላህ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ💚 እኔም 3 ወር ነው የቀረኝ መታ ወደቤቴ ግብ አበረታቱኝ እስኪ እቤት ነኝ ቢስ1kአስገብኝ 💚💚💛💛❤️❤️🇸🇦🇸🇦

    • @ansha4167
      @ansha4167 Рік тому +4

      እቅ ሚሚየ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ 💚💚🥰🥰

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Рік тому

      Amen ehit betaseb hugnign

    • @seadalovemametube72
      @seadalovemametube72 Рік тому +1

      እንደማመር ማሬ

    • @seadalovemametube72
      @seadalovemametube72 Рік тому +3

      @@kiyatube3312 ነይ እንደማመር ማሬ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому +1

      @@ansha4167 በቅንነት እነደማመር

  • @rodassolomon
    @rodassolomon Рік тому +13

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሽ በጣም ነውኮ የሚያምሉት ህፃኖች እውይይ❤

  • @zedmah5532
    @zedmah5532 Рік тому +63

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ እህታችን♥

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому +1

      በቅንነት እነደማመር

    • @zedmah5532
      @zedmah5532 Рік тому

      @@TubeTube-vf4yb እሽ

    • @jamilajam9253
      @jamilajam9253 Рік тому

      Masha Allah

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Рік тому

      እግዚአብሔር በጥብ በሞገስ ያሳድግልሽ መስክዬ እመብርሃን ትጠብቃችሁ 🙏❤❤❤❤

    • @kalkidanarega8871
      @kalkidanarega8871 Рік тому

      አሜን

  • @matiwosmena2806
    @matiwosmena2806 Рік тому +5

    እንኳን ጌታ እረዳሽ ከእግዚያብሔር በታች ልጅ የሠጠሽን ዉድ ባለቤትሽን አስተዋዉቂን እሱንም እንኳን ደስ አለወ!!!

    • @meskitube16
      @meskitube16  Рік тому +4

      አይፈልግም ሚድያ እኔም አልፈልግም በጣም አስቸጋሪ ነው ሚድያ ምንም አያረግም ተከባብሮ መኖር ነው ጥሩ🙏🏽

    • @zizuhalitube.2228
      @zizuhalitube.2228 Рік тому

      Ewntishin nw meskiye yne weda anchi ena lejochu baki nachuh babyn tensh eski tenkr tayiw lejochishn Allah yasdiglsh ktena gare allah yetbklsh

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Рік тому +11

    እንኳን በስላም ተገላገልሽ አላህ ጥንካሬውን ይስጥሽ በስደት መውለድ ከባድ ነው ናይላዬ እንኳን ደስ አለሽ ታላቅ እህት ሆንሽ አላህ ያሳድግክ ለሚፈልግ ሁሉ አላህ ይስጣችሁ

  • @user-wr3sj2cg4x
    @user-wr3sj2cg4x Рік тому +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እማ ከሁሉም በላይ የሆነችውን ኪዳነ ምህረትን ይዘሻልና አትፍሪ ማርያም እናቴ በሽልም ታውጣሽ ዘንድሮ አልጋ ስበሪ የሚልሽ ሰው አታገኝም ምክንያቱም አልጋ ተወዷል የኔውድ

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 Рік тому +28

    መሲኪ በድጋሜ እንኳን ደስ ያለሽ ልጆችሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 🙏♥️♥️።

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Рік тому

      Yene ehit betaseb hugnign

    • @bettykebede5967
      @bettykebede5967 Рік тому +1

      አንኩአን ማርያም ማርችሽ....መስክዬ.... አግዚአብሔር
      ያሳድግልሽ ::

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      @@bettykebede5967 በቅንነት እነደማመር

