አርሰናል ዋንጫ የማንሳት ዕድሉ ከፍ አለ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • 👉 አርሰናል በተለያዩ ማነፃፀሪያዎች ዋንጫ የሚያነሳበት ዕድል ከፍ ማለቱ እየተዘገበ ነው።
    * አርሰናልን ለቻምፒዮናነት የሚያበቁ ምክንያቶች ምንድናቸው?
    *ክለቡ የተሻሻለባቸው መመዘኛዎችስ እንዴት ይገለፃሉ

КОМЕНТАРІ • 12

  • @onebrook29
    @onebrook29 18 годин тому

    አቤ የአራዲቷ plant the most underrated journalist in 🇪🇹 ትለያለሕ 🎉

  • @tesfayedubale7349
    @tesfayedubale7349 День тому

    Abe kezih befit arsenal lay chifin tilacha yalebih yimesleng neber no i worth rong le arsenal beliku yetesefa libs alebeskew. betam yikirta.

  • @minyahilbuna
    @minyahilbuna 16 годин тому

    Gunners 4ever❤

  • @ahmedyirad889
    @ahmedyirad889 День тому

    ሻሼወች ግን ካፈር አይመልሰን ነው ነገሩ

  • @KingRomhai
    @KingRomhai 23 години тому

    Best Analysis! Very detailed and clear.

  • @MustafaDelsabo
    @MustafaDelsabo 19 годин тому

    አውንስ አቤ ቴናአግን ሆንክብን😂😂😢

  • @tadesseatrago4044
    @tadesseatrago4044 20 годин тому

    Abe enkuan metah

  • @Remilo.Love.Medfegnaw
    @Remilo.Love.Medfegnaw День тому

    የዩናይትድ ደጋፊ አለ መሆኔ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል

    • @ahmederina
      @ahmederina День тому

      እኛም እዳንተ አይነት ቦቅባቃ ደጋፊ አንፈልግም

  • @dawitagegnehu444
    @dawitagegnehu444 20 годин тому

    Ten hag 4 ever❤

  • @ahmedomer9282
    @ahmedomer9282 22 години тому +1

    አቤ ትለይብኛለህ አድናቂህ ነኝ ኳስን አንተ ተንትናት ❤

  • @ahmederina
    @ahmederina День тому

    እኔ ምንግዜም ዩናይትድ ነኝ ምንም አላፍርም የማፍረው በክለቡ ሣይሆን በአሰልጣኙ ነው ሰወዬው ክለቡ ከብዶታል ጉራው ግን አልተቻለም