💎ፈኪ እና ኢቫ ተጣሉ😱፡ ኢቫን ከልቤ አፈቅርሀለው አለችው

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 177

  • @H-ll5ks
    @H-ll5ks 6 днів тому +32

    እረመዶን 26 ቅን ቅርው አለህ ብስልም ፃመው ክሚጣቀሙት ያደረግን ❤❤❤❤ጉሉ አሚንንንን 🤲🤲🤲🤲

  • @fatumafatuma-g4c
    @fatumafatuma-g4c 6 днів тому +25

    ፍኪዬ የኔ ልዬ አች በልሺበት ሁሉ የምዞርወስ ቀኑበሺዬ❤

    • @MediomerMediomer-uk4tk
      @MediomerMediomer-uk4tk 5 днів тому

      በምኖ ይቀናል😅

    • @RameteSomeno
      @RameteSomeno 2 дні тому +1

      አይገርምም😂😂😂😂😂😂

    • @ኢክራም
      @ኢክራም 2 дні тому

      የሰውማስም አቀምሽሹ እዛው እርቀታችሁንጠብቁ

  • @KuyeLoveNani
    @KuyeLoveNani 5 днів тому +19

    እባ ጠነኛ ናት ብሎ የምያስብ ሰዉ ኤራሱ እብድ ነዉ😂😂😂😂

  • @FkirteYouTube
    @FkirteYouTube 5 днів тому +12

    ወይዘንዲሮ ተረዳትእንጂ ተረጂው እሚባል ነገረ ላይመለስ ሙቷል😂😂😂😂😂😂😂😂😂ችርስ ቅመሞቸ🥂🥂🥂🥂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 днів тому +19

    ፈኪያ የኔውድ ኪናዚ ልጆች ረቂ 😮🤷🥺

    • @Rabia-h3w5z
      @Rabia-h3w5z 6 днів тому +1

      አወየምር እብድነገርናት 🤔🤔🤔🤔😉

  • @ኢክሩወለየዋ-አ9ጰ
    @ኢክሩወለየዋ-አ9ጰ 6 днів тому +12

    እኔ ለራሱ እስቃለሁ አይደለም ፈኪ አነጋገሯ በጣም ያስቃልእኮ

    • @LUbaba-o7f
      @LUbaba-o7f 5 днів тому

      ዝም አትያትም ክክክክክክ

  • @GoogleId-n2h
    @GoogleId-n2h 5 днів тому +11

    አስልማትና አብራቹ ሁኑ ❤❤

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 6 днів тому +26

    የችልጁ የዳጊ ጓደኛ የነበረችዉነች ማለቴ አብርዉ ሢሠሩየነበርችዉ

  • @seadamohammed-u1l
    @seadamohammed-u1l 6 днів тому +10

    ፈኪዬ አህሙ ያለች መሥሎሽ ነዉዴ እኔ አህሙ ያለች መሠለኝ😂😂

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z 5 днів тому +1

    አሚር ወላሂ ያሳዝነኛል ሴቶች ይቀርቡታል ይርቁታል ግን ለሰው የሚመስለው እሱ እየተዋቸው ነው ግን እሱ በጣም ያሳዝነኛል ነጃትም ብትሆን በቅፅበት ያንኛውን ልጅ እወድሃለው አለቺው ከቀድሞም አሚርን አትወደውም ነበር ማለት ነው ፍቅር እኮ መስዋእት መክፈል ያስፈልጋል ብትወደው ኑሮ ግን አላህ ላንተ ሷሊህ ሚስት ይወፍቅህ የሚድያ ሴት ሲጀመር አታግባ ለሞላ ሴት ምርጧን የቤት ልጅ አግባ የሚድያ ሴት ስል ሁሉንም አይደለም ግን ሁሉም አንድ አይደለም