    • @genetbelayneh7560
      @genetbelayneh7560 Рік тому

      Enkun dese aleshe

  • @meticar4025
    @meticar4025 Рік тому +4

    እሰይ የኔ ጣፋጭ ናይላዬ ወንድም አገኘሽ እንኳን ደስስስ አለሽ ❤ብርዱን ተጠንቀቂ መስዬ ልጁንም አንቺንም ከፈጣሪ ጋር ❤

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Рік тому +10

    መስኪዬዬዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ እናት እግዚአብሔር በጥበብ እና በመጎስ ያሳድግልሽ አድጎ ተምሮ ተመርቆ ሐገሩንና ህብርተሰቡን የሚያከብር ልጅ ያድርግልሽ ተይ ግን መስኪዬዬ የናይላን ስም አታጥፋ❤❤❤❤😂😂😂

  • @MT-ii4hl
    @MT-ii4hl Рік тому +3

    በመጀመሪያ እንኮን እመብርሀን በሰላም ገላገለችሽ 💕🙏ስዓለ አድኖ መኝታ ክፍል ውስጥ አይደረግም ለብቻው ቦታ ካለሽ ከሌለሽ ልጆች ክፍል ነው የሚደረገው መስኪ በቅንነት እይው ንግግሬን 😍

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 Рік тому +11

    ሰው ማለት በእንደዚህ አይነት ጊዜ አጠገብ መገኘት የቻለ ነው👏እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ💙

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Рік тому

    የኔ ጌታ እንዴት የሚያምር ቁልጭ ያለ ልጅ ነው፣ የሶስት ቀን እኮ አይመስልም እሠይ የኔ አንበሳ? እኔ ወንድ ልጅ እወዳለሁ፣ መስኪ መገረዙ ጥሩ ነው፣ እየቆዩ ሲሄዱ ስለሚያሳሱ ትፈሪያለሽ እንዲህ በጥዋቱ ሲሆን ግልግል ነው። እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ🙏

  • @user-gf1zm8lr9n
    @user-gf1zm8lr9n Рік тому +10

    የኔ ልዑል እመቤቴ ማርያም በጥበብ በሞገስ ታሳድግክ 🙏💟ንቅት ያለ ልጅ ነው መስኪዬ😚♥

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o Рік тому +2

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው እንዳለው ነብየ ልዑል ቅዱስ ዳዊት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ

  • @trywithtg1164
    @trywithtg1164 Рік тому +19

    በድጋሜ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ እናት ❤❤❤ ደግሞ ናይላዬን ነው ሚመመስለው😍😍😍

  • @genetfikre6016
    @genetfikre6016 Рік тому +1

    መስክዬ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ልጆችሽን እግዚ አብሔር አምላክ ያሳድግልሽ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቘ7ዀ

    እንኳን ማርያም ማረቺሽ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ እግዚአብሔር ልጆቺሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ እህታቺን

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Рік тому +1

    የኔ ውድ በቅድሚያ እንኳን ማርያም ማረችሽ ናይላ ደረሰች ትልቅ እህት የት ሄዴ የኔ ማር ስታምር ስትስቅ አይዞህ 😂አፈረች ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን እመብርሀን ብርታቱን ትስጥሽ 🙏🙏🙏

  • @user-pm1ow6qm3h
    @user-pm1ow6qm3h Рік тому +9

    መስክዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ደርባባ 😘😘😘እመብርሃን በሽሉምሽ ታውጣሽ🤲🤲🤲

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 Рік тому +1

    ሰለም መስኪዬ እንኮን እንኮን በሰላም ተገላገልሽ እደግልኝ ቤቢዬ ላይላዬን በደንብ ተንከባከቢያት ፀባያ ሊቀየር ይችላል እድግ በሉ መስክዬ አልጋ ሰብረሽ ዉጪ እንዳልልሽ መተኝት የለመ ብለሻለ እራስሽን ጠቢቂ አላህ ያጠንክርሽ ❤❤❤🙏

  • @senaytseifu6954
    @senaytseifu6954 Рік тому +19

    በድጋሚ inquan ማርያም ማረችሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር በጥበኑ እና በሞገሱ ያሳድግልሽ የኔ መልካም የናይላዬ እናት

    • @mignote746
      @mignote746 Рік тому +1

      እህቴ እንኳን እመቤቴ በሠላም ገላገለችሽ ወንድልጅ በስምንተኛ ቀን ነው እሚገረዘዉ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      @@mignote746 በቅንነት እነደማመር

