Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Memeher Mehereteab Asefa Sebket Ethiopian Ortodox tewahdo Sebket በመምሕር ምህረተአብ አሰፋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2019

КОМЕНТАРІ • 790

  • @user-cn7yq6od9o
    @user-cn7yq6od9o 5 років тому +168

    *ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር* *ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን* *አሜን* /፫/

    • @kokobbkokob497
      @kokobbkokob497 4 роки тому +1

      Amen Amen Amen

    • @trhasgebretsadk7815
      @trhasgebretsadk7815 4 роки тому +1

      አሜን

    • @user-cn7yq6od9o
      @user-cn7yq6od9o 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @lidunegn1839
      @lidunegn1839 4 роки тому +1

      ቃለ ቃለህይወት ያሠማልን

    • @sarahtgist5401
      @sarahtgist5401 4 роки тому

      በእዉነትኦርቶዶክሰተዋህዶለዘላለምትኑርአሜንለመምህራችንቃለህወትንያሰማልንፀጋዉንያብዛልን

  • @user-fg6dv3kg6p
    @user-fg6dv3kg6p 5 років тому +3

    እልልልልልልል ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጠልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-lt7dc9mk2g
    @user-lt7dc9mk2g 5 років тому +77

    ምርጥ የተዋህዶ አርበኛ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ🙇💒🕊💗

    • @malm7994
      @malm7994 4 роки тому

      አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

    • @brticanbrtican9271
      @brticanbrtican9271 4 роки тому

      ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማን

  • @user-xq2pi6sv9y
    @user-xq2pi6sv9y 4 роки тому +2

    አሜን በውነቱ ለመምህራችን ቃለህወትን ያሠማልን በድሜ ፀጋ ያቆይልን

  • @meronsebsbe1074
    @meronsebsbe1074 4 роки тому +3

    ማህተቤ ከሚበጠስ አንገቴ ይበጠስ ወንድማችን መምህር ምህረተ አብ የአገልግሎት ዘመንህን እግዛብሄር ይባርክልህ በቤቱ ያፅናህ አሜን

  • @user-ls3xj4mq5t
    @user-ls3xj4mq5t 5 років тому +35

    እንቁ የተዋህዶ ልጅ የምንወድህና የምናከብርህ መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!! እርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 4 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥህ የተዋህዶ ምርጥ ጀግና ወንድማችን አሜን ፫ ።

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 4 роки тому +11

    ምርጥ የተዋህዶ አርበኛችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን
    ቃለህይወትያሰማልን። ሙሉውን ትምህርት ብትለቁልን

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 4 роки тому +23

    መምህር ቃለህይውት ያሰመልን ኢድሜና ጤና ይስጥህ ጸጋን ኢጥፍ ከኢጥፍ ይጨምርልህ ሁለችንንም ለንሳሃ ያብቃን ክርስቶስ ስመጣ ኢንደያሰፍራን በአንድት ኢምነት ፀንተኒ ኢንድንኖር የርሱ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን ።

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j 5 років тому +48

    የተዋህዶ እንቁ እና ብርቅየ መምህራችንቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን ፫ 😢😢

    • @user-wu8vw9gg6y
      @user-wu8vw9gg6y 4 роки тому

      እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህር💌

  • @lizahiwote125
    @lizahiwote125 4 роки тому +3

    ክብር ለፈጠረን አምላክ እግዛብሄር ይሁን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ዘላለማዊትም ናት
    መምህራችን እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @zarahiwet1
    @zarahiwet1 4 роки тому +2

    መምህር ምሕረትኣብ ሓርበኛ ናይ ወንጌል ዕድመ ጥዕና ሰላም ንዓኻ ይኹን ፡ ደስ ዝብል ኣዕጽምቲ ዘጥልል ትምርቲ ተባረኽ።

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 5 років тому +90

    መምህራችን የዘመናችን ቅዱስ ጴጥሮስ! ምህረታአብ! እባካችዉ ሙሉ ትምህርት ይለቀቅልን::