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 6 днів тому +14

    ፈኪናት ያተያችኝ😊❤
    አራ አሚር እንዳ ተማራ ሰውሁን አትዘላዘል😅

  • @FatmaYimar
    @FatmaYimar 5 днів тому +1

    ወይኔ ፈኪ ዘናበይባት በጣምያስቃል ወይኔበላቸው ሴቶች ግንወደየት እየሄዳችሁ ነውያአላህ😂😂😂😂

  • @Eman-n6q7b
    @Eman-n6q7b 5 днів тому +1

    ፈኪዬ ቀኑብሽ በሄድሽበት ሁሉ ተከትዬሽ እምዞረው ነገርስ❤❤❤የኔ ሳቂታ😂

  • @Sadah-g8y
    @Sadah-g8y 6 днів тому +6

    💞💞💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤ፈኪዬየኔፍቅር❤❤❤❤❤❤

  • @modddvdbad4912
    @modddvdbad4912 6 днів тому +5

    ፈኪዬ ናረዱዬ ናአሚር❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @EeEe-l6d7x
    @EeEe-l6d7x 5 днів тому +2

    ፊኪ አህሙ ያልሽመስሎሽነው ያለበትይገንበት😂😂😂

  • @Sadah-g8y
    @Sadah-g8y 6 днів тому +6

    ፈኪዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤

  • @MmMm-i9q2e
    @MmMm-i9q2e 6 днів тому +4

    ፍትህ ለወንዲ ልጂ የምር 😂😢😢😢

  • @GoogleId-n2h
    @GoogleId-n2h 5 днів тому +2

    እሷ ሰልማ አብረው ይሁኑ ምትሉ ❤❤❤

  • @lifeisshort-pq7xs
    @lifeisshort-pq7xs 6 днів тому +6

    ይሄ ትምርት ሳይሆንብልግናነው እናቱ😕😕😕

  • @yebabo
    @yebabo 6 днів тому +3

    ያጀማአ በቃ ደምሩኝ አትለፉ ተው ዝም ብላችሁ አትለፉኝ

  • @Gefhdh
    @Gefhdh 6 днів тому +4

    ፊኪ ምን ያስገለፍጥሻል😢😢😢😢😢

    • @Hayah364
      @Hayah364 6 днів тому +1

      አይይይይይ በጣም ነው ያሚቃው

  • @Eman8888-r7w
    @Eman8888-r7w 6 днів тому +1

    ይሄን ልጅ ለካፊው በዙ ሁሉም አፈቅርሀለሁ እያሉ ይጫወቱበታል

  • @MezidaShifa
    @MezidaShifa 5 днів тому +1

    አሚር አንተ እራሱ በጣም አስጠላኸኝ ማንኛው ሰው በእምነቱ ጠንካራ ሲሆንነው ሚከበረው አቅፋ ስትስም ቆመህ ታያታለህ በጥፊ አትላትም እስልምናን አታሠድቡ

  • @ZeyinebBezabh
    @ZeyinebBezabh 6 днів тому +4

    ኤጭ እንደት ነው የሚያስጠላ ይሄ ልጅ አቋም የሌለው አስታክፊረላህ

  • @AjahhshshsAkajajjawjwh
    @AjahhshshsAkajajjawjwh 5 днів тому +1

    እኔ በሳቅ ሞትኩ ፈኪን እያየሁ 😂😂😂

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 5 днів тому

    አምር እመን አለህ መሰለኝ ይችልጂ እመን ትዎደለች 😅😅😅😅😅😅ድረመ ሆነ መለት ነዉ😅😅😅😅

  • @SelamZewda-u1x
    @SelamZewda-u1x 2 дні тому

    ፈኪ ፍቺ ስንት ባል አግብተሻልብምን ታገጫለሽ. ኤቫ እሳት አርጊያት ይቺ ባለጌ ሁሉን እደጨው እምትቀምስ ኢጃባን መደበቂያ ያረገች ባለጌ።

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg 5 днів тому

    ኢቫ አስታማሚ ዘመድ ያስፈልጋታል የምትሉ👍

  • @lubabamulu6861
    @lubabamulu6861 6 днів тому +2

    ግን Evan ስወድሽ ❤❤❤❤

  • @Nema-lk7on0777
    @Nema-lk7on0777 5 днів тому +1

    ደስታ ያለሽ ይብን😊❤❤

  • @FADXIYALuguse
    @FADXIYALuguse 6 днів тому +2

    አሚር ለምን ቁርጡን አትናገርም ለምድ ነው ምትቅለሰለሰው

  • @SaraK-o6i
    @SaraK-o6i 5 днів тому

    ኢቫን ማመን ቀብሮ ነው አውቃ ነው እኮ😂😂😂😂😂

  • @MeramAhmed-v8g
    @MeramAhmed-v8g 5 днів тому

    ቆፍጥንበል አተም እደወድ ምድነውመቅለስለስ ቱ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Lulubutajra
    @Lulubutajra 5 днів тому