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Рік тому

    መስኪ እንኳን እግዚአብሔር ጎበኝሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ። ግን በዚህ ክፉ መናፍስት ትውልድን እያጠመደ ባለበት ጊዜ ግና አራስ ልጅ ሚድያ ላይ ባታወጭ መልካም ነው ደብቀሽ ሚዲያ ሳታወጭ ለልጆችሽ ጸልይላቸው ።

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ

    አይዞኝ በርቀትም ብሆን እኛ አለን እግዚአብሔር ይርዳሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Рік тому +2

    የኔ እናት እንኳን በሰላም ተገላገልሽ
    ጓደኝነት እንደዚህ በተግባር ሲታይ ደስ ይላል እንዳከበርሻት አላህ ያክብርሽ

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Рік тому +8

    መስኪየ እንኳን ደስ ያልሽ እቤት ሲገቡ ደመቅ መቅ መቅ በሎ ስገቡ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብረት

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 Рік тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አለሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ መስኪ ዬ.ናይላዬን ተጠንቀቂ ህጻን ስለሆነች ምንም አታቅም ብቻዋን ከቤቢው ጋ እንዳትተያት እንዳትዘናጊ በተረፈ እንዳትቀና እሱን ጣጣውን ጨርሰሽ ካስተኛሽ በኋላ ለናሄላ ብዙን ጊዜ ትኩረት መስጠት አለብሽ ማጫወት ትሪት ማረግ አለብሽ አለበለዚያ አግሬሲቭ መሆን ትጀምራለች እና ተጠንቀቂላት ለማለት ነው ታውቂያለሽ ነርስ ነሽ ግን በቃ ደስ ስለምትይኝ ነው ቅንነትሽ መልካም የሐራስነት ጊዜ እመኛለሁ ቻው ቻው::ቴኬር ለራስሻም ጊዜ እየሰጠሽ::

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Рік тому +5

    ያምራን ልጅሽ መስኪዬ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እውነት ዋናው ልመና ጤነኛ ልጅ ስጠኝ ነው

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Рік тому

    የኔ ቆንጆ እመቤቴ ከልጇ ጋር ትጠብቃችሁ አብዛኛው UA-camr ልጃቸው ካደገ በውሃላ ነው የሚትሳዩን አንች ግን ምንም ጣጣ አይሠጥሽም የኔ የዋህ ተባረኩ በብዙ

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 Рік тому +4

    እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ ደስ ይላል በጣም መዳኒያለም በፀጋው ያሳድግልሽ🍼🍼🍼🙏🙏

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Рік тому

    🌷 መስኪዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ በተቻለሽ ባለችሽ ሰዓት ለማረፍ ሞክሪ እንዳትጎጂ፣ ናይላ በጣም ቀልጣፋ ሆናልሻለች ተመስገነሸ ነው። እናትሽን መውሰድ ስላልቻልሽ ነው? ቢሆንልሽ ጥሩ ነበር🌷

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Рік тому +6

    የኔ ውድ ቤቢ 😍❤️ዋው መሰኪዬ በድጋሜ እንኳን ደስ አለሽ ቤቢዬ ደሞ ናይላን ይመስላል መስኪዬ ናይላ እንዴት እየሆነች ነው በደስታ😂

    • @meskitube16
      @meskitube16  Рік тому +4

      ናይላ ተንከባካቢ ሆናለች ቆይ ቆይ እስቲ ትለኛለች

    • @babyflower5176
      @babyflower5176 Рік тому

      @@meskitube16 እሰይ ክብር ምሰጋና ይግባው ለመድሀኒአለም 🙏" እና ናይላዬ ታላቅ መሆኖም አይደል 😂በደንብ ትንከባከብ እንጂ 😂የኔ ውድ የሷ ደስታ ማየት ነበር የጓጓሁት በሰላም ተገላግለሽ ሰላየሁ የሷንም ደሰታ ሰላየሁ ደስ ብሎኛል😍🙏🙏🙏