  • @user-pj7mh1uo8r
    @user-pj7mh1uo8r 4 роки тому +2

    አቤቱ በምረትህ ይቅር ይበለን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እቁ ነህ

  • @user-je9my3jh1e
    @user-je9my3jh1e 5 років тому +25

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የዋህ ሕዝብህን ከዚ ክፉ መንፈስ ጠብቀህ ለንስሀ አብቃን ለመምህራች እረዥም ዕድሜ ይስጥልን አሜን

    • @getekidani8465
      @getekidani8465 4 роки тому

      አምላኬ ሆይ ለንስሀሞት አብቃን

  • @user-mo8wz3st2j
    @user-mo8wz3st2j 4 роки тому +2

    የተዋህዶ ኮከብ ምህርት አብ አሰፋ እድሜና ጤና ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ በሀይማኖታችን አፅናን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ አሁን በራህን በሰላም አሰናብተን አሜን፫

  • @user-bm3gw6rc2g
    @user-bm3gw6rc2g 5 років тому +14

    የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር አባቴ ይጠብቅልኚ የኔ ንጉስ ነፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አመታት ኑር ልኚ

  • @user-ex4no3mx9y
    @user-ex4no3mx9y 5 років тому +51

    መምህራችን የኛ ርበኛ የተዋህዶ ጀግና ድግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅልን🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷♥♥♥♥♥♥👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-tj4yj6cr6u
    @user-tj4yj6cr6u 4 роки тому +11

    አሜን አሜን አሜን በሀይማኖታችን ያፅናን
    ለዚያች ቀን ያብቃን
    የተዋህዶ አርበኛ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር!!!💚💛❤

  • @yesayas
    @yesayas 4 роки тому +2

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ለዘለዓለም ይኖራል ! ተባረኩ

  • @user-xp1st6es4w
    @user-xp1st6es4w 4 роки тому +6

    Wowwww batemmma Dasee yemela sebket Mamerhachen kale hiyote ya semalen orthodokise tawayido le zalalam tinrelen⛪⛪⛪👏👏👏👏👏

  • @haftomalem4645
    @haftomalem4645 4 роки тому +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    እመቤታችን በፀሎትዋ ትደግፍህ
    የቅዱሳን መላእክት ጥበቃቸው ኣይለይህ
    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች
    እግዚአብሔር በእምነታችን ያፅናን
    የእመቤታችን በረከትዋ የልጅዋ ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c 5 років тому +38

    ውዱ መመህራችን የምንወድህና የምናከብር የኛ እንቁ ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ የወንጌል አርበኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የማቱሱላን እድሜ ይስጥህ

  • @user-mp6yh9go9b
    @user-mp6yh9go9b 4 роки тому +2

    አቤቱ ከስደት መልሰህ ለንሰሀ ሞት አብቃን ማረን ይቅር በለን እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ የአለም ፍፃሜ ብዙ ምልክቶች እየታዩ ነው

  • @painkillertadesse3102
    @painkillertadesse3102 4 роки тому +8

    የዋንጌል አርበኛ የተዋህዶ አንበሣ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ 💓✝💒

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u 4 роки тому +4

    Egzio abetu meharene krstos memhre kalehiwet yasemaln

  • @negasitesfaye9978
    @negasitesfaye9978 4 роки тому +1

    ብሩክ መምህራችን ምህረተ አብ አሰፋ የተዋህዶ አንበሳ ርቱእ አንደበትህ ይባረኸ
    ቃለ ሂወት ያሰማልን
    በጎችን የምትሰበስብ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህና እግዚኣብሔር በጤና በእድሜ አብዝቶ ይባርክህ!!!!