    ኢቫዬ 😂 የምር ትቺያለሽ

  • @Firyeyetwahidolij
    @Firyeyetwahidolij День тому

    Are haymnotikni endaqeyir😮😮😮😮

  • @Rahima-pf3uy
    @Rahima-pf3uy 5 днів тому

    ትቀይራለህ ሀይማኖትህን አላለይም ተልባምላስ 😂😂😂😂😂

  • @مفتاح-ش3ر
    @مفتاح-ش3ر 5 днів тому +1

    አሚር አንተ ወርደህ ሀይማኖታችን አታቅልልብን ጭራሽ ትከፍራለህ እያለች ነው ሲቀጥል አትለጣጠፍ አላህን ፍራ

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 6 днів тому

    ኢቫን የምርሽን ነው እዴ ኧረ በለው 😂😂😂

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 5 днів тому

    አሚን ለምን ትሽለጠላለጣህ ቆፍጠን ያለ መልስ አትመልስላትም እደ ማፈሬ ደሞ ወይ አተ ትቀይራለህ አላለችም ኧረ ወዛ

  • @mekiymo
    @mekiymo 6 днів тому +2

    ይቸኩክኒ😂😂😂😂😂

  • @zadeayale8799
    @zadeayale8799 5 днів тому

    ማርምና ሳስምው ደንግጣኩ😳😳😳😂😂😂

  • @hayatmohamed8951
    @hayatmohamed8951 5 днів тому

    ልጅ እራሱ ርካሽ ነው ያለቦታው

  • @نغمهطيبه-ب1ن
    @نغمهطيبه-ب1ن 5 днів тому

    ፈጣሪሽንፍሪአፍቃሪውሴትዮጉቶአፍ😊😅😮😊😅

  • @የሰካል
    @የሰካል 5 днів тому +1

    ስንት ሴት ነው ምታፋቅርው አረ ወደ ኤጭ

  • @UaqUaqe
    @UaqUaqe 5 днів тому

    አሚር አትልከስከስ እችን ጭራቅ ዘወር በይ በላት

  • @HayuYimer-k3m
    @HayuYimer-k3m 6 днів тому

    😂😂😂😂😂 ሳስበዉአዉቃ እያሳበደችዉነዉ

  • @Rabia-h3w5z
    @Rabia-h3w5z 6 днів тому +1

    ይሄልጂበጣምልክስክስሴታሴትነውየምትሉ 🤔🤔🤔🤔

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 5 днів тому

    ጉድ በይ ሀገሬ ሀይመኖት ልብስ ሆነ እንዴ ይቀይረለዉ ወይም ትቀይረለ አለለችይ

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 День тому

    ጭራሽ አተትቀይራለህ እምነትህን አላለችም ደፍር😂😂😂

  • @sasaudi
    @sasaudi 5 днів тому

    እባናዬ የኔ እብድ😢❤

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 5 днів тому +1

    ይች እንኳን ለትዳር ላዳር አትሆንም ቢስሚላህ 😊😊😊😊

  • @Rahma-td6er
    @Rahma-td6er 6 днів тому +1

    ሂቨን አትጃጃይብን እባክሽ ከሌላ ሰዉጋ ሥሪ

  • @RayaTube-ur6lw
    @RayaTube-ur6lw 5 днів тому +1

    አሚር አትጨማለቅ ደግሞ ካፊር ጋር ዘግ ነህ😏😏😏

  • @bahaalzoubi2436
    @bahaalzoubi2436 5 днів тому +1

    Er ezihbet😂😂😂😂😂😂😂😂😂mtku

  • @AyshaMuhammed-u3d
    @AyshaMuhammed-u3d 3 дні тому

    እድዉ ሤቱ ምነዉ እረከሣቸሁ ሆሆሆሆሆሆ

  • @KaHu-b1j
    @KaHu-b1j 5 днів тому

    Sheyii xana auzubila baluu ichii setiyoo

  • @MediomerMediomer-uk4tk
    @MediomerMediomer-uk4tk 5 днів тому

    እኔ ግን አሚር በጣም ያስጠላለኜ ከብዙ ሴቶችጋ መጃጃል ይበቃል

  • @ዜድ-ኀ3ጠ
    @ዜድ-ኀ3ጠ 5 днів тому

    አሚር እኮ ሴት ከሱ ትሻላልች

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 5 днів тому

    አላህኮ አያስታዉቅም ኢቯን ከዛ ከመመናቀርና ራቁት ከመሄድ አድና እኩል ከመሆን ሂወት አላህ አዉጥቷት እስልምናን ወፍቋት ተሰትራ ልትሮን ትቺላለች እሱም ሰበቧ ይሄዉ አሚር ሊሆን ይችላል የሰዉልጅ ጂምሩ ሳይሆን ፍፃሜዉ እድያምርለት ነዉ ሚፈለገዉ😢😢😢😢