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Рік тому +2

    ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እህቴ እኛም የልጅ እናት ለመሆን ያብቃን በእውነት የመዳም ኩሽና ሰለቸኝ በጸሎታቹ አስቡን

  • @saronaa1843
    @saronaa1843 Рік тому +8

    የኔ እናት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካት እንኳን ለዚች ቀን በቃሺ

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 Рік тому

    መስኪ እንዴት በተወለደ በነጋታው ማስገረዝ አይከብድም ኢትዮጵያ እኮ በሰባት ቀንነው የሚገረዘው የኔ ጌታ የውሻ ቁስል ያርግለት

  • @genigeni5085
    @genigeni5085 Рік тому +2

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እንኳን ደስ አለሽ ያስደስታል

  • @mamahira9374
    @mamahira9374 Рік тому

    ኡፋ ፈገግታቸው እኮ የልብ ህክምና ነው የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ አራስነት እኮ ከእናትም ጋር ተኩኖ ይከፋል ግን የተሰጠሽን ብቻ እያሰብሽ ደስ ይበልሽ

  • @user-tb5qp5fr5w
    @user-tb5qp5fr5w Рік тому +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ!!!
    ማርያም በሽልም ታውጣሽ!!!
    እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ!!!

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Рік тому +5

    እኳን ደስ አለሺ ዉዴ አላህ ያሳድግልሺ ናይላየን ነዉ የሚመስለው ማሻአላህ ❤❤😍😍😍✌

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 Рік тому

    መሲዩ አላህ ያሳድግልሺ ማሻአላህ የኔቆጆ ቅን ልብ ነው ያለህ እወድሻለሁ 🇪🇹🇪🇹❤️🙏እኛ ኢትዮጵያኖች ትንተሳስብ ስንዋደድ ያምረብናል🇪🇹🙏

  • @asrat9817
    @asrat9817 Рік тому +5

    ውይ የኔ ማር እንኳን ደህና መጣችሁ መስክዬ እመብርሃን እንኳን ለዚህ አበቃችሽ እድግ ይበልልሽ🙏🙏✝️✝️😘😘😘🎉🎆🥂🎂!!!

  • @tubeethiopia1531
    @tubeethiopia1531 Рік тому

    አላህ ያሳድህለሽ ውዴ ለኛም እንድዚ ክስድት መለሶ ልጅ ይሰጠን እንድ ነገር ሳለንገርሽ አላልፍም እማ ልጁ ትንሽ እስከሚጠንክር ድርስ ሚዲያ ላይ ባተውጪው ጥሩ ነው

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል

    መስኪየ በድጋሚ እንኳን ደስ አለሽ

  • @adanechsweet
    @adanechsweet Рік тому +1

    መስ እንኳን ማርያም ማራችሽ የኔ ወይኔ መስዬ ስያሳዝን እግዚሐብኤር የሰድግልሽ የኔ መልካም❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-cb2yl2gp5n
    @user-cb2yl2gp5n Рік тому +5

    የኔ ድንብሽቡሽ እንዳንችይ ኣይነት ጠናካራ ሴት ያብዛልን

  • @SaraSara-iw3yp
    @SaraSara-iw3yp Рік тому

    እግዚአብሔር እኔ ከለይ መጨዋቹ ሰይ እኔ ብሆን የማሪያም ምስል አረግ ነበር ብዬ ሰልጨርስ የክዳነመረት ምስል አየሁ በጣም ነው ደስ የለኝ ትጣብቅል ማሪያም 💕💕💕💕💞

  • @hannahanna7304
    @hannahanna7304 Рік тому +4

    እንኩዋን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ በጥበብ በሞገስ ይደጉልሽ የኔ ልበ ቀና 💐😍😘🕯💎💐🙏

  • @edenmekonen5830
    @edenmekonen5830 Рік тому

    እልልልልልልል እንኴን በሰላም ልጅሽን አቀፍሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልሽ በሞገስ በጥበብ በቁመት በአይምሮ ሁሉ ይደግልሽ ተባረኪ እንዴት እንደምወድሽ