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 4 роки тому +1

    መምህራችን ምርታብ አስፋ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ
    በእውነት
    ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ

  • @user-bm7we5mh4w
    @user-bm7we5mh4w 4 роки тому +19

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን እግዛብሄር አምላክ ከጥላት አይን ይሰዉረን አሜን አሜን አሜን

    • @koriya2713
      @koriya2713 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-hd4sn2wk3f
    @user-hd4sn2wk3f 4 роки тому +7

    እንቁው የተዋህዶ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።

  • @tezetejerma2281
    @tezetejerma2281 4 роки тому +7

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን 🙏🙏🙏

  • @ametemariyam4424
    @ametemariyam4424 4 роки тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-vm9di6wd7g
    @user-vm9di6wd7g 5 років тому +34

    ሙሉው በጉጉት እንጠብቃለን የኛ የኦቶዶክስያውን ጀግና ክፉ አይንካህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @user-rz1mx6sv5o
      @user-rz1mx6sv5o 4 роки тому

      አዎ ግን ከኛጋ የነበሩ ወተው በሚዲያ አዋርደው ይቅርታ ጠይቀው ሲመለሱ ይቀጡ በነሱ ብዙሰው ተሰናክሎ ቀረ

  • @user-ch7mw1kj2u
    @user-ch7mw1kj2u 4 роки тому +6

    ምርጥ የተዋህዶ ኣርበኛ
    ፀጋውን ያብዛልክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኣሜን

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 5 років тому +2

    ወንድማች መምህራችን መካሪያችን አንተ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ የሆንከው ዘመንክን ሁለ ይባረክ እመብርሃን በሄድክበት ብርሃንዋን ታብራልክ ቃለ- ህወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @userusrr7662
    @userusrr7662 4 роки тому +6

    እማምላክ በአማላጅነቷ አትለየክ የተዋህዶ እንቁ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያኑርልን

  • @betelhembelacew9837
    @betelhembelacew9837 5 років тому +5

    አሜን ይሁን ብርታቱን ይስጠን መቼም ማህተባችንን አንበጥስም ቃለህይወት ያሰማልን ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!

  • @mambarasnoehow3737
    @mambarasnoehow3737 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማል ከዘመኑ መቅስፈት ይሰውረን ይጠብቀን ለንሰሀ ሞት ያብቃን ቃለ ህይወት ያሠማክ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ጸጋውን ያብዛል ተሠምተ የማትጠገብ መምህር

  • @user-qr3tp1jt5k
    @user-qr3tp1jt5k 4 роки тому +7

    መምህር ምህረት አብ የኔን እድሜ በሙሉ ላንተ ይጨምርልህ አንተን በሰማሁ ጊዜ ኦርቶዶክስ መሆኔን እጥፍ እወደዋለሁ

  • @martatube73
    @martatube73 5 років тому +21

    መምህርዬ ምን እንደምልህ አላውቅም የተዋህዶ ጅግና ምህርተ አብዬ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ጅግናችን ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን ተንሳኤ ያሳየን ግን የትንቢት መፈፀሚያ አድርገን 🙏😢😢😢😢ማነው የዚህ እንቁ መምርህራችን ወዳጅ እጅ አውጡ ማርያምን ምን እንደምል አላውቅም በቃ ክርስቶስ በእርሱ ላይ ሆኖ እያናገርን ነው ።።

  • @astuastu53
    @astuastu53 4 роки тому +2

    Amen amen amen kale hiywetn yasemaln 🙏

  • @user-xp1st6es4w
    @user-xp1st6es4w 4 роки тому +1

    ተወህዶ ሃይማኖቴ የጥት ነሽ የእናትና አባቴ⛪⛪⛪

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 5 років тому +220

    ማህተቤ ከሚበጠስ አንገቴ ይበጠስ ኦርቶዶክስ መሆኔ እንዴት እድለኛ ነኝ

    • @user-ju5nu6bv7j
      @user-ju5nu6bv7j 4 роки тому +1

      👍👍👍👍👍

    • @ahabte8948
      @ahabte8948 4 роки тому +1

      enem

    • @user-sh6ml7ex5k
      @user-sh6ml7ex5k 4 роки тому +4

      #እውነት ነው #100%✔
      #ተዋሕዶ እምነቴ #እስከለተ ሞቴ✔
      #ፀጋውን ያብዛልህ የእኛ #የተዋሕዶ አርበኛ✔❤

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 4 роки тому +2

      @@user-sh6ml7ex5k አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልን

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 роки тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🕆🕆🕆

  • @samuelnagatu9254
    @samuelnagatu9254 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ለመምህራችን ለምህረታአብ አሰፋ እኛንም በቤቱ የፅናል ልዑል እግዚአብሔር።