    • @TUBE-il6xi
      @TUBE-il6xi 5 днів тому

      ከሰለምቲ ወንድማችን ጋ እየተማርችነበር ከሙቀደድ

  • @AziizaaAadam
    @AziizaaAadam 4 дні тому

    Ati hun kesua ga Min timesilalech tish

  • @Foziyaa_25
    @Foziyaa_25 5 днів тому

    Dhiruma kolkolee akkan kana 😂😂

  • @MakahAhmed-f8o
    @MakahAhmed-f8o 5 днів тому

    አሚረ ወደረስህ ተመለስ ስገድ ወደአላህ ተጠገ ዘብለህ በህወትህ አትቀልደ እደህፀን😏😒

  • @Tions-om7uc
    @Tions-om7uc 5 днів тому

    ወዬ ኤቫን ሥወዳት

  • @ይኖራላውባታስፋ
    @ይኖራላውባታስፋ 6 днів тому

    ሃይማኖት❤ልብስ❤ማሳላሽ❤እዴ❤እህቱዋ

    • @eteneshWoldesilassie
      @eteneshWoldesilassie 5 днів тому

      በጣም እሱ ራሱ አንዴ ከ 10 ሴትጋ በዛላይ ከሀይማኖቱ ዉጪ ልክስክደስ

    • @ይኖራላውባታስፋ
      @ይኖራላውባታስፋ 5 днів тому

      እሱ ራሱ ይፋልጋታል ግልፁን ንጋራኝ ስትለው ዝም አለ

  • @RigatBjj
    @RigatBjj 5 днів тому

    እቺ ፈኪ እምትባል ባለጌ ስድ ናት

  • @Fggf-w8e
    @Fggf-w8e 6 днів тому +2

    አረ ፈኪ ስአአት ይኑረሸሽ

  • @FeriyaBule
    @FeriyaBule 5 днів тому

    Tekayeralake alalaceme dafare nate 😂😂😂

  • @Hawa-v6f
    @Hawa-v6f 5 днів тому

    ኢባን ደርጃሽን ጠብቄ ዝቅ ያልሽ መሰለኝ ለምን እደሆነ ባላቅም

  • @HannaSue-bf9dr
    @HannaSue-bf9dr 5 днів тому

    Feke gin men ayinat balage neshi lasau Liji keber yemebal yeleshim

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 3 дні тому

    😅😅😅😅😅😅😂😂

  • @Tizitamerhne
    @Tizitamerhne 5 днів тому

    Evan yn wude 🥰🥰

  • @ሀሊማየሱፍ-ጰ8የ
    @ሀሊማየሱፍ-ጰ8የ 6 днів тому

    አትጀጃሉ በተለይ አሚር እረ አላህን ፉሩ በሀይማኖት ቀልድ ይቅርባችሁ አዉዙቢላህ

  • @wediselie2621
    @wediselie2621 6 днів тому

    Begdi fikiri yelem Denaqur

  • @SaudiSaudi-s9n
    @SaudiSaudi-s9n 6 днів тому

    በሩች😢😢❤❤😂😂😂😢😢😢😮😮😮

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 6 днів тому +1

    😂😂😂ከብት ለምነሽም ሀይማኖትህን ቀይር በጥፌ አትላትም

  • @FatimaHassan-b7x
    @FatimaHassan-b7x 6 днів тому +1

    ሀይማኖታችሁን ቅድሚያ እያወቃችሁ አፍቅሩ ሙስሊሞች አታሰድቡን

    • @dubaidxb3955
      @dubaidxb3955 6 днів тому +1

      ኧረሤቶቹምንማለታቸውነው ዘድሮ ጉድፈላ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ወይኔ አልሀምዱሊላህ የገጠርልጅበመሆኔ ጀግናአባትእናእናትያሳደገኝ ግንቤተሰብየላቸውም😂😂😂😂😂😂

    • @FatimaHassan-b7x
      @FatimaHassan-b7x 6 днів тому