  • @officialkenean2132
    @officialkenean2132 Рік тому +29

    *ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው 😍😘😘😍💓💓💓💓👍👍👍*

  • @ኢማንትዩብ
    @ኢማንትዩብ Рік тому

    መስኪዬ እኳን ደስ አለሽ እኳንም በሰላም ተገላገልሽ በጣም ደስ ብሎኛል (( በመቀጠል ሚዲያ ባታበዢበት ይመረጣል ቲንሽ ጠከር ይበል ቢያንስ አይኑ ከፍቶ እስከሚያየን እና እስከሚስቅልን ድረስ ሚዲያ ሁሌም ባታወጪው ይመረጣል ሌላው ካሁኑኑ ጀምረሽ አስተምሪን የልጅ አስተዳደግ በደብ ንገሪን በጉጉት እንጠብቅሻለን

  • @wellotube2
    @wellotube2 Рік тому +7

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች እኛን ያልታሰበ ደስታ ይስጠን ቅመሞች አሚን በሉ ይሄ ቀን ያልናፈቀው የለም

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Рік тому

      አሚን

    • @wellotube2
      @wellotube2 Рік тому +1

      @@rahma-pc1fp የኔዋ አለሽ በቃ የሄድኩበት አላጣሽም እኮ ለምን አትከፍችም ማሬ ዩቱብ ክክክክ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Рік тому +1

      @@wellotube2 አለሁልሽ ዝብየ እዞራለሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      @@wellotube2 በቅንነት እነደማመር

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      @@rahma-pc1fp ደምሪይ እህቴ

  • @user-ts8tc3no5n
    @user-ts8tc3no5n Рік тому

    ምስኪ እንኳን እመቤቴ ማርያም በሰላም ሁለት አደረገችሽ እህት አለም ግን ወገብሽን እስሪ ጸጉርሽን እሰሪ ካልሲ ልበሺ እናት በጣም መጥፎ ነው ቡኋላ ወገብሽን በሽተኛ እራስሽንም እዳዛው ነው እና እራስሽን ጠብቂ በስደት ይከብዳል ሕፃኑም ለሚዲያ ትንሽ ጠጠር ይበል

  • @ansha4167
    @ansha4167 Рік тому +4

    እንኳን ደስ አለሽ መሲየ 🥰🥰🥰🥰🥰ናይላየ 🥰🥰🥰

  • @sintayehumelese6711
    @sintayehumelese6711 Рік тому

    በድጋሜ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ።ውይ ባባየ እግዚያብሄር በጥበብ ያሳድግህ ።ማማን ነው የሚመስለው ዳግም ናይላ ብየዋለሁ ።ግን እዚህ አራስነት እንደዚህ ነው ብለሽ ኖርማል እንቅስቃሴ አትጀምሪ እስኪ በዚህን ሰአት እንኳ ወንዶች ወደ ኪችን ይግቡ እና ያንጎድጉዱ ትኝት በይ ልጅሽን እያጠባሽ።እንደዚህ ስትቀሳቀሽ ካዮሽ እንኳንስ ሊሰሩ እንዳውም ሌላ ነገር ያምራቸዋል እሽ መስኪየ ቆንጆ ግን ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Рік тому +25

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለነበረው ፁሀን ወገኖቻችን ፍትህለሥረኞች

    • @yeshiaregtsegaye4597
      @yeshiaregtsegaye4597 Рік тому

      ኧረ ፍትህ በዘር ምክንያት በአርባ ምንጭ ጫሞ ወንዝ እና በይርጋ አለም ይንቨርስቲ ውስጥ ለታሰሩ ለኢትዮጵያ አየር ኋይል ሰራተኞች ፍትህ ፍትህ ፍትህ