  • @amaamm6604
    @amaamm6604 5 років тому +9

    ምህረትየ እግዚያብሔር እድሜ ይስጥህ

  • @etuyemariyamlij9007
    @etuyemariyamlij9007 4 роки тому +2

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin Egzhabher yeagelgilot zemenhin yabizalih tewahido lezelalem tinur mayiteb kemebetes anegete yibets 💒💒💒👏👏👏🙏🙏🙏

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t 5 років тому +6

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ምህረተአብ አሰፍ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ ማስተዋል ያደላቸወ እኛ ተዋህዶ ገና እንበዛልን ኦርቶዶክሰ ለዘላለም ትኖር አሜን

  • @user-pq3oq5wc9s
    @user-pq3oq5wc9s 4 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ እመብርሀን ትጠብቅህ አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ምህረትህ ብዛት ማረን ለንስሀ ሞት አብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @melakutilahun9646
    @melakutilahun9646 5 років тому +8

    መምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን።

  • @user-uy3ud6jt4c
    @user-uy3ud6jt4c 4 роки тому +3

    በእውነት ያንተን ትምህርት ስሰማ ነፍሴ በሀሴት በደስታ ትሞላለች መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
    እኛንም በመከራ ካጆች እንዳንሆን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን፫

  • @dyih867
    @dyih867 4 роки тому +1

    አንተ የተዋህዶ አርበኛ መምህር ቃለ ሄወትን ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ያብዛልህ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ

  • @almazgerma7610
    @almazgerma7610 4 роки тому +2

    የኛ ጀግና እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይንግል የቅድስት ልጅ አባቴ መዳህንያለም ይባርክልህ እኔስ ምን ልበልህ ቃለት የለኝም ሰላምን ይብዛ

  • @user-bl4ej9nq7j
    @user-bl4ej9nq7j 4 роки тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንቁ የተዋህዶ ልጅ ፈጣሪ ፀጋ እድመ ይሰጥህ መምህራችን ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅልን
    እውነት ትንቢቱ በምሉ እየተፈፀመ ነው ንሰሃ ገብተን እንጠብቅ ክርሰትያኖች ወንድሞቼ እህቶቼ

  • @alem4310
    @alem4310 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እዲህ አይነት መምህር የሰጠን ከምንም በላይ የሚአረካ ትምህርት ነው መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫ እግዝአብሄር አምላክ በእኑተኛይቱ ኦርቶዶርስ ያፅናን አሜን ፫

  • @user-no3cu8vp7p
    @user-no3cu8vp7p 4 роки тому +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህራችን ከዚህም በላይ ጥበብና ማስተዋሉን ያድልልን 🙏🙏

  • @tadlechiyemaryimlijtadlech3024
    @tadlechiyemaryimlijtadlech3024 4 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜንንን ⛪⛪⛪✝💗💕💕💕🌾❤👍በእውነት ቃል ህወሃት ያሰማልን 😭😭😭እልልልልልል 👏👏👏👏

  • @roxann2441
    @roxann2441 5 років тому +6

    ምህራችን ምህረት አብ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናህን ያርዝምልን እመብርሀን ሁሌም ከአተጋር ትሁን

    • @user-yn1cg6fs9s
      @user-yn1cg6fs9s 4 роки тому

      💖🌹መምህራን ምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏እድሜና ጤና ይስጥልን📚 ለሁላችንም ስደት ያልነውም ለሀገራችን ያብቃን ለንስሀ ሞት ያብቃን ወጥተን ከመቅረት ይሰውረን የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም እና ጤና ይስጥልን ስደት ላልነው ወገኖች አስብን በፀሎታችሁ አሜን 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒📚

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 5 років тому +4

    ስለ ቃሉ የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን።ሰምተናልልቦናይስጠን።የተሰበረ ልቦና ለሁላችን ይስጠን።ለመምህራችንቃለሒወትያሰማልን።በድሜበፀጋይጠብቅልን።የተዋህዶአርበኛጀግናምህርምረተአብአሰፋእግዝያብሔርይጠብቅህ።እኔእጃቃላትምየለኝ።