      😂😂😂እቂጧስር ገብቶ መመዥረግነበር​@@dubaidxb3955

    • @MeramAhmed-v8g
      @MeramAhmed-v8g 5 днів тому

      አልገባኝም ወላሀሂ የዘንድሮሴት አኡዙቢላሄ

  • @AziizaaAadam
    @AziizaaAadam 4 дні тому

    Athun kesua ga tis Antevtikayirale chigir yelewm alech

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ

    አሚር እደወንድ ሁን ምን ያቅለሰልስሀል ቁርጥ አድርገህ አትናገርም ልጂቷ ሆረር ነው የምትመስለው

  • @ዘምዘምአሰንአደም
    @ዘምዘምአሰንአደም 5 днів тому

    ተጨማለቀ ይተበሩ😂😂😂😂

  • @adaethiopia5380
    @adaethiopia5380 6 днів тому +2

    😁😁😁😁😁😁💍😁💍

  • @aboaboo8875
    @aboaboo8875 6 днів тому

    ለመፈመስ ሰትሉ በፍቅር መቀለድ

  • @عبدالملكاسماعيل-و9ع

    አሚር ወደአላህ ካልተመለሥክ አንተ አታገባም ከሴት ጋር እየተለጣጠፍክ

  • @የሰካል
    @የሰካል 5 днів тому

    አረ 😂😂😂😂😂😂

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube 6 днів тому

    ፕራክነዉ የምትሉ ዴምሩኝ እስኪ😂😮

  • @Sa3da-m5p
    @Sa3da-m5p 6 днів тому

    የአሚር ነገር ዝብርቅርቅ ያለ ሖነ

  • @KiyaG-x3b
    @KiyaG-x3b 5 днів тому

    Sejemr mnim ayamrim

  • @SultanMuste
    @SultanMuste 5 днів тому

    ፈኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @Hayat-j1m
    @Hayat-j1m 5 днів тому

    amir tebyew lechik blek haymanot kekeyerk atrebam fr !!!!!

  • @SamiraSamira-p7l
    @SamiraSamira-p7l 5 днів тому

    F❤❤💪💪💪💪

  • @AddAsr-pc3xb
    @AddAsr-pc3xb 5 днів тому

    😅😅😅

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 6 днів тому +1

    ደነዝ አተትቀይራል

  • @cgf8399
    @cgf8399 5 днів тому

    ኢናሊላሂ አርወንዶችምንነካችሁ መጀመሪያሀይማኖትይቀድማል ስሜታችሁንአታስቀድሞ!??ሙስሊሞችኾናችሁእንጂአትሙቱ።።።

  • @Nema-lk7on0777
    @Nema-lk7on0777 5 днів тому

    አብራችሁ ሆኖ ❤

  • @AishayaWoliyi
    @AishayaWoliyi 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaadaSamad-t2h
    @SaadaSamad-t2h 4 дні тому

    ደግ አተቅርፍፍ በዙዙ ተጫዉተህ ነበረ

  • @RozaUmroza
    @RozaUmroza 6 днів тому

    ፍቅር ነው ሳጣን ነው አስዳቡ

  • @اال-ذ1م
    @اال-ذ1م 5 днів тому

    የምር የፈልጋታል

  • @ZanshYakup
    @ZanshYakup 5 днів тому

    😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @Hayatmohammed_u2k
    @Hayatmohammed_u2k 6 днів тому +1

    😂😂😂😂