    • @sofiatube3943
      @sofiatube3943 Рік тому

      ሶልየ ደምረኝ

  • @ትግራይዓለመይ-ጰ6ዸ

    አንተ የተባረክሽ ሴት እመብርሃን ከጎንሽ አትለይ ልጆሽን አምላኽ በጥበቡ ይሳድግልሽ

  • @genilege715
    @genilege715 Рік тому +7

    Ewey he's so adorable 😍 Egzabher yasadglesh ❤❤

  • @ummaraym9688
    @ummaraym9688 Рік тому

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ሲተኛ እሰሪው ብዙ ሰአት ይተኛሉ እራስሽን (ቅንጭላትሽን) እስሪ ለንፋሱ ሰውነታችን ክፍት ስለሚሆን

  • @Kdisttube
    @Kdisttube Рік тому +4

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ መሲየ ❤❤

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      በቅንነት እነደማመር

    • @rahimatube2671
      @rahimatube2671 Рік тому +1

      @@TubeTube-vf4yb ደምሪኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому +1

      @@rahimatube2671 ደምሪይ እህቴ እመልሳለሁ

    • @rahimatube2671
      @rahimatube2671 Рік тому

      @@TubeTube-vf4yb ደምሬሻለሁ ማር 😘

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Рік тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ አንድ ነገር ልበልሽ ከይቅርታ ጋር እባክሽ ክርስትና ያልተነሳ ህጻን ፎቶና ካሜራ አይን ዉስጥ አታስገቡ እባካችሁ የኛ ይበቃል

  • @zaynebb3059
    @zaynebb3059 Рік тому +5

    እውነት በስደት ቤተሰብ ከጉን በሌለበት ሰአት መውለድ ከባድነው። የቀመሠው ያቀዋል ብቻዬን ነው ወልጄየተቀመጥኩት ኡፍፍፍ ያንን ግዜ ሳስብ አዝናለሁ

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማርያም ማርችሽ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💒🌹🌹🌻🌻🕊

  • @bayushyemaryamelij8936
    @bayushyemaryamelij8936 Рік тому +5

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ እህት❤🙏😍😍

  • @tsegaelias1787
    @tsegaelias1787 Рік тому

    ጌታ በጠም ይወድሸል መስክዬ ወንድና ሴት ወልደሸል ደግ ሰው ነሽ ከአንች ብዙ ትምህርት ወስጀለሁ ተበራክ እድሜንና ጤናን ይጨምርልሽ ልጆችሽን ሰምልኝ

  • @እሙረያን-ኀ8ቀ
    @እሙረያን-ኀ8ቀ Рік тому +5

    የኔውድ በዲጋሜ እነኳን ዴሥ አለሽ
    አላህ ያሣዲግልሽ
    ለኔም ዱአ አድረጉልኝ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    መስክዬ አመጋገብሽን አስተካክዬ ለእፃኑ ጥሩ አይደለም ከምትመገቢያቸዉ 70%ወደእፃኑ ነዉ የሚሄደዉ ብዙ ጨዉ እና ስኩኳር የፃኑ ልብ ላይ ተፆኖ አለዉ ለወደፊት ማለትም ከ6ወር በሆላም ለ እንቅልፍ ችግርም ሊያስከትል ይችላል ፡በተርፈ እግዚአብሒር ያሳድግልሽ🙏

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme Рік тому +9

    So adorable!

  • @maryammaryam7694
    @maryammaryam7694 Рік тому

    እህት ተጠቀቅይ እዳትጫነው ወይም።ልብስነገር እዳጥልበት አሁን ውሸቶነው ትንሽ ቆየት ስትልትቀናለች። ባስቁሞእስከሚሀድ ጥንቃቄይሻል ልጆች ሲወለድባቸው ይቀናሉ

  • @kidisttesfaye7234
    @kidisttesfaye7234 Рік тому +5

    በድጋሜ እንኳን ማርያም ማረችሽ!!!