  • @user-gj1fb2ff3w
    @user-gj1fb2ff3w 4 роки тому +3

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን መድሀኒያለም ቸሩ ለንስሀ ሞት አብቃን አሜን

  • @mbbm5720
    @mbbm5720 4 роки тому +6

    ምን ልሁንልህ እፍ እንቁ የተዋህዶ ልጆ የኔን የሀፃተኛዋን እድሜ ላንተ ይጨምርልኝ እመቤቴ ትቁምልህ ምን ልበልቃል የለኝ

  • @missyoumom8697
    @missyoumom8697 4 роки тому

    ክብር የሚገባ ክብር ንስጠው እግዚኣብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህር ምህረተኣብ

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 3 роки тому

    የቃሉ ባለቤት የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው መመህራችን በእውነት ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚያብሄር ይባርክልን የሰማነውን በልፊናችን ይፃፍልን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @tshayixilahu7134
    @tshayixilahu7134 4 роки тому +4

    Amen Amen Amen qaliyote yasamalen Abatacin ezaberi kategayihuni 😭😭😭

  • @user-ro7ij1fu4u
    @user-ro7ij1fu4u 4 роки тому +1

    አቤቱ ጌታሆይ ፍፃሜየን አሳምርልኝ ለንስሃ ሞትአብቃኝ አሜን

  • @mambarasnoehow3737
    @mambarasnoehow3737 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜንንንን እግዚአብሔር ያን ደጉን ዘመን ለማየት እግዚአብሔር ይርዳን በይቅርታው ያስበን

  • @Mereja-TV
    @Mereja-TV 4 роки тому +1

    አባታችን በእድሜ በጤና ኑርልን
    እንደ እኔ የምትወዱት

  • @WeldaSemayat
    @WeldaSemayat 2 роки тому

    ወንድማችን መምህር ምህረትአብ የእውነት ቃልህይወት ያሰማልን የገልግሎት እድሜህን ከጤንነ ጋር እግዝያብሔር ያጎናፅፍልን

  • @user-gh8gf1oh1q
    @user-gh8gf1oh1q 4 роки тому

    የኔ አባት ላተ ቃል የለመኝም የድግል ማርያም ልጅ የማቱሳላትን እድሜ ይስጥህ የተዋህዶው ገበሬ 😘😘😘😘⛪⛪⛪⛪⛪⛪🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @sintenega319
    @sintenega319 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእነት ቃለ ህይወት ያሰማል አሜን፫ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርርር

  • @koabyanaz-
    @koabyanaz- 4 роки тому +2

    Amlakey yqre Beleley qale yesmaelna 🙏🙏🙏💜💜💜💜💜

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer5501 5 років тому +15

    መምህር ምህረታብ አሰፋ የተዋህዶ ምሰሶምንም ቃላት የለኝም ስለእመቤቴ ሙሉ ዉን ላኩልን

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y 4 роки тому +9

    አምላኬ ሆይ መውርጅያየ ሳይድርስ ወደ
    አንተ መድርስ እፈልጋለሁ ቅዱስ መንፈስ ከእኔ አታርቅብኝ

  • @genettube527
    @genettube527 4 роки тому

    እእእልልልልልልልልቃለ ህይወት ያሰማን ፀጋው እድሜን ያብዛልህ መምህራን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @amelewarkashenafi7543
    @amelewarkashenafi7543 4 роки тому +2

    Abetu gerahoy becherneth asbeb😭😭😭😭 kalehywetn yasemaln memhrachi

  • @hywetdesale850
    @hywetdesale850 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ መምህርራችን
    እኔስ ፈራሁ አቤቱ ያንን ጊዜ

  • @user-ht3uw2oz7k
    @user-ht3uw2oz7k 4 роки тому

    እንቁ የተዋህዶ መምህራችን ምህረተአብ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ትንቢት የፈፅም ግድ ነውና እኛም ለንሳሃ ሞት ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @tirueyyemareyamlij7601
    @tirueyyemareyamlij7601 4 роки тому

    የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እርጀም እድሜ ክጤናጋር ይሰጥህ መምህራችን

  • @user-qk1uq2hl3f
    @user-qk1uq2hl3f 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የእኛ እንቁ እረጅም እዴሜ ከጤና ጋር ይስጥልን👏👏👏

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ለዛ ቀን ያድርሰን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ምህረት አብዬ እንወድሀለን እናከብርሀለን አፅናኙን መልአክ ይላክልህ አሜላከ እስራኤል ፀጋውን እድሜውን ያብዛልህ አሜን።

  • @mesiyhaftshenathdh8637
    @mesiyhaftshenathdh8637 4 роки тому

    መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ትዋህዶ ለዘላኣለም ትኑር ኣሜንንን

  • @user-de2hz3dh5u
    @user-de2hz3dh5u 5 років тому +8

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን❤
    ቃለ ሒወት ያሠማልን✥👏👏👏
    የመጨረሻዉ ጊዜ ምልክት እያይን ነዉ እኛ አልነቃንምንጅ እኛ ከአሠመጠችን አለም አልተመለስንምንጂ😢😭😭

  • @egeziabeheryaleweyehun3263
    @egeziabeheryaleweyehun3263 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ምንም ቃልም የለኝ አንተን እንቁ የተዋህዶ አርበኛ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!

  • @salamsalam7186
    @salamsalam7186 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ጋር ይጠብቅልን

  • @meseretworku2587
    @meseretworku2587 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኦርቶዶስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን !!!!!!!!!!!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @user-kr4np9rz2i
    @user-kr4np9rz2i 5 років тому +5

    መምህር ቃለህይወትንያሰማልን አቤቱ ከዛ ሳንደርስ ይጨርሰን አንላቅ ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድነው አቤቱ ለንሰሀሜት አብቃን

  • @tigistbelete3419
    @tigistbelete3419 4 роки тому +4

    መምህራች የተዋህዶ ጀግና የወንጌል አርበኛ
    ቅድስት ድንግል ማርያም ልጇ ጋር ትጠብቅህ
    የኔ እንቁ ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን የኣገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g 4 роки тому

    ተዋህዳ ለዘላለም ትኑር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @tizezewutsehay8745
    @tizezewutsehay8745 4 роки тому +6

    Amen amen amen 🙏 🙏 🙏
    Orthodox tawuhedo
    Lzelalm tener

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስጥልን መምህርየ እርጂም እዴሜ ይስጥልን የኛመልካም

  • @user-ou1sf1tk7v
    @user-ou1sf1tk7v 4 роки тому

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @user-pt3qh4rx3g
    @user-pt3qh4rx3g 5 років тому +4

    እዝጎ በሃረኒ ክርስቶስ አቤቱ ጌታሆን መጨረሻቺንን አደራ👆

  • @user-em7gj3og3v
    @user-em7gj3og3v 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-ts6qd7xn3t
    @user-ts6qd7xn3t 4 роки тому

    አንተ የተዋህዶ ጀግና የወንጌል ጀግና የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ መምህር ምህረት አብ አሠፋ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @onedysi879
    @onedysi879 4 роки тому

    የተዋህዶ አርበኛ ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ የሰራዊት ጌታ

  • @fahaheel9858
    @fahaheel9858 4 роки тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ምርጥ የተ ዋህዶ እቁ ልጅ ኑርልን
    እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን 😢😢😢

  • @mahalkooloot2729
    @mahalkooloot2729 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥክ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የተዋእዶ አርበኛ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ።

  • @user-fh2ri8tf1p
    @user-fh2ri8tf1p 4 роки тому

    አንተ ለእኛ የህይወት ቃል ስላሰማኸንና ስላበላኸን እግዚአብሔር ለአንተም ለታህን ይክፈልህ. እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @Ameena-jf1jr
    @Ameena-jf1jr 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለዚያች ቀን ያብቃን ታጥበን በንሰሀ የምንጠብቅ ያድርገን

  • @user-sb8jy5rb4m
    @user-sb8jy5rb4m 4 роки тому

    ከዚህ አይነቱ የመናፍቃን ስራ እግዚአብሔር ይጠብን ምህረተአብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