  • @kidufonka4943
    @kidufonka4943 Рік тому +1

    ዋው እንኳን ደስ ያላቹ ቤቢዬ እግዚአብሔር በጤና በሞገስ ልጆችሽን ያሳድግልሽ መስኪዬ እመብርህን ታበርታሽ ጤናሽን ትስጥሽ።

  • @Amany1213
    @Amany1213 Рік тому

    መስዬ እንኳን እመቤቴ በሰላም ገላገለችሽ እውነት ነው በዚህ ዘመን ጤነኛ ልጅ መውለድ መታደል ነው ማርያም በሽልም ታውጣሽ መስዬ

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos194 Рік тому

    መስኪዬ በድጋሚ እንኳን ደስ አለሽ እንተዋወቅ ቤቢ ጎረምሳ ናይላዬ እንኳን ደስ አለሽ ጌታ ወንድም ሰጠሽ በጥበብ በማስተዋል በሞገስ ይደግላቹህ ናይላ እዳትቀና መንከባከብ አለብሽ የናንተን እንክብካቤ የሚፈልግ ሌላ ስለመጣ እንትጎዳብሽ መስኪዬ እራስሽንም ጠብቂ

  • @rukiazekerya6385
    @rukiazekerya6385 Рік тому

    እውነት ነው ከሆስፒታል ወደ ቤት ሲገባ በጣም ነው የሚሰማ ምነው ቅርቤ በሆንሽ ዋናው እንኳን ከነልጅሽ ሰላም ሆንሽ ዋናው እሱነው ሁለተኛ ነይላ ተወለደች ነይላየ እንኳን ደስ አለሽ

  • @mistermessele514
    @mistermessele514 Рік тому +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ የድንግል ልጅ ልዑል እግዚያብሔር ልጆችሽን በቅፉ በጥበብ ያሳድግልሽ 🙏🥰🥰🥰

    • @mulualemaychluh6756
      @mulualemaychluh6756 Рік тому

      ኧረ በናትሽ እደት ልጅሽን በዚህ እድሜዉ ራቁቱን ቪድዮ ትሰሪበታለሽ የአላህ ማሸአላህ አላህ ያሳድግልሽ ግን በናትሽ በልጅሽ አትቀልጅ ስንት ሰዉ ነዉ አይኑ ልጅሽ ላይ ያለዉ

  • @enasshahen4103
    @enasshahen4103 Рік тому

    መስኪ እንኳን ማሪያም ማረችሽ በድጋሚ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ።

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 Рік тому

    እንካን እመቤቴ እረዳችሽ እኔ ግን የምልሽ እህቴ ባረግሽ ስአት እናትሽን ማስመጣት ትቺይ ነበር እኮ እናት ከጎንሽ ቢሆኑ ጥሩ ነበር በስው አገር አራስነት ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @seadahasen1825
    @seadahasen1825 Рік тому

    መስኬ እደት ነሽ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ
    እንድ ነገር ልነግርሽ ነው ስአዳ እባላለሁ ሱዳን ነው የምኖረው 3 ልጆች አሉኝ እሰው ቤት ነው የምሰራው ግን መስራት ለቤት ኬራይ እደውም እዳደየ ለምግብ የሜሆን ነገር ሲሰጡኝ ይዠ እመጣለሁ አሁን 10 አመት ሆነኝ ግን እንኳንስ ልቀየር በጣም ከብዶኛል እህቴ ለኔ መላ ካለሽ እርጅኝ ለምሳሊ ተንከባካቢ መሆን እችላለሁ እና ፈጣሪ ለሁላችንም ይድረስ አመሰግናለሁ

  • @woinshetdefabachew6319
    @woinshetdefabachew6319 Рік тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ አንቺ እድለኛ ነሽ ገንፎ በላሽ ቡና ከዚበላይ ምን ወግ አለ እኔ ከወለድኩ 6 ወሬ ነው ገንፎው ቀርቶ አንድ ሀበሻ አላየሁም እንዴት እንደሚከፋ ብቻ አምላክ በጤነኛ ልጅ ካሰኝ

  • @emuseidtube9781
    @emuseidtube9781 Рік тому +1

    እኳነ በሰላም ወለድሽ መስኪየ አትቀላልጭ ውደ ጥሩ አይደለም ሸፈኒ አላህ ያሰድግልሽ

  • @yoyoyebaba4275
    @yoyoyebaba4275 Рік тому

    መስኪዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም ደስብሎኛል ማርያም በሽልም ታውጣሽ ይደጉልሽ😘😘😘

  • @user-mm7wg3ul2u
    @user-mm7wg3ul2u Рік тому

    መሲዬ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ማርያም በሽልምት ታውታሽ ቤቢዬ ናይላን ይመስላል ልጆችሽን እግዚአብሔር በጥበብ በመገስ ያሳድግልሽ

  • @edenmekonen5830
    @edenmekonen5830 Рік тому

    ናይላዬ ታላቅ እህት ሆንሽ የኔ ቆንጆ ልጅ እድግ በይልኝ ናይላን ግን በቤቢ ራስጌ አታስቀምጪአት እኔ የገጠመኝ ነገር ስላለኝ ነዉ ተባረኪ ተጠንቀቂ

  • @kidu715
    @kidu715 Рік тому

    እንኳን ደስስ አለሽ መስኪዬ ጎረቤትሽ ብሆን አርስሽ ነበር እኔም ከኢትዮጵያ ዉጪ ነዉ የወለደሁት ስሜቱን አዉቀዋለሁ

  • @selamtadess7328
    @selamtadess7328 Рік тому

    መስኪዬ እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ... እንኳን ማርያም ማረችሽ..... ማርያም በሽልም ታውጣሽ.... እግዚአብሔር ልጆችሽን በጥበብ በሞግስ ያሳድግልሽ።

  • @fiyorina5640
    @fiyorina5640 Рік тому

    እሰይ እንዃን ማርያም ማረችሽ!🙏 እህቶቼ እባካቹ ኣንድ ጥያቄ ነበረኝ 4 ዓመት የሞላው ወንድ ልጅ ኣለኝ እና ንግግር ቆየ ብየ ብዙም ግምት ሳላስገባ ስኖር እየቆየ መገለል ብቻ መጫወት እና ብዙ ምናገረውን ኣይሰማኝም ሃኪም ስወሥደው ኦቲዝም ችግር ኣለበት ኣሉኝ ደነገጥኩ ከዚ በፊት ብሰማም ያን ያህል እውቀት ኣልነበረኝም ነበር ምኖረው Africa ነው እና በ vaccination ነው ሚመጣው እስቲ ተወልዶ እስከ ዓመት ከመንፈቅ የነበረውን እንቅስቃሴ ኣስታውሽ ሲሉን ልጄ ጠርቸው ይዞር ነበር ሳጫውተው ይስቅ ነበር እና ኣሁንም ነፍሰ ጡር ነኝ እመብርሃን ሰላም ከገላገለችኝ ክትባት ላለመውሰድ ወሰኛለው እና እባካችሁን ሃሳባችሁን ኣካፍሉኝ ምን ያህል ሃቅነት ኣለው የ ክትባቱ ጉዳይ ኣመሰግናለው🙏

    • @tigistdesalgne3536
      @tigistdesalgne3536 Рік тому +1

      Bezu wend lijochi vaccine yehun ke men yehun baytawkem autistic eyehonu new yenem lij keteketeb behwal new hulun neger yakomew

  • @user-tq8cd5sk6t
    @user-tq8cd5sk6t Рік тому +2

    አላህያሳድግልሽ ልጆችሽን መሲየ አንችንም ያጠነቅርሽ

  • @serakalmhusen1624
    @serakalmhusen1624 Рік тому

    🎉🎉🎉መስኪ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ፈጣሪ ብጥበብ ያሳድግልሽ

  • @beamlakabebe2382
    @beamlakabebe2382 Рік тому

    መስኪዬ ቆንጆ አሁን አይሰማሽም እያደር ነው የሚሰማሽ ጉዳቱ እራስሽን ጠብቂ በሰው ሀገር ቢሆንም

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 Рік тому +1

    ሙዱነው እሹ የኔ ዱብሽቡሽ😍❤❤❤ቢስሚላህ ማሻአላህ አላህ ያሳድግላቹ እንዴት ደስ ይላል አቀላቅሎ ሲሰጥ ማሻአላህ😍😍እኛንም ይወፍቀን ያረብ